Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ኧረረረረረ ሁሁሁሁሁሁሁ ጌታ ይባረክ ዛሬም እየሱስ ስም ይሰራል ይድኑዬዬዬዬ የእውነት የእግዚአብሔር ስም ረድቶካል❤❤ ስለ እሱ ብቻ ለማውራት መንፈስ ቅዱስ ካልረዳክ አይቻልምና❤❤❤ እወድሀለሁ
እውነት ብለሃል ወንድሜ❤❤
አረ መንፈስ ቅዱዱዱዱዱ ነካህኝ❤
❤🎉❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤
Elelelelelele🎉🎉🎉
j
መንፈስ ቅዱስ ላንተ (ላንተ አብሮነትህ) ያለኝ ትልቅ ቦታ በምንም አልተካው የኔ እድል ፈንታ የግድ ታስፈልገኛለህየግድ ታስፈልገኛለህየግድ ታስፈልገኛለህየምሬን ነው ታስፈልገኛለህ ሰው እንዴት ትንሽ ነውብቻውን ከወጣ ያላንተ ቀትረ ቀላል ሆኖ ይኖራል ሁሌ እንደዋተተግን አብሮህ ያለ ሰው መንፈስህ ያጀበው ከኋላህዝብን ይታደጋልበእየሱስ ምድርን እየሞላበሒወቴ የነገርከኝ ያስጀመርከኝ መንገድ ብቻዬን አልደፍረውም መንፈስህ ነው የግድ በሰው አፍ ብቻ አውርቼአይደለም ማሳምነው ወይ ከእግረኛ ጋር እሮጬልድረስበት የምለው መኖር አልችልም ያላንተ እኔ አለመድኩም ያላተ አገልግሎትም ያላንተ አይሞከርም ( አይደፈርም) ያላንተ(2)አይቀልብኝም ጌታ አብሮነትህጌታ አብሮነትህ አይቀልብኝም እየሱስ አብሮነትህጌታ አብሮነትህ የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ አንተ ነህየኔ ማስፈራቴ አንተ ነህ አንተ ነህ እሩቅ የምሔድብክ አንተ ነህ አንተ ነህመቼም የማልቆምብክ አንተ ነህ አንተ ነህእኔ የለመድኩት ካንተጋየእውነት የምኖረው ካንተጋአገልግሎቴ ካንተጋመቼም የማይቆመው ካንተጋአገር የሚሰማኝ ካንተጋምድርን የምወርሰውካንተጋ ጠላት የሚፈራኝ ካንተጋ የማልለመደው ካንተጋጣልቃ የማትገባበትየማትሳተፍበትየህይወቴ ክፍል የለም አንተን የማያካትትእውቅና እሰጥሀለሁ በነገሬ ሁሉ ላይ ዘንግቼህ አቅም የለኝ የት ልሄድ አንተን ሳላይ
Thank you
እግዚአብሔር ሆይ ይዱን ስለሰጠኸን እጅግ አድርጌ አመሰግሃለው🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
Thank you Samiye😍
Antenim Yidnenim yeseten Egziabhere yimesgen ❤🙏
Samiye antenem yeseten amlak bruk yehun ❤❤
መንፈስ ቅዱስ በህይወታችን እየሱስን አክብረው😢😢😢
Amen Bekiye😍
ጉልበቶች ሊንበረከኩ, አፋችም ኢየሱስን ሊጠሩ,መንፈስ ቅዱስ ብዙዎችን ሊያፅናና ሊቀባ እኛም ልንባረክብህ ነው እንግዲ . You are a precious gift for the body of Christ yeduya
Amen. Thank you.
የግድ ታስፈልገኛለህ ኢየሱስዬ💯የእኔ ሞገስ ክብሬ 🙏❤
ይዱዬ የህይወት ዘመኔን ፀሎት በዜማ ሰጠኸኝ። የግድ ታስፈልገኛለህ😭😭😭 የውነት ምኖረው ካንተ ጋር ነው.......😭😭😭😭🙌
Amen Wengiye😍
መጀመሪያ መድረክ ላይ ዘምረኸው የሰማሁት ቀን እንዴት ተንገብግቤ እንደፀለይኩኝ አልረሳውም.... ፀልዩ ፀልዩ የሚያሰኝ መዝሙሮችን ከ ንኪክክ ስለምትዘምርልን ለምልምልኝ እወድሀለው💕
መንፈስ ቅዱስ ላንተያለኝ ትልቅ ቦታበምንም አልተካውየኔ እድል ፈንታላንተ አብሮነትህያለኝ ትልቅ ቦታበምንም አልተካውየኔ እድል ፈንታየግድ ታስፈልገኛለህየግድ ታስፈልገኛለህየግድ ታስፈልገኛለህየምሬን ነው ታስፈልገኛለህሰው እንዴት ትንሽ ነውብቻውን ከወጣ ያላንተቀትረ ቀላል ሆኖይኖራል ሁሌ እንደዋተተግን አብሮህ ያለ ሰውመንፈስህ ያጀበው ከኋላህዝብን ይታደጋልበእየሱስ ምድርን እየሞላበሒወቴ የነገርከኝያስጀመርከኝ መንገድብቻዬን አልደፍረውምመንፈስህ ነው የግድበሰው አፍ ብቻ አውርቼአይደለም ማሳምነውወይ ከእግረኛ ጋር እሮጬልድረስበት የምለውመኖር አልችልም ያላንተእኔ አለመድኩም ያላተአገልግሎትም