Gossaye Tesfaye - Ke Ehud Eske Ehud - ከእሁድ አስከ እሁድ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 1,8 тыс.

  • @dawitlisanework5132
    @dawitlisanework5132 5 лет назад +13

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ጎስዬ እረ ኡ በቃ ኡ ትችላለህ በቃ ኡ ጀግና ነህ ብሮ እሚገርም ስራ ነው ጎስዬ አንተ እና ቴዲ አፍሮ እምንወዳቹ በዘፈናቹ ብቻ አደለም። ሀገራቹን ስለምትወዱ እና በጥሩ ስብዕናችሁ በመሳሰሉትም ነው እንጂ። ጎስዬ ኑርልን እንወድሀለን ምርጥ ያራዳ ልጅ ኑርልን እስከ ቤተሰብህ።
    እስከ እሁድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @bertukanyosef231
    @bertukanyosef231 5 лет назад +6

    ጎሳዬ ያለውን የሚያካፈል ደግ ኢትዮጵያዊ
    ነው ኑር ከነሙሉ ቤተሰብህ አንተ እውነት የዘመኑን ወሬ የጠላህ ይመስለኛል እቤት
    የምትውለው ብዙሁን ጊዜ ከጓደኞችህ ጋር ብትውል ዘረኛ ትሆን ነበር አንተን አላህ ይወድሀል በዚሁ ቀጥል ለዘረኞች ዱአይ አርግልን በዘርነት ተበላሸን እስኪ እንደአንተ እርፍ ብለን ለተቸገረ በሚያስፈልግበት ቦታ እየተገኘን የምንረዳ ያርገን ጎሳዬ የታደለ ጉራ የማያውቅ ወንድሜ ነህ እኔ ከእንተ ብዙ በትንሹ ለማድረግ ሞክራለው ግን ይቀረኛል ብዙ ሺዎች እድሜ ጤና ተመኘውልህ

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад +14

    ምርጥ ግጥም ምርጥ ዜማ ምርጥ ክሊፕ ምርጥ ድምፅ😍ደስ የሚል ኢትዮጲያዊነትን የተላበሰ ሙዚቃ ስለሰራህልን እናመሰግናለን ጎስሽ ድምፅህ እኮ ገዳይ ነው😍

  • @DANIELWEBRAHIM
    @DANIELWEBRAHIM 5 лет назад +9

    ጎስሽ አንተ ራስህ «ኢትዮጵያ» ነህ፡፡ የንግስናን ዘውድ ስራህ ብቻ የጫነልህ የዚህ ዘመን ጥላሁናችን ነህ፡፡ እግዚአብሔር ልሳንህን አብዝቶ ይባርክልህ፡፡ ሃገርህን፣ባህልንና ህዝብህን የበለጠ እንድታገለግል እርሱ ይርዳህ፡፡ ነገም የተሻለ ካንተ እንጠብቃለን፡፡ ሽህ አመት ንገስ፡፡

  • @meronzewdu8204
    @meronzewdu8204 5 лет назад +6

    ከእሁድ እስከ እሁድ ብቻ ሳይሆን እንደው እረ አምላኬ ከአመት እስከ አመት ሰላማችንን ስጠን ውይ ስናምር እኮ እንዴት ልዩ በአል ነው ያለን ባካቹ !!! ልዩ ክሊፕ ነው ጎስሽ በርታ !!!

  • @solfigaw2893
    @solfigaw2893 5 лет назад +6

    ጎሳዬ ፅድት ልቅም ያለስራነው ምሰራው ሌሎቹ ካንተ ብዙ ሊማሩ ይገባል💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎

  • @Everythingeverything1
    @Everythingeverything1 5 лет назад +16

    He has one of the best vocal curves in Ethiopian music history. Whether you like it or not Gossaye is one of the greatest artists of all time.

  • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ

    ይህ ቦታ የእኛ ስፈር መስለኝ
    በጣም ያምራል
    ከእሁድ እስከ እሁድ በደረታችን አታሞ እስክስታ የምንመታበት የክሳድ ቁልፍ የምንሽለምበት አወይ ትዝታ

  • @777MK37
    @777MK37 5 лет назад +7

    ዘመን ተሻጋሪ ስራ ነው። ለምወዳት ታላቅ እህት የተዘፈነ ይመስለኝ። when I saw this video clip ,I was crying b/c it’s remember my sister. She doesn’t sleep very well ,also she is so busy Sunday to Sunday. ምንድ ነው ደግሞ የቴዲ ይመስላል የሚል አስተያየት የማየው። ሁለትም የጎጃም ለዛ ያልው ሙዚቃ ስለሆነ የግድ አንዱ በ አንዱ ይገልፃል። Good job Gossaye.

