አመሠግንሃለዉ(amesgenehalew )🔴በአዳማ የአዘማሪዎች ኳየር የቀረበ ድንቅ ዝማሬ !!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 18

  • @addisqene4012
    @addisqene4012  8 месяцев назад +8

    አመሰግንሃለዉ/ 2*4
    በቀኔ ላይ ቀን ጨምረህ በአይኔ ስላየዉ
    /አመሰግንሃለዉ/
    የማላልፈውን አሳልፈህ በሕይወት ስላለው
    /አመሰግንሃለዉ/
    ከሚበረው ከነጣቂዉ ከአውሬው ስለዳንኩ
    /አመሰግንሃለዉ/
    በቤትህ ውስጥ ለነብሴ መዳን ስላገኘው
    / አመሰግንሃለዉ/
    ስላረከው ስለሆነው ስላየሁትም በጎነት
    ከበረከት ሳታጓድል ስላረክልኝ ቸርነት
    በምስጋና በዝማሬ ስምህን ከፍ ከፍ አደርጋለው
    እየሡሴ የኔ ጌታ ተባረክልኝ ወድሃለው

  • @SimonAbe-yn6pp
    @SimonAbe-yn6pp 29 дней назад +1

    እግዚአብሔር ከማይልቅ በረከት ይረካችሁ

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን!! እየሱሴ እወድሃለሁ!!

  • @HabteAposlicMan
    @HabteAposlicMan 2 месяца назад +1

    Amen Amen Amen wondimoche ine amesginalew!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihretJinga
    @MihretJinga 2 месяца назад +1

    Ene.amaseginhalwu.yene.geta.kafibali.AmeeenAmeenAmeeen❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @samueltibsite1127
    @samueltibsite1127 9 месяцев назад +2

    አሜን !!

  • @watcherpl
    @watcherpl 8 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏

  • @TsionNigatu-on7il
    @TsionNigatu-on7il 9 месяцев назад +2

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @AffectionateEagle-vx2pz
    @AffectionateEagle-vx2pz 15 дней назад

    Amen amen❤❤

  • @MesayMokonin
    @MesayMokonin 8 месяцев назад +2

    Amen,amen❤❤❤❤

  • @AlemituAdane-g1w
    @AlemituAdane-g1w 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @SerawitSultan
    @SerawitSultan 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤💞

  • @josyadane3724
    @josyadane3724 9 месяцев назад +1

    Pls can I have lyrics of this song🎵?

    • @addisqene4012
      @addisqene4012  9 месяцев назад

      አመሰግንሃለዉ/ 2*4
      በቀኔ ላይ ቀን ጨምረህ በአይኔ ስላየዉ
      /አመሰግንሃለዉ/
      የማላልፈውን አሳልፈህ በሕይወት ስላለው
      /አመሰግንሃለዉ/
      ከሚበረው ከነጣቂዉ ከአውሬው ስለዳንኩ
      /አመሰግንሃለዉ/
      በቤትህ ውስጥ ለነብሴ መዳን ስላገኘው
      / አመሰግንሃለዉ/
      ስላረከው ስለሆነው ስላየሁትም በጎነት
      ከበረከት ሳታጓድል ስላረክልኝ ቸርነት
      በምስጋና በዝማሬ ስምህን ከፍ ከፍ አደርጋለው
      እየሡሴ የኔ ጌታ ተባረክልኝ ወድሃለው

  • @emanueltadesa
    @emanueltadesa 9 месяцев назад +3

    Please በፆፉ ከሌ? 🙏

    • @addisqene4012
      @addisqene4012  9 месяцев назад +2

      አመሰግንሃለዉ/ 2*4
      በቀኔ ላይ ቀን ጨምረህ በአይኔ ስላየዉ
      /አመሰግንሃለዉ/
      የማላልፈውን አሳልፈህ በሕይወት ስላለው
      /አመሰግንሃለዉ/
      ከሚበረው ከነጣቂዉ ከአውሬው ስለዳንኩ
      /አመሰግንሃለዉ/
      በቤትህ ውስጥ ለነብሴ መዳን ስላገኘው
      / አመሰግንሃለዉ/
      ስላረከው ስለሆነው ስላየሁትም በጎነት
      ከበረከት ሳታጓድል ስላረክልኝ ቸርነት
      በምስጋና በዝማሬ ስምህን ከፍ ከፍ አደርጋለው
      እየሡሴ የኔ ጌታ ተባረክልኝ ወድሃለው