ያላንተአይሞከርም ያላንተመኖር አልችልም ያላንተእኔ አለመድኩም ያላተአገልግሎትም ያላንተአይደፈርም ያላንተአይቀልብኝም ጌታ አብሮነትህጌታ አብሮነትህአይቀልብኝም እየሱስ አብሮነትህጌታ አብሮነትህየኔ ሞገስ ክብሬአንተ ነህ አንተ ነህየኔ ማስፈራቴአንተ ነህ አንተ ነህእሩቅ የምሔድብክአንተ ነህ አንተ ነህመቼም የማልቆምብክአንተ ነህ አንተ ነህእኔ የለመድኩት ካንተጋየእውነት የምኖረው ካንተጋአገልግሎቴ ካንተጋመቼም የማይቆመው ካንተጋአገር የሚሰማኝ ካንተጋምድርን የምወርሰው ካንተጋጠላት የሚፈራኝ ካንተጋየማልለመደው ካንተጋጣልቃ የማትገባበትየማትሳተፍበትየህይወቴ ክፍል የለምአንተን የማያካትትእውቅና እሰጥሀለሁበነገሬ ሁሉ ላይዘንግቼህ አቅም የለኝየት ልሄድ አንተን ሳላይ
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ
መብዛት የምችለው ካንተ ጋር !መክበር የምችለው ካንተ ጋር !ህይወት የሚኖረኝ ካንተ ጋር!ለዚህ ነው የምታስፈልገኝ።❤❤❤ ይድኔ ተባርከሀል ❤!
አሜን 🙏
❤@@NaNiii12Abigail
የግድ ነው ምታስፈልገኝ መንፈስቅዱስ 🥺🤲
ኢየሱስ ታስፈልገኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Anyone who is going to read this comment, please pray for me. I want to be filed with Holy Spirit.
መኖር ያለ ኢየሱስ አይታሰብም መድረክ ላይ የዘመርከው ጊዜ መተኛት አቅቶኝ ሳለቅስ ነበር ውይ ይዱዬ እንዲሁ ጌታን እንደተጠማህ ጌታን እንደተራብክ ዘመንህበቤቱ ይለቅ ወንድሜ
ይድንዬ በጌታ ስም ምን ጉድ ነው? እውነት ጌታ ከአንተ ጋር ነው ለዚህም ማረጋገጫ ይሄ ቅኔ ነው። እንዲሁም ደግሞ እግዚአብሔር አንተን ስጦታ አድርጎ ስለስጠ እግዚአብሔር ራሱ ክብሩን ይውሰድ ተባረክ በኢየሱስ ስም!❤❤
ምንም አይቻልም በእርሱ ነው አሜን መንፈስ ቅዱስ ከኔ አትለይ ታስፈልገኛል❤❤❤❤❤
የምር ይድኔ ጌታ ገብቶካል ዘመንክ ይባረክ
በዚህ ዘመን ሰው ሀብትን እና ተድላን ይመኛል። ኦ መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ
አጠገቤ እያለ ሁሌም የምያስፈልገኝ መንፈስ ቅዱስ … አሁንም ታስፈልገኛለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄ መዝሙር ተክዠ ሳለሁ ሰምቸ በረታሁ ጌታ ሆይ በየዘመናቱ አንተ እውነት ሰው አለህ
መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገናለህ አሜን አሜን ተባረክ❤❤👏👏
የምር መንፈስ ያለበት ዝማሬ የመንፈሱ መገኘት የሚሰማበት ካለሁበት ነገር አቅጣጫ የመራኝ ሕይወት ያለው ዝማሬ ነው ማልቀሴንማቆም አልቻልኩም ዘመንክ ይባረክ
በውነት ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታአብዝቶ ይባርክህ
ኢየሱስዬ የኔ እስትንፋስ ነህ ያላንተ ህይወት አይሞከረም የኔ ሞገስ የኔ ብርቅ የቤቴ ራስ የህይወቴ ዋስ ኢየሱስዬ ታስፈልገኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚ አይነት ዘማሪያንን ጌታ ያብዛል❤
አሜን ሃሌሉያ ይድኔ❤❤ ተባርክ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤እወድሃለው❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ይዱን ስለሰጠኸን እጅግ አድርጌ አመሰግሃለው🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ድንቅ ዝማሬነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ አንተ ነህ የኔ ማስፈራቴ 🙏ሩቅ ምሄድብህ😍🙏
አሜን የግድ ሁሌ ላጣው የማልፈልገው የውስጤ ራሃቤ ይህ ነው ❤ ጌታ ይባርክ ይድኔ❤!
