Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ከቲክቶክ መደር ነው የመጣሁት የቬሮኒካ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ🥰🥰
የማይጠገብ የውቭ ምድር ውብ ልጅ!
ጊዜ የማይሽረው ፤ሁሌ አዲስ ፤ ቃል ያጥራል አዳንን ለማመስገን ተውዳጅ ምርጥ ሀገራዊ ዜማ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤16Reply
የዚህ ዘፈን ቅኔ የገባዉ ወገኔ ሁሉ ይህን የተከበሩ የአቶ እዳነ ተካን ድንቅ ዘፈን የአመቱ ታላቅ ዘፈን ብሎ እንደሚሰይም ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም:: ለከያኒዉ ለተከበሩ ለአቶ አዳነ ተካና ለደሪሲው ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ እጅ እነሳለሁኝ:: ከበባህር ማዶ የለሁ ወገናችሁ ነኝና ለቃላትም ሆነ ለሰዋስዉ ግድፈት ከወዲሁ ታላቅ ይቅርታ እጠይቃለሁኝ::: ከምስጋና ጋር
ጊዜ የማይሽረው ፤ሁሌ አዲስ ፤ ቃል ያጥራል አዳንን ለማመስገን ተውዳጅ ምርጥ ሀገራዊ ዜማ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዳነ ተካ ሙዚቃዎችህን እወድልሀለሁ ።ኑርልን ወንድማችን ።
እሄ ሙዚቃ ተደገና ተደግሞ ይዘፈን እሚል የእውነት አጀቴን ነው የበላው ትዝታ ብቻ
ኢትዮጵያን በሙዚቃ ያስጎመኘን ዘፈን ከቤታችን ቁጭ ብለን ብየዋለሁ እናመሰግናለን አዳነ
አዳነ የዚች ውብ ሀገር ኢትዮጵያ ውብና የተዋበ ባህሏን በመግለጽህ ኑርልን። አላወቋትም እንጅ ኢትዮጵያ ወርቅ ናት።እወዳታለሁ።።።
Daweled
ልክነው❤
እፍ አዳነ ተካ ኑርልኝ
ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከጫፍ ቁጭ ብሎ መጎብኝት አቦ እረጂም እድሜ ሰላም ለኢትዮጵያ👏👏
አዳነ ተካ ኢትዮጵያን በሚገርም ቅኔ ነው የገለጽካት... ኢትዮጵያ ጥበብ ናት የኩታ ጥለት፣ የአገር ንጥር ቅቤ የዓለም ሽልማት፣ ፀረ የኢትዮጵያ የሆኑትን ተባዮች መድኃኔ ዓለም ያጥፋልን🙏🏽💚💛♥️👑
በጣም ደስ የሚል ባህልን በደንብ ነው የገለጸው መሸለም ነበረበት ግን አሁን ምን ላይ እንደሚኖር እንኳን ጠያቅ ያጣ ስው ነው የአገሬ ጀግኖች ስሞቱ ብቻ ነው የሚደነቁት።
አዳንዬ እንዴት እደምወድህ ይህን ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ልዩ ነው ኢትዮጲያ ጥበብ ናት እውነት ነው ሀገሬ ሰላምሽ ይመስ እምዬ
ተካዬ አስተሳሰብህም አንደ ድምፅህ ያምራል!! ሁሉን አቀፍ እውቀትህና መልካምነትህ አብሮህ ይሰንብት!! በርታ! ፈጣሪ ረዥም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ!!
