ስንቴ ልጎዳ የልቡን ሰርቶ ነዉ የሄደዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 406

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473  2 месяца назад +59

    ruclips.net/video/iitiSd4_KLs/видео.htmlsi=cNahpBsQg-DxRr4A👈👈👈

    • @Zeinb-kt2zn
      @Zeinb-kt2zn 2 месяца назад +2

      እሲኪየመቤትንቁጥርስጡኝ በናታቹህ❤❤❤❤❤ያገሬልጅ

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @Sara-c1f6k
      @Sara-c1f6k 2 месяца назад

      @@emebetkassa4473 አች ማለት ጠካራና ታታሪ ሴት ነሽ እህቴ ማንንም አትስሚ እራሽን ብቻ አዳምጭ

  • @Netanteseume
    @Netanteseume 2 месяца назад +66

    እባካችሁ ተዋት ሰራዋን ትስራበት ልጂዋን ታሳድግበት እራስዋን ታዳምጥበት።

  • @SamreaMama
    @SamreaMama 2 месяца назад +31

    አረ ሱሬ ተረዳት አታጨናንቃት እሙዬ የኔ የዋህ ከሚጎዱሽ ሰወች እራቂ 😢😢😢😢😢

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 месяца назад +53

    እቺ ልጅ ሰላም ስትሆን ደስ አይላችሁም እንዴ በቃ ተዋት ይቅርታ ለመባባልም መረጋመት አለባት እኮ የልጆ እናት ናት ለልጇ ትኑርለት ሰላሟን አትንሷት አቦ ኤጭ በቃ ብዙ ጊዜ አልቅሳለች ይበቃል እግዚአብሔር ለሷ ያለውን ሌላ ይሰጣታል መጀመሪያ አክብሯት አርፎ ቢቀመጥ ጥሩ ምን ይሙለጨለጫል እሱስ ሽልጥልጥ እኝኝ ማለት ይሰለቻል በየጊዜው እባካችሁ ልጅቷን ተፋቷት ስራዋን ትስራበት

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 2 месяца назад +102

    እነዚህን ሰዎች ራቂያቸዉ ደህና ሰራሸን በጥንቃቄ ሰትጀምሪ ፍራንከ እያሉ ጭንቅላትሸን ሊረብሹ ነዉ እንደገና ተመልካች ሲያጡ በአንቺ ሊነግዱ ነዉ ራሰሸን ጠብቂ

  • @መቅዲ19
    @መቅዲ19 2 месяца назад +2

    እመብርሀን ታግዝሽ የኔ ጠንካራ አይዞሽ

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be 2 месяца назад +22

    እሙ በርች የበረክ ስራ ሁላችንም የበረከቱ "ተካፋይያድርገን🙏🙏 ሱሬ ትላት የጎዳት ሰዉ ነገምመጦ ይጎዳታል ተዋት !!

  • @AmeleWork-w1b
    @AmeleWork-w1b 2 месяца назад +42

    እሙዬ የኔ ዉድ እንኳንደህና መጣሽ የኔ ዉድ አንቺና እኔ አንድ ነን እኔም የምቀርባቸዉ ሰዎች መጨረሻ ይጎዱኛል አሁን ማንን እንደማምን ገራ ገብቶኛል የዉህነት በጣም ይጎዳል

    • @Ty23r
      @Ty23r 2 месяца назад +2

      ተመልሰው ሚመጡ ነገርሥ እኔም ደርሶብኛል

    • @alami5787
      @alami5787 2 месяца назад +2

      በጣም ትክክል እኔም አለሁ በቅርብ የኔ በምንላቸው ሠው መጎዳት ከባድ ነው

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 2 месяца назад +123

    እሚጎዱሽን ሰወች እራቂያቸው ግን ቂም አትያዢ እንጅ ማንም በደካማ ጎንሽ እዳይገባ

    • @መቅዲ19
      @መቅዲ19 2 месяца назад +1

      እውነት ነው

  • @tube-bp7ew
    @tube-bp7ew 2 месяца назад +11

    ተይ ግን እሙ ከነዚህ ሰዎች እራቂ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ውሳኔሽን አንችው እራስሽ ወስኝ እነዚህን ሰዎች ካጠገብሽ አርቂ ለተመልካችም ክብር ይኑራችሁ

