ሰበር ዜና - እስራኤል አባባሰችው በሄሊኮፕተር በተነች | ሄዝቦላ አስቸኳይ መግለጫ አወጣ Ethiopia Habesha Zena Abel Birhanu Israel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2023
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    ruclips.net/channel/UC3bE...
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 346

  • @_Muniba_bint_Hayire
    @_Muniba_bint_Hayire 7 месяцев назад +4

    ሲጀመር ኢስራኤል ፈራናት ጉልበቷ ህፃናቶችን ሴቶችች አዛውንቶችን ንፁሀንን መጨፍጨፍ ጎበዝ ናት አላህ በላውን ያውርድባት ያረብ

    • @myfano
      @myfano 7 месяцев назад +1

      ፋራስ አች ሰገጤ 👹ተራጋሚ እራሱን ደርጋሚ የመሀመድ ብችሎች አታሽቃብጡ ፍሊስጤም የደቀቀች ተራ ህዝብ ነች 😀

    • @bitsubelay2063
      @bitsubelay2063 7 месяцев назад

      ለቅድስቷ እስራኤል የተመኘህውን የእስራኤል አምላክ ላንተ ያርግልህ:::🙏🏽🙏🏽

    • @Sofia-pm5im
      @Sofia-pm5im 7 месяцев назад

      @@myfano ተራነቷንማ እያሣየቻቸዉ ነዉ ማንም አይደፍረንም የምትሉት ሀማሥ ያተራምሣችሁ ይዞል ወላሂ ፍልስጤሞች ጀግና ናቸዉ እስኪ የሁድ ወንድ ከሆኑ ለምን በምድር ዉጊያ አይገጥምም ጉራ ብቻ ህፃናቶችን መጨፍጨፍ ነዉ የናተ ጀግንነት ሀማሥ ለሂወቱ አይሣሣም ለመሞት ወይም ለመግደል ዝግጁ ሆና እየጠበቀዉ ነዉ አይሁዶች ከሀድ ሀይማኖት አልባ ግብረሶዶማዊያን ናቸዉ ወራሪ ጥገኛ ናቸዉ ቱቱቱ ቆሻሾች

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 7 месяцев назад +36

    ፈጣሪ ሆይ እውነትን ታውቃለህና ከማንጋ እዳለ አንተ እውነትን ለያዙት ፍትህ ስጣቸው ያረህማን ንፁሀንህን ጠብቃቸው አሚን

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 7 месяцев назад +8

    አላህ ከፃፈብን ውጭ ምንም አንሆንም አላህ በቂያችን ነው በዱዓ እንበርታ

  • @user-lm7sv7kj4h
    @user-lm7sv7kj4h Месяц назад

    እስራኤል ለብቻዋ ድል ታረጋለች❤💪

  • @user-lm7sv7kj4h
    @user-lm7sv7kj4h Месяц назад

    ድል ለእስራኤል 🤲🙇‍♀️💪💪

  • @user-uy6mt7lg3t
    @user-uy6mt7lg3t 7 месяцев назад +25

    ሰላም ለአለም ህዝብ❤❤

  • @emuyali9863
    @emuyali9863 7 месяцев назад +12

    ድል ለእስራኤል💪💪

  • @ethoboy7976
    @ethoboy7976 7 месяцев назад +8

    ድል ለእስራኤል💪💪💪

    • @unkn5033
      @unkn5033 7 месяцев назад

      ቡሽቲ የአይሁድ አሽከር

  • @user-cq8gl5ge7w
    @user-cq8gl5ge7w 7 месяцев назад +12

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ፈጣሪዬ ሆይ አንተ ሰላሙን አውርድልን 😭እረ ሊባኖስ ያለነው በሰቀቀን አለቅን እኮ አምላኬ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😭😭

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 7 месяцев назад +15

    ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ
    ሊባኖስ ያለው ስደተኛች እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ጥላ ታርግልን💕🙏💕🙏💕🙏💕

    • @hannyyhannyy7380
      @hannyyhannyy7380 7 месяцев назад +2

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @asniethiopia9085
      @asniethiopia9085 7 месяцев назад +2

      Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤

    • @tig5299
      @tig5299 7 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢

    • @kidistdibekulu4019
      @kidistdibekulu4019 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 7 месяцев назад

      ማርያም ሰዉ ናት አምላክ አይደለቺም::