እሄን ሙዚቃ ባዳምጠው አልስለቸውም ወይ እትዮጵያ ሀገሬ ይመችህ አቦ በርታ
እኔም
በጣም እህት
እኔም ቀኑን ሙሉ ብስማው አልስለችእም
ደጋግሜ ባየዉ እማልሰለቸዉ ሙዚቃ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ አዳነ ተካ
ኢትዮጵያ ጥበብ ናት በጣም🇪🇹 አዳነ እንወድሃለን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉በእውነት የተደሰትኩበት ቀን ቢኖር ተመለሰ የሚለውን ቃል የሰማሁ ቀን
ውይይይይይይይይይይይ ምን ልሁንልሽ እምዬ ሀገሬ ከዘፈኖች ሁሉ ለዚኽ ዘፈን ቅድሚያ ሰጣለሁ እንደው ይኽ ወርቅ ሰው ወዴት ጠፋ እንዲኽ አይነት ምርጥ ዘፋኞች ጠፍተው የማንም ዝባ ዝንኪ መድረኩን ተቆጣጠሩት እበካችሁ እነ ሰይፉ ንኽን ሰው አቅርብልን
tigiye እዉነትሽ ነው
ኢትዮጵያችን ዘላለም በሰላም ትኑርልን ከህዝቦቿ ጋር ፈጣሪ ይጠብቅልን ልቦና ለሌላቸው ልቦና ያስጥልን። ውስጤ ነህ ወንድማችን
ጎበዝ የኢትዮጵያ ስም ሲነሳ አያስችለኝም በጣም ደስተኛና ኩራት ይሰማኛል
ልብ የሚነካ ወቅታዊ የሀገር ፍቅር ዜማ፤ ወንድማችን አመሰግንሀለሁ።
ማነው አንደኔ እሄን ሙዚቃ ሲሰማ እንባ የሚተናነቀው የልጅነቴ ወይ ገዜ🥺🥺🥺
እህህህህህህህህህህህህህህህህህህእር በስው ሀገር እንዴት እንሁን ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑርልን አሜን ከስደት ሀገር እኛንም በስላም ይመልስን። እማማ ኢትዩጵያ እንወድሻለን። በሙዚቃው በጣም አሪፍ ነው
541
I love him from Eritrea 🇪🇷
እኛምእንወዳችኃለን🇪🇹😍🇪🇷
😢😮😮😅😅😅
አዳንየተካ ወድሜ እድሜና ጤናይስጥህ
በጣምደስይላል ኢትዮጵያሠላምሽይብዛ አዳየ የቪሮንካአባት🥰🥰💐
ወይኔ አዳነ ተካ አተነክ እኔ በልጅክነው ያወኩህ እሚገርም ስራነው ቬር በትክክል ነው የገለፀችክ የዋህ አይዞክ ልጅክ በጣም ጎበዝናት
የእኛ ኢትዮጵያ ይቺ እንደዚህ የተገለፀችው ናት❤❤❤
ልክ ነህ ወንድሜ ❤❤
እንደ አንተ ያለ ሰዉ ነዉ ሀገራችንን ያጣች አንድ የሚያደርግበጣም ወድጀዉ አለሁ ሙዚቃውንአመሰግናለሁ ወንድሜእግዚአብሔር ይባርክህ 👍👌🙏❤️
ዋውውውው ድምፅክ በጣም ደስ ይላል ኢቲዮጲያ ሃገሬ ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት ያድርግልን አምላክ ሃገሬ ክብሬ ዋዋዋዋዋዋዋዋ ደስ ይላል በጣም
እች ናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም እምውደህ አቤት ድምፅ የቭሪ አባት ልጅክን ተክተሀል ድምፅ ከቤቱ ነው ::we Love U Adene Teka
እማማ ኢትዮጲያ ለዘላለም ኑሪ በጀግኖች በልጆችሽ ተከብረሽ በተፈጥሮ ፀጋሽ በቃል ኪዳንሽ ተሳስረን ተባብረን እንድንኖር አምላክ ከኛ ጋር ይሁን!☝
ምርጦች የአዳነተካን እደት ያስደስታል ደሴላይመወለድ የሚለውን ዜማ ልቀቁት እናመሠግናለን።
አዱየ ያገሬ ልጅ አንድ ቀን ብቻ ከእህትህ ጋር ተወልደን ካደግንባት ሀገር ልጅ እያለሁ አየውህ አሁንም ህልም አለኝ በአካል አንተን ለማግኘት እና ለመጫወት ትልቅ ና አስተዋይ ነህ
እም...ጷ...ፍቅር የሆነ ዘፈን ...ፍቅር ለሆነች ሀገር የተዘፈነ ፤ እናመሰግናለን ።
አዴ አንበሳው ያገሬ ልጅ ስወድህ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!የግጥም ችሎታህ 100%!!ኑርልኝ ያገሬ ልጅ!!
