እህቶቻችን ወደ ስደት ከመምጣታቸው በፍት ማድረግ ያሌበችሁ ነገር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #እህቶቻችን_ወደ ስደት_ከመምጣታቸው#በፍትማድረግ_ያሌበችሁ #ነገር
    selama egizabeher yebizalechu wedena yetkabrachu ye Fikir Ethio channel takatataywoch beze channel yetalayeyiu meker hasebena yemenemarebat tekame mareje endhu ezenagn nager ezenelachu enametalen sube like bamederage aberetatun enamesaginalen

Комментарии • 73

  • @alemtube12
    @alemtube12 Год назад +1

    በጣም ትክክል ብለሻል እህት ስደት አይኑ ይጥፍ የስንቱን ሒወት ቀጠፈ እድሜችንን ልጅነታችንን አስጨረሰን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዉብ ሀገራችን ትናፍቀናለች❤❤❤❤

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 Год назад +1

    ስላም ስላም ፍቅር ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ ውድ ቅድምያ መተው ከስሩት በቂ ትምህርት መውስዱም መልካም ነው ባይ ነኝ ሀገራችንንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️

  • @habitayetubi
    @habitayetubi Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ በእውነት ምረጥ ትምህረት ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ

  • @-tgtube3273
    @-tgtube3273 Год назад +1

    እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት ስደት ማብቂያ የለውም ፈጣሪ በምትገቡበት ቤት ሁሉ ቀድሞ ይግባላችሁ አይ ሀገሬ ሰው ሁሉ ወጥቶ አለቀ ሰላሙን ለሀገራችን ያውርስልን ጥሩ አስተማሪ ምክር ነው በርችልን

  • @masteuyoutube
    @masteuyoutube Год назад +1

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህታችን እንኳን ደናመጣሺልን እውነት ብለሻል ብዙዎች እ የተሰቃዩነው ያሉት ውዴ እናመሰግናለንበርችልን

  • @ayinyeyoutube8354
    @ayinyeyoutube8354 Год назад +1

    ውዴ እንኳን ሰላም መጣሺ ፊፍ ፈጣሪ ይጠብቀን በርቺ ውዴ ሰላምሺ ይብዛ ውዶቼ ሰላማቺሁ ብዝት ይበልልኝ በያላቺሁበት ሰላም ለሀገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሟን ብዝት ያረግልን ሁላቺንም ፀሎት ዱአ እናድረግ🌸🌸🌷🩷🥰🌸❤🌸❤❤💐💐

  • @Ruta-Media
    @Ruta-Media Год назад +1

    ሰደት በጣም አስከፊም ጠቃሚም ነው ላወቀበት ስደት ይጠቅማል ላላወቀበት ደሞ ስደት እጅግ በጣም ይፈትናል ትህትናንና ትእግስትን መያዝ ግድ ያስፈልገናል በርች አሪፍ ምክር ነው ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ ሰላም ፍቅር ያድለን

  • @tigsttube5211
    @tigsttube5211 Год назад +1

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት በጣም ስደት ጥቅምም ጉዳትም አለው ግን አርፍ ምክር ነው ይካፈልሽን በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን በሌላ ቪዲዮ ይዘህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Rahemitube
    @Rahemitube Год назад +1

    ሰላአም ዉዴ እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አገራችን ሰላአም ያብዛልን ፍቅርን አንድነትን ይስጠን ዘረኝነትን ያጥፋልን እህት ወድሞቼ ሰላማቹ ይብዛልኝ በያላቹበት አገራችን

  • @IbenMuktar-ll6dw
    @IbenMuktar-ll6dw Год назад +1

    ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ እውነት ብለሻል ስደት ላይ ላሉም ሆነ ለመሰደድ ላሰቡ ሰዎች ጥሩ ምክር ነው