  • @mesitube8714
    @mesitube8714 7 месяцев назад +15

    ፈጣሪ ሆይ ከቤተሰብ ጋር ሳገናኘን በሰደት እንደንቀር😢😢😢😢

    • @Asszel-3591
      @Asszel-3591 7 месяцев назад +1

      ባላችሁበት በኢየሱስ ደም ተሸፈኑ ጌታ በሰላም ይጠብቃችሁ አሜን

  • @SamsungA11-mz2kh
    @SamsungA11-mz2kh 7 месяцев назад +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምህረትህን ለአለም አውርድላት

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl 7 месяцев назад +20

    ፈጣሪ ሆይ ከቤተሰብ ጋር ሳታገናኘን በሰደት እንዳንቀር እባክህ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @rossross6520
      @rossross6520 7 месяцев назад

      😢😢😢 betame yena wed

    • @yeglieamare8358
      @yeglieamare8358 7 месяцев назад +1

      😭😭😭🤦‍♀️🤦‍♀️

    • @ethiopiahagera4535
      @ethiopiahagera4535 7 месяцев назад +1

      🙏🙏🙏🥺🥺🥺🥺🥺🥺

    • @zainab-sg8rv
      @zainab-sg8rv 7 месяцев назад +2

      አይዞዋቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

    • @rossross6520
      @rossross6520 7 месяцев назад +1

      @@zainab-sg8rv amen weda kalesu tesfa manale🥰🥰🥰

  • @azitub1621
    @azitub1621 7 месяцев назад +1

    እስራኤል ብቻዋን 7 ሀገር ገጥመዋት በ 24 ሳት አሸንፋለች ❤

  • @user-fg3io8jr4b
    @user-fg3io8jr4b 7 месяцев назад +2

    አቤል ወንድሜ!!.
    ልቤን አባባሽው የሚለውን ሙዚቃ ተጋበዝልን.

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 7 месяцев назад +13

    ሰላሙን ይመልስልን ቤሩት ያለነው በሰቀቀን አለቅን😢

    • @hunegnawzemo
      @hunegnawzemo 7 месяцев назад +1

      Tenkek bey kebad new sistu

    • @user-bd6tx7rf7y
      @user-bd6tx7rf7y 7 месяцев назад +3

      አላህ ይጠብቃችሁ

    • @kokikokiy5008
      @kokikokiy5008 7 месяцев назад +1

      @@user-bd6tx7rf7y አሜን 🥺

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 7 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @kokikokiy5008
      @kokikokiy5008 7 месяцев назад

      @@meseretrefera2664 እናት አሜን 🥺

  • @yohannesalemayehu3674
    @yohannesalemayehu3674 7 месяцев назад +9

    ሰላም ለ መላው አለም😢😢😢😢

  • @user-rn7ey9jr7d
    @user-rn7ey9jr7d 7 месяцев назад +6

    እስራኤል ያለ ማንም ድጋፍ መቁም ትችላልች

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 7 месяцев назад +8

    ኢስረኤል❤

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 7 месяцев назад +5

    ኢሻአላህ ማሻ አላ

  • @BiniMane-hz9so
    @BiniMane-hz9so Месяц назад

    አንደኛ

  • @user-kc1mn7fy3p
    @user-kc1mn7fy3p 7 месяцев назад +2

    Wedadum telumEsra'el beki nat fetari silemiredat

  • @amiraawal942
    @amiraawal942 7 месяцев назад +15

    ኢንሻአላህ ሙስሊም አገራቶች አላህ ይጠብቃቹ እኛ ሙስሊሞች ሞት አንፈራም አልሃምዱሊላህ

    • @masta4378
      @masta4378 7 месяцев назад +3

      😂😂😂😂😂ወሪኛ

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 7 месяцев назад +2

      Tadiya manne kalakalachihu irasachihun chilachihu atimotumme ? Lamin yelaakimachihu lelawun ticamiralachchihu?

    • @user-bj1ck9fk8i
      @user-bj1ck9fk8i 7 месяцев назад +3

      መልካም ገሀነም ፍክእራ ብቻ ተግባር ዜሮሮሮሮ

    • @fouziam4628
      @fouziam4628 7 месяцев назад

      ​@@masta4378ምን ያሰቂሻላ የተነገርችሁ ከአልገባች ተረጂ

    • @fouziam4628
      @fouziam4628 7 месяцев назад

      ​@@belayshebo3149 አማርኛው ገብታሻል ግን እንደዚህ ለማለትሺ

  • @user-hu1re5xk2i
    @user-hu1re5xk2i 7 месяцев назад +5

    ወይ ፈጣሪ ምን ይሻለናል እሱ ይድረስልን ቤሩት ላለነው

  • @user-mv5ub5sl1q
    @user-mv5ub5sl1q 7 месяцев назад +11

    ነፍስ ይማር በሁለቱም አገር ያረፉት ድልድል ለሰላም ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር፡፡ ፍቅር ለአለም፡፡

