ቴቄል | Teqel | ክፍል 8 | 2022 - Mehreteab Asefa | ውብዓለም ከድር ሁሉንም ጉድ አፍረጠረጠችው::ፕሮቴስታንቶች ተረበሹ::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2022
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ቴቄል | Teqel | ክፍል 8 | ውብዓለም ከድር ሁሉንም ጉድ አፍረጠረጠችው | ፕሮቴስታንቶች ተረበሹ | ሁኔታው ከባድ ነው - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2022
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: ruclips.net/channel/UCTuO...
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching_ቴቄል_Teqel_2022 #New_Sibket_2022 #Mihreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2022. All Rights Reserved.

Комментарии • 2,9 тыс.

  • @brukealato5157
    @brukealato5157 Год назад +184

    በተዋሕዶ ሀገር ተፀናለች ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Год назад +1

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Год назад

      ruclips.net/channel/UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA

    • @alainall6304
      @alainall6304 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @user-ce3pm6nr4y
    @user-ce3pm6nr4y Год назад +314

    እኔም ከምንፍቅና የወጣዉት. በ መምህር ምህረት አብ. የማንቃ ደወል ነዉ. ተመስገን. ፈጣሪ

    • @wubalemkedirofficial4547
      @wubalemkedirofficial4547 Год назад +4

      Awurign ehite

    • @-Godisreal
      @-Godisreal Год назад +2

      God bless you my sister

    • @manallaaa1651
      @manallaaa1651 Год назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤

    • @bizuayehugebru
      @bizuayehugebru Год назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤

    • @yafetsimon1011
      @yafetsimon1011 Год назад +2

      እንከን ደና መጣሽ

  • @ntsitube4671
    @ntsitube4671 Год назад +56

    አምላኬ ሆይ ተዋህዶ አድርገህ ስለፍጠርከኝ አመስገን አለው

  • @tesfayemuluken4761
    @tesfayemuluken4761 Год назад +16

    ብሌናችን፤ብርሃናችን፤ እንቁው አበታችን፣መንገድ ተቋሚያችን ክበርልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Год назад +30

    ይችን ልጅ አበረታቶት ጉዱን ስታወጣበት ዴብሎስ ፈተና ያበዛባታል እኔ እኮ ሳልመሰክር ስራየን ጤናየን ሰዉ መዉደዴን ብዙ ነገሬን አሳጣኝ ልጅቶን በፀሎት ሆነ አበርቶት ልዮ ልጅ ነች ዉብአለም

  • @user-tl4br6wx9i
    @user-tl4br6wx9i Год назад +348

    ፊልም ቢሆን ስቱ በገባ አይ የኛነገር መምህራች እግዚ አብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ🤲🙏🤲

    • @user-bx9oq2rl9w
      @user-bx9oq2rl9w Год назад +4

      አለን ግሩፕ ውስጥ ስለምንማር ነው የማንገባው አብዛኛወች እኔ አጋጣሚ ነው የገባሁ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Год назад +1

      Amen Amen Amen 🙏 🤲🥰😍😍

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 Год назад +3

      የስም ኦርቶዶክሶች ነን እኛ የምግባር ሳነሆን

    • @user-uu4hp1cz9x
      @user-uu4hp1cz9x Год назад +3

      @@user-bx9oq2rl9w ግን ለምን ለራሳችነ መሆን አቃተን😔

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

  • @suadah1218
    @suadah1218 Год назад +10

    የኛ እንቁ መምህር ሺ አመት ኑርልን

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Год назад +2

    መምህር እመብርሀን ትጠብቅህ። አንተ ከመጣህ ብዙ ነገር እየተለወጠ ነው።

  • @user-ib5mg8gj2k
    @user-ib5mg8gj2k Год назад +107

    እኔም ተመልሻለሁኝ አገቴላይ ክሬን ሳስር ሰላሜን አገኘሁኝ ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን

