🔴"የእግዚአብሔር መቅሰፍት በአንተ ላይ ይወርዳል" መ/ር ዘበነ ለማ፤ድፍረቱ የበዛው ትዝታው ፣"አቤት ድፍረት" አባ ገብረኪዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 10

  • @DerejeGrmay-e1h
    @DerejeGrmay-e1h Месяц назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው🎉

  • @ChristJuses
    @ChristJuses Месяц назад +2

    እውነት ነው የዲያቢሎስ የግብር ልጅ ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክ ነው ታቦትን የሰጠን!!!!

  • @Ewunetin
    @Ewunetin Месяц назад

    አይ ትዜ የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ ወንጌላዊ ተባረክ ወንድሜ እነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ን አዋርድልኝ እነዚሕ አጋንንቶች የኢትዮጵያ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።

  • @GffvkjdDgf
    @GffvkjdDgf Месяц назад

    memehir kal hiwot yasemalen bedemi betena yitbekelen....

  • @TeferiKassa-oy9yl
    @TeferiKassa-oy9yl Месяц назад

    የሐ ቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደቲቶ ሰዎች ምዕ ፩፥ ፲ -፲፩ የማይታዘዙና ከንቱ የሚናገሩ የሚያታልሉ ይልቁንም ከተገረዙት ወገን የሚሆኑ ብዙ ናቸውናእነዚህም ስለ ነውረኛ ረብ የማይገ፟ባ፟ውን እያስተማሩ ቤቶችን በሞላው ስለሚገለብጡ አፋቸውን መዝጋት ይገ፟ባ፟ል። መልስ ማሳጣት ያስፈልጋል። ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @samsona3503
    @samsona3503 Месяц назад

    እባቴ እግዚያብሄር ፅላቱን በልባችን አኑሯል:: ብሉይ እኮ ጥላ ነበር:: የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ያለህግ ተገልጧል::
    እናንተ ሰዋች ክርስቶስ ስለምን ሞተታዲያ? እግዚያብሄር ብርሀኑን ያብራላችሁ::

  • @AbrhamDesta-fh6fi
    @AbrhamDesta-fh6fi Месяц назад +2

    ደፋር ደንቆ እንዴ ይደርራል ትሽ ጣዉላ ነዉ ይላል ጣትህን ይቆረጥ