🔴 በዓለ ጥምቀት || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma sibket Epiphany

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁላችንም ይዳረስ ዘንድ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ። በጸሎትም ያስቡን +++ Subscribe ያድርጉን +++ Share ያድርጉ +++
    #aba_gebrekidan_girma
    #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ
    #aba_gebrekidan
    #አባ_ገብረኪዳን_ስብከት
    #orthodox_tewahdo
    #Aba_Gebrekidan_Interview

Комментарии • 160

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ Год назад +1

    ሰላም የተወደዳችሁ ክርስቲያኖች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 Год назад +1

    amen amen amen ykber ymesgen yedngl maryam lij memhrachn klhewet yasemaln erejm edme ketena gar yadliln emebrhan yaserat hagershn ethiopian bemlijash tebkln እንኩአን ለታላቁ ቅዱስ መካኤል በሃል እንኩዋን አደረሰን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @abzabity177
    @abzabity177 Год назад +1

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @zaharaza3316
    @zaharaza3316 Год назад +1

    አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን አሜን ቃለሂወት ያስማልን አባታችን አሜን

  • @tsegemarreyammerreyaminate1299

    Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin Egzabeher Yemesgen

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq Год назад

    Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!! abatachn berktot ydresn!!! 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @wesenewesu4208
    @wesenewesu4208 Год назад +1

    አሜን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @GEZAHEGNDEGU-xe5sz
    @GEZAHEGNDEGU-xe5sz Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    አሜን አሜን አሜን አሜን ለንሰሀሞትያብቃን አባታችን የኦርቶዶክስእምነትተከባ።ታዎችበሙሉ በውስጥም በውጪምያለችሁ እኳንለጌታችን ለመድሀኒታችለእየሱስክርስቶስ ብርሀነጥምቀቱአደረሳችሁ

  • @ንኢማርያምመሠረተኩሉዓለም

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም እግዚአብሔር ይመስነገን ክቡር አባታችን እንዲሁም መላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ወአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የልጅነት ጥምቀት ያገኛችሁ ሁሉ እንዃን ለብርሐነ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወእውነቱ ይቻን ቀን ሊያዩ ፈልገው ግን ያላዩ አሉና ቸሩ መድኃኔ ዓለም ወጥቶ ከመቅረት ይሰውረን ይሰውራችሁ መልካም በዓል የዓመት ሰው ይበለን አሜን፫

  • @mekdes9550
    @mekdes9550 Год назад

    amen amen amen kalehiwet yasemaln

  • @mekuriawewnetu3523
    @mekuriawewnetu3523 Год назад +1

    አሜን አሜን

  • @meronguta7016
    @meronguta7016 Год назад

    Amen Amen amen Amen amen Amen 🙏🙏🙏🙏✝️

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад

    abatochachin bereketachuh yiderben👏👏👏

  • @gdeygabre8720
    @gdeygabre8720 Год назад +1

    Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin

  • @betelhembeti6706
    @betelhembeti6706 Год назад

    Abatachin nurulin edmewotin yarzmew 😍😍😍🙏

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад

    amen kale hiywet yasemalen abatachen👏👏👏

  • @ወለተስላሴ-ጐ9የ
    @ወለተስላሴ-ጐ9የ Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አባታችን ቃለህወትን ያሰማልን ላሰተማሩን ለገሰፁን በድሜ በፀጋ ያኑሪልን

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Год назад

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን! አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን

  • @haileas4538
    @haileas4538 Год назад

    አሜን ኣሜን አሜን ቃለ ሂወት የስምአልን እግዛአብሄር እድመን ጥእናን ይሃብኩም

  • @almaztube7564
    @almaztube7564 Год назад

    Àmen Amenn Amen

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 Год назад

    Egzabere yemasgen amen amen amen Unknown la berana temeqatu basalam adarasachu adersen Abatachen barakatachu yedarben stalotachu ayelayen amen amen amen