እናመሰግናለን ደጉን ግዜ ይመሊሲልን ምርጥ ድምጽ ነው 💔💔💓👏👏
አዳነ ተካ ገና ልጅ እያለሁ ነበር የማቅህ ዛሬ በርጅና ብትሸነፍም ልጅህን ተክተሀል ለገራችን ኢትዮጵያን ስላሟ ይብዛልን የስደተኞች ልጆችሽ ትናፍቂናለሽ😢
በጣም
ይሀን ምሳይ ዘፍን ብፍቅር ልቃኘውእረጂሙን እድሜ ክነ ጤናው ይስጠው፡፡
who is listening this in 2024 ?
Meee
አዴ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ... እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።
አዳነተካ የኔ ውድ እንወድሀለን ምርጥ ሙዚቃ ሁሌምነውየምሰማው የሁኖቹ በጥራቃ አርቲስትተበይ እየወጡ አርቲኩሲ ያመጡብናል
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏
ይህ ዘፈን አይደለም። ይህ ታሪክን መግለፅ ነው። በውብ ቅንብር ነው ያቀረብከው። ኢትዮጵያ ይቺ ነበረች ግንበላተኞች ገብተው አባሉን እግዚአብሔር ይይላቸው
ልጅም አባትም ውብ ናቸው ደስታቸውን ያብዛላቸው
ምርጥ ሙዚቀኛ አዳነ ተካ አሁን ደግሞ ቬሮኒካ አዳነ አሪፍ የሙያ ቅብብል ከአባት ወደ ልጅ
መጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ወይይይይ ኢትዮጵያዬ!! እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ!! ❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍ እማማ ሃገሬ እግዚአብሔር ፍጣሬሽ ዘበል ይበልና ይመልክትሽ።
እኔ ስደት ስመጣ ካሴቱን ገዝቼ ይዥ ነበር ወለሰሂ የመጣሁ እና ጠለብ እያለሁ ሴትዮዬ ሳትኖር እከፍትና እየሰማሁ አለቅስ ነበር 😢😢😢😢 2004
የልዕልቷ አባት እድሜህን ያርዝመው
ይሄ ዘፈን እጅግ ልብ ይነካል ❤️
የማይሰለች ቀዝቀዝ ያለ ያገር ፍቅር ኣገላለፅ ኡፍ ስወደው ሰላም ለ🇪🇹🇪🇹🥀🌿🙏
አንተ እራሱ የእኔ ዘብናና ነህ የእኔ ጌታ ስወድህ ኑርልኝ
ውይ እምየ ሀገሬ በጣም ናፍቀሽኛል 2011ጠር ወራት እገባለሁ እስኪ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ውዶቸ
Aysha Mohammed በሰላም ግቢ ማሬ 0593368345 በዚ ለአክልኝ ማሬ
ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏽
ብዙ ዘፋኞች ዘፍነዉላታል ብዙ ቃኝተዉላታል እዳተ ግን አይሆኑም አዳነ ተካ ስለሀገሬ እደዚህ ስለዘፈክላት አመሠግንሀለሁ
ኢትዮጵያን ሙቼ እወዳታለሁ።የዛሬን አያድርገውና ኢትዮጵያን የመሠለ በአለሙ በምድር አይታየኝም።❤❤❤
አምላኬ ሆይ ዘረኝነትን አጥፋልን በፖለቲከኞች ተሰቃየን ስለሀገር መዝፈን ማውራት እንኳን አልቻልንም😢😢😢😢😢😢😢
ሀገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለው በበአድ ሀገር መጠሪያዬ💓💓💓💓
የተዋጣለት music etho one love etho ለዘላለም ኑሪ እማማ
እንደዚሕም ከድሮዉ እስከ ዛሬ አንድነትን ሰብከንበታል በጥበባችን ዉድ ኢትዮጵያዉያን ነን ስንል በምክንያት ነዉ
ዳጋጊሜናው ያያውት አዳና❤❤❤❤ያቨሮኒካ ጃጊና አቤት❤❤❤❤❤ራዥሚ እድሜ
አንድ ኢትዮጵያዊ ዛሬም ነገም ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን
እግዚሐብሔር ጤናይስጥህ አግዚሐብሔርእድሜይስጥህእወድሀለሁ
እማማ ኢትዮጵያ በጣም ናፍቀሽኛል እናቴ ኑሪልኝ በጣም እወድሻለሁ ምድራዊ ገነት ኢትዮጵያ።።።።።።።
ውብዋ ሀገሬ 💚💛❤️ ናፍቆትሽ ገደኝ 😥😥😥😥😥
Who’s listening this music in 2023?