    • @ዉርዬየኔ
      @ዉርዬየኔ 5 лет назад +1

      እኔም ምለው እሱን ነው ቢመስልም ያምራል ግን አይመስልም

  • @BABR7826
    @BABR7826 5 лет назад +7

    ጎስሽ የተማሪነቴ ትዝታዬ ምርጥ ስራ ነው እባክህ ድምፅህን ተጠቀምበት ብዙ መስራት የምትችል ሰው ነህ ማራኪ ድምፅ አለክ ሁሌ የማይቀየር ምርጥ ተፈጥሮዋዊ ድምፅ አለህ እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @addis2653
    @addis2653 5 лет назад +4

    ድምፃዉና ዘፍኝ ልዩነት አለው ጎሳዬ ድምፃዊነት ከፀጋ ከሽጋ አመል ጋር ምርጥስ ስራ እድሜ ይስጥልኝ አባቱ በብዙ ህሁዶች ጋ

  • @fwsnsf
    @fwsnsf 4 года назад +11

    ከሙዚቃዉ ጀርባ ያሉ ጥሩ ሙዚቃ እንዲሆን ያደረጉት
    ባለሙያዎች አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ እና አለማየሁ ደመቀ
    ጎሳዬን ጨምሮ
    ጥሩ ስራ ነዉ እናመሰግናለን

  • @leadyaleadya9942
    @leadyaleadya9942 5 лет назад +6

    እፍፍፍፍ ፍ ኪሊፕ ዋው ነው
    በቃ የኛ ባህል ይኤነው ምንም አርተፍሻል
    የሌለበት እራቁት የሌለበት ኑርልን ጎስሽ
    እስቲ ዛሬላይ ዘፋኝ ነኝ ባዩች በማሩ ቀረፃ
    አንዴ እርቃን አንዴ ውሃውስጥ መመናቀራቹን እረጋ አርጉት እንግዲ እረፍት ያላቹ የማዳም ሁለተኛ ልጆች ፈታ በሉበት እውድን ዘናበሉ እኛም በአሳብ አለን አብረናቹ😉😉

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኘ8ረ

    ዋውውውው ጎስሽዬ ምርጡ አቤት እንዴት እንደምወድክኮ ከነቤተሰብክ ምርጥዬ ክሊፕ ነው የለቀክብን እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ይስጥክ የኔ አንደኛ ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ዘመንክን ይባርከው ሰላምክ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ በጣም በጣም ወድጄዋለው ተመችቶኛል አቦ ይመችክ 😍😍😍

  • @arsema1225
    @arsema1225 5 лет назад +32

    ጎሲዬ ከጥሩ ክሊፕ ጋር እንኳን ደህና መጣህልን።

  • @etuyemaryamlij6527
    @etuyemaryamlij6527 5 лет назад +5

    ጎስች የገጠር ትዝታችንን ቀሰቀስክብን የኢትዮ ባህል የጠበቀ የአመቱ ምርጥ ክሊፕነው ለኔ

  • @haniharar735
    @haniharar735 5 лет назад +5

    ጎስሽ የኔ ቆንጆ በጣም
    ምርጥስራ ነው ይመችህ አቦ ባህሉን የጠበቀ ስራ❤️❤️❤️❤️

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 лет назад +9

    ወትሮም ዝቅ ያለ ነው
    ካጀብ ተነጥሎ ከፈ የሚለው ጎሥሻ በጣም እሚገርም ሥራ ነው ብዙ እደለፋህበት ክሊፑ ያሥታውቃል ገኒ (ባለቤትህ) ካሜራ ትፈራ ነበር ሥላየናት ደሥ ብሎናል ልጆችህም በጣም ደሥ ይላሉ እመቤቴ በጥበብ ሞልታ ታሣድግልህ የለበሣችሁት የሸማ ልብሥ ለሥራው ውበት ሠቶታል የካሜራ ባለሙያዎችም ሊመሠገኑ ይገባቸዋል አሥተዋይ እና ብልሆች ናቸው