    • @asresuasuu3150
      @asresuasuu3150 Год назад +3

      እግዚአብሔር ይመስገን⛪❤

    • @marttammartta4552
      @marttammartta4552 Год назад +1

      Babatw yxnsh weda

    • @eyobsamuel1380
      @eyobsamuel1380 Год назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፤ አሁንም በደንብ በርቺ ፤ የቤተ ክርስቲያንንም አስተምህሮዋን ለማወቅ ጣሪ ፤ ተዋህዶ የጎደላት ምንም የለም። ደግሞ የእውነት ቤተ ክርስቲያንን ካወቅናት አደለም በመናፍቅ ስብከት ልንሄድ ቀርቶ ለነሱ እራሱ እናዝንላቸዋለን ፤ ምክንያቱም እውነት ነው ብለው በተሳሳተ መንገድ እየጠፉ ነውና። የእውነት አማኝ ስንሆን የሌላው መጥፈትም ያሳዝነናል ፤ የእውነት አማኝ ስንሆን ጌታችንና መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ወደ መምሰል እናድጋለን ፤ እሱ የየትኛውንም ሰው መጥፋት አይፈልግምና። ቤተ ክርስቲያናችንን ከመውደድም ባለፈ ማወቅ ያስፈልገናል እያልኩ የታናሽነት ምክሬን ላሳስብሽ ወዳለው። ቤተ ክርስቲያንን አየዋት ፤ አወኩዋት ፤ ወደድኩዋት እንዲል አባታችን ሊቁ ቅዱስ ያሬድ።

    • @yehenewtilahun5338
      @yehenewtilahun5338 Год назад +3

      እኔም እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @bekiiache5805
      @bekiiache5805 Год назад

      አሜን አሜን

  • @user-gl9dw5fp8n
    @user-gl9dw5fp8n Год назад +298

    እንቁ መምህራችን 🥰🥰 እንኳን በሰላም መጣህልን እህታችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይሰውርሽ እውነተኛውን ሃይማኖት መስክሮ መሞት ትልቅ ሰማእትነት ነው ። እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @davidbiruk7882
      @davidbiruk7882 Год назад +1

      Selam lanchi yihun anchinim iyesus yadinale

    • @heniboy16
      @heniboy16 Год назад +3

      ሀይማኖትን ሳይሆን ኢየሱስን ሰብኮ መሞት ነዉ
      ኢየሱስ ያድናል

    • @user-gl9dw5fp8n
      @user-gl9dw5fp8n Год назад +2

      @@davidbiruk7882 እግዚአብሔር ይመስገን አዎን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አለፋ እና ኦሜጋ ያድናል ድነናልም🥰🥰🥰

    • @alem2334
      @alem2334 Год назад +2

      @@heniboy16 ቸሬ አለማፈርሽ ብሏል 🤣🤣🤣🤣አለማፈርክ ወጨኘመገኸረነከኸወአኘነጠከከ እያልክ አጋንንት እየጠራቹ እየሱስ ስትሉ አታፍሩም

  • @asinaasinat1469
    @asinaasinat1469 Год назад +5

    “በሰው ልጅ ላይ ቃል የሚናገር ሁሉ ይሰረይለታል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ ግን የሚናገር ሁሉ በዚህ ዓለም ቢሆን ወይም በሚመጣው አይሰረይለትም።”
    - ማቴዎስ 12፥32

  • @bettybetty7678
    @bettybetty7678 Год назад +8

    እንኳን በሰላም መጣሽ ወደ ተቀደሰ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት መህራችን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን

  • @user-zh4li2wh6w
    @user-zh4li2wh6w Год назад +136

    የድንግል ማርያም ልጅ መዋል መታደል ነው ክብር ለ መዳንያለም 🙏🙏🙏🙏 መምህራችንን አመሰግናለሁ በቤቱ ያጽናሽ

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Год назад

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Год назад

      ruclips.net/channel/UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA

  • @tesfanshe3834
    @tesfanshe3834 Год назад +357

    የኔ ድንቅ መምህሪ እንኳን ሰላም መጣህልን ናፍቀናል የስደት እህቶችህ በጉጉት እምትመግበነን የእግዚአብሔርን ቃል

    • @negesaniguse1053
      @negesaniguse1053 Год назад

      Sidetegna😂

    • @bzu4394
      @bzu4394 Год назад

      @@negesaniguse1053 😳😳

    • @bzu4394
      @bzu4394 Год назад +2

      😉😉👍👍👍👍💪💪

    • @user-iz2pn7tm8d
      @user-iz2pn7tm8d Год назад +3

      @@negesaniguse1053 Ye Menafik tibit meches kenigigiru yastawkal hulachnim yzi alem sedetegna nen beteachin besemay new

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

  • @sarasara-kh5hj
    @sarasara-kh5hj Год назад +9

    እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም ወደ እውነተኛይቱ ወደ ቀጥተኛይቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣሽ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ እህታችን