😂me ሚ
Me
1800 mind
Me😅
እኔ እና ቤተሰቤ
አላዋቂዎች እየበተኗት ነው እንጅ ኢትዮጵያ ይች ነበረች!!!
እህህህ አላህ ሰላሙን ይመልሥልኝ ሀገሬ💔💔😭😭
አሚን😭😭
ድምፅ የተፈጥሮ ሰጦታ ነዉ አሳምሮ ማዜም ደግሞ የዉበቱ መገለጫ ስለ ሆነ አንችም ጠብቂው አምላክ ም ይጠብቅቅሽ
This is Real Ethiopia 😳❤
ይችን ውብ ሀገራችን ገደሏት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@tsigehayile330 Abshir!
No Abyssinia nat😊
እናት ሀገር ኢትዮጵያ ስወድሽ እኮ ውይይይይይይይአይይይይይይይይይ
መኳንት ጣስው አጎቷ የሽመቤት ካሳ አክስቷ አዳነ ተካ አጎቷ ክንዲሁም ሊሎች የስራ ባልደረባወች በታም ነው የምወዳችህ ስላምቹህ የብዙ Miss you all💘💘💚💛🧡😍😘😘😘😘
ETHIOPIA THE LAND OF HEAVEN
ኡፍፍፍ አረ የሀገር ናፍቆት ዉስጤን ጨረሰው ምርጥ ሙዚቃ ነው አድናቂህ ነኝ አዳነ
አሁን ላይ ይሄ ፍቅር ቢኖረን ኑሮ የት ነበርን አምላክ ሆይ ኢትዬጵያዬን ሰላሟን መልስልን❤❤❤
ውቢቷ ሀገራችን ኢትዮጵያ 🥰
የዚህ ጊዜ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭 ሁሌም ትናፈቀኛለች 😭😭😭😭😭
አዴ ዘመን የማይሽረው ስራ
እእእእእእ እማ ኢትዮጵያየ ለዘላለም ኑሪልኝ ሀገሬ
Gash adane Teka Nurlin yarada lij long live u and your Veronika adane ...andargachew gonderew
ዋው እውነት ነው ወሎ ለውበት የወሎ ልጅ ነኝ የውም የኮቦልቻ
Eman Omar💌💚💛❤💌💝💝
አሬሠላምይብዘልኝ
Eman konjo ልጥበስሻአአአ
ደሴን ለውበት
አየ ትዝታ አለብኝ ባባቴ😢😢😢😭😭💔💔እህህህህህ አዳነ ተካ💞😢😢😢💔💔
ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑርልን::
Ethiopia እንደዚህ ስትገልጽ ደስ ይለኛል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሚን
የኔ ምርጥ እንድህ አወድስልን አገራችን ይችን ጥበበኛ አገራችን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌹😍
I keep listening this music I never tired of it because hes the most wonderful human being he mention everyone Ethiopian I just love this guy God bless
፣፣፣፣፣ረረረረረረረረረረረረረረ
I am fortunate to be born amongst diverse people of beloved Ethiopians:: This song filled my heart with joey 1968( euro calendar)
ר
አዎ ምንዋጋለው ፖለቲከኞቻችን ሴረኞች ሆነው ተጫወቱብን::
Who is listening 2024
ሐገር አፍቃሪው ኢትዮጲያዊ!!!!!!
ኢትዬጵያ የኔ ሀገር እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዬጵያ የኔ ሀገር. እወድሻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
who is still listening this this wonderful music in 2023?❤❤❤
እንዲህ ናት ሀገሬ💚💛❤👏👏👏
ጌዜ የማይሽርው ልጅህን ተክተሀል አዳነ ተካ ቭሮኒካ አዳነ😊😊😊😊❤❤❤2017 :: 2024
This music never gets old. It is an iconic music
የሚገርም ጥበብ ክበርልን አርቲስት አዳነ ተካ
ከየ አቅጣጫው መጥተው እምዬ ልጆቿ ፍቅር ይሰብካሉ ብሄረሰበቿ.....ዋውው አቦ ይመችህ!!