  • @Nigusu821
    @Nigusu821 Год назад

    _👍👍👍ግሩም ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት ለአባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን_

  • @ማርያምየጠላየለውምየለውም

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Год назад

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin

  • @Finan_wel
    @Finan_wel Год назад

    Amen qal hiwet yesemealna aba ruhus beal temqet

  • @ብርቱካንሀይሌ
    @ብርቱካንሀይሌ Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መልካም ብዓል ይሁነልን

  • @awtasheman8876
    @awtasheman8876 Год назад

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @hassenxahir5897
    @hassenxahir5897 Год назад

    Muaz.habibi

  • @siem.entertainment5118
    @siem.entertainment5118 Год назад

    Amen Amen Amen!

  • @AynalemLebso
    @AynalemLebso 2 месяца назад

    AMEN.AMEN.AMEN.❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏🙏

  • @ብርሀኔቻናል
    @ብርሀኔቻናል Год назад

    አባ ይፉቱኝ እንኮን አብሮ አደርሠን አባ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት

  • @BuzeYeMikaeleLij
    @BuzeYeMikaeleLij Год назад

    Amen amen amen abatachin edima zemeniwon yibariklin ye amet sew yibelen

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 Год назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @shakakakshshaus5259
    @shakakakshshaus5259 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @gebremariam2112
    @gebremariam2112 Год назад

    አሜን አባታችን ኑርልን

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እኳንለጥምቀት በሰላምአደረሰን አደርሳችሁ አባ ቃለህወትያሰማልን!!!

  • @lidyadaniel7449
    @lidyadaniel7449 Год назад

    Egzahabhir yemesegen 🙏
    Amen 🙏
    Qalehiwet yasemaln 🙏

  • @woynitu
    @woynitu Год назад

    አባየ የኛ ደስታ ሰላም የሚናፍቁኝ አባቴ ሰላምወት ይብዛልኝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @ቤዛነኝየተዋህዶተማሪ

    አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥወት

  • @asdasdff6016
    @asdasdff6016 Год назад

    እኳን አበሮ አደረሠን አባቴ። ቃለሕወት ያሰማልን እዴሜ ከጤናጋ ያድሎት

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 Год назад

    ሊወ ጳጳስ እናደርገዎታለን አባ ይበርቱ

  • @ወለተተክለሃይማኖት-ዐ7ሠ

    አባታችን ቃል ህወት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @googlenext6199
    @googlenext6199 Год назад

    ከእሸቱ ዘመን ያድርስዎት አባ። ዘመንዎን ይባርክ

  • @Yene15
    @Yene15 Год назад

    Amen 🙏🙏🙏

  • @belachewbelachew1330
    @belachewbelachew1330 Год назад

    አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @FELEKETIGABIENEH
    @FELEKETIGABIENEH Год назад +3

    እርስዎን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ሕይዎት ያሰማልን! በእድሜ በጤና ያቆይልን!

  • @hanaahanaa4284
    @hanaahanaa4284 Год назад

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @betelhembeti6706
    @betelhembeti6706 Год назад

    Aba😍😍😍😍😍😍

  • @firehiwotlemma3842
    @firehiwotlemma3842 Год назад

    Thank you abatea

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Год назад +16

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሣቹ የብአሉ በረከት ይድረሠን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸዉ ቅዱሣን ሥለ እነናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ ሥለ ዘጠና ዘኙ ነገደ መላይክት ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤለ ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ አቡነ ገብረ ክነርሥቶሥ ሣለ አቡነ ኪሮሥ ሣለ ቅዱሥ ጊወርሥ ዬማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላም ሥጠን ለሁለግዜዉ አሜን አሜን አሜን

