Dawit Getachew የረዳኝ ከኔ ጋር ያለው / Yeredagne Kene Gar Yalew

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 окт 2024

Комментарии • 32

  • @mekdesanissa9900
    @mekdesanissa9900 8 месяцев назад

    ዴቭዪ ❤️ጌታ የሱስ ይባርክህ 🙌ድንቅ መዝሙር ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @zewdibelay
    @zewdibelay Год назад +1

    ዴቭዬ ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድሜ

  • @edentube
    @edentube 2 года назад +2

    ያለኝ ጌታዬ ይህ ነው ጌታዬ
    መልካም ያረገልኝ ባለውለታዬ
    አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @eyerusalemnegiyaofficialch5641
    @eyerusalemnegiyaofficialch5641 2 года назад +5

    ዴቭዬ ወዳጄ በጣም የሚባርክ ዝማሬ 🙏😇🔥 ተባረክ ሙዚቃ እጀባ ቪዲዬ ሁሉ የተቀናጀ ሁላችሁም ተባረኩ😇😇

  • @yobitar9161
    @yobitar9161 2 года назад +1

    አይደለም መዝሙርህ ድምፅህ እራሱ ይባርካል!ብሩክ ነህ

  • @gloviksamula9210
    @gloviksamula9210 2 года назад

    ዳዊት ጌታ ዘመንህን በብዙ ይባርክህ በብዙ ተባርኬበታለሁ

  • @AsterAbebeOfficial
    @AsterAbebeOfficial 2 года назад +2

    ወንድምዬ ዴቭዬ ይብዛልህ

  • @mairegharaibeeh3671
    @mairegharaibeeh3671 2 года назад +1

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllll...................Eseeeeeeeeeey tebareku

  • @misikirtsegaye1773
    @misikirtsegaye1773 2 года назад

    እልልልልልልል
    የረዳኝ ከእኔ ጋር ያለው አይደክምም ጉልበቱ ያው ነው እልልልልልልልል
    ዴቭዬ ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ዘመንህ ይባረክ ለምልምልኝ 🙏

  • @mimisemmi6883
    @mimisemmi6883 2 года назад +1

    Amen Amen Amen God bless you my brother

  • @EliLan-o4e
    @EliLan-o4e 3 месяца назад

    You have to produce a song with Ruth Dave. We miss you guys betam. Also with t.L

  • @asmerethaile241
    @asmerethaile241 2 года назад

    Elllllll..... Amen Amen
    Tebareku 🙏

  • @mimitube270
    @mimitube270 2 года назад

    Tebarek davo

  • @tensaegetachew9833
    @tensaegetachew9833 2 года назад

    አሜን አሜን አሜንንንንንን ኢየሱስ ጌታ እሱ ብቻ መልካም ክብር አምልኮ ስግደት ይብዛለት ይጨመርለት የእኔ ውድ ወንድም ብሩክ ነህ 🙏🙏🙏❤️

  • @saratizazu9297
    @saratizazu9297 2 года назад +1

    የረዳኝ ከእኔ ጋር ያለው
    አይደክምም ጉልበቱ ያው ነው።

  • @missyethio1398
    @missyethio1398 2 года назад +1

    Amen, amen, amen!! Beautiful song to the King of kings!! God bless you brother!

  • @yayeneshetwoldeyes8913
    @yayeneshetwoldeyes8913 2 года назад

    አሜን አሜን እየሱስ ይባረክ ዴቭዬ መልካም ዝማሬ ተባረክልኝ የዝማሬ አገልግሎት ይብዛልህ በንተውስጥ ስላለ የመዝሙር ስጦታ እ/ርን እባርከዋለህ ዴቭዬ ተባረክ

  • @gloviksamula9210
    @gloviksamula9210 2 года назад

    ጌታ አምላኬ በብዙ ይባርክህ እጅግ ተጽናንቼበታለሁ

  • @biyyakeenyayaddugooftaadar5161
    @biyyakeenyayaddugooftaadar5161 2 года назад

    Amen amen 📖📖🙏🙇🙇

  • @jesussaves5773
    @jesussaves5773 2 года назад +1

    God bless u Dave

  • @kukuteshome5728
    @kukuteshome5728 2 года назад

    እልልልልል አሜን ክብር ለታላቁ ስምህ የኔ ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏🙇🏽🙇🏽🙇🏽🙇🏽

  • @የአባናትከ
    @የአባናትከ 2 года назад

    አሜን አሜን ተባረክ!🙏.

  • @mimiabe-y8g
    @mimiabe-y8g 2 года назад

    አሜን አሜን ዴቪዬ ተባረክ 🙌🏽

  • @TesfaTemesgen
    @TesfaTemesgen 2 года назад

    The song is just true and meaningful ... thank you for sharing uplifting song of praise . a wonderful song with a very good music
    God bless you all

  • @ሳምሪሸዋ
    @ሳምሪሸዋ 2 года назад +1

    አሜን አሜን ዴቬ

    • @burtnedi551
      @burtnedi551 2 года назад

      አሜን አሜን ተባርክ

  • @nahomitesfay8271
    @nahomitesfay8271 2 года назад

    Daveyy teberke bebezu

  • @bezawitbeyene6606
    @bezawitbeyene6606 2 года назад

    Amen ....ante becha nehe yene geta....be blessed Dave

    • @rahelkassahun6632
      @rahelkassahun6632 2 года назад

      አሜን አሜን .....ዴቭዬ ተባረክ !!!!

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 2 года назад

    Wonderful!

  • @wosenhabtamu5404
    @wosenhabtamu5404 2 года назад

    Davey hulume bdel hed

  • @fasikaalemayehu6053
    @fasikaalemayehu6053 Год назад

    Some lyrics take from another old song