    • @tiktoktara5806
      @tiktoktara5806 7 месяцев назад +1

      እውነተኛ ክርስቲያን👍

  • @sofyamohamed9002
    @sofyamohamed9002 7 месяцев назад +14

    እስራኤል በግር ጦር ከጀመረች የምትገረፍበት ነው የሷ ጀግና በአየር ነው 😂😂😂 ድል ለፍርስጤም 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

    • @amaninfo7024
      @amaninfo7024 7 месяцев назад

      Seweye gizew eko ye technology nw ayer hail kalat manem ayashenfatem seweye

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 7 месяцев назад +4

      እስራኣሄል ያለአሜሪካ ድጋፍ ምንም ነች ባዶ😂😂😂😂ጠርሙስ ናት😅

    • @zd820
      @zd820 7 месяцев назад +2

      እስራኤል መጥፌዋ ደርሶል ኡራን ብቻ ትበቃታለች

    • @danbeltube3338
      @danbeltube3338 7 месяцев назад +6

      እና ማን ያዛት ኢራንን አረብ ቢጫጫ በአንድ ሙገጫ 🤣😂😂

    • @user-so6tq1we3d
      @user-so6tq1we3d 7 месяцев назад

      Ltgeba ltwaga new alku bay eslam erkus mefes yalebach hager mn endehon mataeku nebse grday yeswe sga yemabel hrymanot new drgmo yabrehamn hager israal tachenfalch ???🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤

  • @rosetubehabshawitussrru8712
    @rosetubehabshawitussrru8712 7 месяцев назад +3

    ሰላም ለሰው ልጆች 😥😥🤲አረ ፈጣሪ ታረቀን

  • @raddanitube
    @raddanitube 7 месяцев назад

    ጌቴ ይመስገን የሆንኩት ሁሉ ለበጎ ነው እሱ የተመሰገነ ይሁን አንድ ቀን አወራው ይሆናል ሳሳዝን

  • @user-qq8en3ru6u
    @user-qq8en3ru6u 7 месяцев назад

    አተግን የምዘግበው ስለ ውጭ ነው የከፋ ችግር ያለ ሀገራችን ለይ ነው ልምድ ነው ስለ ሀገራችን ያለሁኔታ የማትዘግብ እኛ ስናነሳም ስንፕልም እናውቅበታለን የምንጠቅምህ እኛ ህዝቦችህ ነን ስት ህዝብ እደቅጠል እየረገፈ ሀገር ለይ ግን የምዘግበው ስለሌላ ነው ግን ለምን

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 7 месяцев назад +13

    ኢላሂኢላሂ አተውበዝነትክ ፈልስጤምንና ህዝቦቿን ነፃአውጣቸው😢

    • @zaharapretty7964
      @zaharapretty7964 7 месяцев назад +4

      ክክክክክክ
      ስለሀገርሽ. ጽልይ.

    • @user-df1jj2ke2t
      @user-df1jj2ke2t 7 месяцев назад +2

      አሚይን ያረብ ድል ለትገፉት ለፍልስጤም

    • @fatiwooro7124
      @fatiwooro7124 7 месяцев назад

      አሚን

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l 7 месяцев назад

      ኢሪ ገመድ

    • @ttww9470
      @ttww9470 7 месяцев назад

      ​@@zaharapretty7964ጅላፎ ጄላጅል

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 7 месяцев назад

    ሰላም ለአለማችን ከዚሁሉ ጀርባ ጭር ሲል አልወድም አለች ሰይጣን የሆነች ሀገር አለም ጌና ጦርነት ካላረኩ ብላለች

  • @merikemal-jz1xi
    @merikemal-jz1xi 7 месяцев назад +1

    Allah selamun yantaw negeru hulu kebad new 🥺

  • @user-qe5gj3bu8n
    @user-qe5gj3bu8n 7 месяцев назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁንልን

  • @aregafente8702
    @aregafente8702 7 месяцев назад +1

    የረብ አገራት ሁሉ እስራኤልን እናጠፋለን ብለው የሚዝቱትን አፋቸውን። ካልቀየሩ 😮

  • @we2631
    @we2631 7 месяцев назад +6

    ሊባኖስ እና ጋዛ ወደ እስራኤል ግዛት መጠቃለል አለባቸው

  • @MehariTeka-nh5sk
    @MehariTeka-nh5sk 7 месяцев назад +2

    2ኛ ነገሥት 19
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁴ ስለ እኔም፥ ስለ ባሪያዬም ስለ ዳዊት ይህችን ከተማ አድናት ዘንድ እጋርዳታለሁ።
    ³⁵ በዚያችም ሌሊት የእግዚአብሔር መልአክ ወጣ፥ ከአሦራውያንም ሰፈር መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ገደለ፤ ማለዳም በተነሡ ጊዜ፥ እነሆ፥ ሁሉ በድኖች ነበሩ።
    ³⁶ የአሦርም ንጉሥ ሰናክሬም ተነሥቶ ሄደ፥ ተመልሶም በነነዌ ተቀመጠ።

  • @mobdjgh6821
    @mobdjgh6821 7 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ሰላሙ ለሁሉ ይላክልን 🤲🏻
    የናተ ፈጣሪ ያመኑት ብቻ ነው የሚያድን
    ሙስሊሞች ??????
    ልቦና ይስጣችሀየ

    • @KamilaMohameth-rn8eg
      @KamilaMohameth-rn8eg 7 месяцев назад

      ምን ማለት ነው ምነው ፈራሽ አቺም አምላክ አለሽ አደል አወ በአላህ ያመነ አይፈራም።

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 7 месяцев назад +4

    ቅዘናም አየሁድ አሜሪካአየዞሺ ሰላለቻትነው

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 7 месяцев назад +2

      ኮሜት ላይ ሳይሆን ሂደክ ተዋጋ

    • @Sofia-pm5im
      @Sofia-pm5im 7 месяцев назад

      በጣም እስራኤል የአሜሪካ ዳይፐር ናት ልጥፍ ከሀድ አሣማ በሊታወች ናቸዉ

    • @kiyaethipoha3148
      @kiyaethipoha3148 7 месяцев назад

      @@Sofia-pm5im ስድብ የግላቹ ነው ዘድሮ ሙስሊሞች በሰላም ነው?😁

    • @Sofia-pm5im
      @Sofia-pm5im 7 месяцев назад

      @@kiyaethipoha3148 ከናተ በላይ ተሣዳቢ አለ ደሞ ትስቂለሽ አ ፍልስጤም ዉሥጥ ያችም እያለቁ ነዉ

    • @IsraEl-vy4nf
      @IsraEl-vy4nf 7 месяцев назад +1

      @@Sofia-pm5im አሳማ አትብሉ ብሎ ያስተማረው ከመሀመድ 2500 አመት በፊት የመጣው አይሁዱ ሙሴ(ሙሳ) እኮ ነው ገለቴ😅

  • @zd820
    @zd820 7 месяцев назад +4

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ

  • @seblewengel2843
    @seblewengel2843 7 месяцев назад +2

    አረ ቸር አሰማን ፈጣሪ😢😢😢😢

  • @user-fb4cq5dn1x
    @user-fb4cq5dn1x 7 месяцев назад

    ፈጣሪ ሰላምን ይመልስልን በስደት ያለነውን አምላክ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ያገናኜን

  • @tesfayedestaw5276
    @tesfayedestaw5276 7 месяцев назад

    Hero

  • @user-mk5bz5uw6e
    @user-mk5bz5uw6e 7 месяцев назад

    ላይሁዳኑ እስራኤል ሂዝቦላ ብቻዉን ይበቃታል ዶግ አመድ ያደርጋታል ፊሊስጤን ዝቧንም እሽ አትላትም ልክ ያስገባታል ሂዝቦላ ድል ለሀማስ ለሂዝቦላ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 7 месяцев назад +3

    ISERAEL❤ISERAEL❤ISERAEL❤

  • @amiraawal942
    @amiraawal942 7 месяцев назад +2

    በጣም ሚገርመኝ እኔ ኮሜንት በፃፍኩኝ ቁጥር የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ሚሳደቡትና ሚያላግጡት ነገር ነው ሚገርመኝ ታግ ታድርጉኝ ማን ጠራቹ ለነገሩ ከስድብ እንጂ ምን ታቃላቹ ሙስሊም አገራቶች አላህ ይጠብቃቹ የሁልጊዜ ዱዓዬነው