  • @Saada-x7l
    @Saada-x7l 2 месяца назад +30

    ይቅርታ ትልቅ ነው እሙ ካላህ ከፍ ያል ደስታ ያስገኛል

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240 2 месяца назад +3

    እሙዬ ክወንዶች እራቂ ምንም እይጥቅሙሽም እስለቅስውሽ ነው ይሚጠፉት እሽሽሽሽሽሽሽ

  • @RukiyaAhmedd
    @RukiyaAhmedd 2 месяца назад +35

    ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ በዚህ ታሪክ ዉሰጥ ምንም ዉነታ የለዉም ስታስጠሉ

  • @የልቤንጉስM
    @የልቤንጉስM 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እሙዬ አች መልካም ሰው ነሽ እመ አምላክ ኪዳነ ምህረት ትጠብቅሽ

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 месяца назад +17

    እሙዬ የምጉድሽ ስው መራቅ ነው ዋናው ነገሩ ሁለ ማልቀስ አለብሽ ወይ ጉድ ተማርቤት

  • @etsubmeresha2482
    @etsubmeresha2482 2 месяца назад +1

    አሙየ እኒህ ደሚጨቀጭቁሽ ሰላምሽን የሚነሱሽ ሰወች ክፉ መንፈሶች ናቸው ሰላም ስተሆኝ የማይወዱ ምቀኞች እነዚህን መንፈሶች ለመላቀቅ ሁለት ሰባት ፀበል ግቢ እህቴ

  • @kdstamaram6572
    @kdstamaram6572 2 месяца назад +10

    ልጂቷን,ምን,አርጊነው,የምትሏት,ስትስቅ,ደስ,አይሏቹሁም,በስማም,,ትዋት,ትኑርለልጇአ,እማይመጥናትን,ነገርአታምጣአ?

  • @ራዕሲልዑልFaf
    @ራዕሲልዑልFaf 2 месяца назад +45

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤

  • @MatewalMuller
    @MatewalMuller 2 месяца назад +7

    የኔ ውድ ምንገድሽን ለእግዚአብሔር አደራ ሰጠሽ ወደፊት ብቻ ተራመጅ ማንንም አትስሚ የሰላም አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ የዋህ።

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 месяца назад +2

    ከሜንት ስብሰባ ነው ይሔ ሁሉ እናንተ አታስፈልጓትም ደስታዋን አትፈልጉም ሁሌም እራቂ እሙ አርፈሽ ስራሽን ስሪ ልጅሽን አሳድጊ

  • @yasewchu
    @yasewchu 2 месяца назад +15

    እሙ ወደፊት እሺ አትጨናነቂ አይዞሽ ሱርየ ደግሞ እሷንም አዳምጣት እሙን አታበሳጩብን ❤❤😢😢

  • @zeyadajameel1589
    @zeyadajameel1589 2 месяца назад +21

    ጡሩ ነው TikTok ላይ ለይቭ ኑህ

  • @ሰላም-ፀ3ቈ
    @ሰላም-ፀ3ቈ 2 месяца назад +9

    እሙ የኔ መልካም ሰው እግዚአብሔር እኔንም ያስበኝ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 месяца назад +1

    እሙ ጠካራ ሴት ነሽ የበረከት ስራ ቀጥይበት🎉🎉🎉🎉

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 месяца назад +2

    እሙዬ❤❤❤❤❤❤

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 месяца назад +35

    እሙ እንኮን ደህነ መጠሽ የሰዉ ደስታ የምየስደስተቹሁ ነ ቅን ልብ ያለቹሁ 10k አስገቡኝ🎉🎉ደሚሩኝ

    • @aziza-o4n
      @aziza-o4n 2 месяца назад

      ደምሪኚማሬ

    • @aziza-o4n
      @aziza-o4n 2 месяца назад

      ደምሬሻለሁኮሜንት አስቀምጣለሁደምርሺኚኮሜንት አስቀምጭልኚማሬ

  • @Almanal-d8w
    @Almanal-d8w 2 месяца назад +14

    እአቤት ንቂ ማትም እየመጣ እዲሰብርሺ አትፍቀጅ ጠካራ ነሺ ግን ቆራጥ ሁኚ

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b 2 месяца назад +8

    እሙዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤

  • @zinashtassew4900
    @zinashtassew4900 2 месяца назад +2

    ያልተነካ ግልግል ያውቃል ይባላል ሱሪ እሷየደረሰባትን ማን አወቀላት ደግመህ እንዳትጎዳኜ ብትጎዳኜ ተመልሸ እመቆም አይመስለኜ እያለችው ነው የጎዳት በእግዚአብሔር ፈቃድ ከመውደቅ ዳነች እንዀንሷ ቤተሰቦቿም ጭምር ነን የተጎዳነው ሱሪ ቀስበል

