‪@TamagneShow‬

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 25

  • @terminosa.6061
    @terminosa.6061 Год назад +2

    This gentel man is very honest.

  • @negussienega7750
    @negussienega7750 Год назад +1

    ዕጂግ ደስ የሚል የታላቅ ሰው ታሪክ።

  • @rahelbekele6191
    @rahelbekele6191 Год назад +1

    Wow very important to admire Yednekachew Tesema amazing Ethiopian citizen
    Thankyou Tadele and Tamagne

  • @sol7166
    @sol7166 Год назад

    Wise and knowledgeable !

  • @lemayebekele4317
    @lemayebekele4317 Год назад +5

    ኢትዮጵያ እውነተኛ የስፖርትና ሃገር ወዳድ መሪዎች ካሉዋት አሁን እየተገነባ ያለውን አደይ አበባ የተባለውን ስታዲየም ይሰይሙላቸው

  • @zewedu7194
    @zewedu7194 Год назад

    Thanks bro you are doing great. I love your show.

  • @semeredinmohammed436
    @semeredinmohammed436 Год назад

    እናመሰግናለን!

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 Год назад +1

    ክቡር አቶ ይድናቃቸው ተሰማ ዓለም ያከበራቻቸውን እንቁ ኢትዮጵያዊ አክብረን ክብሩን አለመውስዳችን ሁላችንንም ሊያሳፍረን ይገባል

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 10 месяцев назад +1

    የውጪዎቹ ለአቶ ይድነቃቸው ተሰማ ፣ መታሰቢያ ሰያደርጉ
    የኛዎቹ ግን ንፉግ መሆናችን የምናሳፍር ነን ።

  • @mesfingebreyes1196
    @mesfingebreyes1196 Год назад +7

    አኔ በስማቸው የምገነባዉ ተቋም ባይኖረኝም የመጀመሪያ ልጄን ሥም ይድነቃቸዉ ብዬዋለሁ።

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 Год назад +1

    ልጅ ታደለ የአቶ ይድነቃቸዉን ታሪክ ብሩህ አይምሮአቸዉን ተጠቅመዉ ትዉልዱን በስፖርት በማነፃቸዉ ለአዲሱ ትዉልድ በግሩም ሁኔታ አቅርቦልናል ልናመሰግነዉ ይገባል

  • @freedompenethiopian8750
    @freedompenethiopian8750 8 месяцев назад

    ታላቅ ኢትዮጵያዊ ይድነቃቸው ተሠማ እሸቴ!

  • @alemayehudesta7729
    @alemayehudesta7729 Год назад +1

    ነጋድራስ እንዲህ ብለዋል
    የአዋቂዎች መጥሪያ እውነት ከሆነ ዕውቀት
    ዕውቀት ምን ይሆናል እውነት ከጠፋበት

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 Год назад

    ሰላም ታማኛችን

  • @TeddyViva-ju3id
    @TeddyViva-ju3id 27 дней назад

    🙏🙏🙏

  • @zablon3006
    @zablon3006 Год назад

    ዘመንህን ሁሉ እዳትፀፀት

  • @Mekdes-ur9kn5xm9o
    @Mekdes-ur9kn5xm9o Год назад +1

    ጋሽ ታማኝ ፕሊስ ለጎንደር ጃናሞራ ህዝብ ድምፅ ሁን እርሃብ ጊዜ አይሰጥም በእግዚአብሔር ስም

  • @berhanemoges389
    @berhanemoges389 Год назад

    ተጫዋቹ ባጠፋው ስህተት ካልተቀጣ የደከመው ቡድን ተጫዋቾቹን በጥፋት እያስወጣ አስር ሰው ሊቀይር ነው ማለት እኮ ነው። አቶ ታደለ ይሄ እንዴት ተግባራዊ ሊሆን ይችላል?

  • @zablon3006
    @zablon3006 Год назад

    አይዛህ እግዚአብሔር ይረዳካል ተነስ ሰው የሚለውን እርሳው

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Год назад

    ታደለ አንጋገርህ ድምፅህ የሳ ቸውን ይመስላል

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Год назад

      የሚገርመው ነጋድራስ ከጀርመን ያመጡት መንጃ ፍቃድ 2 አመት ወስዶል ያመጡትን መኪና ለሚኒሊክ ሲያስረክቡ የመኪናውን ፓርት ለሚኒሊክእየነዱ ሲያሳዩ ይሄ ልጏም ፍሬን ይሄ መሪ ይሄ ምናም እያሉ ሲያስረዱ ቆይተው GeerBox ወይም የመኪናው ሲበላሽ screw driver መያዣ ሌላም ሌላም ለሚኒሊክ ያሳዯቸዋል ምኒሊክ እያንዳንዱንነገር ማወቅ ይፈልጉ ነበርና በድንጋጤ ለነጋ ድራስ ምነው የማይበላሽ መኪና አምጣ ብለንህ አልነበርም ብለው ስጠይቋቸው ነጋድራስ አዬ ንጉስ ሆይ መኪናው አይበላሽም ለወንድ ልጅ ጡት ምንም አያረግም አምላክ ምናልባት ቢያጠባ ብሎ ነው የፈጠረለት በማለት መለሱላቸው ቢያንስ ከእሪ በከንቱ ጊዬርግስ በሙሉበይድነቃቸው ስም ምጠራት ይገባው ነበር በክፍለ ዘመን አንድ የሚፈጠሩ ስው ነበሩ

  • @solocmc
    @solocmc Год назад

    አቶ ታማኝ ዝምታ ይሻላል ???

  • @zablon3006
    @zablon3006 Год назад

    ዛሬ የተወልድክባት ከተማ ተከባለች