  • @በእምነት-ወ6ዐ
    @በእምነት-ወ6ዐ 5 лет назад +6

    እር ያንተስ ስራ
    ቀን ሌሊት ይታያል ፍቅርን ሲዘራ
    ጎሳዩ 💚💛💓👌

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 5 лет назад +5

    ዘመን የማይሽረው የተፈጥሮ ድሜፅ ጎስሽ አንደኛ 😍😍👌 እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አቦ😘

  • @samuelgishen7101
    @samuelgishen7101 5 лет назад +16

    I'am really really proud to be an ethiopian this actually display our culture and who really we are and my people Please we must show some respect for artists work he dosn't copy from any one !!

  • @ephremkassa5249
    @ephremkassa5249 5 лет назад +4

    ጎሳዬ ስወድህ አንተ ተፈጥሮ የለገሰችህ ምርጥ ችሎታና አቅም አለህ ጎሳዬ አንተ ዘመን የማይሽርህ ድንቅ አቀንቃኝ ነህ

  • @Madrid2112
    @Madrid2112 5 лет назад +6

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ሁሌም በስራህ እንደተደሰትኩ ነው እወድሀለው ጎስሽ

  • @lijdawitapp3674
    @lijdawitapp3674 5 лет назад +4

    ጎስሽ አልበምህ መጀመሪያ ስሰማው በጣም የተመቸኝ ዘፈን ነው ። ክሊፑ ደሞ ገራሚ ነው ደስ ይላል 👏

  • @officialseblezz6103
    @officialseblezz6103 5 лет назад +5

    ከምርጥ ሰው ምርጥ ነገር እንደሚሰራ ጥርጥር የለዉም good work gosssh😘😘😘💜💜

  • @ጠባቂየገብሬልነው
    @ጠባቂየገብሬልነው 5 лет назад +5

    ዋውውውው ቃል የለኝም ምርጥ ስራነው አጀት አረስ ያዝ እግዲህ እስክስ

  • @robelvalencia8416
    @robelvalencia8416 5 лет назад +5

    ጎስሽ ምርጥ ሰው ብጉጉት ስጠብቅክ ነበር ዛሬ ቀኑ ደረሰና ተገናኘን ደስ ይላል

  • @haronhabesha8905
    @haronhabesha8905 5 лет назад +4

    ጎስዬ ! እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ (አንደኛ ነው ክሊፑ)

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 5 лет назад +6

    Wowwww, gossya yarada lij
    Antena teddy batnoru noro men yeweten neber👐👐👐

  • @princessmahi1802
    @princessmahi1802 5 лет назад +4

    ኡፍፍ ጎስሽ ስወድህ 😍ምርጥ ቢሠማ ቢሠማ የማይሠለች ስራ ❤❤ሁሌም አንደኛዬ❤❤

  • @mitikualemayehu3147
    @mitikualemayehu3147 5 лет назад +2

    ጎስሽ በጣም ያምራል!!! ድምፅህ ይገርማል ሁሌም አንድ አይነት; ልጅ ሆኜ የማውቀው ድምፅ ዛሬም ያው ነው አልተለወጠም!!! በርታ እንደኔ ለሌሎች ጀማሪ ዘፋኞች አርአያ ነህ!!

  • @z34-p9t
    @z34-p9t 5 лет назад +6

    ግን ቴዲን እና ጎሳዬ ለምን የገጫሉ ለኔ ወለቱም ምርጥ ዘፋኝ ናቸው በኔ እይታ

  • @hg6668
    @hg6668 5 лет назад +19

    I am eritrean I dont really understand much amharic language but gossaye my all time amharic singer you dont need to understand the language to enjoy his singing voice ( to Eritrean who are not familiar with gossaye google to find his remix abraham afeworki "abela" song.