  • @Rakb553
    @Rakb553 2 месяца назад +4

    እሙ በርቺ ወደፊት👏👏👏

  • @hanahaniye2735
    @hanahaniye2735 2 месяца назад +3

    ካሚራ ደቅኖ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Almanal-d8w
    @Almanal-d8w 2 месяца назад +14

    እደት የማትፈልገውን ሰው ቤትሺ አመጣዋለሁ ማለት ጤነኛ ነህ

  • @aqrabmobail9384
    @aqrabmobail9384 2 месяца назад +25

    ማን እደሆነ ይነገርን የምትሉ የሠው ልብ የጠልጥሎ ወዴት ነው ላጥ ማለት ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍

  • @Teba-so2qz
    @Teba-so2qz 2 месяца назад +1

    አውቀውነው ሁሉምሌቤናቸው ተበብረ ው ሱሬም ደህነኛአደለም

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 2 месяца назад

    እነዚህን ሰዎች እራቂያቸዉ ተመልካች ሲያጡ ወዳንቺ እየመጡ ይጫወቱብሻል እራቂያቸዉ ምንም አይጠቁምሸም

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 месяца назад +13

    ሠላም ሠላም እሙዬ

  • @rgebeytube
    @rgebeytube 2 месяца назад

    እሙየ ውዴ አይዞሽ በመገድሽ ሁሉ እቅፋት አይጠፋም እናም በርች እመብርሀን ቅድስት ድግል ማርያም ካችጋር ነች 🎉🎉🎉

  • @belayneshabebe5461
    @belayneshabebe5461 2 месяца назад

    Emuye Egzabiher kanchi gar yhun❤❤❤

  • @MarrySharou
    @MarrySharou 2 месяца назад +1

    እሙቲ እንኳን በሰላም መጣሽ ሱራዬ ባልሳሳት አሚሮን መሰለኝ እሙ ይቅርታ አድርጊለት ጥሩ ሰው ነው ከሰው ስተት አጠፋም እሽ ደሞ ዝም ብለሽ ሆድ አይባስሽ የኔ የዋህ😢

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 2 месяца назад +3

    ሱሪየ ታቆሀል እያስገደድካት ነው በሀይል አታስገድድ እሶ ፍቃደኝ ትሁን

  • @yetemegnasdesu1996
    @yetemegnasdesu1996 2 месяца назад

    እነዚህ ሰዎች የአንችንመረጋጋትእናሰላምሽን አይፈልጉም እና በሰላም ርቀሽ ኑሪ ከፍላጎት ውጭ እንዴት በግድ ይላል ተይእነኝህ ሰዎች ብዙጊዜ ችግር ሲፈጥሩብሽ ነው የሚታየው እሙ በሰላም ርቆመኖር ይሻልሻል ያለፍላጎትሽበጉልበት እቤት አመጣለሁ ማለት ምን ማለትነው

  • @የፈረሰተስፍ
    @የፈረሰተስፍ 2 месяца назад

    ወገን ምን ተፈጥሮነው

  • @GenteDemeke
    @GenteDemeke 2 месяца назад +1

    ምናለበት ብትተዋት ደህና መሆን ስትጀምር አታቁስሏት የወዳጅ ጥላት አትሁኑባት

  • @samprincess378
    @samprincess378 2 месяца назад +1

    እሙዬ የኔ እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 2 месяца назад +1

    በቃተዋትትኑርበት ልጇንታሳድግ እስከዛሬየትነበር በችግሯግዜ ያልመጣውን አሁን ደህናቦታላይስትሆን መምጣት አይወንዶች

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 месяца назад

    እሙዬ ምንም ብትጎጅም ይቅርታ አደርግው በእውነት

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 месяца назад +10

    አንዳንድ ሰው በጣም ያስጠላል ሱሬ እሷ ያደረጋትን አታውቅም አሁን አልፈልግም ካለች ተዋት ደረቅ ሰው በጣም ያሰራጨው ጠላኛል። ይቅርታ በአፍ ብቻ የሚደረግ ሳይሆን ጥፋትህን አውቀህ ላለመድገም ስትወስን እንጂ ማንም ይቅርታ ማለት ይችላል ለአፍ። ልጅቷን ተዋት የሷንም ፍላጎት ጠብቅ አስሬ የይቅርታ ልብ አትበላት ኤጭ ደረቅ አንተም ብሎ አስታራቂ