  • @user-dx3or8fb3z
    @user-dx3or8fb3z Год назад +6

    መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ተዋህዶ የዘላለም ቤቴ

  • @selam801
    @selam801 Год назад +86

    አቤት እግዚኦ ይሙት አሉት ይገርማል🙄🤔 እምዬ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰so ዛሬ የተወለድኩበት ቀን ነው መልካም ልደት በሉኝ የተዋህዶ ልጆች

    • @asnomereasnoo8859
      @asnomereasnoo8859 Год назад +4

      እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት እህታችን ቀሪው ዘመንሽ የተባርከ የተቀደስ ይሁንልሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ እህቴ

    • @bayushii.yearisilij8031
      @bayushii.yearisilij8031 Год назад +1

      Hukani Teweledish

    • @bzu4394
      @bzu4394 Год назад +1

      እንኳን ተውልድሽ እህቴ🎂🎂 🍭 🌹💐መልካምልድት ይሁንልሽ ማምየ🌻🥂🍾🍭🍭🍬🍬እግዚአብሔር ቀረው ዘመንሽን ይባርክልሽ🍬🍭🍷💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🙋😉😉🤗🤗🤗

    • @user-qq6wy5mu1z
      @user-qq6wy5mu1z Год назад +1

      መልካም ልደት ይሁነልሽ ቀሩ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ እንሜ ከጤና ይጨምርልሽ ውድ እህቴ ♥️♥️🥰

    • @sarass2644
      @sarass2644 Год назад +1

      መልካም ልደት እህቴ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁንልሽ 🎂🎈🎊😘

  • @HannaM-f7i
    @HannaM-f7i Год назад +32

    በማይታወቅ ቋንቋ ሀሰተኛውን ያስመልካሉ
    እግዚአብሔር በስርዓት የሚመለክባት እምዬ ተዋህዶ ክበሪልኝ🙏🙏🙏

  • @genetbiazen1173
    @genetbiazen1173 Год назад +5

    አንቺስ ጌታ ኢየሱስ ረድቶሽ ከጨለማ ወጣሽ ሌሎችንም ከምፍቅና ህይወት ያውጣቸው!! በቤቱ ያጽናሽ ክርስቶስ እህታችን!!!

  • @a01core17
    @a01core17 Год назад +5

    መምህራችን ሸአምት ኑሪልን እናቴ ተዊህዱ 🙏💒💒✝️✝️✝️✝️

  • @hilt9788
    @hilt9788 Год назад +161

    የተዋህዶ ልጆች ዉባለምን እናበረታታት 😍

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад +2

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @user-zf4we6hf7s
      @user-zf4we6hf7s Год назад +1

      እሺ

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад

      በትክክል ውዴ

    • @workalemmera7080
      @workalemmera7080 Год назад

      እህታለም እንኳን ከሰይጣን እስር ቤት ወጠሽ ወደሰላሟ እናትሽ እሙሃይ ቤተክርስቲያን ተመለስሽ አሁንም በድሮው ቤትሽ በተዋህዶ ያፅናሽ ወደፊት እንጅ ወደኋላ አያሳይሽ

  • @user-qn8yw3xu5c
    @user-qn8yw3xu5c Год назад +20

    አንገቴ ብትቆረጥ ማተቤን አልበጥስም ድንግል ማርያም የስደት ስንቄን የዘላለም ሂወቴን ማርያምን አልክድም❤❤❤❤❤

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад +1

      ያፅናሽ የኔ ውድ 🙏🙏

    • @user-zg7mc9xb4s
      @user-zg7mc9xb4s Месяц назад

      እኔ❤ደም እምየ ኣልክድም❤❤እምየ እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @user-md3mw3ei4u
    @user-md3mw3ei4u Год назад +1

    እልልል እንኳን ተመለስሽ በቤቱ ያጽናሽ

  • @yeshiwegayehu5799
    @yeshiwegayehu5799 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ያረከኝ አምላክ በድንገት ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን አባቴ እህታችን እንኳን በሰላም ወጣሽ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ በርታልን

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 Год назад +57

    ማስተዋሉን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ መምህሬ ኑርልን🙏❤

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Год назад

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Sami-cc6ne
      @Sami-cc6ne Год назад