Lyrics መንፈስ ቅዱስ ላንተ ያለኝ ትልቅ ቦታ በምንም አልተካው የእኔ እድል ፈንታላንተ አብሮነት ያለኝ ትልቅ ቦታ በምንም አልተካው የኔ እድል ፈንታየግድ ታስፈልገኛለህ(3x)የምሬን ነው ታስፈልገኛለህሰው እንዴት ትንሽ ነው ብቻውን ከወጣ ያላንተ ቀትረ ቀላል ሆኖ ይኖራል ሁሌ እንደዋተተግን አብሮህ ያለ ሰው መንፈስህ ያጀበው ከኋላ ሕዝብን ይታደጋል በኢየሱስ ምድርን እየሞላበሕይወቴ የነገርከኝ ያስጀመርከኝ መንገድብቻዬን አልደፍረውም መንፈስህ ነው የግድበሰው አፍ ብቻ አውርቼ አይደለም ማሳምነውወይ ከእግረኛ ጋ ሮጬ ልድረስበት የምለውመኖር አልችልም ያላንተእኔ አለመድኩም ያላንተአገልግሎትም ያላንተአይሞከርም/አይደፈርም ያላንተ(2x)አዝ:- የግድ ታስፈልገኛለህ....አይቀልብኝም ጌታ አብሮነትህ(2x)እኔ አለምደውም ኢየሱስ/ጌታ አብሮነትህን(2x)የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ አንተ ነህየኔ ማስፈራቴ " "እሩቅ የምሄድብህ " "መቼም የማልቆምብህ " "እኔ የለመድኩት ከአንተ ጋር የእውነት ምኖረው ከአንተጋአገልግሎቴ ከአንተ ጋርመቼም የማይቆመው ከአንተ ጋርሀገር ሚሰማኝ ከአንተ ጋርምድርን የምወርሰው ከአንተ ጋርጠላት የሚፈራኝ ከአንተ ጋርየማልለመደው ከአንተ ጋርአዝ:- የግድ ታስፈልገኛለህ....ጣልቃ የማትገባበት የማትሳተፍበትየሕይወቴ ክፍል የለም አንተን የማያካትትእውቅና እሰጥሃለሁ በነገሬ ሁሉ ላይዘንግቼህ አቅም የለኝም የት ልሄድ አንተን ሳላይ
መንፈስ ቅዱስ😭😭😭😭😭ያላተ አልችልም😭😭😭😭
አሜንንንንን፣አሜንንንንን፣አሜንንንንንን፣ኢየሱስ ጌታነውውውውው፣ጌታ፣ዘመንህ ይበርክክክክክ✊🤲🤲🤲👆🙌🙌🙌🙌🙌🙌👆👆👆👆👆👆✊👏👏📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤👏👏👏
መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገኛለህ 😭😭😭
Amen 🙏 amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏📖📖📖🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢😢😢abaaa
Weyneee yihennn mezmur❤❤❤❤🎉 mn largew.
ዘመንክ ይባረክ ስሰማው የምርመገኘቱ ተሰማኝ ውይይይ
የግድ እንደሚያስፈልገኝ ያወኩት በሚያስፈልገኝ ሰዓት ደርሶ ነዉ ።የግድ ጌታ ሆይ አሁንም ድምፅህን አድርስልን ታስፈልገናለህ ፣ይድኔ የግድ እስከ መጨረሻ ታስፈልገናለህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ
መኖር አልችልም ያላንተ አገልግሎትም አይደፈርም ያላንተ❤❤❤❤ ተባረክ ይድንዬ
🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔🤭🤭🤭🤭🤭👌👌👌👌👌🤗🤗🤗🤗ወይኔ ታስፈልገኛለህ
ኡኡኡኡኡኡ መንፈስ ያለበት መዝሙር ❤❤❤
የግድ ታስፈልገኛለህ አረ ኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ታስፈልገኛለህ ይድነቃቸዎ ተካ ዘመንህ ይለምልም
yes የምር የግድ ታስፈልገናለህ መንፈስ ቅዱስ 🙌🙌🙌😍😍😍
አሜን የምር ታስፈልገኛለህ
እይሱስይ የግድ ታስፈልገኛለህ😭😭😱🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ህይወቴ ያለእየሱስ ባዶ ነው ይድኔ እየሱስን በመዘመር ትለያለህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ ረጅም ያስኪድህ ውስንነት አያግኝህ ተባረክ በጣም እወድሃለው
ዋዉ፡የሚገርመዉ፡የሙዚቃዉ፡ቅንብር፡የመዝሙሮችን፡ጣእምና፡ዜማን፡በጉልህ፡እንዲወጣ፡ተደርገዉ፡መቀናበራቸዉ፡ነዉ፡፡ይድኔ፡አቀናባሪዉን፡እናመሰግናለን፡በልልኝ፡፡ህይወት፡ያላቸዉን፡ሰማያዊ፡ቅኔዎችን፡ይዘህ፡በመምጣህ፡ዘመንህ፡በቅኔ፡ይለምልም፡፡❤
I really need you Holy Spirit! Without You I'm nothing ❤
God bless you!
የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ❤❤❤ዘመን ይባረክ ይድኔ🎉🎉
ኦር ይድኔ ለመስማት ሀይል አጥቻለው ምን አይነት የጋለ ክብር ያለበት መዝሙር ነዉ።ምነው ኢየሱስ መቶልን እንደዚህ እያመለክን ብንውል ብናድር!!!!!