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Год назад +1

    ሰላም ጤናይስጥልኘ እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን ሲጀመር ደላላወች ባሁን ሰአት በጣም ብሳባቸዋል በተለይ ከገጥር አካባቢ የሚመጡ ልጃች እግዚያብሔር ይርዳቸው

  • @aklilnews
    @aklilnews Год назад +2

    ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ🙏

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 Год назад +1

    ሠላም ሠላም ውዲ እህቴ ሠላምሽ ይብዛ ባለሽበት ውደ ለሀገራችን ሠላም በዱአ በፀሎት እንበርታ የምወዲሽ በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷👍👍👍👍👍👍

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Год назад +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ ውደ በጣም ያዛዝናል እኔስ እደው ባገራቸው ሰረተን እድንጠቀም ያድርገን የአላህ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ውደ አላህ ይድርስላቸው ውደ❤❤

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Год назад +1

    ፍቅርዬ እካን በሰላም መጣሽ ትትክክል ነሽ ባሁኑ ሰሀት ቤሩት እራሱ ስራ በጣም ጠፍቷል ለምን ብትይ ኩትራት ነዉ እያመጡ ያሉት እናም ለሚምጡ አዳድስ ልጆች ማወቅ አለባቼዉ እኛም ማሳወቅ አለብን ዬኔ መልካም እናመሰግናለን

  • @ethioabyssinia4361
    @ethioabyssinia4361 Год назад +2

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴትነሽ እህቴ እንኳን በደህና መጣሽ ።እዎ ልክ ነሽ ጥሩ መልእክት ነው ለእህቶቻችን ቢደርስ የተሻለ ነው ።በዚህ ግዜ እረቦች ኩንትራት ድለሚያመጡ ብዙ እህቶቻችን ስራ እጥተው ለስምንት ወር ውጭ ብለዋል በጣም የሚያሳዝን ሁኔታ ነው ያሉት እግዚአብሔር ያግዛቸው እንጂ ።

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa Год назад +1

    አሰላሙአለይኩምወረህመቱላሂወበረከቱሁ የኔ ውድ እካንደህናመጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ያገራችን አላህይጠብቅልኝ ማሻላህ በትክክል ያሳዝናል ሂሌናእሚ ባል የለላቸው የራሳቸውን ዜጋእየሸጡ ይገኛል አላህ ይልንቸውእጅ በጣም ከባድግዜላይነን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @shemistube
    @shemistube Год назад +1

    ስላም እዝህቤት አገራችንን ስላም ያርግልን አይስደት ልክነሽ ከመጣታችን በፊት ብናቅ ጥሩነበር

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Год назад +1

    ሰላም ሰላም ማማዬ እኮን ሰላም መጣሺ🎉🎉

  • @AmiinaShow
    @AmiinaShow Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ ስራሽ በጣም ያምራል እናደንቅሻለው ልዩ እውቀትና ችሎታ አለሽ የኔ ብርቱ ነው ቀጥይበት

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 Год назад +1

    Yen melkam fekerye enkan dena metashe ayi ayi ager wdete eyehede edhon alekeme bahun geze arebe ager kebade nw yen wde fetari yetbekne eji❤❤🎉🎉

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +1

    ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ🙏

  • @kemir264
    @kemir264 3 месяца назад

    አሪፍ መረጃ ነው በስደተት መተው እንዳይሰቃዩ ሸር አድረገን እናድርስላቸው😊

  • @hanan123tube5
    @hanan123tube5 Год назад +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን በሠላም መጣሽልን አሪፍ መለክት ነው እናመሰግናለን ሰደት ድካም ነው ይሁን ተመሰገን ማለት ነው ሠላም ለሀገራችን❤❤

  • @sytube5569
    @sytube5569 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላምሸ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሸ ፍቅርዬ ደስ የሚል ቆይታ ነበርን እናመሰግናለን

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Год назад +1

    Wodena YetekebraChu Etihopianoch Balachubet Alem Darecha Yefetari Selam Bezetezete Yeblelachu hagrachen Etihopia Selam Yareglen❤❤❤

  • @martiteditube
    @martiteditube Год назад +1

    ሰላም ማር be ትክክል ❤️ደስተኛ ለመሆን መልክ ወይንም ገንዘብ ሳይሆን የሚያስፈልገን ንፁ ልብ እና እውነተኛ ፍቅር ብቻ ነውበህይወቴ የሚያሰደሰተኝ ነገር ቢኖር የምወደውን ሰው ፍላጎት ተሳክቶለት ማየት ነውኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏

  • @Askalechitube23
    @Askalechitube23 10 месяцев назад +1

    ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ Год назад +1

    ሠላም ሠላም የምወድሽ እህቴ አንኳን ደልና መጣሽልኝማማማየውዴ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አውነት በጣምነው የሚያዛዝነው ሁሌምስደትትት ፈጣሪ የሳረፈንንን🎉🎉❤❤🎉😂😢😢😢😢😢

  • @ኡሙዚክራ
    @ኡሙዚክራ Год назад +1

    Fikrya wuda betam kebade new endew kageracew hunew temertacewun bemaru yeshalal giin aysemum yemer kebade neew herf koyta nber bercelg mamaye

  • @hiwotetube_
    @hiwotetube_ Год назад

    በጣም ትክክል ነሽ ስደት ስትመጡ በጣም ተጠንቀቁ በተለይ በደላላ እየመጣችሁ ማጎሪያ እያጎሩ በርሀብና በችግር ነው የሚያሰቃዩዋችሁ እባካችሁ የምትመጡበትን ደላላ ወይም ኢጀንሲ ነን እያሉ ለሚያታልሏችሁ ተጠንቀቁ አጣሩ ከምትሰቃዩ ስደቱ ቢቀርባችሁ ምንም ችግር የለው እግዛብሄር ይሁናችሁ😢😢😢😢😢

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Год назад +1

    ሰላም ነን አንች እንዴት ነሽልን አይ ስደት ለኛ አልበጀም አይኑ ይጥፋ😢😢😢

  • @kalkldanmekuanint8015
    @kalkldanmekuanint8015 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍቅርህ ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ እውነት ብለዋል እህቴ መጥፋት ፈፅሞ ጥሮ አይደለም በተለይ በዝግ ግዜ ስራ ጠፍቶል አርቦችም እደድሮ አይደሉም ምግብ እራሱ የሚከለክሉ አሉ እና ከቻልን ባንጠፋ ባይ ነኝ እደው አስችጋሪ ሁኔታ ላይ ካልሆን በቀር

  • @enanaqale250
    @enanaqale250 Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ፍቅር አሪፍ ምክር ነው ክበሪልን

  • @fetiyayoutube2323
    @fetiyayoutube2323 Год назад

    ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል በትክክል ዉድ አሪፍ ምክር ነዉ ሁላችንም እህት ወንድሞች ተጠንቀቁ ሠለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር ይስጠን ❤❤

  • @beteltube4132
    @beteltube4132 2 месяца назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እውነት ብለሻል እናመሰግናለን❤❤❤

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Год назад +1

    ሰላም ለአንች ይሁን የኔ መልካም እውነትሽ ነው በትክክል ስደት በጣም ከበደ ነው ነገር ግን ጥንካሬ አያስፈልግል እና አመሰግናለን ምራጥ ሀሰብ ነው እግዚአብሔር ትግስት ይስጥን እንተም በርቱልን ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ ያድልልን እኛንም ወደ ሀገርችን ነው ሀገረችን ሰላም ከሆኔ

  • @mami9842
    @mami9842 3 месяца назад

    የስደት ይወት ባጠቃላይ በጣም አስቀያሚ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅ እግዚአብሔር ይርዳን ማለት ነው

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 Год назад +1

    nagaanyifi jaalalii waqayyoo sifi haa bayyatuu bagaa nagaan dhufatee Ayee bayyee waan namaati toluudhaa waan nuufi qodeefi guddaa galatomii siifin jennaa bareduu koonuufi jiradhuu

  • @genetchannel30
    @genetchannel30 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @tijan2434
    @tijan2434 Год назад +1

    ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በርቺ ❤

  • @FirehiwotKassaw
    @FirehiwotKassaw 3 месяца назад

    በጣም ትክክል ነሽ ፍቅርየ ህጋዊ ሆኖ መስራትን የመሰለ ነገር የለም

  • @BlenTube-o6f
    @BlenTube-o6f 3 месяца назад

    Selam Selam ehitachin berchilgn gobez tekekel nesh❤❤❤

  • @Azeb1
    @Azeb1 Год назад +1

    selam enekan dena mexash des
    ymil arif koyta neber enamsegenalen
    lhgerachin selam fikir metsaseb yadelen fetari berichi

  • @EYUbalimoya
    @EYUbalimoya 2 месяца назад

    አሪፍ መረጃ ነው በርቺልን🎉

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Год назад +1

    ወየሰ ከመሠደድ በፊት ማድረግ ያለባችሁ
    አላልሺም 😂😂ሲጄመር ስደት አስፈላጊ
    አይደለም በሐገራችን ምናለ አዲስ ነገር ፈጥረዉ ቢሠሩ ከመሠደድ በርግጥ ሐገርም ሠላም አይደለም ብቻ ግራ ነዉ ለምክርሺ እናመሠግናለን ትክክል 💯

  • @ሸዋዩቱብሸዋዩቱብ
    @ሸዋዩቱብሸዋዩቱብ 2 месяца назад

    ስላም እህት እንካን ስላም መጣሽ ትክክል ብለሻልስደት ለማንም አይበጂም😢

  • @njvip2886
    @njvip2886 3 месяца назад

    ውድ እህታችን እኮን ደህና መጣሸ እውነት ነዉ ውደ ሥንት እህቶቻችን እየተሠቃዬ ነው

  • @maritatube-5352
    @maritatube-5352 Год назад

    ሰላም አግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ለመሆን መልክ ወይንም ገንዘብ ሳይሆን የሚያስፈልገን ንፁ ልብ እና እውነተኛ ፍቅር ብቻ ነውበህይወቴ የሚያሰደሰተኝ ነገር ቢኖር የምወደውን ሰው ፍላጎት ተሳክቶለት ማየት ነውኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤️❤️ፈጣረ ሆይ ሀገራችን እስከመጨረሻው ድረስ ሠላም አድርግልን።🙏

  • @abayneshtube
    @abayneshtube Год назад +1

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ይስጥልኝ አንደ አንደ ችን ምንም ሰውና ወቅ መብልን ዋጋ የሰከፈልንል🎉እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ በዘመ ችግር አለ ጋጣ ምን ሞ ግን ምንም ችግር በጋ ጣን ጣምራ መሆን አለበን፡አመሰግናለሁ💚💛❤😊

  • @abdiitube22
    @abdiitube22 Год назад +1

    Bagaa nagaya dhufte qali nama anna dhufuu baredu ko jabadhuu baayee namati tolatan jabadhuu waan hundaa Raabbi nuuf haa laafisuu ❤

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Год назад +1

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii jabadhu waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu waqayyoon wan hunda dandaha inni karaa isa iraa nuha qabu 🙏

  • @richyoutub1047
    @richyoutub1047 Месяц назад

    ሰላምሽ ይብዛ ውዴ እንኮን ደህና መጣሽ አሪፍ ምክር ነው ሲነግሯቸው አይሰሙም ሁለም ወደ ውጭ መወጣታቸውን ብቻ ነው ትኩረት የሚረጉት እዛ ሄጀ ምን ይገጥመኛል ሰራስ አለወይ ደላላወስ ህጋዊ ነቸው ወይ የሚለውን አናሰብም ለዛነው መጥፎ ሁኔታላይ የሚወድቁት ብቻ ከባድ ነው እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያምጣልን

  • @WarkieDebassa
    @WarkieDebassa 4 месяца назад

    Welcome

  • @Richtube12
    @Richtube12 4 месяца назад

    አሪፍ ነው

  • @FatumaOmer-m7
    @FatumaOmer-m7 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም እህታችን🎉

  • @user-yegles7dp9z
    @user-yegles7dp9z 4 месяца назад

    Selamish ybza tiru mereja nèw

  • @FozeyaYoutube
    @FozeyaYoutube 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም እህታችንንንንን እኮን ደህና መጣሽጸልንንን ኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔ ከምንም በላይ የሚሳዚነኝ በጣም ትንንሽቹ ህፅን አሉ በጣም ከበሠድ ነው ሰው በጣም ተጨካክነበን ነው

  • @misoliyad7365
    @misoliyad7365 Год назад +1

    Selam lazi beti yahun sidet beqachun yibelin geta betam new yamikebidewu yiwunt hagerachin igzbehr yibarikewu indani sededi inamesginalen tiru mikir new

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 Год назад +1

    Salam Salam yen wedi edtnsh hum selmnu bexam nw yemasnw yeswlji yekbtni akli wagahyele nwi sewi erqswni ❤❤❤❤

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole 4 месяца назад

    ሠላምሽ ይብዛ እህቴ

  • @Hiwetyirga
    @Hiwetyirga 4 месяца назад

    Betam ehita

  • @eyerusyoutube621
    @eyerusyoutube621 3 месяца назад

    Selamshi bezetzete. Yebeleleshi. Wed ehitachin enkhanebbeselam metasjilen. Arefi hasabe nw

  • @dbreroha
    @dbreroha Год назад +1

    Selam selam selam edate neshe edate amshese selam ameshe enkuan dena metashe selam ybzalshe melkam koyta koyta nber yehgerachn yarkeln ymtabnn mekra

  • @GenetAlety
    @GenetAlety 4 месяца назад

    Arefi melekiti naw berchy 🎉🎉❤

  • @FatumaOmer-m7
    @FatumaOmer-m7 3 месяца назад

    ህጋዊ መሆንን የመሰለ ነገር የለም ውድ እህቶች ለመጥፋት አትሞክሩ

  • @YemariyamLije
    @YemariyamLije 3 месяца назад

    በሰላም ለአገራችን ያብቃን 🎉🎉🎉

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube 3 месяца назад

    Uuuff dhugaa jiruun biyyaa ormaa bay, ee ulfataa rabbiin nu walii haa tau malee

  • @Asna_tube
    @Asna_tube Год назад

    Nagenyii waaqayyoo siifi haa taauu yoyaa Yoyaa umata keenyaaommaa miti jaabadhu bareduu too hoji gaarii waali haa barisisunuu jabeesa

  • @azeetube198
    @azeetube198 Год назад +1

    Waaqayyyoon hagalatomuu akkam jirtuu baagaa naagaan dhufaat naaganyii mana kee haadhufuu Dhugaa keeti daamma koo bayee rakuuqaba Dhugaa dha

  • @Meskicook
    @Meskicook 3 месяца назад

    Selam fiker

  • @fikirtube2942
    @fikirtube2942 Год назад +1

    selame.tenayestelen.enqane.beslame.metashe.selemetashe.des.belwenal.engede.andande.wedharebe.higer.senemet.weuem.sanemeta.eqwle.ayedelem.yemetwet.slalew.negerbengern.enqan.ewnet.ayemeslenem.lezame.new.eyetneger.bemedey.bhwlem.ehtcacen.memetat.yemayakmwet.beca.selam.enhwn.

  • @Addis_sweety
    @Addis_sweety 4 месяца назад

    እረ ስደትስ የተረገመ ይሁን