እሩዝ ለፀጉራችን የሚሰጠው ውበት 1️⃣ብቻ ይሞክሩት ለልጆች ለአዋቂም ይሆናል 📌🌸

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 29

  • @yifatmultimedia
    @yifatmultimedia 2 месяца назад +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ልባም ሴት እህት ሀንቾ በእውነት ጉብዝናሽን ሳላደንቅ አላልፍም ሌላው ልክ ነሽ የቻይናዎች እንዲሁም በሌላው አለም የሩዝን ውህድ ሲለሚጠቀሚ ይህ ነው የማይባል በሜትር የሚቆጠር እድገት አላቸው ቁርፍድም እንደሚነገርለት የፅጉርን እድገት ያፋጥናል እንቁላል ኮኮናት ዘይት እንዲሁም ርጎ በጣም እሪፍ ነው የተጠቀምሻቸው ውህዶች የጭንቅላት የደም ዝውውርን የሚያፋጥኑ እና ለፀጉር እድገት እፋጣኝ ነው ማሣጅ ማድረግም አይርሱ ፀጉርሽ ቡናማ ከለር ነው ያምራል ❤እናም በርችልኝ ይህን ቪዲዮ ለምትከታተሉ ሁሉ ይህን ኮሜት ስታነቡ ላይክ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አበረታቷት በራስ የምንሰራ ስራዎችን አታበረታቱም አውቃለሁ ግን ምንም እትከፍሉበትም በሰው ቤት ሆኑ እንዴት እንደሚሰራ የሚያቀው ያውቀዋል ሀንቾ በርችልኝ ❤

  • @የቃልእናት8
    @የቃልእናት8 2 месяца назад

    ዋውው ሀኒቾዬ በጣም ምርጥ የፀጉር ትሪትሚንት ነው ያሳየሽን እሩዝ ለፀጉር የሚሰጠው ጥቅም አብዛኛዎቻችን የምናውቀው አይመስለኝም ግን እንጠቀመው የጠቀመሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 2 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ ዋውው ምርጥ ውህድ ነው እናመስግናለን በርችልኝ ❤❤🎉🎉

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 2 месяца назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳንም ሰላም መጣሽ ሃኒ በጣም ቆንጆ የሆነ የፀጉር ማስክ ነው ሸር ያርጥሽልን❤❤

  • @tube-sy8iv
    @tube-sy8iv 2 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀኒዬ እንኳን ደና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በጥም ቆንጆና ተፈጥሮአዉ የፀጉር ሜንከባከቢያ ምርጥ ትሪትመንት ነው ያዘጋጀሽው ቆንጆ ነው

  • @ብሶተኛ
    @ብሶተኛ 2 месяца назад

    ሀኒቾ አሪፍ ስራ ነው ዛሬ አዘአዘጋጀውት እንኳን አይቸ ልቀባነው ውጤቱን እመሰክራለው

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 2 месяца назад

    ሰላም ሀኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው አሪፍ የፀጉር ማስክ ነው ዬዘጋጀሽው አዎ ሩዝ በጣም ጠቃሚ ነው ለፀጉር እድገት ያረግሽበት ዌህድ በሙሉ ለፀጉር አሪፍ ናቸው ሼር ስላረግሼኝ አመሰጌናለሁ🎉❤

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገነ ዋውውውውውው ለፀጉር እደግት በጣም ጠቅሜ ነው እናመሰግናለን በርቺ

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 2 месяца назад

    ዋውውው የሚገርም ማስክ ነው ሀኒዬ ቆንጆ የፀጉር ማስክ ነው በርችልኝ 🎉🎉🎉🎉

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሃንዬ በጣም ቆንጆ የእሩዝ ማክስ ነው ያሳየሽን እቁላል እና አልመንድ ቅባት ጨምረሽ አሪፍ የፀጉር ትሪትመንት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን

  • @yidenekyoutube
    @yidenekyoutube 2 месяца назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ሃኒየ ዋው የኔውድ አሪፍኢትርሜንን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለንንን

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 2 месяца назад

    ሀንዬ ምርጥ የሩዝ መስክ ነዉ ያሳየሽን ይሞከራል❤❤

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi 2 месяца назад

    Wowwww የኔ ቅመም ሀናዬ ጀግና እኮ ነሽ በነገራች ላይ ልክ ነሽ ካሁን በፊት ልክ እዱንች አይደለም ግን እሩዝ ብቻ አሪፍ ነው እያለው ነበር እና ጎበዝ የኔ ድንቅ

  • @yezimareTube
    @yezimareTube 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ሀኒዬ እንዴት ነሽ በጣም አረፍ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @emukal
    @emukal 2 месяца назад

    ዋውው እኔ ደስ የሚለኝ ሲቀቡት ልክ እንደ ቅቤ አናትን ያርሳል በይበልጥ ድርቀት ያለባችሁ ተጠቀሙት እንዴት ደስ እንደሚልበርችልኝ ሀኒቾዬ

  • @ETUE-wi4vw
    @ETUE-wi4vw 2 месяца назад

    ሰላም ሰላም ዋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለንየኔ ውድ እህት❤❤❤

  • @ዞማነሽtube
    @ዞማነሽtube 2 месяца назад

    ሰላም እዴት ነሽ ውዶ ሰላም ላች ይሁንን ውዶ በው ነት በጣም ምርጥ ስራ ነው ያሳይሽን ያለው ሃኒቾ❤

  • @Selamawit
    @Selamawit 2 месяца назад

    ቆንጆ ማስክ ነው ሀንዬ ለኔ ይሆናል የምር እኔ ፀጉሬ ከስር እስከ ጫፍ ፊላ ነው ትንሽ ጠንከር ከርደድ እሚያደረገው ነገር ያስፈልገዋል እናመሰግናለን

  • @ይዱጥጋቤ
    @ይዱጥጋቤ 2 месяца назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን ሀኒቾ እኳንም ሰላም መጣሽ ዛሬ እኔም እሞክረዋለው ይሄን እሩዝዝዝ🙄🙄🙄

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 2 месяца назад

    ዋዉ አንደኛ ነዉ ልክ እንደቅቤ አናት ያርሳል ❤❤

  • @አማራነቴኩራቴ-1
    @አማራነቴኩራቴ-1 2 месяца назад +1

    ❤haniye❤

  • @የግርጥበረታ
    @የግርጥበረታ 2 месяца назад

    ዋውውው ❤❤

  • @Kalkdan-q6i
    @Kalkdan-q6i 2 месяца назад

    Enkuan dena metash konjooo hair mask new❤❤❤

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae Месяц назад

    እግዚየሰቤር ይባርክሽ ውዴ

  • @ሁሌምየማስለችኝlእናቴ
    @ሁሌምየማስለችኝlእናቴ 2 месяца назад

    ❤🎉❤

  • @SaadhAlae
    @SaadhAlae Месяц назад

    እመክረውና አመሰግንሻለሁ ማሬ

  • @birtukangatchaw
    @birtukangatchaw 2 месяца назад

    Egzabere yemasegan salmeshe yebzaleshe ehite enkane danh mateshe enmasgnalen sher selrkshlen yn dektore emokerlwu barchelegn ehite

  • @alemi2929
    @alemi2929 2 месяца назад

    ሰላም የሀኒ አድማጭ ተመልካቾች እንዴት ናቹህ ሀንየ የዛሬው ይለያል እጂግ ቀላል ነገርግን ጥቅሙ ያየለ ቪዲዮ ነው ለነገ እኔምንአዘጋጃለው በጣም አመሰግናለው

  • @tetr4232
    @tetr4232 2 месяца назад

    ከአማዞን እስኪ አጠላለቡን አሳይን