Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይኔ ያለኝን ንብረት ቢኖረኝ መስጠት ይሻለኛል እንጂ.,ከሰዉነቴ አካል ቦርጨንም አልሰጥም
የኔ ባለቤት ከ17 አመት በፊት ባለቤቴ ታሞ ህክምና ሲሄድ ሁለቱም ኩላሊቱ ፌል አድርጓል ተባለ ኩላሊት መቀየር አለበት ተባለ ከዛ እኔ ልሰጠው ተስማማሁ ስመረመር ግን አልገጠመም የነበረው አማራጭ ውጭ ሀገር መሄድ ነበር ውጭ ሀገር ሄዶ ለ12 አመት ዲያሎሳ አደረገከዛ በሀላ እግዚአብሔር እረድቶት ኩላሊት አግኝቶ ተቀየረለት አሁን ከቀየረ 5 አመት ሆነው እግዚአብሔር ይመስገን ወደ ወንድማችን ስመለስ አይዞህ ጥሩ መስራት ለራስ ነው እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እህቴ ያረግሽው ነገር በጣም ያሳፍራል የሰራሽው ስራ ህይወቱን ነው የሰጠሽ ለአንቺም ጥሩ አይደለም ለዚህ ውለታው ይሄ አይገባውም እግዚአብሔርን አትፈሪም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
መቅዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነታውን በግልፅ ስለምታወጪ❤❤❤❤❤
የሚገርም ነው ይህን ያህል ውለታ አድርጎላትት መካዷ አይገርምም ወደ ህግ ያቅርባት😢😢😢😢😢😢
አሜንንን
እሷ ሚዲያ ላይ እስክትወጣ ለምን ጠበቀ 3ወር ሙሉ እውነት ይህ ሁሉ በደል ደርሷበት
ሰይፉም ግራ ገብቶት ምንሽን ወዶ ነው ኩላሊቱን የሰጠሽ ብሏታል😂
በትክክል እኔምኮ ምኗን እንደወደዳት ጨንቆኛል
ኮላሊት ❌ 👉 ኩላሊት እውነቱን ስለነገርሽን 🙏
ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ የመጣብን ጣጣ ፈጣሪ ሆይ ድረስ ሰዉ ወደ አውሬነት ተቀይሯል እረ ወይኔኔኔኔኔኔ እውነት ከሆነ እግዚአብሔር ይፍረድባት
በሰው ኩላሊት ከሌላ ጋር መተኛት😂😂😂 አይ መቅዲ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በደንብ ድራማ ነው ገንዘብ በተራው ለመሰብሰብ ነው አልተጣሉም ገንዘብ ሰበሰበልኝ የተባለው ሰውዬ አብሯት የቀረበው ያ ፃዲቅ ፃዲቅ ያጫወተ አውነተኛ ያለው ለሰይፉ እንዲት እርዳታ እንደሚሰበሰብ እንደሚበላ ያስረዳው አውነተኛ ሰው ከሆነ እንዲት አብሯት ሰይፉ ጋር መጣ መቼም ባለውለተዋ ነው ተነግረዋለች በለን እነጠብቃለን መለያየቷን ነገ እጠየቅበታለሁ እነደተለያዩ ታውቃለህ ተብዬ ስራ ነው እያሉ ባሏን ሲዋሹ እዚህ ሿሿ ሕዝብ ላይ ሊሰሩ ያሰቡበት ውሰጥ ፃድቁ ሰብሳቢውም እጅ አለበት መንገድ በማሳየት ባልየው ከዳችኝ ብሎ ገንዘብ እንዲሰበስብ አይ shortt memory ሕዝብ ስንቴ ተሸወዳላችሁ በአንድ አይነት ድራማ በአበቄለሽ አይበቃህም አብረን አይደለንም ሰው የለኝም እያች አብሯት እየኖረ አበቄለሺም ባሏም ጨእዃ ገበናቸውን አስጠተውልና እዃ የህም ልጅ ዛሬ እንዲ አደረገች ቢል አይገርምም ዋናው እሱ እሷም ገንዘብ ከሕዝቡ መሰብሰብ ብቻ ነው ታርጊቱ ሕዝብ ሰማ አልሰማ የእነሱን ገበና ዋናው ቻባው ነው
ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ ሰለ መልካም ሥራህ❤❤
Mekdiya yecermal
Makedi yene konjo huligize muzimursh mamiral. Geta yeberksh
Ende alesetem le Bâle aleshe?? Mekedi 😮
Anchi gin sitasam bizu atawuri yirabishal
ሌላው እናቷ እያሉ ገንዘብ አሰባሰበልኝ ያለችውን ያመጣችበት ምክንየት እናቷ ሰይፉ ጋር ከመጡ ሊዋሹ ነው ሊቀበጣጥሩ ሰለሆነ ለሚመጣው ጫጫታ እሳቸውን ነፃ ለማውጣት ታስቦ የተሰራ ነው ምክንያቱም ሰላልቀረብ ሰይፉ ምንም አይጠይቃቸው ሰለዚህ በ video ብቻ አንዲያመሰግኑ ተደረገ በኋላ እንዳይወቀሱ እኛ ድራማውን አውቀነዋል
❤❤❤❤❤
🎉
ሰላም የእኔን እይታ ልናገር አውቀው ነው ገንዘብ ለመሰብሰብ ልክ እንደነ አበቄሌሽ አብሮኝ አይደለም የት እንዳለ አላውቅም ብላ ግን አብራ ተኖር ነበር የልጇ እውነት ቢሆንም በባሏ ጉዳይ ግን ዋሽታለች ገንዘባቸውን ቤታቸውን ካገኘ በኋላ አረ እቤተ ነኝ ልጅ እየጠበኩ ነው ብሎ በቅ አለ ሕዝቤ ተጫጫ ከዛ ቼሬ አስታረቀን አሉን ለአንድ ሰሞን ሕዝቤ ተጫጫ እነሱ ግን ገንዘባቸውን ቤታቸውን ይዘው ኑሮ ጀመሩ ምን ሆኑ አሁንም የመጡት ጉድ አንድ ሰሞን ነው ምን ያመጣሉ አንቺ ለክምና ሰለተሰበሰበልሽ ባንቺ አይሆነም እኔ ካደችኝ ብዬ ድራማ ሰርቼ ልሰብሰብ ምን ያመጣሉ እነ አበቄለሽ ምን ሆኑ ለአንድ ሳምት ሕዝብ ይጫጫል ከዛ ሌላ አጀዳ ይመጣል የኛ ይረሳል ነው
Drawer kkkkkkkk
Derama new.
😂😂😂😂❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
ወይኔ ያለኝን ንብረት ቢኖረኝ መስጠት ይሻለኛል እንጂ.,
ከሰዉነቴ አካል ቦርጨንም አልሰጥም