  • @fekerabza4945
    @fekerabza4945 5 лет назад +6

    ባህላችን እንደዚህ ሲጠበቅ እንዴት ደስ ይላል 😍😍

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 лет назад

      ፍቅር ቆንጆ ሰብስክራይብ አድርጊን።

  • @robelfekadu5068
    @robelfekadu5068 5 лет назад +4

    wow አሪፋ ክሊፕ ነው ለዛውም ሀገርኛ ባህል ይመችክ በርታልን ጎስሽ

  • @ጌታሆይተመስገን-ሰ8ፐ
    @ጌታሆይተመስገን-ሰ8ፐ 5 лет назад +17

    ከሁድ፡እስከሁድ ብንሰማው፡እማይጠገብ ሙዚቃ ነው እምትሉ፡እስኪ በላይክ፡እንያችሁ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      ጌታ ሆይ ተመስገን ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ

  • @yohannesgebremariam9250
    @yohannesgebremariam9250 5 лет назад +2

    Number one ❤️❤️❤️🎊🎊🎊🎉🎉🎉 ለመልካም ሴት እህቶች እናቶች ያለማጋነን የተዘፈነ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @zinashbelay4619
    @zinashbelay4619 5 лет назад +6

    የኔ ጀግና ገራሚ ስራ ነው 😍 ኑርልን የኔ ምርጥ😍😘

  • @selamzewdu3552
    @selamzewdu3552 5 лет назад +1

    ጎስሽ ምርጥ ስራ ነው ኢትዮጵያዊያነት በዓሉን ያለቀቀ እናመሰግናለን ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 5 лет назад +4

    አንደኛ ነው እኔ ግንልብአን አልፎ የሚለውን ቢሰራ ደስ ይለኝ ነበር ጎስሽ አሪፍ ነው።

  • @maqdala
    @maqdala 5 лет назад +4

    ጎስሽ አንደኛ!! ሁሌ እሁድ ጠዋት ሳይሰለቸኝ የምሰማው ሙዚቃ ነው:: እሄው ሶስት ወር አለፈኝ::
    የሙዚቃ ቅንብሩ(video) ግን ትንሽ ለዘፈኑ አይመጥንም!!

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 лет назад +5

    ♥♥♥♥♥አንተ ያገር ሰው ሁሌም ለኛ በሚስማማ መልእክ በዚ አስገራሚ ድእምእጽ ለቀሀልእናል እኔ የማይሰለችእ ከአመት እስከአመት ጎስእሽ አንዳዴ የማዳም ኑሮ ሲሰለቸኝ ጭእር ካለው ሜዳ የሚለውእን እንዳው የልእብእስ መተኮስ ስእጀምእር ከሁድ እስከ እሁድ የሚለውን ሙሉ ያንተን ሙዚቃ በማቅንእቀንቀን በመወዛወዝ ሳላስእብ አጋር ሆኖኛል አድናቁክእክ ነኝ ኑርእልእን

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 5 лет назад +4

    ጎስሽ ምርጥ ነው የብዙ እናቶችንም ባህሪ ያንፀባረቀ ነው ረጅም እድሜ ለ ሁሉም እናቶች እማ በምድር ባትኖሪም ትናፍቂኛለሽ 😢 አንዳንድ ሰዎች ትገርማላቹ ይሄ ከቲዲ ጋር ለምን አገናኛቹት🤔😏

  • @እናቴናትአርሴማ
    @እናቴናትአርሴማ 5 лет назад +5

    ጎስሽ ምርጥ ሰው ሙሉ ሰላም እና ጤና ተመኘውልክ ከሙሉ ቤተሰብክ ጋር ምርጥ ሰው ምርጥ ነው ስራው በርታልን

  • @woyinsheteshetu9986
    @woyinsheteshetu9986 5 лет назад +3

    በጣም ምርጥ ሥራ ነው ጎስሽ ትክክለኛ የኢትዮጵያን ባህል የሚያሳይ ሙዚቃ በርታልን የኔ አንደኛ

  • @elsabetsolomon4689
    @elsabetsolomon4689 5 лет назад +5

    This makes me so proud to be Ethiopian. Love our food, music and culture!!!
    Thank you Gossaye

  • @user-fu9sq9ps2u
    @user-fu9sq9ps2u 5 лет назад +6

    Gossaye is one of my all time favorites its good to have you back after ten years or so keep going by the way he has one of the best voices ever 👍.

  • @senayitasnakew2421
    @senayitasnakew2421 5 лет назад +5

    አመስግናለሁ ቀንኔን ነው ያሳመርክል ምርጥ ስራ ነው የኢትዮጵያነት ባህል የሚገልፅ ነው። ከዱቂት እና ከሂዊማን ሄር ያልተነካካ በመሆኑ በትልቁ ላይክ ያስፈልጋል።አንደኛየ

  • @አማራኢትዮጵያዊነኝእጅግ

    አያቴ ግቢ መሰለኝ እናመሰግናለን ጎስሽ

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 5 лет назад +6

    ጎስሽዬ አንደኛዬ ምርጥ ስራ ነው የኔ ጀግና!!