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l 7 месяцев назад

      Alah yatfachu

    • @amiraawal942
      @amiraawal942 7 месяцев назад +1

      @@user-iu5zd5iu9l በጎች ናቹ የእግዚአብሔር በግ አርፈሽ ተቀመጪ

    • @badrea36
      @badrea36 7 месяцев назад +1

      ​@@amiraawal942እዉነት ነወ ክርስታኖች ስድብ ብቻ ነዉ የምያዉቁት

    • @p.talshiferaw5737
      @p.talshiferaw5737 7 месяцев назад +1

      ሳውዲ ራሷ ከእስራኤል ጎን ነች ጅሎች ሳውዲ እስራኤልና ኢራን ጦርነት ከገጠሙ የአየር ክልሏን ለእስራኤል ትሰጣለች ጅሎች

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 7 месяцев назад +2

    ጌታ ሆይ

  • @marthabezabehtafese3217
    @marthabezabehtafese3217 7 месяцев назад

    Thanks

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew 7 месяцев назад +2

    ሠላም ለንፁሃን 😭😭😭😭

  • @emuyekefal9536
    @emuyekefal9536 7 месяцев назад

    እግዚአብሄር ሠሏም አምጣልን 🤲🤲🤲

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 7 месяцев назад +1

    ሰላምለአለም

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 7 месяцев назад +2

    አቤሎእንኳንደህናመጣህ

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 7 месяцев назад +9

    ድል ለእስራኤል ❤🇮🇱💪🇮🇱💪🇮🇱💪 ሀማስ ገና ምኑን አየ 🇮🇱💪

    • @badrea36
      @badrea36 7 месяцев назад

      እምነትሽን የማታቂ

    • @tsigeredalove1055
      @tsigeredalove1055 7 месяцев назад

      @@badrea36 ኧረ አንቺማ ባለ እምነት አራጅ ደም ጠጪ

    • @badrea36
      @badrea36 7 месяцев назад

      @@tsigeredalove1055 ከፍር የሙስሊም ጋረድ መሆንሽን አትሪሽ አዋ ምድር ከፍር ሁላ

    • @user-du6cn8hb4g
      @user-du6cn8hb4g 7 месяцев назад

      እረ ተው እኛ መውጣት የማነችልበት ሀገር ነን ግን ለሀበሻ አታስቡም

    • @tsigeredalove1055
      @tsigeredalove1055 7 месяцев назад

      @@badrea36 የማዳም ገረድ ሁሉ እንዳንቺ ገረድ መሰለሽ አኔ እንደ አንቺ የማዳምን ቂጥ እያጠብኩ ምኖር እንዳልመስልሽ ከግርድና ሳትወጪ ስለ ፍለፄም አታውሪ አንተቺ በክት አራጅ

  • @mll7318
    @mll7318 7 месяцев назад +5

    አላህ ይጠብቃቸው ፍልስጤምን

  • @user-ph1tc5qj8u
    @user-ph1tc5qj8u 7 месяцев назад

    በጣም የሚገርመኝ የሙስሊም ወገኖቻችን ወደ አይማኖት ለመቀየር የማረጉት ጥረት በነሱ በኩል አማስ ልክ ነዉ አሁኑ እስራኤል ከመጠን በላይ አይል ተጠቅማለች ግልፅ ነዉ በሁለቱ በኩል ንፁሃን መሞታችውን ያሳዝናል

  • @user-gh9ew7mm6v
    @user-gh9ew7mm6v 7 месяцев назад +1

    ሠላም ለንፁሃን

  • @user-fi9pq9su3z
    @user-fi9pq9su3z 7 месяцев назад +10

    ድል ለፍልስጢየነዋይ ይሁንንንንን

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 7 месяцев назад

    ሰላሙን ያምጣልን

  • @MeseretTeshome-wy7kk
    @MeseretTeshome-wy7kk 7 месяцев назад

    Abetu maran yikir balan 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LidiyaLidiya-mq8vw
    @LidiyaLidiya-mq8vw 6 месяцев назад

    Abel hezibi alllhi newu simachwu bola atibel

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb 7 месяцев назад +1

    መግለጫ ሰለቸን

  • @weltemarymam4555
    @weltemarymam4555 7 месяцев назад

    Selam alm hulllll

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 7 месяцев назад

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @tadla8200
    @tadla8200 7 месяцев назад +4

    ጦርነት ይቁም አስከሬን እና የፈረሰከተማ ማየት መሮናል በሚዲያ ጥላቻን የምትዘሩ አቁም ስለመዳኒያለም በተለይ ሙስሊሞች እስራኤል እናጠፋለን የምትለውቃል ለፍልጢን ፈተናሁኖባቸዋል አጠፋለው እየተባለ ሰው እዴት ጦርነት ሊያቆም ይችላል ለንግግራችን ገደብ ይኑረን ቸሩእግዚአብሔር ላለማችን ሰላሙንይላክል እናት አገር ኢትዮጵያ። ለዘላለም ትኑር