ፀልዪ ፀልዪ እያለኝ ነው ይድኔ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
ተባረክ
ኦ መንፈስ ቅዱስ..... የግድ ታስፈልግኛለህ በጣም እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይባረክህ ውንዴሜ this is a song that is getting me closer to know the presence of the holy spirit..... አገልግሎት ያላንተ አይሞከርም..... አይደፈፈርም
ያለአንተ ምንም ማድረግ አንችልም የግድ ታስፈልገኛለህ አፅናኙ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ ሁሌም ታስፈልገኛለህ 🙌🙌🙏🙏❤️❤️❤️
በትክክል እዉነት👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤ብዙ ተባራክ😭😭💐💐💐💐💐💐💐
ወንድሜ ያንተ የተባረከ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመነ ይባረክ ❤❤❤🙏
የግድ የግድታስፈልገኛለህ የምሬ ነው😢😢😢
Amen የግድ ታስፈልገኛለህ 🥹
እውነት ያለ ኢየሱስ ሕይወትን ማስብ በራሱ ሞኝነት ነው ኢየሱሴ ታስፈልገኛልህ 🙏🙏 ይደዬ ዘመንህ ይባርክ
ወንድሜ የጌታችንን ፀጋና ሠላም ከመንፈስህ ጋር ይሁን በርታ!
Woooooooooow hulum mezimuroch amazing nachewu tebarek menfes kidus yegid tasfeligegnaleh abate.🙏🙏🙏🙏😍😍😍🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋
ታስፈልገኛለ ኢየሱስ😢
ይድንዬ እግዚአብሔር ከዝ በበለጠ በፀጋው ይባርክ
አሜን ውድ መንፈስ ቅዱስ ሁሌ በኛ ህይወት ይምራ ተባረክ ወንድማችን
አዎ ይገባሃል !! ኢየሱስ ኢየሱስ ኦሆ ይገባሃል ታርደሃል!!! ሃሌሉያ!!!!!መስኪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ጌታ ረዳሽ!!!!ተባረኪ መስኪዬ!!!!!❤❤❤❤❤
Tebarek bebuzu begettasim zemen Hulu yilemlem ❤❤🎉🎉🎉
Took me straight to the throne room. Very uplifting song for the body of Christ
እውነት ኢየሱስ መኖር አይችልም ያላንት 🙏ተባረክ ዎንድማቺን 🥰🥰🙏🙏
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏Kal yelagnim min biye ligilts tabarakilgn ❤❤❤
አሜንአሜነ ጌታ እየሱስከርስቶስ ታስፈልገኛለህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
የድኔ ጌታ ያብዛልህ ፊቱን መፈለግ በጣም የሚባርክ ወደ ውስጥ የምያስጠጋ ጌታን ጌታ መንፈሱን የሚያስናፍቅ ህልውናው ያለበት ዝማሬዎች ናቸው
እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ
ዘመኔ ከአንተ ጋር መንፈስ ቅድስ 😢🙏🙏🔥🔥
መኖር አልችልም ያለ አንተ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የግድ ተስፈልገኛለህ ነፊስን የምፈውስ ዝማረ ጌታ ዘመንክን ይባሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hallelujah hulem yeha Mezmur endgena yankakaganl 🔥🔥Yeged tasflgnalh
እግዚአብሔር አለ ለካ በህይወቴ ውስጥ እሱ እንዳለን የተሰማኝ ይህንን መዝሙር ሰምቼ ለካ ከሱርቄ ነበረና አምላኬ በመንፈስ ንካ
1111
Awo taseflgegnalk eysous bat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ zemen yebarkelgne
የምሬን ታስፈልገኛለህ 😢😢😢 ❤❤❤ከእኔም የሰማችሁትን አብ የሰጠውን የተስፋ ቃል ጠብቁ እንዳለ መንፈስ ቅዱስ የአብ ድንቅ ስጦታችን ነው የግድ ያስፈልገናል ተባረክ።
Ydnkye mn lbelh egzihabher amlak bemenfesu yaresrsh ❤🙏🏽Amen
ተባረክ ይድንዬ❤❤❤
ወድድድድድድ ዘመንህ ይብዛ በረከታችን ነህ ።
Lord is great ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልይድኔ ዘመንህ ይባረክ አዎ የግድ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገናል
Hula eko mezmurek ayarejem yedna egziyabhar hulam yalemelmek❤
ኸረረረ አሜንንንንን❤❤❤❤❤
ተባረክ🙏
Ow ymr yehen mezmur gena worshipun kesemaw gize nbr heyewete teleweto wede lela alm yegrbahut berkk bel..holy sprit❤❤
ወንድሜ ይድኔ ልክ አጠገቤ ሆነህ ሁሉን ነገሬን እንደ ነገርኩርኩት ሰው የውስጤን ነው የዘመርከው ምን ማለት እችላለሁ ጌታዘመንህን ይባርክ ቤትህ ትዳርህ ካንተ የሚወጣው ትውልድህ ይባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤amen Amen geta yberakui 😭😭😭😭😭😭👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Yehenen Mezmuer degageme semeche makom alchalkum 😢😢
Yidne, we are blessed by your songs 🎵 🎵 .God bless you richly! 2:15
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን አዎ ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ደግሜ ደግሜ ደግሜ ሰማሁ ለጠግብ አልቻልኩም እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ ይጨምርልህ❤❤❤
በዘመንህ ሁሉ የእግዚአብሔር መንፈስ አይለይህ በገባህበት በወጣህበት እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥህ ።።
Word can't experss the wonderfulness of this song❤
ይድንዬ ጌተ እየሱስ ይባርክህ ተባረክ
Holy sprit🙏🙏🙏🙏🙏
ኧረረረረረ ሁሁሁሁሁሁሁ ጌታ ይባረክ ዛሬም እየሱስ ስም ይሰራል ይድኑዬዬዬዬ የእውነት የእግዚአብሔር ስም ረድቶካል❤❤ ስለ እሱ ብቻ ለማውራት መንፈስ ቅዱስ ካልረዳክ አይቻልምና❤❤❤ እወድሀለሁ
እውነት ብለሃል ወንድሜ❤❤
አረ መንፈስ ቅዱዱዱዱዱ ነካህኝ❤
❤🎉❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊❤
Elelelelelele🎉🎉🎉
j
መንፈስ ቅዱስ ላንተ (ላንተ አብሮነትህ)
ያለኝ ትልቅ ቦታ
በምንም አልተካው
የኔ እድል ፈንታ
የግድ ታስፈልገኛለህ
የግድ ታስፈልገኛለህ
የግድ ታስፈልገኛለህ
የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ
ሰው እንዴት ትንሽ ነው
ብቻውን ከወጣ ያላንተ
ቀትረ ቀላል ሆኖ
ይኖራል ሁሌ እንደዋተተ
ግን አብሮህ ያለ ሰው
መንፈስህ ያጀበው ከኋላ
ህዝብን ይታደጋል
በእየሱስ ምድርን እየሞላ
በሒወቴ የነገርከኝ
ያስጀመርከኝ መንገድ
ብቻዬን አልደፍረውም
መንፈስህ ነው የግድ
በሰው አፍ ብቻ አውርቼ
አይደለም ማሳምነው
ወይ ከእግረኛ ጋር እሮጬ
ልድረስበት የምለው
መኖር አልችልም ያላንተ
እኔ አለመድኩም ያላተ
አገልግሎትም ያላንተ
አይሞከርም ( አይደፈርም) ያላንተ(2)
አይቀልብኝም ጌታ አብሮነትህ
ጌታ አብሮነትህ
አይቀልብኝም እየሱስ አብሮነትህ
ጌታ አብሮነትህ
የኔ ሞገስ ክብሬ
አንተ ነህ አንተ ነህ
የኔ ማስፈራቴ
አንተ ነህ አንተ ነህ
እሩቅ የምሔድብክ
አንተ ነህ አንተ ነህ
መቼም የማልቆምብክ
አንተ ነህ አንተ ነህ
እኔ የለመድኩት ካንተጋ
የእውነት የምኖረው ካንተጋ
አገልግሎቴ ካንተጋ
መቼም የማይቆመው ካንተጋ
አገር የሚሰማኝ ካንተጋ
ምድርን የምወርሰውካንተጋ
ጠላት የሚፈራኝ ካንተጋ
የማልለመደው ካንተጋ
ጣልቃ የማትገባበት
የማትሳተፍበት
የህይወቴ ክፍል የለም
አንተን የማያካትት
እውቅና እሰጥሀለሁ
በነገሬ ሁሉ ላይ
ዘንግቼህ አቅም የለኝ
የት ልሄድ አንተን ሳላይ
Thank you
እግዚአብሔር ሆይ ይዱን ስለሰጠኸን እጅግ አድርጌ አመሰግሃለው🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭
Thank you Samiye😍
Antenim Yidnenim yeseten Egziabhere yimesgen ❤🙏
Samiye antenem yeseten amlak bruk yehun ❤❤
መንፈስ ቅዱስ በህይወታችን እየሱስን አክብረው😢😢😢
Amen Bekiye😍
ጉልበቶች ሊንበረከኩ, አፋችም ኢየሱስን ሊጠሩ,መንፈስ ቅዱስ ብዙዎችን ሊያፅናና ሊቀባ እኛም ልንባረክብህ ነው እንግዲ . You are a precious gift for the body of Christ yeduya
Amen. Thank you.