  • @sojoog8h702
    @sojoog8h702 2 месяца назад

    ግን ለምን እሙየን አታስጨንቆቴ ለምን አተዋትም ስትነሳ ለመጣል አትሞክሩ እሶጀግን ሴት ናት አታበሳጫት ሰያጣኖቸ ተዋት በቃ ምን ማለትነው ደደቦቸ❤❤❤🎉🎉🎉🎉እሙ አያዞሺ ውዴ

  • @fransodesta2421
    @fransodesta2421 2 месяца назад +1

    ❤❤❤Emu yale yekerta sera yelem Emusha yeketa aderege demo be stome yale yekera stome yelem ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 2 месяца назад

    እሙዬ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ከምንም በላይ ይቅር ታ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 2 месяца назад +3

    ጊዜ ስጣት ታስብበት ሱሪ አታስገድዳት እሷም ለልጇ ትኑር ለምን አትተዋትም ያደግሞ ይቅርባት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emukal
    @emukal 2 месяца назад

    ሱሪ አልፈልግም ካለች አልፈልግም ነው ለምን ታስገድዳታለህ እሙዬ ኑሮሽን የምትኖሪው አንቺ ነሽ የውስጥሽን የምታውቂውና የሚጠቅምና የማይጠቅመውን በቅርበት ታውቂዋለሽ ስለዚህ ይሄ የተበሻሸቀ ሂወት ጥሩ አይደለም ለልጅሽ ኑሪለት

  • @omsalmanytube
    @omsalmanytube 2 месяца назад

    ተዋት ስራዋን ትስራበት የኔውድ ጄግና ሴት ነሺ በርቺ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 месяца назад +78

    ወይኔ ደሞ ምን ልንሰማ ነው 😅ለማንኛውም አዲስ አመት ሳይገባ 100 ሰዎች ብመጡልኝ ሁለት ሺህ ሞላ ነበር ወገን አግዙኝ

    • @መለኛትዩብ
      @መለኛትዩብ 2 месяца назад +1

      ደምሬሻለሁ አንችም ጎራ በይ

    • @yasewchu
      @yasewchu 2 месяца назад +2

      እኔ ነባ ተብየው መሰለኝ በጣም አመረረች

    • @Mediyoutube-zb8he
      @Mediyoutube-zb8he 2 месяца назад +1

      😂enan agzegnena lagezeshe eheta

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@መለኛትዩብደምረኛ

    • @Birtukaan-g8f
      @Birtukaan-g8f 2 месяца назад +1

      Damireshalowu

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 2 месяца назад

    ሱራ አታሽቃብጥ ልጀቱን ተዋት አሽቃባጪ እስካሁን የት ነበረ እደዚ ስትቸገር አሁን አባቶ ፍፁም አስፈዉ ነዉ አለቀ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 месяца назад +11

    ምነው አስፈራራሀት ሱሪ አስገደድሀት አልፈልግም አልፍልግም ውይጭቅጭቅ የልጆ አባቷነው አበዛኸው

  • @behiwotmenged-yh4ql
    @behiwotmenged-yh4ql 2 месяца назад +6

    ሱሬ በሰው ህይወት አትግባ ከቤቷ ካልፈለገች ንቀት ነው እንዳታደርገው ድፍረትም ነው ። እሙየ እንደ ሴትነቴ እኔም ብዙ መከራን አሳልፌአለሁ በህይወት ራስሽ ወስኝ አስታራቂ ምናምን አትስሚ አስታርቆ ዞር ይላል እሳት ላይ የምትጣጅውና ህይወት ዳግም የሚበላሼው የአንች ነው ራስሽ ወስነሽ በራስሽ ተመሪ በህይወት ማንንም አታስገቡ

    • @yasewchu
      @yasewchu 2 месяца назад +3

      እኮ እውነት ነው መቸ አዳመጣት

    • @behiwotmenged-yh4ql
      @behiwotmenged-yh4ql 2 месяца назад +1

      @@yasewchu የራሱን አስታረቀ ለመባል ነው የሚሮጠው ይህ ትክክል አይደለም የዋህነት ሞኝነት አይደለም እውነት እኔ ብዙ ደርሶብኛል በህይወታችን ችለን ስንተዋቸው አንዳንዶች እንደሞኝ ያዩናል እናም እሙየን የዋህነቷን ተጠቅመው ሊጫወትባት አይችልም