    • @atbasheryohanse6362
      @atbasheryohanse6362 Год назад

      kale Hiwot Yasemalin

    • @brhantekola5480
      @brhantekola5480 Год назад

      አሜንአምንአሜንእንኳለብረሀነጥምቀቱብእብሮአደረስን

    • @brhantekola5480
      @brhantekola5480 Год назад

      ሀይማኖትየስማይንደጂይከፌታል

    • @brhantekola5480
      @brhantekola5480 Год назад

      የስውልጂትትናውወደስማይይደርሳል

    • @brhantekola5480
      @brhantekola5480 Год назад

      ፈጣሪበስውእጂትጠመቀ

  • @አማላጀድንግልአማላጀ

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን🤲 የቃሉ ተገዥ ያድርገን👏 እንኳን አደረሳችሁ 🙏መልካም ብአል ባለ ማህተቦች ✝️✝️❤️❤️ ✝️✝️

  • @rigbeefrem2064
    @rigbeefrem2064 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад

    amen egizabihare yimesgen lezechi ken yabekan

  • @ሕይወትየስላሴልጅ
    @ሕይወትየስላሴልጅ Год назад +6

    እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ የአመት ሰዉ ይበለ👏💚💛❤

  • @Genettube2871
    @Genettube2871 Год назад +8

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የመጣሁት ከስደት መልስ ቁሜ ለማመስገን በቃሁ ጥምቀትንም በጎንደር አሳለፍሁ
    እኝህን አባት እየሰሙ በዓል ማክበር ደግሞ እዴት ይመስጣል

  • @emugashaw6135
    @emugashaw6135 Год назад

    elellllllllllllllllllllellllllllllllllllllllleeeelllllllllllllllllllllamen amen amen👏👏👏

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 Год назад +2

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣አባታችን፣ለብርሀኑ፣አደረሰዎት።

  • @ወለተማርያምየዛራውሚካኤል

    አሜን አባታችን እንኳን አደረሰዎት አባታት ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለብርሐነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ 👏

  • @tayachelew4378
    @tayachelew4378 Год назад +2

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን አባታችን ⛪️✝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @abebazerihun1570
      @abebazerihun1570 Год назад

      እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @liltya3613
    @liltya3613 Год назад +1

    አሜንአሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @tayachelew4378
    @tayachelew4378 Год назад +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ⛪️✝️💚💛❤️

  • @eydae9369
    @eydae9369 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎትን ያሰማልን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን አሜን

  • @tutuzemene2754
    @tutuzemene2754 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @mooodeal1909
    @mooodeal1909 Год назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abebaalemu9369
    @abebaalemu9369 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

  • @weleterufalle2371
    @weleterufalle2371 Год назад +4

    እግዚያብሔር ይመስገን ለዚህች ቀን ላደረሰን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ ይሆን እንኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 Год назад +1

    አሜን በእውነት ያቅልልን!!!አሜን አሜን አሜን! በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አባታችን!

  • @serkieabera2839
    @serkieabera2839 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ለብርሀነ ጥምቀቱ ያደረሰን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰን አባዬ 🙏🙏🙏🙏

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 Год назад +1

    እንኳን ለባህረ ጥምቀቱ በሰላም አደሰን

  • @yargalzenashzaziyaregal6803
    @yargalzenashzaziyaregal6803 Год назад +3

    በግድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እድሜና ጤናውን ያድልልን .መግስተ ሰማያትን ያውርስልን...አደበታቸው እማይጠገብ ትሁት በውነት ድንቅ አባት ናቸው ..