ከቲክቶክ መደር ነው የመጣሁት የቬሮኒካ አባት እድሜና ጤና ይስጥልኝ🥰🥰
የማይጠገብ የውቭ ምድር ውብ ልጅ!
ጊዜ የማይሽረው ፤ሁሌ አዲስ ፤ ቃል ያጥራል አዳንን ለማመስገን ተውዳጅ ምርጥ ሀገራዊ ዜማ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
16
Reply
የዚህ ዘፈን ቅኔ የገባዉ ወገኔ ሁሉ ይህን የተከበሩ የአቶ እዳነ ተካን ድንቅ ዘፈን የአመቱ ታላቅ ዘፈን ብሎ እንደሚሰይም ቅንጣት ታክል አልጠራጠርም:: ለከያኒዉ ለተከበሩ ለአቶ አዳነ ተካና ለደሪሲው ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ እጅ እነሳለሁኝ:: ከበባህር ማዶ የለሁ ወገናችሁ ነኝና ለቃላትም ሆነ ለሰዋስዉ ግድፈት ከወዲሁ ታላቅ ይቅርታ እጠይቃለሁኝ::: ከምስጋና ጋር
ጊዜ የማይሽረው ፤ሁሌ አዲስ ፤ ቃል ያጥራል አዳንን ለማመስገን ተውዳጅ ምርጥ ሀገራዊ ዜማ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዳነ ተካ ሙዚቃዎችህን እወድልሀለሁ ።ኑርልን ወንድማችን ።
እሄ ሙዚቃ ተደገና ተደግሞ ይዘፈን እሚል የእውነት አጀቴን ነው የበላው ትዝታ ብቻ
ኢትዮጵያን በሙዚቃ ያስጎመኘን ዘፈን ከቤታችን ቁጭ ብለን ብየዋለሁ እናመሰግናለን አዳነ
አዳነ የዚች ውብ ሀገር ኢትዮጵያ ውብና የተዋበ ባህሏን በመግለጽህ ኑርልን። አላወቋትም እንጅ ኢትዮጵያ ወርቅ ናት።እወዳታለሁ።።።
Daweled
ልክነው❤
እፍ አዳነ ተካ ኑርልኝ
ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከጫፍ ቁጭ ብሎ መጎብኝት አቦ እረጂም እድሜ ሰላም ለኢትዮጵያ👏👏
አዳነ ተካ ኢትዮጵያን በሚገርም ቅኔ ነው የገለጽካት... ኢትዮጵያ ጥበብ ናት የኩታ ጥለት፣ የአገር ንጥር ቅቤ የዓለም ሽልማት፣ ፀረ የኢትዮጵያ የሆኑትን ተባዮች መድኃኔ ዓለም ያጥፋልን🙏🏽💚💛♥️👑
በጣም ደስ የሚል ባህልን በደንብ ነው የገለጸው መሸለም ነበረበት ግን አሁን ምን ላይ እንደሚኖር እንኳን ጠያቅ ያጣ ስው ነው የአገሬ ጀግኖች ስሞቱ ብቻ ነው የሚደነቁት።
አዳንዬ እንዴት እደምወድህ ይህን ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ልዩ ነው ኢትዮጲያ ጥበብ ናት እውነት ነው ሀገሬ ሰላምሽ ይመስ እምዬ
ተካዬ አስተሳሰብህም አንደ ድምፅህ ያምራል!! ሁሉን አቀፍ እውቀትህና መልካምነትህ አብሮህ ይሰንብት!! በርታ! ፈጣሪ ረዥም ዕድሜና ሙሉ ጤና ይስጥህ!!
