Great to see you, Dr. Your brother Genene was my high school teacher. I remember you were a great volleyball player back in the day at kebele 8. I pray for your quick recovery, professor. God bless
@abalimmu Dear, just you know Askinder and Zemie aren't (Dr). Both of just concentrate on millions of positive, full of wisdom intellectuals instead of a few bad apples. Our children future is full of positive lights and hope ✨️. GOD BLESS ALL.
God bless you Professor. You did a great achievement and will do a of contribution to your country too. May Jesus Christ heals your health problem miraculously, as your hope( belief) upon him! Yes it is easy and possible for him which is impossible for human being.
I was so much attracted to hear Professor Tefery about his contribution on remote sensors and irrigation. I am doing a project on "Smart irrigation system using solar power". I need his educational/expertise help on the issue. How can I get his address?
Wow, thanks doc. ኢትዮጵያ ታመሰግንዎታለች። እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏
እግዚአብሔር አምላክ እንደ አፍህ አንድ ቀን አስቦህ ሮጠህ እንደማገኝህ እርግጠኛ ነኝ ። ደግሞም የሁልጊዜ ጸሎቴ ነው ። በእግዚአብሔር የምታምኑ ወገኖች ሁሉ ከልባችሁ ለዚህ ሰው ፀልዩለት ። ቢሆን ቢሆን በግሌ ቀሪውን ዕድሜዬን ለዚህ ቅንና መልካም ሰው ብሰጥ ደስ ባለኝ ። እንፀልይለት ፣ በርግጥ ይፈወሳል ፣ ይድናል ። ለአምላኩ ክብር ፣ እንደ ምኞቱ ለወገኖቹ ጥቅም ጤናው ተመልሶ እንደ ልቡ ሐሳብ ይህችን አሳዛኝ ሀገራችንን ይጠቅማታል ።
አንተ ለሀገራችን እምትሰራው ስራ ስለነበረ ፈጣሪ ተጨማሪ እድሜን ሰጠህ። የሰርጀሪው ስህተት ይህንን ካደረገ ላትኖርም ትችል ነበር ማለት ነው። እግዚያብሄር ይመስገን አሁንም ጥሩ ሁኔታ ላይ ነህ። የቀረህን እድሜ ኢትዮጵያችንን ባለህ እውቀትና ቅን ልቦና ከቅን መሪያችንና ከቅን ምሁራኖቻችን ጋር ለልማት ተደምረህ በኢትዮጵያችን ላይ በምታበረክተው የልማት አስተዋፆ እጅግ እናመሰግንሀለን። ።
ተፌ የወንዛችን አብሮ አደግ ወንድማችን እኛንና አገራችንን (ኢትዮጵያን) ያኰራህ ሁሌም ብሩህ ተሰፋ የሚታይኸ ልበ ቀና ምርጥ ዜጋ ነህ ። መጪዉ ዘመን የደስታና የተጨማሪ ስኬቶች ማስመዝገቢያ እንዲሆንልህ ልባዊ ምኞቴ ነዉ!
የራስ ዳርጌ ት/ቤት ውጤት። ጎበዝ👍❤
አላህ ይችላል ፕሮፈሰር ወላሂ ትድናለህ የኢትዮፕያ ሃብት እና እንቁ ነህ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሄር አምላክ ሃሳብህንና ምኞትህን እንድታሳካ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!
አሰላ ገራሚ አገር ነች 👏👏
ፍልቅልቁ ተፌ እኳን ዳንክልን የኔእንበሳ የእስላው ጀግና እግዚእብሄር እድሜናጤና ይስጥህ በርታልን
Great to see you, Dr. Your brother Genene was my high school teacher. I remember you were a great volleyball player back in the day at kebele 8. I pray for your quick recovery, professor.