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад +1

      @T G from D C ምርጤ በትክክል ጋብዤሻለሁ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 5 лет назад +1

      ያያ ሚዲያ እና ኢንተርቴይመንት አመሰግናለሁ የኔ ማኛ ተቀብያለሁ😍😙😙😙😙😙♥

  • @muftuhaturo4266
    @muftuhaturo4266 5 лет назад +18

    ኮፒ ምትሉ ባህላችን አደል ቴዲ ኬት አመጣው 2 ቱም እኖዳቸዋለን ያገራችንን ባህል ነው ያሳዩን ቴዲም ጎሲሽም አልፈጠሩትም ባህላችንን አንፀባረቁ

  • @melloTech1
    @melloTech1 5 лет назад +16

    I’m here to remind y’all something
    Please stop commenting like “ I’m oromo, amara, tigre... but I love ...... 😭😭

    • @hiwotmedia5038
      @hiwotmedia5038 5 лет назад

      ሰላም ወንድሜ ሳብስክራይብ ኣርግሊኝ

    • @melloTech1
      @melloTech1 5 лет назад

      Here u go!

  • @selinasweet8010
    @selinasweet8010 5 лет назад +3

    ምርጥ ስራ ሀበሻዊ ቀለምና ፍቅር ያለው ጎስሽ በርታልን 😍😍😍

  • @ኩሉንምርአይምቅናይምቅናይ

    ከዘፋኞች በሙሉ እንደ ጎሳዬ እና አብነት አንጀት ውስጥ የሚገባ ዘፋኝ የለም ቴዲንም ቢሆን ይቦንሱታል

    • @jud2121
      @jud2121 5 лет назад +1

      ethiopia lezelalem tinur 🤣🤣🤣🔥❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🤣🤣❤️❤️❤️❤️🔥🔥🔥🔥🙉🙈🙊Fikir Yashenefal ❤️🔥🔥🔥

    • @melatabebe8547
      @melatabebe8547 5 лет назад +2

      @@jud2121 አይ የአጋሜ ነገር😂😂😂😂

    • @chufouchalo9002
      @chufouchalo9002 5 лет назад

      Agama haha

    • @jud2121
      @jud2121 5 лет назад

      Endae Zer menametaw yehe tibeb new

  • @ኤሚአብይ-በ4ኀ
    @ኤሚአብይ-በ4ኀ 5 лет назад +3

    በመጀመሪያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1440ኛው ኢዳል ፈጥር በሰላም አደረሳችሁ all Ethiopia wumen's eid mubarek ብያለሁ ሙዚቃውም ያበደነው !!

  • @01234567898593
    @01234567898593 5 лет назад +6

    💚💛❤ ኢትዮጵያዊ
    ሰው ማስተናገድ ያቅበታል ጎስሽ ምርጥ ስራ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 5 лет назад +2

    ጉስሽ ይሄን ምርጥ ዘፈን ክሊፕ መስራትህ ያስደስታል ዘመን የማይሽረው ስራውችህ

  • @fantishtefera5484
    @fantishtefera5484 5 лет назад +8

    ሀበሻ ምቀኝነቱ በራሱ ዉበት አሪፍ አርጎ ሰርቶቷል ከቴዲ ኮርጀህ የምትሉ ምቀኞች ገደል ግቡ።

  • @hagerelucy5014
    @hagerelucy5014 5 лет назад +2

    ዋው ከእሁድ እስከ እሁድ አሪፍ ስራ ነው ጎስዬ ተስፍዬ
    እ/ር እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад +1

      @Hagere Lucy ምርጤ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ያራዳ ልጅ

    • @hagerelucy5014
      @hagerelucy5014 5 лет назад

      @@mixlagend ሰብስክራይብ ለጎሲ ያልሆነ ለማን ይደረጋል እኔ ብቻ ሳልሆን ሰብስክራይብ ጓደኞቼ እንዲያደርጎ ሸር አደርጋለሁ

  • @habesha3656
    @habesha3656 5 лет назад +9

    እዋይ እዛ ዝሕብያ ደርፊ clip ጌሩላ ዲዩ። ደርፊ ጎሳየ የዕቢና ኢዩ ያኽ። ጎሳየ legend ውድድድድድ

    • @user-mq6qv6bi2g
      @user-mq6qv6bi2g 5 лет назад +1

      He is not a legend ! This guy stole the music from Teddy . Teddy id the true legend no one can match him. Long live Teddy !!