የግድ ታስፈልገኛለህ ኢየሱስዬ💯
የእኔ ሞገስ ክብሬ 🙏❤
ይዱዬ የህይወት ዘመኔን ፀሎት በዜማ ሰጠኸኝ። የግድ ታስፈልገኛለህ😭😭😭 የውነት ምኖረው ካንተ ጋር ነው.......😭😭😭😭🙌
Amen Wengiye😍
መጀመሪያ መድረክ ላይ ዘምረኸው የሰማሁት ቀን እንዴት ተንገብግቤ እንደፀለይኩኝ አልረሳውም.... ፀልዩ ፀልዩ የሚያሰኝ መዝሙሮችን ከ ንኪክክ ስለምትዘምርልን ለምልምልኝ እወድሀለው💕
መንፈስ ቅዱስ ላንተ
ያለኝ ትልቅ ቦታ
በምንም አልተካው
የኔ እድል ፈንታ
ላንተ አብሮነትህ
ያለኝ ትልቅ ቦታ
በምንም አልተካው
የኔ እድል ፈንታ
የግድ ታስፈልገኛለህ
የግድ ታስፈልገኛለህ
የግድ ታስፈልገኛለህ
የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ
ሰው እንዴት ትንሽ ነው
ብቻውን ከወጣ ያላንተ
ቀትረ ቀላል ሆኖ
ይኖራል ሁሌ እንደዋተተ
ግን አብሮህ ያለ ሰው
መንፈስህ ያጀበው ከኋላ
ህዝብን ይታደጋል
በእየሱስ ምድርን እየሞላ
በሒወቴ የነገርከኝ
ያስጀመርከኝ መንገድ
ብቻዬን አልደፍረውም
መንፈስህ ነው የግድ
በሰው አፍ ብቻ አውርቼ
አይደለም ማሳምነው
ወይ ከእግረኛ ጋር እሮጬ
ልድረስበት የምለው
መኖር አልችልም ያላንተ
እኔ አለመድኩም ያላተ
አገልግሎትም ያላንተ
አይሞከርም ያላንተ
መኖር አልችልም ያላንተ
እኔ አለመድኩም ያላተ
አገልግሎትም ያላንተ
አይደፈርም ያላንተ
አይቀልብኝም ጌታ አብሮነትህ
ጌታ አብሮነትህ
አይቀልብኝም እየሱስ አብሮነትህ
ጌታ አብሮነትህ
የኔ ሞገስ ክብሬ
አንተ ነህ አንተ ነህ
የኔ ማስፈራቴ
አንተ ነህ አንተ ነህ
እሩቅ የምሔድብክ
አንተ ነህ አንተ ነህ
መቼም የማልቆምብክ
አንተ ነህ አንተ ነህ
እኔ የለመድኩት ካንተጋ
የእውነት የምኖረው ካንተጋ
አገልግሎቴ ካንተጋ
መቼም የማይቆመው ካንተጋ
አገር የሚሰማኝ ካንተጋ
ምድርን የምወርሰው ካንተጋ
ጠላት የሚፈራኝ ካንተጋ
የማልለመደው ካንተጋ
ጣልቃ የማትገባበት
የማትሳተፍበት
የህይወቴ ክፍል የለም
አንተን የማያካትት
እውቅና እሰጥሀለሁ
በነገሬ ሁሉ ላይ
ዘንግቼህ አቅም የለኝ
የት ልሄድ አንተን ሳላይ
አሜን አሜን አሜን ሀሌሉያ እልልልልልልል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይባርክህ
መብዛት የምችለው ካንተ ጋር !
መክበር የምችለው ካንተ ጋር !
ህይወት የሚኖረኝ ካንተ ጋር!
ለዚህ ነው የምታስፈልገኝ።❤❤❤
ይድኔ ተባርከሀል ❤!
አሜን 🙏
❤@@NaNiii12Abigail
የግድ ነው ምታስፈልገኝ መንፈስቅዱስ 🥺🤲
ኢየሱስ ታስፈልገኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Anyone who is going to read this comment, please pray for me. I want to be filed with Holy Spirit.
መኖር ያለ ኢየሱስ አይታሰብም መድረክ ላይ የዘመርከው ጊዜ መተኛት አቅቶኝ ሳለቅስ ነበር ውይ ይዱዬ እንዲሁ ጌታን እንደተጠማህ ጌታን እንደተራብክ ዘመንህበቤቱ ይለቅ ወንድሜ
ይድንዬ በጌታ ስም ምን ጉድ ነው? እውነት ጌታ ከአንተ ጋር ነው ለዚህም ማረጋገጫ ይሄ ቅኔ ነው። እንዲሁም ደግሞ እግዚአብሔር አንተን ስጦታ አድርጎ ስለስጠ እግዚአብሔር ራሱ ክብሩን ይውሰድ ተባረክ በኢየሱስ ስም!❤❤
ምንም አይቻልም በእርሱ ነው አሜን መንፈስ ቅዱስ ከኔ አትለይ ታስፈልገኛል❤❤❤❤❤
የምር ይድኔ ጌታ ገብቶካል ዘመንክ ይባረክ
በዚህ ዘመን ሰው ሀብትን እና ተድላን ይመኛል። ኦ መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ
አጠገቤ እያለ ሁሌም የምያስፈልገኝ መንፈስ ቅዱስ … አሁንም ታስፈልገኛለህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይሄ መዝሙር ተክዠ ሳለሁ ሰምቸ በረታሁ ጌታ ሆይ በየዘመናቱ አንተ እውነት ሰው አለህ
መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገናለህ አሜን አሜን ተባረክ❤❤👏👏
የምር መንፈስ ያለበት ዝማሬ የመንፈሱ መገኘት የሚሰማበት ካለሁበት ነገር አቅጣጫ የመራኝ ሕይወት ያለው ዝማሬ ነው ማልቀሴንማቆም አልቻልኩም ዘመንክ ይባረክ
በውነት ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታአብዝቶ ይባርክህ
ኢየሱስዬ የኔ እስትንፋስ ነህ ያላንተ ህይወት አይሞከረም የኔ ሞገስ የኔ ብርቅ የቤቴ ራስ የህይወቴ ዋስ ኢየሱስዬ ታስፈልገኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንደዚ አይነት ዘማሪያንን ጌታ ያብዛል❤
አሜን ሃሌሉያ ይድኔ❤❤ ተባርክ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ❤❤እወድሃለው❤❤
እግዚአብሔር ሆይ ይዱን ስለሰጠኸን እጅግ አድርጌ አመሰግሃለው🙏🙏🙏🙏🙏
በእውነት ድንቅ ዝማሬነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ አንተ ነህ
የኔ ማስፈራቴ 🙏
ሩቅ ምሄድብህ😍🙏
አሜን የግድ ሁሌ ላጣው የማልፈልገው የውስጤ ራሃቤ ይህ ነው ❤ ጌታ ይባርክ ይድኔ❤!