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 2 месяца назад

    Emebet Kassa yemayerebu wondochen be Hiwotesh Atasegebiy lijeshin eyeserash asadegiy❤️👋✅️

  • @fghuutyu8870
    @fghuutyu8870 2 месяца назад +1

    ይቅርታን መቀበል ትልቅነት ነዉ ይቅርታ ማለትም ጥፋትን ማመን ነዉ አንድ ሰዉ ከጎዳሽ ይቅር በይዉ ግን አብረሺዉ አትቀጥይ ይቅር ለግዚአብሔር በይ እንጂ🙏 መጥፎ ነገር ለሰሩብን ሰዎች መበቀል እንጂ መጥፎንመልሰን ወደህይዎታችን ማስገባት የራሳችን ምርጫ ነዉ እሙ ይቅርታ ከልብ ተቀበይ ግን እንደበፊቱ ማመን የለብሽም ጠርጥሪ አንድ ሰዉ አምርሮ ተፀጵቻለሁ ካለሽ ደግሞ የባሰ ጎድቶሽ ሊሔድ ይችላል ስለዚህ ይቅር በይ ግን እንደቀድሞሽ አትሁኝ አንድ ሰዉ በቀል ካላሰበ ያዉ ይቅር ባይ ነዉ አንቺ በቀል አታስቢ እንጂ ግዴታ አብረሽ መቀጠል የለብሽም ፈጣሪም በቀልን እንጂ የማይወደዉ.....🙏

  • @wooorkkuuubirru8228
    @wooorkkuuubirru8228 2 месяца назад

    Sure geze setat ebakhi ene betam tesemtogale Emuy ❤❤❤❤😢

  • @TecnoSpark10-n7t
    @TecnoSpark10-n7t 2 месяца назад +1

    እሙ አይዞን ቲክቶክ ስሪልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 месяца назад +1

    ውይ ይህሰውዬ የራሱን ብቻነውየሚያወራው እሷን አያዳምጥም

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 месяца назад +1

    ሱራፈል ተዋት ልጅቱን

  • @ፈተየእስቴ
    @ፈተየእስቴ 2 месяца назад

    ይቸልጀ ሰላም ስትሆን ለምድነዉ እማትፈልጉት ግን ይህ ዉጋጥ ምን ይሰራላታል

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 месяца назад

    ተዋት ትኑርበት ምንድነው ተጎዳው ካለች ተዋት በግድ ታረቂ ሲደብር ይቅር ለእግዚአብሔር ጥሩ ነው በልቧ ይቅርታ ካደረገች በቂ ነው

  • @Sara-c1f6k
    @Sara-c1f6k 2 месяца назад +1

    እዴ የምን መፅፅት ነው እያሳፈራራሀት እኮ ነው

  • @emebetshibeshi8024
    @emebetshibeshi8024 2 месяца назад

    እመቤት ቂመኝነት ባንቺ አያምርም አብሮ መኖር ሌላ ይቅር መባባልሌላ ለምን ድርቅ ትያለሽ ተበዳይም ብትሆኝ የበቀል አምላክ እግዚአብሄር አለ አይደል እንደስራው ዋጋውን ይክፈለው ይቅርታ ለነብሽ ዋጋ ስላላት ይቅር በይና ከዚያ በሆላ በርቀት

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 2 месяца назад

    እሙ❤ እሙ የኔ❤ ጀግና❤ ንቂ ንቂ ሥትደሸም ሥትከፊም ቶሎአይሁን በጣም ንቂ ሡሪ /አረ ጣህን ቀሠልክ እኮ ግዳተነዉእደ

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 2 месяца назад

    አቦ አታስጨንቃት ይመስለኛል ነባን ነው እራስሸን አስከብሪ አያስፈልግሽም እሙየ አይሆንም ተመልሰሽ ወደዛ ሂወት እንዳቶገቢ

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 2 месяца назад

    እሙዋዬ ይቅር ማለት ትንቅ በረከት ይገኝበታል

  • @eys9496
    @eys9496 2 месяца назад +7

    ያችና የኔ እድል አድነዉ የሰዉነገር ገባድነዉ የዉሰጥ አሳት አጥትን ይፍጫል ሰታለቅሸ አኔም ሰሜቱን ሰለማቀዉ አለቀሳለሁ አይዞሸ ጠካራሁኝ 😢🎉

  • @AnanAnan-bz8uq
    @AnanAnan-bz8uq 2 месяца назад

    እሙን ለምን አተዋትም ሲበዛም ጨው ይመራል ሌላ ህይወት የለም እንደ ቆይ?????