    • @habesha3656
      @habesha3656 5 лет назад

      @@user-mq6qv6bi2g the clip looks like teddy's ok the song is dope tho

  • @enusweet6013
    @enusweet6013 5 лет назад +3

    Woow betam arif sera new ketezefene ayekere endezi neww

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 лет назад

      Konjo subacribe adregin

  • @yebchayedubale7400
    @yebchayedubale7400 5 лет назад +5

    Thank you, you really show the beautiful culture of Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🙏🤛🏾

  • @thinkpositive8540
    @thinkpositive8540 5 лет назад +1

    ጎስሽ የምርጦች ምርጥ ከነ ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ብርክ ያርግህ ፣ ለነገሩ እኛም ብንል ስራህ ያስባርክሀል ያራዳ ልጅ

  • @sifansifan4490
    @sifansifan4490 5 лет назад +6

    ዎው አርፈ ነው አሲኪ ጎሳዬ የሚተውዱ like ጊጭሁኚ 😍😍

  • @batestars2198
    @batestars2198 5 лет назад +1

    ሙዚቃ ሞለት እንዲህ ነዉ እንጂ ጎስዬ እናመሰግናለን እንዲህ ምርጥ ስራ ስለ አዳመጥከን

  • @malmal5918
    @malmal5918 5 лет назад +7

    ቆንጆ ስራ ነው በርታ
    "ወትሮም ዝቅ ያለ ነው ካጀብ ተለይቶ ከፍ የሚለው"

  • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ

    ክሊፑም ዘፈኑም ያምራል!!! የቀረፃ ቦታው ዋውውው::

  • @ritalove2287
    @ritalove2287 5 лет назад +9

    ሰው አይጠፋም ቤትሽ
    ከእሁድ እስከ ከእሁድ
    ዳስ ጥለሽበታል ላንድም ቀን ላይወርድ
    ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ
    የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ
    አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ
    እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ
    እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ
    ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ
    ግብዣ ተያይዟል ፍቅር ካንቺ አፀድ
    እስከ እሁድ ሰውን መውደድ
    ከምን አርጎ ይሆን
    ልብሽን ያነጸው
    ለከበበሽ ሁሉ
    ፍቅር የሚለግሰው
    አንቺ ልጅ አቀልሽን ልብሽና ቤትሽን የማትደብቂው
    ፍቅር ካንቺ አፀድ ዳሱን ጥሎ ይኖራል
    ከእሁዱ እስከ እሁድ
    አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ
    እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ
    እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ
    ስስት አይነካካሽ እስከ እሁድ
    ምን እንደሚተካሽ … እስከ እሁድ
    ዳር ይደርሳል እጇ .. እስከ እሁድ
    የሁሉም ነው ደጇ .. እስከ እሁድ
    ከእሁዱ እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ
    እኔ እሷን መውደድ .. እስከ እሁድ
    ግብዣ ከሷ አፀድ .. እስከ እሁድ
    ለጉድ ነው ለጉድ .. እስከ እሁድ
    እስከ እሁድ.. እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ
    ሰው አይጠፋም ቤትሽ
    ከእሁድ እስከ ከእሁድ
    ዳስ ጥለሽበታል ላንድም ቀን ላይወርድ
    ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ
    የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ
    አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ
    እስከ እሁድ ሰው እንዲ መውደድ
    እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ
    ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ
    ግብዣ ተያይዟል ፍቅር ካንቺ አፀድ
    እስከ እሁድ ሰውን መውደድ
    ታናሽ እና ታላቅ ባይሰፍርም እቤቷ
    የሷን ትንሽነት ሰማው ካንደበቷ
    ወትሮም ዝቅ ያለ ነው
    ከአጀብ ተነጥሎ ከፍ የሚለው
    እረ ያንቺስ ስራ ቀን ለሊሌ ይተጋል ፍቅርን ሲዘራ
    ከአንድ እሁድ እስከ ሌላ እሁድ
    ግብዣ ይዟል ፍቅር ካንቺ አፀድ
    ስስት አይነካካሽ እስከ እሁድ
    ምን እንደሚተካሽ .. እስከ እሁድ
    ዳር ይደርሳል እጇ .. እስከ እሁድ
    የሁሉም ነው ደጇ .. እስከ እሁድ
    ከእሁዱ እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ
    እኔ እሷን መውደድ .. እስከ እሁድ
    ግብዣ ከሷ አጸድ .. እስከ እሁድ
    ለጉድ ነው ለጉድ .. እስከ እሁድ
    እስከ እሁድ.. እስከ እሁድ .. እስከ እሁድ
    🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 5 лет назад +3