Lyrics
መንፈስ ቅዱስ ላንተ ያለኝ ትልቅ ቦታ
በምንም አልተካው የእኔ እድል ፈንታ
ላንተ አብሮነት ያለኝ ትልቅ ቦታ
በምንም አልተካው የኔ እድል ፈንታ
የግድ ታስፈልገኛለህ(3x)
የምሬን ነው ታስፈልገኛለህ
ሰው እንዴት ትንሽ ነው ብቻውን ከወጣ ያላንተ
ቀትረ ቀላል ሆኖ ይኖራል ሁሌ እንደዋተተ
ግን አብሮህ ያለ ሰው መንፈስህ ያጀበው ከኋላ
ሕዝብን ይታደጋል በኢየሱስ ምድርን እየሞላ
በሕይወቴ የነገርከኝ ያስጀመርከኝ መንገድ
ብቻዬን አልደፍረውም መንፈስህ ነው የግድ
በሰው አፍ ብቻ አውርቼ አይደለም ማሳምነው
ወይ ከእግረኛ ጋ ሮጬ ልድረስበት የምለው
መኖር አልችልም ያላንተ
እኔ አለመድኩም ያላንተ
አገልግሎትም ያላንተ
አይሞከርም/አይደፈርም ያላንተ(2x)
አዝ:- የግድ ታስፈልገኛለህ....
አይቀልብኝም ጌታ አብሮነትህ(2x)
እኔ አለምደውም ኢየሱስ/ጌታ አብሮነትህን(2x)
የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ አንተ ነህ
የኔ ማስፈራቴ " "
እሩቅ የምሄድብህ " "
መቼም የማልቆምብህ " "
እኔ የለመድኩት ከአንተ ጋር
የእውነት ምኖረው ከአንተጋ
አገልግሎቴ ከአንተ ጋር
መቼም የማይቆመው ከአንተ ጋር
ሀገር ሚሰማኝ ከአንተ ጋር
ምድርን የምወርሰው ከአንተ ጋር
ጠላት የሚፈራኝ ከአንተ ጋር
የማልለመደው ከአንተ ጋር
አዝ:- የግድ ታስፈልገኛለህ....
ጣልቃ የማትገባበት የማትሳተፍበት
የሕይወቴ ክፍል የለም አንተን የማያካትት
እውቅና እሰጥሃለሁ በነገሬ ሁሉ ላይ
ዘንግቼህ አቅም የለኝም የት ልሄድ አንተን ሳላይ
መንፈስ ቅዱስ😭😭😭😭😭ያላተ አልችልም😭😭😭😭
አሜንንንንን፣አሜንንንንን፣አሜንንንንንን፣ኢየሱስ ጌታነውውውውው፣ጌታ፣ዘመንህ ይበርክክክክክ✊🤲🤲🤲👆🙌🙌🙌🙌🙌🙌👆👆👆👆👆👆✊👏👏📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤👏👏👏
መንፈስ ቅዱስ ታስፈልገኛለህ 😭😭😭
Amen 🙏 amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🙏📖📖📖🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😢😢😢😢😢abaaa
Weyneee yihennn mezmur❤❤❤❤🎉 mn largew.
ዘመንክ ይባረክ ስሰማው የምርመገኘቱ ተሰማኝ ውይይይ
የግድ እንደሚያስፈልገኝ ያወኩት በሚያስፈልገኝ ሰዓት ደርሶ ነዉ ።የግድ ጌታ ሆይ አሁንም ድምፅህን አድርስልን ታስፈልገናለህ ፣ይድኔ የግድ እስከ መጨረሻ ታስፈልገናለህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ
መኖር አልችልም ያላንተ አገልግሎትም አይደፈርም ያላንተ❤❤❤❤ ተባረክ ይድንዬ
🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔🤭🤭🤭🤭🤭👌👌👌👌👌🤗🤗🤗🤗ወይኔ ታስፈልገኛለህ
ኡኡኡኡኡኡ መንፈስ ያለበት መዝሙር ❤❤❤
የግድ ታስፈልገኛለህ አረ ኡኡኡኡ ጌታ ሆይ ታስፈልገኛለህ ይድነቃቸዎ ተካ ዘመንህ ይለምልም
yes የምር የግድ ታስፈልገናለህ መንፈስ ቅዱስ 🙌🙌🙌😍😍😍
አሜን የምር ታስፈልገኛለህ
እይሱስይ የግድ ታስፈልገኛለህ😭😭😱🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ህይወቴ ያለእየሱስ ባዶ ነው ይድኔ እየሱስን በመዘመር ትለያለህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ ረጅም ያስኪድህ ውስንነት አያግኝህ ተባረክ በጣም እወድሃለው
ዋዉ፡የሚገርመዉ፡የሙዚቃዉ፡ቅንብር፡የመዝሙሮችን፡ጣእምና፡ዜማን፡በጉልህ፡እንዲወጣ፡ተደርገዉ፡መቀናበራቸዉ፡ነዉ፡፡ይድኔ፡አቀናባሪዉን፡እናመሰግናለን፡በልልኝ፡፡ህይወት፡ያላቸዉን፡ሰማያዊ፡ቅኔዎችን፡ይዘህ፡በመምጣህ፡ዘመንህ፡በቅኔ፡ይለምልም፡፡❤
I really need you Holy Spirit!