  • @rozasadam
    @rozasadam 7 месяцев назад

    I support Palestinian ever Palestine will be free
    You no need to be Muslim support Palestinian just be humanity
    Free Palestine Free Children's Free Gaza
    Muslim and Christian to be together for Palestine 💔

  • @abubkerababu
    @abubkerababu 7 месяцев назад

    Ere melselgene❤😢

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 7 месяцев назад +7

    የኢትዮጲያ መንግስት በስደት ያለነውን ግቡ ለምን አይለንም ወገኖች

    • @user-un2dv6yn2f
      @user-un2dv6yn2f 7 месяцев назад +5

      ኢትዮጵያ መንግስት የላትም

    • @zwz-dq2qe
      @zwz-dq2qe 7 месяцев назад +1

      😁

    • @user-hj8zy7pg1x
      @user-hj8zy7pg1x 7 месяцев назад +3

      😂😂 እዉነትሽ ነው ቤሩት የነበሩ የዉጭ ዜጋ ሁሉም ወጥተዋል

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 7 месяцев назад +3

      ማሰቡ የት ይቀራል ብለሽ ነዉ ዉዴ ያዉ ችግር ስላለ ነዉ ዉዴ አይዝሽ ፀልይ ባለሽበት ጌታ ይጠብቅሽ ከምንም የፈጣሪ ጥበቃ ይበልጣል ፈጥኖ ይደርሳል ከማንሽዉ ዉዴ

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q 7 месяцев назад +1

      የኔ እናት አይዞሺ የእናትሺ ፆለት ይጠብቅሻል አትጨነቂ

  • @zaharapretty7964
    @zaharapretty7964 7 месяцев назад +7

    ባክህ. ስለ. ሀገራችን. ዘግብ. የራሷዋ. አሮባት የሰው ታማስላለች

  • @user-wn3yu6ge4c
    @user-wn3yu6ge4c 7 месяцев назад +1

    10 coment

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 7 месяцев назад

    እስራኤል ህዝቧን ግራውድ ውስጥ ሰውራ የፍልስጤምን ንፁሁን ህዝብ ትጨፈጭፋለች ወይ የሰው ደም እንዲህ እንደዋዛ😢

  • @MeseretTeshome-wy7kk
    @MeseretTeshome-wy7kk 7 месяцев назад

    Geta hoy irdan maran yikir balan 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 7 месяцев назад +1

    ሀማስ ምሺግ ውስጥ እንዳለ ታውቃለች አረመኔ ስለሆነች ንፁሀንን እና ቤተ እምነትን ትደበድባለች ትላንት ኑቶሎ ገሀነም ተዘጋጅቶላችኋል ብሏቸዋል ሀማስ የፈሪ ብትር

    • @neimasultan41
      @neimasultan41 7 месяцев назад

      ወረቢ ጀግናናቸው የጀግና ዘር አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ጀግና

  • @makiyasharief3208
    @makiyasharief3208 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 7 месяцев назад

    ከቆየ እኮ ከተበተነ በቃ ያም አለ ያም ካልደፈረሰ አይጠራም

  • @tiktoktara5806
    @tiktoktara5806 7 месяцев назад +1

    እስላሞች ግን ልቦና ይስጣቹ ፈጣሪ እኮ አንድ ነው ድል ለተበደሉት አይባልም ሁሉም የሰው ልጅ ሰላም ይሁን እግዚአብሔር ለሁለቱም ሰላሙን ያምጣላቸው ለአለም ሁሉ በሁለቱም በኩል ለሞቱትም ነብስይማር ሰላም ለእምዬ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏

  • @MlashKashsay-om7dc
    @MlashKashsay-om7dc 7 месяцев назад +5

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን ቤሩት ያለነው ዛሬ የሴትዮየ እህት የሁለት ልጅዎችዋ ባሎች ሞቱ ደሞ ስያሳዝዘ ካገቡ ወር አይሞላቸውም ወይ አምላኬ ምረትህ አውርድ😭🙏🙏🙏

    • @ttww9470
      @ttww9470 7 месяцев назад

      ቤሩትም ጦረነት አለደ? ማለት አልገባኝም😢

    • @user-dk3lo4fn2e
      @user-dk3lo4fn2e 7 месяцев назад

      እኔም አልገባኝም😢😢 አላህ ይጠብቃቹ

    • @fishiktaameley2645
      @fishiktaameley2645 7 месяцев назад +1

      እህት እንዴት ሞቱ በጦርነቱ ነው ወይ ታሞ?
      ነፍስ ይማር

    • @MlashKashsay-om7dc
      @MlashKashsay-om7dc 7 месяцев назад

      @@user-dk3lo4fn2e አዎ በጦርነቱ ነው ውዴ አረ አለ ደንበር እና አንድ አንድ የገጠር ከተማም እየደበደቡ ነው ግን ቤሩት ከተማው አልገቡም እነሱ አጥር ሁኖ እየሞቱ አው እግዚአብሔር ነፍሳቸው ይማርልን በእውነት 😭😭😭🙏🙏ኦ አምላክ ሰላም ለሰው ልጅ ይላክልን🙏

  • @user-ji2dx9sh6h
    @user-ji2dx9sh6h 7 месяцев назад

    ድል ለፍልስጤማውያን ሞት ለአሸባሪው ለጨፍጫፊው ኢስራኤላውያን

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 7 месяцев назад

    ከጀግኖች አትገጥምም እዴ ኑጹዋንን ቤተእምነት የምትጨፈጨፋ

  • @gtime6773
    @gtime6773 7 месяцев назад

    ኢሥራኢል ሽፈቷና ፍራቷ ግልፁነዉ የሀማሥን ወታደር ፊለፊት መጋፈጥ አቅቷት ህፃንና ሴት እድሁም ቤተምነት ህፃ መደብደብ ሥራዋሆነ አይ የፈሪብትር ኢሸአላ ተግድህ አቅም አይኖርሽም ወድን ወድመግጠምጅ ጀግና የሚያሥብለዉ ህፃንና ታማሚን መገደል መሸነፍነዉ ድል ለተበዳይ ለኡነተኞች ፈለሥጢም አላህ ይርዳችሁ ከመከራ ቡሀላ ደሥታ አለ ኢሸአላህ ሞት ለሢራኢል ና ለመሠሎቿ አሜሪካ

  • @yohannesalemayehu3674
    @yohannesalemayehu3674 7 месяцев назад

    1st comment

  • @LuLuBintEbrahim
    @LuLuBintEbrahim 7 месяцев назад +1

    እስራኤል በእግር ጦር ከገባች አወጣም ድል ለፍልስጤማዊያን

    • @lemlemabera103
      @lemlemabera103 7 месяцев назад

      Kkkkkkk anchiii nesh iza wust mitaskeriyat

    • @LuLuBintEbrahim
      @LuLuBintEbrahim 7 месяцев назад

      @@lemlemabera103 የንጹሀን ደም

  • @user-fw7fb3yf6t
    @user-fw7fb3yf6t 7 месяцев назад

  • @user-bj1ck9fk8i
    @user-bj1ck9fk8i 7 месяцев назад +6

    በለኮሱት ነደዱት

    • @tsigeredalove1055
      @tsigeredalove1055 7 месяцев назад +3

      በጣም ገና ምኑን አይተው

    • @user-py5yb9xi7q
      @user-py5yb9xi7q 7 месяцев назад +4

      በጣም ገና ምኑን አይተው የእስራኤል አምላክ እስራኤልን መቸም አይተውም መስሎአቸዋል❤❤❤

  • @KibatuBereda
    @KibatuBereda 7 месяцев назад

    Abelo, please display all Etiopians routes in yur news. Thanks.

  • @user-mw6vf5ej4l
    @user-mw6vf5ej4l 7 месяцев назад +1

    ሰለሂዝቦላ ቀላል ነው መሬት ሚያንቀጠቅጥ ምዱያክ ይሰጠዋል

    • @p.talshiferaw5737
      @p.talshiferaw5737 7 месяцев назад

      ስለ ኢራንም ቀላል እውነት ከተነጋገርን እሩሲያም አንገት ደፍታ ትመለሳለች

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 7 месяцев назад +2

    የራሳ ሲያርባት የሰው ታማስላለች አሉ አቤል በሀገርህ ያለውን ውጥረት ሠዘገብ ትተህ የሰው ሀገር እሮሮ ትናገራለህ ሰይፉ የሚያነሳ በሰይፉ ያልቃሉ የተባለው ነው እየሆነ ያለው። እግዚአብሔር እውነተኞችን ያውጣ እውነት ያሼንፋል

  • @BereketMengistu-ez8qu
    @BereketMengistu-ez8qu 7 месяцев назад +2

    የምትሰራው ቪዲዮ እና መረጃ ቢመሳሰል አቤላ

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 7 месяцев назад +4

      🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ምን ያረአግልሻል ሚያልርቅስ ሕፃን ምታለቅስ እናት የፈራረሰ ህንፃ ለማየት ነው??