    betam siamer ye hagere culture...so nice! The dances/ the traditional clothes/ the culture to respct and take care of eldery!!Much love my amhra ehtiopian people!

  • @mikaeltewodros2438
    @mikaeltewodros2438 3 года назад +8

    he is one of the most talented from that group. like they say about the beetles from liver pool. One day Addis is going to wonder how each and every one of them turned out to be super stars. Not just Addis but one hood born to police and military parents. Thanx

  • @ኢትዮጵያ-ከ3ከ
    @ኢትዮጵያ-ከ3ከ 3 месяца назад +5

    For those who do not understand what he is saying is as follows: How come you love everyone from a Sunday to the next? Your home is never empty, not even for a day!

  • @temesgenhagos5556
    @temesgenhagos5556 5 лет назад +8

    ጎሳየ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ስራሕ

  • @Blaine1921
    @Blaine1921 4 года назад +19

    እናቴን ያስታወሰኝ ሙዚቃ ነው ለመጣው ለሄደው ከእሁድ እስከእሁድ መሶቧ ክፍት ነበር የኔ ደግ እናት❤

  • @hayathi8156
    @hayathi8156 5 лет назад +5

    ያበደ ነው ጎስዬ

  • @jud2121
    @jud2121 5 лет назад +3

    Kemen argo yehon
    Lebeshen Yanexew
    Lekebebeshe Hulu
    Fikir Yemilegesew
    !
    !
    !
    Wetrom zek Yale new
    Ke ageb tenetilo kef Yemilew
    !!!!!
    Yefetari Sera Beziketa weste new tihtena Xegaw bezu new
    Good Job Goseshe

  • @luciyshadowkeeper9114
    @luciyshadowkeeper9114 3 года назад +10

    Wow the king with the golden voice thank you so much 😊

  • @lidiyaazerihun1064
    @lidiyaazerihun1064 5 лет назад +2

    ጎስዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እመብርሀን ከነልጆ ትጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሰብህ!!!!!!!!!!!።።።።

  • @derejetegaw3855
    @derejetegaw3855 5 лет назад +10

    በቃ የኔ ቤት እንዲህ ነው ከሁድ እሰከ ሁድ ሰው አይጠፋም ቤቴ 💕

  • @rozina3549
    @rozina3549 5 лет назад +2

    👌👌👌የኔ አንደኛ እንዳው ምን ላድርግህ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነ ቤተሰቦችህ❤😍😍

  • @ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት

    በጣም አሪፍ ስራ ነው ሙሉ አልበም👌👌👌👌በረታ

  • @ጉዲራነኝከዎሎ
    @ጉዲራነኝከዎሎ 5 лет назад +1

    ሰላም ለእናት እና ለሃገራችን ይሁንልን ጎስሽዬ እናመሰግናለን ከዘርና ከፖለቲካ የፀዳ ሙዚቃ ስለሆነ more like

  • @selamchane4594
    @selamchane4594 11 месяцев назад +4

    This song perfectly describes my mother. I can only think of her listening to this ❤

  • @mulugetaashenef6186
    @mulugetaashenef6186 5 лет назад +6

    ጎስየ ማኛ በጣም ተመችቶኛል ሙዚቃህ በዚ ቀጥልበት ደሞ አንድ ቀን ብሀርዳር ናና አብረን እንቀውጠው

  • @herestill3616
    @herestill3616 5 лет назад +8

    Real legend I remember ur song when I was in Eritrea I used to copy it like everyday to sell it in 50 nakfa to ur beloved fans in Eritrea.... Sorry for copyright but u had made me rich on that time ....respect for your work Jossaye know in Germany but promise u to obey copyright anyways there are many to do such thing ....ur fan mk

    • @pragmatistyouth1774
      @pragmatistyouth1774 5 лет назад

      Gossaye has asked me to trace your IP to file a copy right lawsuit against you. You should soon expect to receive a letter through the post.