God bless
ተፌ ? ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል!! በገጠመህ መጥፎ አጋጣሚ አዝናለሁ። ፈጣሪ ወደ ሙሉ ጤንነትህ እንዲመልስህ እንፀልያለን ።ኩራታችን ነህና እንኮራብሀለን። በአካል ከተገናኘን ረጅም ቢሆንም እንገናኛለን ተስፋ አደርጋለሁ ።
ተፌ
አንተ ምርጥ ሰው: እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ::
ፕሮፈሰር አላህ ጤናህን አፍያ ያድርግልህ ረጅም ዕድሜም ይስጥህ።
❤GOD bless you and your family. I agree the future is full of hope and light ✨️. GOD be with you with his mercy and wisdom..
ሠላም ፕሮፌሰር ተፈሪ ፀጋዬ...የአሠላው ፍሬ
ከ 45 ዓመታት በሁዋላ ስላየሁ ደሰ ብሎኛል፤ በእጅጉም ኮርቻለሁ
ባለ ብሩህ ኣኣምሮ ፕሮፊስር ፈጣሪ ጤንነትህን ይመልሰልህ
በርቱ ተስፋ አደርጋለሁ ለሀገሮ ጥሩ ነገር እንደሚሰሩ ኢንሻ አላህ
እግዜአብሔር ይርዳህ!
ፕሮፊስር አላህ ጤንነትህን ይመልሰልህ ዘወትር በዱአ እናስብሃለን አብሽር
ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን ለሰራሀው ሰራ አኮራሀን ሙሉ ጤንህን ሰው ሳይሆን ፈጣሪ ይመልሰልህ!!!!
Good to see you Taffy !!!!!!!!
What an amazing & inspirational person.
ፕሮፌሰር ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ጤናዎን ይመልስልዎት።
ከአሠላ የሚወጡ ሠዎች ግን ይገርሙኛል:: ምን አይነት ከተማ ትሆን?
Inshallah 🙏🏾🙏🏾💙
Anbesaw Ethiopiawi!!! Wish you quick recovery!!!
Thank you Sir for sharing your knowledge and experience with Ethiopians.
Wishing you a quick recovery.
With respect,
እግዚአብሔር ምኅረቱን ይላክለዎት፣ እንደቃለዎ እንዲድኑ እጸልያለሁ፤ በ7ቀናት ውስጥ ይድናሉ።
እኔ ደግሞ ፕሮፌሰር ተፌር ለሰው ልጆች ጥሩ ማሰቡ ነው እንጅ መማሩ ማንም የማራል ለምሳሌ ደብረፂዮንም ፡ጀዋር ወዘተም ተምሯል።
Why do you not include others from your side? Dear Naftagna. this is the very wrong approach your group
@abalimmu Dear, just you know Askinder and Zemie aren't (Dr). Both of just concentrate on millions of positive, full of wisdom intellectuals instead of a few bad apples. Our children future is full of positive lights and hope ✨️. GOD BLESS ALL.
@@abalimmuአይ ቄሮ በሽታችሁ ። ምን ይሰሩለታል ከጎኑ ያሉት ከሰሩለት !
God bless you Professor. You did a great achievement and will do a of contribution to your country too. May Jesus Christ heals your health problem miraculously, as your hope( belief) upon him! Yes it is easy and possible for him which is impossible for human being.
Professor lehagerue mene aderegulat ?
I was so much attracted to hear Professor Tefery about his contribution on remote sensors and irrigation. I am doing a project on "Smart irrigation system using solar power". I need his educational/expertise help on the issue. How can I get his address?
የራስዳርጌ ውጤቶች ሰዐሊ ቦጋለ በላቸው
የ አ ል ማዝ ❤️❤️ፈ ት ለ ወ ር ቅ ❤️❤️የ ገ ነ ነ ቀ ለ ማ❤️❤️ወ ን ድ ም ❤️❤️እ/ር ይ ባ ር ክ ህ
በራስ ዳሪጌ ት/ቤት መማሩ ሳይሆን የሰውየው ጥሬት ነው ።
Le agerknmen serak new at the end not feed hope
አሰከ ደ/ ር እባክዎን ጅማ ከአለው ዶክተር አባይ ጋር ይታዩ
እረጅም እድሜ ይስጥህ ፕሮፌስር።