ሜቄዶንያን እንዳያድግ ያረኩት እኔ ነኝ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 34

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 13 дней назад +9

    ቢኒ ለዓለም ህዝብ ሁሉ ያንተን ልብ ፣ያንተን በጎነት ፣ያድለው ፣እግዚአብሔር በአንተ ላይ እንዳደረ ሁሉ በእኛም ላይ ይደርብን

  • @Eden-x8p8v
    @Eden-x8p8v 13 дней назад +7

    ጋሸ አባቴ ኑርልኝ አንተ ሳትበላ እኔ በላሁ የሆድ ምግብ ብቻ አይበቃም ብሎ
    ተማሩ አምዕሮአችሁንም ምግቡ ብሎ እኔ ለዮንቨርሲቲ አብቅቶኛል የድንግል ልጅ እድሜ ከጤና ከነባለቤቱ እናቴ ኑሪልኝ የኔ ከዚህ መድረስ የእሷ እጅ አለበት ኑሪልኝ እሉ (እማ)

  • @Frewe771
    @Frewe771 13 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አስተማርያችን ነው ዶክተር ቢኒያም

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 7 дней назад +1

    Yigrme ❤
    Dr. B berkatu yedirsen

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 13 дней назад +6

    ዶ/ር ቢኒ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥህ የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ ፀጋውን ያብዛልህ የምትሰራውን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ዘርህ ይባረክ
    እ ን ወ ድ ሀ ለ ን። ❤

  • @EstegenetFisha-nr1kq
    @EstegenetFisha-nr1kq 13 дней назад +3

    ዶክተር ቢኒያም እግዚያብሔር ይጠብቅህ ይገረም መልካም ሰው ስለ አቀረብክ ምስጋና ይገባሀል

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 12 дней назад +2

    ቢኒያም መልካምሰው እግዚአብሔር ሙሉጤናልንም ይስጥህ አተመልካምሰው 🙏 እዳተመልካም ልብ ያድለን በእውነቱ መፈሳዊቅናትአለብኝ መቅዶኒያን

  • @KalkidaKalikida
    @KalkidaKalikida 13 дней назад +2

    በእውነት እንደቢኒ ያሉትን ያብዛልን ሀገራችንን ይባርክ ሰላም ለሀገራችን

  • @ZemeneMitiku
    @ZemeneMitiku 12 дней назад +2

    ቢንዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ቤተሰቦችህንም ትልቅ ደረጃ ያድርስልህ አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ሁሌም በፀሎቴ አስብሀለሁ።

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 13 дней назад +2

    DR bini allah edmena tana abezeto yisetehe begodelhe hulu allahe yimolalehe ❤❤❤❤❤❤

  • @BetiGizaw-flz
    @BetiGizaw-flz 13 дней назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ምርጦች

  • @Kebebew-b5s
    @Kebebew-b5s 13 дней назад +3

    በጣምየገረመኝ ዶክተር ቢኒያምን በ18 ሰዓት 6.2 k ብቻ ነው ያየው ምን አይነት ያልታደልን ህዝቦች ነን

  • @ያዘመንቲዩብ
    @ያዘመንቲዩብ 13 дней назад +3

    የሚገርም ነው

  • @BeleteBelete-u5w
    @BeleteBelete-u5w 12 дней назад +2

    ሀገር ናት መቄዶንያ ዶ/ር ትለያለህ

  • @Qatar-y3m
    @Qatar-y3m 6 дней назад

    እግዚአብሔርእረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የኛ አርያመልካምሰዉ

  • @MelkamsewAsenake
    @MelkamsewAsenake 13 дней назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወላዲተ አምላክ ትማርህ ። እኔ የሚገርመኝና ቢመልስልኝ የምሻው ትህትናውን እንዴት አገኜዉ ? እኔኮ ለአንድ የኔቢጤ 10ብር ስሰጥ እንዴት እንደምኩራራ ስመፃደቅስ

  • @brukemelke2360
    @brukemelke2360 13 дней назад +2

    አሪፍ

  • @simretgebrehiwet8311
    @simretgebrehiwet8311 14 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SerkalmAbenat-yc6gk
    @SerkalmAbenat-yc6gk 14 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yemariam-v8i
    @Yemariam-v8i 13 дней назад +3

    👍👍👍👍 😍😍😘😘

  • @eskindergetachew9738
    @eskindergetachew9738 13 дней назад +3

    Well come

  • @abay3517
    @abay3517 12 дней назад +2

    ይነገር ንግግርህን አጠር አድርግ ብዙ ጊዜ እ. እ. እ የምትለውንም ልምድ አስተካክል

  • @AsenafyShumet
    @AsenafyShumet 12 дней назад +2

  • @getachewhaile3946
    @getachewhaile3946 9 дней назад +1

    አርቲስት መቅዲን እስኪ አቅርባት?
    የሱን ታሪኩን አዉቀነዉ ያቀረቡትንም አመሰገንን።
    አዪ ኢትዮ ስንቱን ተሸከምሽ።

  • @yodha-v6i
    @yodha-v6i 12 дней назад +1

    Tlkkk sewwww

  • @YeshiYesh
    @YeshiYesh 13 дней назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @BeleteBelete-u5w
    @BeleteBelete-u5w 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TegegneEngda
    @TegegneEngda День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masreshabayeh905
    @masreshabayeh905 13 дней назад +2

    ❤️❤️❤️❤️

  • @AsenafyShumet
    @AsenafyShumet 12 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsenafyShumet
    @AsenafyShumet 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AsenafyShumet
    @AsenafyShumet 11 дней назад +1

    ❤❤❤❤