  • @berhanekassa9752
    @berhanekassa9752 2 месяца назад

    Emu
    Thank you for helping church

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ

    ይሄ ነገር ነባ ጋር እንዳይሆን ብቻ አይይይይይይ እሰኪ ተዋት እሙን አታሰጨንቋት

  • @መሬምሙላቱ
    @መሬምሙላቱ 2 месяца назад

    እሙየ ወደሃላ እዳትመለሽ ወደፈት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 месяца назад

    ህይ ሰው ማስታረቅ አያውቅበትም ማስገደድ ነዉ የያዘው።ከሷ ፍላጎቱ መምጣት አለበት።ተዋት።

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 2 месяца назад +12

    ማነው ግን አልገባኝም የሱሬ ሽምግልና ደግሞ ችክ ያለ ነው ሯ

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 2 месяца назад +1

      በጣም ነው ያናደደኝ የሷም ፍላጎት መጠበቅ አለበት ማንም ይቅርታ ማለት ይችላል ለአፍ ዋናው ጥፋትን አምኖ አለመድገም ነው ።

    • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
      @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 2 месяца назад

      ​@sitraማንን ነው ልጁ?zee13

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 2 месяца назад

      @@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን እኔንጃ ግን ነባ መሰለኝ ግምት ነው

    • @seyatube5967
      @seyatube5967 2 месяца назад +1

      ድራማቸው አያልቅ መቀለጃ አደረጉን😂 የውሸት ቡጡቡጥ😂

    • @ethiolove2286
      @ethiolove2286 2 месяца назад

      @@seyatube5967 ማነው ግን?🤔😂😂😂😂

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 2 месяца назад +1

    እንዴ የምን ማስፈራራት ነው ያያዝከው

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ
    @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ 2 месяца назад

    አንተ ሱራፌል እኔ ከራሴ ማዉረድ እፈልጋለሁ ብለህ እሷ ላይ አትጣልባት ነገሩን ባላዉቅም ተጎድቻለሁ አለችህ አደል ጉዳቷን እምታዉቀዉ እሷ እንጅ አንተ አይደለህም ስለዚህ ራሷን በራሷ ማስኬድ ትችላለች ጫና አትፍጠሩባት ሁላችሁም በምኑም በምኑም አታስለቅሷት ተዋ'ት በቃ ልጇን ታሳድግበት ቀስ ብላ ግዜ ሰጥታ ማየት ያለባትን ነገር ትይ!! ቤትሽ አመጣዋለሁ ማለት መደፋፈር ነዉና ትኑርበት

  • @swiz_good
    @swiz_good 2 месяца назад +5

    እቺ ሴትዪ አንድን ስትጨርስ አንድን ታመጣላቹ ተዎት በሰላም ትኑርበት እንዴ ለምን ሳቀች ነው

  • @busyline8767
    @busyline8767 2 месяца назад +1

    እሙየ አችም ሲንግሮሽ አሰሚም ተይ ብለነሽ ነበር እነዚህን ሰውች እራቂሱሬ አረፈህ ተቀመጥ እሙየ የምትፈልጓት ለጥቅም ነው እሙየ ተይ እነዚህ ሰወች እራቂ ማርያምን ጉድጓድሽ እየቆፈሩት ነው እኔ ቡሀላ እያለቀሽ ብመጭ አልሰማሽ ሙሉ በሙሉ ከነዚህ ኦሮሞ እራቂ 😢

  • @MekdesYeshanew
    @MekdesYeshanew 2 месяца назад +2

    መታርቅ አለብሽ እንዴ እኛ ካንቺ ምን እንማራለን የውሸት ነው ድንግል ማሪያም የምትይው ትክክለኛ ሀይማኖተኛ አይደለሽም ማለት ነው የፈለገ ብትበደይም ይቅር ማለት አለብሽ 😢