እሄን ሙዚቃ ባዳምጠው አልስለቸውም ወይ እትዮጵያ ሀገሬ ይመችህ አቦ በርታ
እኔም
በጣም እህት
እኔም ቀኑን ሙሉ ብስማው አልስለችእም
ደጋግሜ ባየዉ እማልሰለቸዉ ሙዚቃ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ አዳነ ተካ
ኢትዮጵያ ጥበብ ናት በጣም🇪🇹 አዳነ እንወድሃለን
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉🎉
በእውነት የተደሰትኩበት ቀን ቢኖር ተመለሰ የሚለውን ቃል የሰማሁ ቀን
ውይይይይይይይይይይይ ምን ልሁንልሽ እምዬ ሀገሬ ከዘፈኖች ሁሉ ለዚኽ ዘፈን ቅድሚያ ሰጣለሁ እንደው ይኽ ወርቅ ሰው ወዴት ጠፋ እንዲኽ አይነት ምርጥ ዘፋኞች ጠፍተው የማንም ዝባ ዝንኪ መድረኩን ተቆጣጠሩት እበካችሁ እነ ሰይፉ ንኽን ሰው አቅርብልን
tigiye እዉነትሽ ነው
ኢትዮጵያችን ዘላለም በሰላም ትኑርልን ከህዝቦቿ ጋር ፈጣሪ ይጠብቅልን ልቦና ለሌላቸው ልቦና ያስጥልን። ውስጤ ነህ ወንድማችን
ጎበዝ የኢትዮጵያ ስም ሲነሳ አያስችለኝም በጣም ደስተኛና ኩራት ይሰማኛል
ልብ የሚነካ ወቅታዊ የሀገር ፍቅር ዜማ፤ ወንድማችን አመሰግንሀለሁ።
ማነው አንደኔ እሄን ሙዚቃ ሲሰማ እንባ የሚተናነቀው የልጅነቴ ወይ ገዜ🥺🥺🥺
እህህህህህህህህህህህህህህህህህህ
እር በስው ሀገር እንዴት እንሁን ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑርልን አሜን ከስደት ሀገር እኛንም በስላም ይመልስን። እማማ ኢትዩጵያ እንወድሻለን። በሙዚቃው በጣም አሪፍ ነው
541
I love him from Eritrea 🇪🇷
እኛምእንወዳችኃለን🇪🇹😍🇪🇷
😢😮😮😅😅😅
አዳንየተካ ወድሜ እድሜና ጤናይስጥህ
በጣምደስይላል ኢትዮጵያሠላምሽይብዛ አዳየ የቪሮንካአባት🥰🥰💐
ወይኔ አዳነ ተካ አተነክ እኔ በልጅክነው ያወኩህ እሚገርም ስራነው ቬር በትክክል ነው የገለፀችክ የዋህ አይዞክ ልጅክ በጣም ጎበዝናት
የእኛ ኢትዮጵያ ይቺ እንደዚህ የተገለፀችው ናት❤❤❤
ልክ ነህ ወንድሜ ❤❤
እንደ አንተ ያለ ሰዉ ነዉ ሀገራችንን ያጣች አንድ የሚያደርግ
በጣም ወድጀዉ አለሁ ሙዚቃውን
አመሰግናለሁ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርክህ 👍👌🙏❤️
ዋውውውው ድምፅክ በጣም ደስ ይላል ኢቲዮጲያ ሃገሬ ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት ያድርግልን አምላክ ሃገሬ ክብሬ ዋዋዋዋዋዋዋዋ ደስ ይላል በጣም
እች ናት ሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በጣም እምውደህ አቤት ድምፅ የቭሪ አባት ልጅክን ተክተሀል ድምፅ ከቤቱ ነው ::we Love U Adene Teka
እማማ ኢትዮጲያ ለዘላለም ኑሪ በጀግኖች በልጆችሽ ተከብረሽ በተፈጥሮ ፀጋሽ በቃል ኪዳንሽ ተሳስረን ተባብረን እንድንኖር አምላክ ከኛ ጋር ይሁን!☝
ምርጦች የአዳነተካን እደት ያስደስታል ደሴላይመወለድ የሚለውን ዜማ ልቀቁት እናመሠግናለን።
አዱየ ያገሬ ልጅ አንድ ቀን ብቻ ከእህትህ ጋር ተወልደን ካደግንባት ሀገር ልጅ እያለሁ አየውህ አሁንም ህልም አለኝ በአካል አንተን ለማግኘት እና ለመጫወት ትልቅ ና አስተዋይ ነህ
እም...ጷ...ፍቅር የሆነ ዘፈን ...ፍቅር ለሆነች ሀገር የተዘፈነ ፤ እናመሰግናለን ።
አዴ አንበሳው ያገሬ ልጅ ስወድህ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!