  • @user-xu6vx6ik1g
    @user-xu6vx6ik1g 7 месяцев назад

    አቤሎ ላይክ በልጎልሻል በርቺ😂😂😂

  • @ABSALLAH99
    @ABSALLAH99 7 месяцев назад

    ለ አሽቃባጮቹ ንገርልን ለቤተክርስቲያን እራሱ እንደማትመለስ ያውም ለ 600 አመት በፍልስጤሞች ሲጠበቅና የአለም ቅርስ የሆነውን

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 7 месяцев назад

    አሆን የመጨረሻውላይነን

  • @shambalsayifu
    @shambalsayifu Месяц назад

    ቆይ እኔ የምለዉ ጋዛ ማለት ስልጤ ናቸዉ እንዴ ወይስ ምንድን ናቸዉ😮😮😮

  • @olidenta809
    @olidenta809 7 месяцев назад +6

    ባሁኑ ግዜ እስራኤል ያለ አሜሪካ ድጋፍ ምንም ነች።በራሷ ግብጽን እንኳ አትቋቋምም።

    • @hunegnawzemo
      @hunegnawzemo 7 месяцев назад +2

      Ay were haha mn awkesh

    • @badrea36
      @badrea36 7 месяцев назад +1

      በትክክል አሜሪካም ምንም ነች አላህ አለ

    • @mesfintesema259
      @mesfintesema259 7 месяцев назад

      ​@@badrea36አላህ ሲያድንሽ እናያለን😂

    • @badrea36
      @badrea36 7 месяцев назад

      @@mesfintesema259 ከፍር ሁላ

    • @badrea36
      @badrea36 7 месяцев назад

      @@mesfintesema259 ሰዉ የምታማልክ አለሽ አይደል

  • @fhhhdhr1527
    @fhhhdhr1527 7 месяцев назад

    Gobaz neh Ante xuru zagaba❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 7 месяцев назад +4

    አስቶፊረል የዓረቦች መጥፊያ ደጅ ለይ ነው😢😢😭💔

    • @egghffuuhfh2706
      @egghffuuhfh2706 7 месяцев назад +1

      አትየሸርሙጣ የሂሀዳልጅ ምናባክትቀልዳለክ

  • @user-mw6vf5ej4l
    @user-mw6vf5ej4l 7 месяцев назад +1

    Abele selam neh wondem hamas malet eko setochin aredo midfer sew

  • @user-zf8fb4lc5n
    @user-zf8fb4lc5n 7 месяцев назад

    እስራኤዋንጀ በእግር የማይገቡት አይችሉም እናነው እቤታ ተደብቃ ኑፁሀንን ህፃንን የምትጨረሰው እስራኤዋን በጣም ፈሪ ናቸው አንድ የሀማስ ወታደረን በአስር እንካል አይገጥሙም በጣም ፈሪ ናቸው የፈሪ ብትራን ነው የምትሰነዝረው የህፃናት ደም ደሞ ይፈረድባታል በጥፊዋ ገረባል ያረብ ያጥፈሽ ሙስሊሞች አምስት አወቀት ሰሰግዱ እስራኤል አላህ እንዳጠፋት ዱኦ አረጉ

  • @mrmekoefaabate8045
    @mrmekoefaabate8045 7 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @FhFv-bn5ui
    @FhFv-bn5ui 7 месяцев назад

    😭😭😭😭

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 7 месяцев назад

    ለምንድነዉ ኖትፍኬሸን ከአንድ ሰአት ቡኋላ የሚደርሰኝ ሰገባ አንድ ሰአት አልፎት ነዉ የማገኘዉ

  • @seadaborena5714
    @seadaborena5714 7 месяцев назад

    😢😢😢

  • @user-mw6vf5ej4l
    @user-mw6vf5ej4l 7 месяцев назад +4

    በአለም እንደሀማስ አራጅ አረመኔ ፍጡር ነው ሴት ከገደለ በሗላ ሚደፍር ሰው

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 7 месяцев назад

      Ere Amirca yemtlewn amnshe??? Hamas 🐖🐖🐖🐖asama aynkamm

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 7 месяцев назад

      ክክክክክክ ደገ አደርገ

    • @bitsubelay2063
      @bitsubelay2063 7 месяцев назад

      I agree with you