      እግዚአብሔር በእምነት ያኑርልን

    • @ggd5773
      @ggd5773 Год назад

      አሜን አሜን

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 Год назад +23

    እህቴ የወለላይቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርታት ይሁንሽ በቤቱ ያፅናሽ ።
    መምህራችን ሰው ስላለ አይደለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን በርታልን

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Год назад +4

    መምህሬ ሺ አመት ኑርልኝ እዳንተ አይነቶችን ያብዛልን እንወድሀለን

  • @user-ij9lb1wc4o
    @user-ij9lb1wc4o Год назад +6

    ዉድ የተዋህዶ እንቁ እና ድንቅ መምራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እምዬ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኖራለች የጠላት ሁሉ ይመጣል ገና የተዋህዶ ትርጉም ያስገባቸው ማርን ይቅር በይኝ እያሉ 💞💒💞🎤

  • @user-tf3iu3pl1f
    @user-tf3iu3pl1f Год назад +98

    የኛ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆየን 🥰🥰♥♥ኑሪልኝ ሺ ዓመት ❤👈

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад +1

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Год назад

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke1163 Год назад +54

    የበፊቱ መንፈስ አንዳይጉዳሺ በፅሎት በርች አህታችን በስግደት በፅሎት በስጋው በደሙ በርች 🙏🙏🙏

  • @yenenesh7873
    @yenenesh7873 Год назад +10

    እንደ ኔ የማንቀያደውል በአውደምህረህት የናፍቀው 💞💞

  • @SyAt
    @SyAt Год назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን የጠፋችውን ነፍስ የመለሰ የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን።

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Год назад +41

    አሜን ዘርሽ ይባረክ ውቧ ውባለም እመብርሀን ፍፃሜሽን ውብ ታድርግልሽ ኢየሱስ ክርስቶስ በመንገድሽ ሁሉ መላዕክቶችን እንዲጠብቁሽ ይላክልሽ!!!

  • @netsanetttesfaye1184
    @netsanetttesfaye1184 Год назад +92

    የኛ አንቁ መምህር ሺ ዓመት ኑርልን ዉዴ የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሼር አርጉት ❤❤❤

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Год назад +1

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @brhnbrhn3039
      @brhnbrhn3039 Год назад +2

      መምህር ቃላት የለኝም አተብቻህን አጫጫሀቸዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪💪💪💪

  • @aass9997
    @aass9997 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብረሐን ክብርይግባት አሜን ሰላም ለአንት ይሁን መምህር መድሐኒትአለም ጸጋውን ያብዛልህ ።በረከትህ ይደርብን።አሜን።

  • @tinbitayele9797
    @tinbitayele9797 Год назад +2

    አሁንም እግዚአብሔርን በቤቱ ያጽናሽ ኦርቶዶክስን የመሰለ የለም እንኳን እውነቱ ተገለጸልሽ ለሌሎችም ልቦና ሰጥቶ ወደ እውነተኛ መንገድ ይመልሳቸው

  • @sarass2644
    @sarass2644 Год назад +23

    የናቁሽ በሙሉ አሁን ይመጣሉ ማሪኝ እናታችን ተዋህዶ እያሉ እህቴ እንኳን በደናው ሰአት ነቃሽባቸው አንቺን የሰማ እግዚአብሔር ለጠፋትም ሳያቁ ለሔዱትም ወደቤታቸው ይመልስልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኛ እንቁ 😘😘😘😘❤❤

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Год назад +156

    መምህራችን የመናፍቃን እራስ ምታት ሺ ዓመት ኑርልን❤

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 Год назад +3

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @meskerem4958
    @meskerem4958 Год назад +1

    💯💯❤❤🙏🙏🤲🤲❤❤yeh eiraelamlak kategara yhuwuin

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 Год назад +26

    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
    ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል
    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

    • @tadelchlemiwhaanaa7050
      @tadelchlemiwhaanaa7050 Год назад +2

      Enaqalen awo yadenala madanetache Amlakachene Iyasusu kerstos enawaqalene egzabere yemasgen dadenenal 👏👏👏👏👏👏Eelelelelelel

    • @jotafits8035
      @jotafits8035 Год назад

      Awo amen yadinal but not who disrespect his mother ok not the people who never appreciate the angel who protect them every day ok
      Yedingil lij eyesus yitebikachu

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at Год назад

      ማ ነው አያድንም ያለ? ኧረ ወዴት እየሄድን ነው

    • @getachewadugna3199
      @getachewadugna3199 26 дней назад

      56 ken yemetsomew eyesus kirstos yadenal belen selemenamen new , ke orthodox belay aydelachehum

  • @user-hk5ho8kc4o
    @user-hk5ho8kc4o Год назад +42

    ቴቄል ይቀጥል የኛ እቁ መምህራችን የአይናችን ብሌን ኑርልን

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

  • @kidusyaredtube-
    @kidusyaredtube- Год назад +3

    ተመስገን እግዚአብሄር ይጠብቅህ መምህራችን የምትወዳት ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመንህን ታብዛልህ

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 Год назад +2

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @abc12452
    @abc12452 Год назад +72

    እግዚኦ 😭😭😭እንደዉ እመብርሃን እናቴ ቶሎ ከስደት በመለሰችኝ ዳዉን ሎድ አድርጌ ለገጠሩ ህዝቤ እንድደርስ እርጂኝ🤲🤲🤲😭😭😭

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Год назад

      ruclips.net/channel/UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA

    • @tekeinfo3635
      @tekeinfo3635 Год назад

      መፅሐፍ እንዲያነቡ አድርጊያቸው ገልቱ

    • @abc12452
      @abc12452 Год назад

      @@tekeinfo3635 ጅል መሃይሙ ወገኔ ነዉ እየተጎዳ ያለዉ

    • @tekeinfo3635
      @tekeinfo3635 Год назад

      @@abc12452 መፅሐፍ አንብብ ደደብ አትሁን

    • @abc12452
      @abc12452 Год назад

      @@tekeinfo3635 ምነዉ አባ የተማርከዉ ትምህት ቤት የስድብ ነዉ እንዴ?🤔ልቦና ይስጥክ አንተ ያነበብከዉ ይበቃናል አትጃጃል እንከባበር ፐፐፐፐፐ ደግሞ አንተ አንብበህ ሙተሃል🤨🤨

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 Год назад +160

    አቤት ሰው ይሙት ብሎ ፀሎት እግዚኦማሀርነ ክርስቶስእግዚኦ መምህሬ ሺ አመት ኑርልን

  • @afuwizkalfa7745
    @afuwizkalfa7745 Год назад +4

    በአንድ ሰው የንሰሀ መመለስ በሰማይ መላእክት ዘንድ ታላቅ ደስታ ይሆናል ብሎናል አምላካችን።

  • @lsaneyaredawyan8105
    @lsaneyaredawyan8105 Год назад +1

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእዉነት
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    ዲያቆን ፍቅረ ሥላሴ

  • @hanaasfawhanaasfaw4948
    @hanaasfawhanaasfaw4948 Год назад +49

    ወይኔ መመህራችን በጣም ይጣበኩ ነበር በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት ስምንት ቁጥር ✝️👈👌👍

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Год назад

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Год назад +6

    የተዋህዶ ልጆች ይህችን ልጅ እንርዳት እውነትን ፈልጋ ሁሉን ትታ ነው የተመለሰችው። መምህራችን እድሜ ከ ከጢና ጋር ይስጥህ።

  • @dfdd6569
    @dfdd6569 Год назад +1

    የኛ እንቁ መምህር ኑርልን

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g 12 дней назад

    እንቁ መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🎉❤❤
    እህቴም በቤቱ ያፅናሽ

  • @amlataka5591
    @amlataka5591 Год назад +43

    ማርያምን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተቄልን ሲቀጥል እንኳን በሰላም መጣቹ ቢመሽም እጨርሳዋለው

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Год назад

      ruclips.net/channel/UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA

  • @user-up7tp8il3u
    @user-up7tp8il3u Год назад +85

    መቸም ከዚህ ያለ ትልቅ ምስክርነት የለም እህታችን ነፍሱዋን ትወዳለች ከጨለማ ወደ ብርሃን እናትዋ ድንግል ማርያም አማላጂቱ በሰላም እንካን በደህና መጣች ወ/ማቴ 8፥4 የሄን አንብቦ ማንም የማይለወጥ የለም እግዚአብሔር እዛ ምንፍቅና አዳራሽ ያሉትን እግዚአብሔር ያውጣልን

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад +1

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @mignote746
      @mignote746 Год назад +1

      ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ እህታችን በቤቱ ያጽናሽ

  • @user-im6ed8ii8w
    @user-im6ed8ii8w Год назад +6

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን💒🙏

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Год назад +1

    መምህሬ እረጅም እድሜ ኑርልን የአባቶች ፀሎት ይጠበቅህ እህታችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ተዋህዶ ተመለሽ በቤቱ ያፅናሽ የማንቂያውን ደውል ስትቃወም የነበርክ የተዋህዶ ልጆችም ጭምር ከዚህ ተማሩ ዝም ብሎ እየጮኹ ጣፍ ማብራት እያላችሁ አፍ የከፈታችሁ ሁሉ የማንቂያው ደውል ምን እደሰራ ተመልከቱ እነዘመዴ አላችሁ ወይ ስሙ እኔ በመምህር ምህረት አብ ከልጅነቴ ጀምሬ ከብዙ መአት አስማት ድኛለሁ ስለ መንፈስ የተማርኩት ከሱ ነው ብዙ ጠንቋይወች በሱ መድረክ ተዋርደዋል ሰው ድኖአል ኑርልኝ መምህሬ⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @samritube645
    @samritube645 Год назад +26

    *እድሜና ጤና ለመምህራችን እህታችን ያንችንም ጅማሬሽን ሳይሆን ፍጻሜሽን ያሳምርልን እኛንም ከክፉ አውሬ ከጠላት ወጥመድ ይጠብቀን እስኪ ሼር ላይክ በማድረግ ለብዙዎች መዳን አስተዋጾዎ እናድርግ*

  • @hanalebanon3892
    @hanalebanon3892 Год назад +21

    የተዋህዶ የወንጌል አርበኛ መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቴቄል በጣም የሚበረታታ ትምህርት ነው ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችን ውባለም እመብርሀን ትጠብቅሸ የኔ ውድ

  • @getieemagne7727
    @getieemagne7727 Год назад +3

    በ ጣም ደስ ይላል ቢያንሥ ታዳሚው እዲነቃ ድራማዉን እንዴት እደሚሠሩት በጣም አስረግጠሽ ንገሪያቸው እህታችን እግዚያብሔር በቤቱ ያጽናሽ መምህራችንም እግዚያብሔር ይስጥልን ;ይህ አጋጣሚ ብዙዎችን ይመልሣል, እኔ ከሚገባው በላይ ተደስቻለው ድንግል ማርያም ትጠብቀን

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 Год назад +9

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በሃይማኖቼ አፅናኝ 😭😭🤲🤲

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +22

    ቃል ሂወት የስማዓልና መምህር ኩሉኩም ናይ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሰራዊት ሽሕ ዓመት ንበሩ ኣጆኹም ዘለላም ኣለም ክትነብር እያ ተዋህዶየ ኩሎም ነገስታት ተራዮም ሓሊፎም ከኣ ዝይሓልፍ እምነትናን ዝይብተኽ ማዕተብናን ንዘላም ኣብ ክሳድና እዩ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤💠⛪🗡💠🌿🤲🏾🇪🇷

  • @user-yk6yz8cc8o
    @user-yk6yz8cc8o Год назад +22

    እንቁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር እረድቶሽ እንኳን በቶሎ ተመለሽ እህቴ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅ💒🇪🇹💚💛❤🙏

  • @ased4954
    @ased4954 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን በሰላም መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅና ማሬ አይዞሽ በርች

  • @mershalemma6975
    @mershalemma6975 Год назад +1

    መምህር የማንቂያ ደወል ህይወት ነዉ ከጥፋት መንገድ ያድናል እዉነትን የሚናገር የዘለአለም ህይወትን ያገኛል እንወድሀለን።

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Год назад +8

    ለምን ይሁን የፈሩህ መምህር ምህረተአብ 🙏🙏❤❤አንዱ አንተ ይህን ያህል ካሰደነገጣቸው ሁላችንም አንድ ላይ ባንሆን ምን ይሆኑ ይሁን 🤔🤔እና የዘመኑ ምርጥ መምህር ብየሀለሁ 🙏❤❤❤

  • @salamontube
    @salamontube Год назад +102

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💛❤

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад +2

    ስላንቺ እግዚአብሔር እጅጉን አመሰግነዋለሁ የኔ ውድ በብዙ ተባረኪልኝ የረዳሽ የድንግል ማርያም ልጅ አዶናይ ክርስቶስ ይክበርልኝ

  • @abrha671
    @abrha671 Год назад +1

    እውነትም እናሸንፋለን" መ/ር እናመሰግናለን"እ/ር በተሎ ይድረስልን ኣሜን

  • @samrienameski1692
    @samrienameski1692 Год назад +11

    ,የኔ ንጉስ እናትህ ነፋሳቸዉን ይማር አንተን ሲወልዱ መንታ በወለዱ በርታልኝ የእመብርሃን ልጅ

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 Год назад +18

    አንድ መምህር ምህረት አብ እንዲህ ካንጫጫችሁ እዲህ ካስጨነቃችሉ መምህሮነቻችን በአንድነት ቢነሱ እንዴት ልኮኑ ነው መምህር ምህረት አብ የእኛ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እንወድሃለን ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @AbrhamTeshome-nl9sr
    @AbrhamTeshome-nl9sr 6 месяцев назад

    የመናገሻዋ ማርያም ትጠብቅሽ እህቴ አባቴ መምሬ ምረታብ ቃላ ሕይወት ያሰማልን

  • @AdTr-jo3wt
    @AdTr-jo3wt Месяц назад

    በእውነት እግዚአብሄር እንደዚህ ጉድ ያውጣልን ሀይል የእግዚአብር ነው!!❤❤❤

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d Год назад +37

    ዉብዬ 🤣🤣
    🥰🥰🥰እግዚአብሔር ይመስገን 💐💐🕊️በበቱ ያፅናሽ ⛪️🕊️ ከጅማረ ፍፃሜ ሽን ያሰምርልሽ የሁላችንም በእውነት በበቱ ያፅናን 💐 ተዋህዶ ⛪️😘😘😘😘

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @__-sm5tf
      @__-sm5tf Год назад

      እውነት ነው የኛ እንቁ መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን ለእህታችንም በቤቱ ያፅናሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫

  • @TUBE-mj9en
    @TUBE-mj9en Год назад +8

    ጌታ ሆይ ሰው አንዴት አውነት በርቶለት ጌታን kemeso አይኑን በ chew atebo yeshemetetale huletachunem egizehaber yiker yebelachu👍

  • @tigisthussen9470
    @tigisthussen9470 Год назад +1

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Год назад +1

    የኛ ዉድ መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅልን።በእውነት ገና ብዙ እናያለን እንሰማለን።ገና ብዙዎች ይመጣሉ።ግን ሰዎች ለምን አይነቁም።ወይስ እነሱ ጋ ሲሄዱ ይደነቁራሉ ማየታቸው ይሰወራል።እንደት ይሄ እምነት/ሀይማኖት ይባላል።

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o Год назад +30

    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳንን ወደቤቱ መለሰሽ በቤቱ ያፅናሽ ሌሎችንም ከታሰሩበት ያጋንንት እስራት ይፍታልን ወደቤቱ ያምጣልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤✝️

  • @fireyotasgidom3169
    @fireyotasgidom3169 Год назад +66

    በፈጣሪ ከዚህ ሰውረኝ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤🙏🙏🙏

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 Год назад

      አሜን 🙏

  • @user-gl1wh3zq5p
    @user-gl1wh3zq5p Год назад +1

    መልካም ነው እህታችን ብዙ ነብስን አድነሻልና ተባረኬ

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 Год назад +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን በቤቱ ያፅናሽ በርቺ

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 Год назад +28

    በብዛት በስደት ላይ ያለነው እኛ ወደ ሀገራችን ፈጣሪ በሰላም ይመልሰን ዉዶቸ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ዉድ ኢትዮጵያ

  • @habtechaklie2110
    @habtechaklie2110 Год назад +14

    ...... 🙏 ቴቄል🙏 .....
    👌.... በቃ የናፈቀኝ .... እውነት ፣ ሰላም ፣ የውስጥ ሰላም ፣ ህይወት ፣ ማስመሰል አልፈልግም ....
    ይገርማል ንግግሮቿ ልብ ይነካሉ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ .... ✍
    👉የናቁሽ በሙሉ ፣
    አሁን ይመጣሉ ፣
    ማሪን እናታችን ተዋህዶ እያሉ !!!

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 Год назад +2

    መምህር ምህረተ አብ እንወድሃለን የኛ ዕቁ
    !!❤

  • @selammare6201
    @selammare6201 Год назад +1

    በቤቱ ያጽናሽ
    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅዎት
    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 Год назад +5

    Live ድኑአል in life አልዳነም የኔ ድንቅ መምህር ቸሩ ልዑል እግዚያአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ::

  • @destadesta64
    @destadesta64 Год назад +79

    እግዚአብሔር አምላክ ለባቶቻችን ለመምህሮቻችን እድሜና ጸጋዉን ያብዛልን ጌታ አምላክ ሁላችንንም ይሰብስበን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏⛪⛪⛪

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 Год назад +1

      Amen Amen Amen !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Год назад

      ruclips.net/channel/UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA

  • @bereketmiliyon4381
    @bereketmiliyon4381 Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሺ በርቺ ወድማችን እድሜ ጤና ይጥህ

  • @elmal1512
    @elmal1512 Год назад +1

    እግዛብሔር ይጠብቅልን መምህራችን

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 Год назад +12

    ጭራሽ እዲሞት ይፀልያሉ እግዚ ኦ አምላኬ ልቦና ይስጣችሁ መምህራች እድሜይስጥልን ለእኛ ለኦቶዶስ ተዋህዶልጆች ይኑርል🙏🙏🙏

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Год назад +15

    ውቢት አለባበስሽ ብቻ ይበቃል ፀጋውን አልብሶሻል ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ከመናፍስትእና ከአጋንት ስራ ይጠብቅሻ ።

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад +1

    እኔኮ የሚያሳዝነኝ እዛ ቁጭ ብሎ አሜን የሚለው ምስኪኑ ሕዝብ ነው ከአሜን ውጪ የሚያርፉት ነገር የለም

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሠገን: 🙏

  • @user-xz1wz4po8w
    @user-xz1wz4po8w Год назад +36

    በቤቱ ያፀናሸ ለሌሎችም ልቡና ይሰጣቸው

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад +1

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Год назад

      ruclips.net/channel/UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA

  • @mulubelay6386
    @mulubelay6386 Год назад +378

    ገባ ገባ በሉእንጅ የመዳም ቅመሞች

    • @bzu4394
      @bzu4394 Год назад +10

      እሽ የኔው ገባ ገባ እያልን ነው♥️

    • @redietmengistu3840
      @redietmengistu3840 Год назад +7

      እሽ እህት አለን

    • @mulubelay6386
      @mulubelay6386 Год назад +8

      @@bzu4394 ጎሽ በሉ ሸር እናድርግ

    • @bzu4394
      @bzu4394 Год назад +4

      @@mulubelay6386 እሽ😘

    • @fantubayu6476
      @fantubayu6476 Год назад +5

      Alen ehetachin🥰🥰🥰

  • @sisayneshalema8602
    @sisayneshalema8602 Год назад +2

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tegbarawi_kerestena
    @Tegbarawi_kerestena Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @sofevnegsa1279
    @sofevnegsa1279 Год назад +22

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤነ ጋረ ይሰጥልን እመቤቴ ማረያም ትጠብቅልን❤❤❤❤❤

    • @alemdemie4219
      @alemdemie4219 Год назад

      ruclips.net/video/lVwWFCHcJlU/видео.html ኦርቶዶክሳዊ መጻህፍትን በ ኦዲዮ(በድምጽ) ያገኛሉ

    • @meseretd3805
      @meseretd3805 Год назад

      አሜን 🙏

    • @habteabsimon9055
      @habteabsimon9055 Год назад

      ruclips.net/channel/UCqg89hkGxfMpNfft02aJlzA

  • @user-gl3xv8dx5f
    @user-gl3xv8dx5f Год назад +14

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ይስጥልን ❤️✝️🙏🙏🙏

    • @gelilaalebachew
      @gelilaalebachew Год назад

      Ezikm birr yilemenan....hoho Ere tewu gin Kalun sibeku. Lemilemenewu birrs bihon yhen emitinagerewu....woy gudd egiziyabher hasetengochin kemidir lay yansa

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 Год назад +3

    እንኳን መጣሽልን እህታችን 💐💐💐መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
    ጸጋውን ያብዛልህ!!!

  • @user-mj7eq3ps3x
    @user-mj7eq3ps3x Год назад +2

    .ስለማይነገ ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰረገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የቅዱሳን ይጠብቅህ የእኛ እንቁ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ እህቴ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ህዝባችን ይጠብቅልን። ➕➕➕➕➕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢😢😢😢😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