  • @bayecapital1205
    @bayecapital1205 Год назад

    አባ እድሜና ጤና ይስጥልን
    ቸሩ አምላክ ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን👏👏👏

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 Год назад

    እንኳን አደረሳችሁ አደርስ የኦርቶዶክስ ተዋህዶልጆች አሜን አሜን አሜን

  • @መልካምነሽ
    @መልካምነሽ Год назад

    ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እንዴት ልዩ ቅዱስ ትምህርት ነው?።

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Год назад +1

    አባ❤️ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️🙏

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ሕይወት ያስማልን እንኳን ለብርሃን ጥምቀን በዓል በሰላም አደረስችሁ አደረስን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Год назад +2

    ወለተ፡ሀና፡ከዩዎርዳኖስ☝️⛪⛪🇻🇳👏🖐️🖐️እርሶ፡ዩዎርዳኖስ፡ቢመጡ፡ባህሩ፡ይንቆሮቆራል፡እርስዎ፡በጆሮአችን፡ወንጌልን፡ያንቆረቁርሉና

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 Год назад

    ኣሜንንንንንን 🙏🙏🙏🙏🙏ወይይይይ ኣባታችነይይይ ምን ልበላቹ ዕንቁ ስላሴ እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ።

  • @sgxgfdhfg4116
    @sgxgfdhfg4116 Год назад +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከወት ይደረሰን

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር አምለክ የተመሰገነ ይሁን ።
    ❤️🙏🙏🙏❤️

  • @yebirhanenattube6652
    @yebirhanenattube6652 Год назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @algurfah238
    @algurfah238 Год назад +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማነ አባየ ለደጁ ያብቃን

  • @julpay9898
    @julpay9898 Год назад

    🥰🥰💕💓💓💞💞🥰🥰🙏🙏

  • @abuyetube
    @abuyetube Год назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ጥምቀቱ ከበዓሉ በረከት ረድኤት ያሳትፈን መልካም በዓል

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 Год назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንረጅምእድሜይስጥልን

  • @ጋልወጀራትዕስራዓድ-ጐ6ጰ

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ህወይት የሰማልን በእወነት ብጣም ደስ ብለኛል ብስድት ሆኘ እኛም ለሃገራችን በቅተን ብዓል ለማክበር ያብቃን ኣባታችን የኣገልጊለታቹ ዘመን ፈጣር ይባርክላቹ ✝️

  • @tshegamariam5470
    @tshegamariam5470 Год назад +5

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!

  • @zakyatessema9931
    @zakyatessema9931 Год назад

    Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete yemayaten yawereselen enkuan adersachu aderesen

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ይሰማልንእልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @wardawarda909
    @wardawarda909 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @extrachange8771
    @extrachange8771 Год назад

    አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @buzabuzabuzaabuzabuzabuza8591
    @buzabuzabuzaabuzabuzabuza8591 Год назад +2

    አባቴ የኛ መፀናኛየ እርሠወን እያዳመጥኩኝ ጥምቀትን በስደት አይይይይይይይይ 😰😰😰

    • @henokberihune6753
      @henokberihune6753 Год назад

      እስራኤላውያን ከጥፋት፡ያሻገረ፡መላከ፡ምክሩ፡ቅዱስ፡ሚካኣል፡፡እንችኅም፡ያሻግርሽ፡ወደ፡ሀገርሽ፡

  • @burhn1729
    @burhn1729 Год назад

    🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️አሜንአሜንአሜን

  • @zlove8820
    @zlove8820 Год назад +1

    እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ኣባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!! እንኳዕ ናብ በዓለ ጥምቀት ኣብጽሓና ህዝበ ክርስትያን ቃለ ህይወት የስምዓልና ኤርትራውያን ኢትዮጵያውያን ስደትና የህጽረልና!!

  • @abiotderesse
    @abiotderesse Год назад

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን። /አመተ ስላሴ/

  • @danielgeberegzabhr3776
    @danielgeberegzabhr3776 Год назад

    ኢየሱስ የስጠኝ በረከት በስማይም አለ 😜

  • @yargalzenashzaziyaregal6803
    @yargalzenashzaziyaregal6803 Год назад

    ስንቶቻችን 2ሺ ክንድ መራቅ እዳለብን እምናውቀው ??

  • @julpay9898
    @julpay9898 Год назад

    እንኳንአብሮአደረሰንእልልልልልልእልልልልልልልልልልአባታችንቃለሕይወትያሰማልንን