  • @Zinet-k4n
    @Zinet-k4n 2 месяца назад

    እመቤትተጠቀቂማማዬ

  • @samrahjar3535
    @samrahjar3535 2 месяца назад

    ምን አባህነው የምታዳክረው ተዋት እስኪ

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 2 месяца назад +4

    ሱሬ ግን ተዋት ያስታውቃል ውስጧ እኔ ከማንጋር እንደሆነ ገብቶኛል ብቸኝነቷ ይሻላታል ሁሉም ጎድቷት ነው የሚሄዱት ከባድ ነው

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 2 месяца назад +1

      ማንነው ልጁ በፈጠረሽ ነባ ነው አድ ነው? ? የምታውቁ መልሱልኝ

    • @semiramohaned
      @semiramohaned 2 месяца назад +1

      ​@@mehbobamahnoobayes 👍

  • @ፍቅርነኝ-ቈ5መ
    @ፍቅርነኝ-ቈ5መ 2 месяца назад +1

    ሴት ስለሆነችነውዴ እቤትሽይዤው እመጣለሁ የምትለው ምንመስላል ምንጅላፎነው ምቀኛ

  • @sabilasahila407
    @sabilasahila407 2 месяца назад

    አልገባኝ ምንድነዉ

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 2 месяца назад

    ኧረ እሙ ንቂ እንዴ ስታለቅሺ ደስ ይላቸዋልዲ ተዋት ኧረ በህግ😢😢😢😢እሙ እራቂያቸዉና ልጅሽን አሳድጊ ሊገሉሽ ነዉዲ

  • @ኤስነኝየሀራዋ
    @ኤስነኝየሀራዋ 2 месяца назад +1

    እህ አዳድሰው በግድ ታረቂ ኸላሥ ተዋት እሱ እደዛ ሲቀልድባት የትነበርክ ።

  • @kalubirehanakalu5665
    @kalubirehanakalu5665 2 месяца назад

    እሙ ብትጎጅም ወንድምሕ ቢበድልሕ ሰባት ግዜ አይደለም ሰባ ሰባ ግዜ ይቅር በለው ብሏልና እግዚአብሔር አምላክ ሸክሙን እራሱን በዳይሽ ይሸከመዋልና እሙዬ አንቺ ይቅር በይ!

  • @Almanal-d8w
    @Almanal-d8w 2 месяца назад +4

    ሱሬ ምድነው አታስገድዳት እረ ተፋታት

  • @BarakatBarakat-j2g
    @BarakatBarakat-j2g 2 месяца назад

    imuye yane inat kamigodashi sew raki ayhonishim dagmegna ygodashal betam new mwadishii

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 месяца назад +2

    ዩትዩቡም መታየት ሲቆም ደሞ አንቺን እይሳየ እንደገና ሊመለስ ይሆናል አንቺ እፈሪ ሰውስ ምን ይልሻል አርፈሽ ልጅሽን አሳዳጊ ትዳርም ከፈለግሽ ትችያለሽ ተረጋግተሽ አስቢ ሱሬ ሥርዓት ያዝ እትባልግ ለእናተ እውቅና ልጅቶን አታሰቃዮት ስራዋንም ትስራ ልጆንም ታሳድግ።

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 2 месяца назад +2

    ሰላምእሙየ እኳን ድህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 2 месяца назад

    እያስፈራራት ነው ወይስ እያስታረቃት

  • @TffGfyy
    @TffGfyy 2 месяца назад

    ሳስጠላ ይህ ሰዉ እራቂ እሙ

  • @TecnoSpark10-n7t
    @TecnoSpark10-n7t 2 месяца назад +1

    የሙየና የሶፊ ህይወት አድነው

  • @Aden-d9w
    @Aden-d9w 2 месяца назад +1

    Emoye lene ena lahe tedare wenedwohe atetekemene yekerebeshe eraseshene tebeke beka4 netebe moye ewedeshe alewe🎉❤🎉🎉

  • @serkietiotube2789
    @serkietiotube2789 2 месяца назад

    የሱባየ ወቅት ነው እስኪ ከጭቅጭቅ ውጡ በፈጣሪ ስም እንዴ ሰው አልፈልግም ካለች አልፈልግም ነው።ውይ ሱሬ ደህና ሰው አልነበርክ

  • @teje7615
    @teje7615 2 месяца назад +1

    አይ ዘንድሮ ሰው ከመጣላት ሰራየላቸውም እርግጠኛ ነኝ ነባ ነው