Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወሎ ቤተአማራዬ የኔ ውብ ሀገር ይሄ ዘፈን ስንት የልጅነት ትዝታ አለበት❤❤❤
1997 ዓ.ም የወጣው....ምርጥ ዘፈን።
😊ይሄን ዘፈን ልጅ እያለን ከመኮይ በጨፋ አድርገን ኬሚሴ ስንሄድ እንሰማው ነበር በክረምት ትምህርት ስንጨርስ ኬሚሴ መናሀርያ ሄደን ደሴ እና ኮቻ ውለን ማታ ተመልሰን ኬሚሴ ሳንደርስ ሚላሚሌ ወርደን ከኬሚሴ የሚመጣ የመኮይ መኪና ላይ ተሳፍረን መኮይ እንመለሳለን😂ማዶ ለማዶ ነው መኮይ ኬሚሴ ወለዲ ሀርቡ ጨፋ እና ኮምቦልቻ ደሴ❤በቃላት የማንገልፀው ትዝታ አለን proud in Amharanet.❤
ወይ ትዝታ ስፍልገው የነበር ሙዚቃ ነው ዋውውስጤ ነው
አይ ትዝታ😭😭 የዛሬ 12 አመት የአጎቶቼ ልጆች ጋር በቴፕ እንሰማው ነበር ከብት ስናግድ ደግሞ እንዘፍነው ነበር😥
Hulu Negerachin bedero kereko gebeze ❤ Ahunema 1 Musica 3 ken Emidemete Atanko Enikans zemen Lishageru kereto
1997 i remember this music,
እማይረሳ ሙዚቃ
Still 2024❤
የኔ ልዩ ሙዚቃ
በጣም የምወደው ሙዚቃ ነው አይ ደጉ ጊዜ የተረገመ ጊዜ ላይ ነው ያለነው 2016
ስወደው
Underrated best Ethiopian music ever ...his time is come to become viral!! wait for it.
ምርጥ ባህለዊ የልተበረዘ
wey tizitaaaaa 🥲🥲🥲🥲
አይይይይ🥺🥺🥺
መጋልዬ የምወደ ዘፈ ነው
በትዝታ ስምምምምምጥ አልኩኝ !
1997 ወይትዝታ
❤❤❤❤❤❤
I have a good memory
ወይ ጊዜ
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
😊🥰
Ababa fakada:??? Abebe Fekede
2013
Yamral