  • @ፌቨንነኝየማሪያምልጅ

    እንዳተ ያለ ዘፋኝ ይኑርልን የማንም ኮተት እየመጣ ያዘኝ ልቀቀኝ ማለት ጀመሩ ጎስሽን ምርጥ የኢትዮ ልጅ በርታልን ያንተን ሙዚቃ ሙሉውንም ብሰማ አልሰለቸው

  • @መቅዲነኝስደተኛዋየድንግል

    እስከ እስሁድ ሰው እንዲህ መውደድ
    እንዴት ብሎ ያንን ሁሉ አባብሎ
    በጣም ያምራል ሁሉም ነገር 👌👌👍

  • @እህቴንናፋቂስደተኛዋ

    በጣም የምወደው ሙዚቃ ዋው ያምራል በረታልኝ የኔ አንበሳ ጎስዬ !

  • @mistertadele7181
    @mistertadele7181 5 лет назад +7

    ጎስሽ ምርጥ ስራ ነው በርታልን በጣም ነው ምወድክ

  • @ሳሚፍቅር-ጰ1ዠ
    @ሳሚፍቅር-ጰ1ዠ 5 лет назад +3

    ምንም ክሊብ እማያስፈልገው ምርጥ ስራ ነው ድምፅህ ብቻ ገራሚ ነው

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 лет назад

      Samiye ሰብስክራይብ አድርገናል ከቻልሽ አንቺም አድርጊን

  • @bakri99
    @bakri99 5 лет назад +5

    I love this song ❤ the video clip is amazing.
    Love from Sudan to my sisters and brothers in Ethiopia.

  • @teferitecle9899
    @teferitecle9899 5 лет назад +1

    Supervely synchronized , culturally coordinated and wonderfully narrated traditional song!
    Keep it up! Eritrean comment

  • @fahmyayoob5775
    @fahmyayoob5775 Год назад +5

    With his melodious voice I think he's the best male Ethiopian singer ❤️❤️👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @thobekilenkosi1282
      @thobekilenkosi1282 Год назад

      Very nice song I just wonder manelish dibo child dancing with his son🤔

  • @tsgeredaberl1486
    @tsgeredaberl1486 5 лет назад +3

    Woow new gossh💚💛❤እስከ እሁድ

  • @ekramhabshawet3202
    @ekramhabshawet3202 5 лет назад +4

    ሚገርም ብቃት ድንቅ ትወና ተወዣዋዦቹ ብቃት ዋው ሙዚቃ ብሎ ዝም በፆም እኔም አዳመጥኩት እስቲ አልሰለች ያለው ??? ትላንት ጀምሮ ሳደምጠው

  • @የዶክተርአብይወዳጅነኝየዶ

    ጎስሽ እድሜ ይስጥ ከነመላው ቤተስብ የኔ ምርጥ ሰው።

  • @AllMotivationHD
    @AllMotivationHD 5 месяцев назад +6

    ይሄ ሙዚቃ ሰው ለማይጠግቡት ለድሬድዋ ሰወች ይሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merona1546
    @merona1546 5 лет назад +4

    Beautiful song and clip we missed you Gossaye 😍😍❤️

    • @imbosstomylife6806
      @imbosstomylife6806 5 лет назад

      @La La አማራ ሸርሙጣ ለማኝ መተተኛ ቅጫማም ቆምጬ ቆማጣ ፡ጫማ አልባ ፡የጠንቋይ ዘር ፡ትላም ፡ቡሽቲ፡ሰው በላ ነው ። እንደ ቆምጬ የባህልና ታሪክ ሌባ ተፈጥሮ አያዉቅም ። የወንድ ፔሬዳም ።

  • @Issahakuabudu-ib3lf
    @Issahakuabudu-ib3lf 7 месяцев назад +8

    I'm a Ghanaian and I love Ethiopian music

  • @mandelaman776
    @mandelaman776 3 года назад +10

    Best gosa god bless you 🙏
    From eritrea 🇪🇷

    • @maylii3452
      @maylii3452 3 года назад

      Yeqeniyeley weda God bless Eritrea love from Ityopiaaaa :)))

  • @titamthomas3585
    @titamthomas3585 5 лет назад +4

    Am from Eritrean but i love gossaye tesfay for ever he's like hero for everything ❤❤ and give him like 1,000,000 times