የግጥም ችሎታህ 100%!!
ኑርልኝ ያገሬ ልጅ!!
እናመሰግናለን ደጉን ግዜ ይመሊሲልን ምርጥ ድምጽ ነው 💔💔💓👏👏
አዳነ ተካ ገና ልጅ እያለሁ ነበር የማቅህ ዛሬ በርጅና ብትሸነፍም ልጅህን ተክተሀል ለገራችን ኢትዮጵያን ስላሟ ይብዛልን የስደተኞች ልጆችሽ ትናፍቂናለሽ😢
በጣም
ይሀን ምሳይ ዘፍን ብፍቅር ልቃኘው
እረጂሙን እድሜ ክነ ጤናው ይስጠው፡፡
who is listening this in 2024 ?
Meee
አዴ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ... እድሜ እና ጤና ይስጥህ ።
አዳነተካ የኔ ውድ እንወድሀለን ምርጥ ሙዚቃ ሁሌምነውየምሰማው የሁኖቹ በጥራቃ አርቲስትተበይ እየወጡ አርቲኩሲ ያመጡብናል
የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏
ይህ ዘፈን አይደለም። ይህ ታሪክን መግለፅ ነው። በውብ ቅንብር ነው ያቀረብከው። ኢትዮጵያ ይቺ ነበረች ግንበላተኞች ገብተው አባሉን እግዚአብሔር ይይላቸው
ልጅም አባትም ውብ ናቸው ደስታቸውን ያብዛላቸው
ምርጥ ሙዚቀኛ አዳነ ተካ አሁን ደግሞ ቬሮኒካ አዳነ አሪፍ የሙያ ቅብብል ከአባት ወደ ልጅ
መጀመሪያ ጊዜ ስሰማ ወይይይይ ኢትዮጵያዬ!! እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልሽ!! ❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍፍ እማማ ሃገሬ እግዚአብሔር ፍጣሬሽ ዘበል ይበልና ይመልክትሽ።
እኔ ስደት ስመጣ ካሴቱን ገዝቼ ይዥ ነበር ወለሰሂ የመጣሁ እና ጠለብ እያለሁ ሴትዮዬ ሳትኖር እከፍትና እየሰማሁ አለቅስ ነበር 😢😢😢😢 2004
የልዕልቷ አባት እድሜህን ያርዝመው
ይሄ ዘፈን እጅግ ልብ ይነካል ❤️
በጣም
የማይሰለች ቀዝቀዝ ያለ ያገር ፍቅር ኣገላለፅ ኡፍ ስወደው ሰላም ለ🇪🇹🇪🇹🥀🌿🙏
አንተ እራሱ የእኔ ዘብናና ነህ የእኔ ጌታ ስወድህ ኑርልኝ
ውይ እምየ ሀገሬ በጣም ናፍቀሽኛል 2011ጠር ወራት እገባለሁ እስኪ በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ውዶቸ
Aysha Mohammed በሰላም ግቢ ማሬ 0593368345 በዚ ለአክልኝ ማሬ
ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🏽
ብዙ ዘፋኞች ዘፍነዉላታል ብዙ ቃኝተዉላታል እዳተ ግን አይሆኑም አዳነ ተካ ስለሀገሬ እደዚህ ስለዘፈክላት አመሠግንሀለሁ
ኢትዮጵያን ሙቼ እወዳታለሁ።የዛሬን አያድርገውና ኢትዮጵያን የመሠለ በአለሙ በምድር አይታየኝም።❤❤❤
አምላኬ ሆይ ዘረኝነትን አጥፋልን በፖለቲከኞች ተሰቃየን ስለሀገር መዝፈን ማውራት እንኳን አልቻልንም😢😢😢😢😢😢😢
ሀገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለው በበአድ ሀገር መጠሪያዬ💓💓💓💓
የተዋጣለት music etho one love etho ለዘላለም ኑሪ እማማ
እንደዚሕም ከድሮዉ እስከ ዛሬ አንድነትን ሰብከንበታል በጥበባችን ዉድ ኢትዮጵያዉያን ነን ስንል በምክንያት ነዉ
ዳጋጊሜናው ያያውት አዳና❤❤❤❤ያቨሮኒካ ጃጊና አቤት❤❤❤❤❤ራዥሚ እድሜ
አንድ ኢትዮጵያዊ ዛሬም ነገም ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልን
እግዚሐብሔር ጤናይስጥህ አግዚሐብሔርእድሜይስጥህእወድሀለሁ
እማማ ኢትዮጵያ በጣም ናፍቀሽኛል እናቴ ኑሪልኝ በጣም እወድሻለሁ ምድራዊ ገነት ኢትዮጵያ።።።።።።።
ውብዋ ሀገሬ 💚💛❤️ ናፍቆትሽ ገደኝ 😥😥😥😥😥
Who’s listening this music in 2023?