Without You I'm nothing ❤
God bless you!
የኔ ሞገስ ክብሬ አንተ ነህ❤❤❤
ዘመን ይባረክ ይድኔ🎉🎉
ኦር ይድኔ ለመስማት ሀይል አጥቻለው ምን አይነት የጋለ ክብር ያለበት መዝሙር ነዉ።ምነው ኢየሱስ መቶልን እንደዚህ እያመለክን ብንውል ብናድር!!!!!
ፀልዪ ፀልዪ እያለኝ ነው ይድኔ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤
ተባረክ
ኦ መንፈስ ቅዱስ..... የግድ ታስፈልግኛለህ በጣም እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይባረክህ ውንዴሜ this is a song that is getting me closer to know the presence of the holy spirit..... አገልግሎት ያላንተ አይሞከርም..... አይደፈፈርም
ያለአንተ ምንም ማድረግ አንችልም የግድ ታስፈልገኛለህ አፅናኙ ጌታ መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ ሁሌም ታስፈልገኛለህ 🙌🙌🙏🙏❤️❤️❤️
በትክክል እዉነት👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤ብዙ ተባራክ😭😭💐💐💐💐💐💐💐
ወንድሜ ያንተ የተባረከ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመነ ይባረክ ❤❤❤🙏
የግድ የግድታስፈልገኛለህ የምሬ ነው😢😢😢
Amen የግድ ታስፈልገኛለህ 🥹
እውነት ያለ ኢየሱስ ሕይወትን ማስብ በራሱ ሞኝነት ነው ኢየሱሴ ታስፈልገኛልህ 🙏🙏 ይደዬ ዘመንህ ይባርክ
ወንድሜ የጌታችንን ፀጋና ሠላም ከመንፈስህ ጋር ይሁን በርታ!
Woooooooooow hulum mezimuroch amazing nachewu tebarek menfes kidus yegid tasfeligegnaleh abate.🙏🙏🙏🙏😍😍😍🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙋🙋
ታስፈልገኛለ ኢየሱስ😢
ይድንዬ እግዚአብሔር ከዝ በበለጠ
በፀጋው ይባርክ
አሜን ውድ መንፈስ ቅዱስ ሁሌ በኛ ህይወት ይምራ ተባረክ ወንድማችን
አዎ ይገባሃል !! ኢየሱስ ኢየሱስ ኦሆ ይገባሃል ታርደሃል!!! ሃሌሉያ!!!!!
መስኪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ጌታ ረዳሽ!!!!
ተባረኪ መስኪዬ!!!!!❤❤❤❤❤
Tebarek bebuzu begettasim zemen Hulu yilemlem ❤❤🎉🎉🎉
Took me straight to the throne room. Very uplifting song for the body of Christ
እውነት ኢየሱስ መኖር አይችልም ያላንት 🙏ተባረክ ዎንድማቺን 🥰🥰🙏🙏
😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏Kal yelagnim min biye ligilts tabarakilgn ❤❤❤
አሜንአሜነ ጌታ እየሱስከርስቶስ ታስፈልገኛለህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️
የድኔ ጌታ ያብዛልህ ፊቱን መፈለግ በጣም የሚባርክ ወደ ውስጥ የምያስጠጋ ጌታን ጌታ መንፈሱን የሚያስናፍቅ ህልውናው ያለበት ዝማሬዎች ናቸው
እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ
ዘመኔ ከአንተ ጋር መንፈስ ቅድስ 😢🙏🙏🔥🔥
መኖር አልችልም ያለ አንተ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
የግድ ተስፈልገኛለህ ነፊስን የምፈውስ ዝማረ ጌታ ዘመንክን ይባሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hallelujah hulem yeha Mezmur endgena yankakaganl 🔥🔥
Yeged tasflgnalh
እግዚአብሔር አለ ለካ በህይወቴ ውስጥ እሱ እንዳለን የተሰማኝ ይህንን መዝሙር ሰምቼ ለካ ከሱርቄ ነበረና አምላኬ በመንፈስ ንካ
1111
Awo taseflgegnalk eysous bat ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ zemen yebarkelgne
የምሬን ታስፈልገኛለህ 😢😢😢 ❤❤❤ከእኔም የሰማችሁትን አብ የሰጠውን የተስፋ ቃል ጠብቁ እንዳለ መንፈስ ቅዱስ የአብ ድንቅ ስጦታችን ነው የግድ ያስፈልገናል ተባረክ።
Ydnkye mn lbelh egzihabher amlak bemenfesu yaresrsh ❤🙏🏽Amen
ተባረክ ይድንዬ❤❤❤
ወድድድድድድ ዘመንህ ይብዛ በረከታችን ነህ ።
Lord is great ❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልል
ይድኔ ዘመንህ ይባረክ
አዎ የግድ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልገናል