ሀቢባ በ ኡመር ላይቭ ላይ ወቀሳ ደረሰባት!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 46

  • @MisikirTilahun-z2w
    @MisikirTilahun-z2w 26 дней назад +11

    ልክነሽ ካንች የሚጠበቀውን አርገሽለታል መልካምስራ ለራስነው❤

  • @user-fw1nj1fl4r
    @user-fw1nj1fl4r 26 дней назад +4

    ሃቡ መልካም ሰራሽ ሁሉ ከ ተመኘሸው በላይ ፈጣሪ ይሰጥሻል መልካም ሰራ ለ ጭንቅ ቀን ሰንቅ ናት. 🙏🙏🙏

  • @KiyayeKiyaye-ip8vu
    @KiyayeKiyaye-ip8vu 25 дней назад +3

    ሰውኮ ቢሸከሙትም እግሬ ተንጠለጠለ ብሎ ሰው ይወቅሳል

  • @SeadaTesfaye-v4q
    @SeadaTesfaye-v4q 25 дней назад +2

    መሻ አላህ የኔ ሀቢባየ አላህ መታ ወንድ እና ሴት ይስጠኝ ብለሻል ይርጥሽ ቅመሟሁለታችሁም ትለያላችሁ ሂውይም ሀቢብም

  • @ritaasmelash3236
    @ritaasmelash3236 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏ትባረክ🎉🎉🎉 ሃዊየ ትባረክ ሀቢባ ❤❤❤ተባረክ

  • @KasaneshNagesh
    @KasaneshNagesh 26 дней назад +5

    የኔ ውድ አቢባ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @tsionmengistu1389
    @tsionmengistu1389 26 дней назад +6

    የማይረባ ያኔ ያለቀሰውን እረስቶ ዛሬ ለወቀሳ ይመጣል ይሄ የወንድ አልጫ

  • @YoditAbere
    @YoditAbere 25 дней назад +1

    በነገራችን ላይ ኢትዮዽያ ሆነው ቪዛ አሰሩልን ብለው ሲለምኑ ዱባይ መጥተው የአገኙትን ስራ እንደሚሰሩ ዲንጋይ ተሸክሜም እኖራለሁ ይሉና እዚህ መጥተው ወር ሳይሞላቸው በዚህ ደሞዝ አልፈልግም በዚህ ደሞዝ አልፈልግም ይላሉ ሐበሻ በጣም ከባድ ነው የሰው ልብ ያሳምማሉ

  • @user-jw3sm9ev4z
    @user-jw3sm9ev4z 25 дней назад +4

    አይይይ አበሻ በቃ አያመስግንም በቃ እይይይ ድካምሽ ሀቡዬ

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 26 дней назад +7

    ይገርማር አንዳድ እርዳታን እንደግዴታ ነው ሚያዩት😢

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 26 дней назад +3

    ፍትህህህህህ ለሄቨን

  • @IfkigMhvkj
    @IfkigMhvkj 25 дней назад +3

    ባለጌ ነህ የትላንቱን እረስተ ዛሬ ከሀቡ ጋር ክርክር ስታለቅስ እዚ እና እዛ እየደወለች አንተ ከንቱ ሀረቦቹ አስረዉ የደበደቡ ወደዉ አይደለም ማትረባ

  • @fguiithuii-qd1tz
    @fguiithuii-qd1tz 25 дней назад +1

    ኧረ እዳው በችግርህ ግዜ ስታለቅስ ነበር ሌላው ቢቀር ወቀሳው ምን ይባላል

  • @user-mk5lt6ov4x
    @user-mk5lt6ov4x 25 дней назад

    አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jw3sm9ev4z
    @user-jw3sm9ev4z 25 дней назад +2

    የኔእናት ልፉቷ ያሳዝናል ሀቡዬ ጀግና ሴት

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 26 дней назад +12

    ልጄ ጅል ነው ይህ እድል አግኘቶ ቀጥ ብሎ አይሰራም ወይ

  • @absabs3111
    @absabs3111 25 дней назад +1

    ወይ ጉድ ከዛ ጭንቀት ወጥተሕ ገና ሚዲያ ላይ ወቀሣ

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux 26 дней назад +3

    Ye tilantun Eresto zare wekesa ay habesha gud new zendiro

  • @GhanaMaryam-np9yc
    @GhanaMaryam-np9yc 25 дней назад +1

    AYE ABSHA SIRDUT AYWQIM

  • @user-cy5xn5fi4r
    @user-cy5xn5fi4r 25 дней назад +1

    እረ ይድፋህ ምን አይነቱ ምስጋና ቢስ ነው

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 25 дней назад +1

    ቅማሞችየ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉🎉

  • @user-um2io6nv5m
    @user-um2io6nv5m 26 дней назад +3

    እውነት፣ለሀቢባ፣አይገባትም፣?????ክርክር

  • @_mekdes
    @_mekdes 20 дней назад

    ምስጋና ቢስ ከመከራ ያወጣችው እሷናት ለምን ይቆጣል አይ ሰው

  • @zainabmohammad9042
    @zainabmohammad9042 25 дней назад +1

    ዝም በይዉ አች ምን እዳ አለብሽ ከሱጋ ወንድ ልጅ ይሥራል

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 14 дней назад

    ሀቢባ ግን ሙስሊም አይደለችም ሀዪቲ ምትባለውን ስትናገሩ ለምን ሀቢባንስ አትወቅሱም

  • @user-tx9fp6mv5k
    @user-tx9fp6mv5k 22 дня назад

    አይ አበሻ ምስጋና የሌለው ህዝብ ውይ እንደው ምን ይሻላል

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 26 дней назад +2

    ኧረ ምኑ ነህ

  • @fatumara3244
    @fatumara3244 26 дней назад +1

    ለሰው ምንም ማረግ አያስፈልግም እኔን ያየ ቱ

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ 25 дней назад +1

    ጭካ የሆን ሰርቶ ኣይለጥም እንዴ

  • @hawa6936
    @hawa6936 25 дней назад

    ወይእዳ ሀቢባ ምንትሁን እሲቲ

  • @Happyhapppyb21Happy-yc8pl
    @Happyhapppyb21Happy-yc8pl 25 дней назад +1

    አቤት አነቃቀል

  • @ritatadsse675
    @ritatadsse675 25 дней назад

    ይሄ ልጅ ደፋር ነው

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 25 дней назад

    Betam yasafral yezi zemen sew gn tenga new?? hoooo

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 25 дней назад +1

    ይችጮሌሴት

  • @Eima-a
    @Eima-a 26 дней назад +2

    ዝርክርክ ሰውዬ

  • @user-lb7wk9cz4q
    @user-lb7wk9cz4q 25 дней назад

    Aye sewe 😂

  • @UmuBilale-o9u
    @UmuBilale-o9u 26 дней назад

    አሁን አተን የሚያዝኑልህ ነህ

  • @ritatadsse675
    @ritatadsse675 25 дней назад

    ባለጌ ነህ

  • @Fatumaasfawu
    @Fatumaasfawu 26 дней назад

    GudiinewBeqaa..Erdatan..indeegidetaaAderegut.indee

  • @user-eg9qi2dk6m
    @user-eg9qi2dk6m 25 дней назад

    እውነቱን ነው ውርኚ ነሽ

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj 25 дней назад +1

      እህቴ ስለፈጠረሽ በቅንነት አስረጂኝ የእሷንጥፋቷ ምንድነው እኔ ብዙ አልከታተላትም ግን ባጋጣሚ የዚህን ሰው ታሪክ ሰምቻለሁ አብሬም አዝኛለሁ