😂me
ሚ
Me
1800 mind
Me😅
እኔ እና ቤተሰቤ
አላዋቂዎች እየበተኗት ነው እንጅ ኢትዮጵያ ይች ነበረች!!!
በጣም
እህህህ አላህ ሰላሙን ይመልሥልኝ ሀገሬ💔💔😭😭
አሚን😭😭
ድምፅ የተፈጥሮ ሰጦታ ነዉ አሳምሮ ማዜም ደግሞ የዉበቱ መገለጫ ስለ ሆነ አንችም ጠብቂው አምላክ ም ይጠብቅቅሽ
This is Real Ethiopia 😳❤
ይችን ውብ ሀገራችን ገደሏት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@tsigehayile330 Abshir!
No Abyssinia nat😊
እናት ሀገር ኢትዮጵያ ስወድሽ እኮ ውይይይይይይይአይይይይይይይይይ
መኳንት ጣስው አጎቷ የሽመቤት ካሳ አክስቷ አዳነ ተካ አጎቷ ክንዲሁም ሊሎች የስራ ባልደረባወች በታም ነው የምወዳችህ ስላምቹህ የብዙ Miss you all💘💘💚💛🧡😍😘😘😘😘
ETHIOPIA THE LAND OF HEAVEN
ኡፍፍፍ አረ የሀገር ናፍቆት ዉስጤን ጨረሰው ምርጥ ሙዚቃ ነው አድናቂህ ነኝ አዳነ
አሁን ላይ ይሄ ፍቅር ቢኖረን ኑሮ የት ነበርን አምላክ ሆይ ኢትዬጵያዬን ሰላሟን መልስልን❤❤❤
ውቢቷ ሀገራችን ኢትዮጵያ 🥰
የዚህ ጊዜ ኢትዮጵያ 😭😭😭😭😭 ሁሌም ትናፈቀኛለች 😭😭😭😭😭
አዴ ዘመን የማይሽረው ስራ
እእእእእእ እማ ኢትዮጵያየ ለዘላለም ኑሪልኝ ሀገሬ
Gash adane Teka
Nurlin yarada lij long live u and your Veronika adane ...andargachew gonderew
ዋው እውነት ነው ወሎ ለውበት የወሎ ልጅ ነኝ የውም የኮቦልቻ
Eman Omar💌💚💛❤💌💝💝
አሬሠላምይብዘልኝ
Eman konjo ልጥበስሻአአአ
ደሴን ለውበት
አየ ትዝታ አለብኝ ባባቴ😢😢😢😭😭💔💔እህህህህህ አዳነ ተካ💞😢😢😢💔💔
ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑርልን::
Ethiopia እንደዚህ ስትገልጽ ደስ ይለኛል
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
አሚን
የኔ ምርጥ እንድህ አወድስልን አገራችን ይችን ጥበበኛ አገራችን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌹😍
I keep listening this music I never tired of it because hes the most wonderful human being he mention everyone Ethiopian I just love this guy God bless
፣፣፣፣፣ረረረረረረረረረረረረረረ
I am fortunate to be born amongst diverse people of beloved Ethiopians::
This song filled my heart with joey
1968( euro calendar)