ትልቁ አላማዬ ኦርቶዶክስን ማዳከም ነው ልጁን በ 3አመቱ ሳይሰስት ለገዳም ሰጠው እያለ በቁጭት የተሸኘው መንፈስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 852

  • @addistamiru7825
    @addistamiru7825 3 года назад +141

    ዲያቆን እኔ ከምንም በላይ እንድታውቅ የምፈልገው ተሳዳቢውን ሳይሆን ስድብ የማን እንደሆነ ነው፡፡ በቃ! ይሄ ደግሞ ይጠፋሃል ብዬ አይደለም፡፡ ጠንቋይ ብለው የሚሳደቡት ከቶውኑ የእግዚአብሄርን ሃይልና ስልጣን የማያውቁ ናቸው፡፡ እንዴት ክፉ መንፈስ የእየሱስ ክርስቶስ ስጋ ደሙ በሚፈተትበት ቤተመቅደስ ውስጥ ሊሰለጥን ይችላልʔ እስቲ ይንገሩን ከኦሪት ዘፍጥረት እስከ የዮሐንስ ራዕይ ድረስ ጠንቋይና ክፉ መንፈስ በእግዚአብሄር ቤተ መቅደስ ውስጥ ሆኖ ስገዱ፣ፀልዩ፣መፅውቱ፣ፁሙ፣ ስጋ ወደሙን ተቀበሉ፣ ለተቸገረ እርዱ፣ ክፉውኑ በክፉ አትመልሱ፣ በሐይማኖት ጎልምሱ፣ ሁል ጊዜ ለእግዚአብሄር የተመረጣችሁና የተቀደሳችሁ ሆናችሁ ተዘጋጅታችሁ እግዚአብሄርን ጠብቁ ፣በዘመናችሁ ሁሉ የሰማይና የምድር ንጉስ የሆነውን እግዚአብሄር ብቻ አምልኩ፣ አስራት በኩራት አውጡ ብሎ ሲሰብክ ሲያስተምር እንደነበርʔ ምን አይነት ንቀት ለቤተ መቅደሱ ቢኖራቸው ነውʔ በእርግጥ ሚስጥራቸው ክፉ ስራቸው እግዚአብሄር በመረጠው በአገልጋዩ በባሪያው በአባታችን ስለሚያጋልጥባቸው ነው፡፡ አይፈረድባቸውም የዲያቢሎስ የግብር ልጆች ናቸው፡፡ ከምንም በላይ እኔ ግርምምምም የሚለኝ ወንጌል እናውቃለን የሚሉ ሁሉ በእግዚአብሄር ስም ክፉውን መንፈስ አስወጡ ወዘተ እያሉ እያጣቀሱ ያስተምራሉ ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን ይህን ዕውነት ደግሞ በአይናቸው ሲያዩ በመንፈስ ቅዱስ ዕይታ በመመርመር ማመን ሲገባቸው ጠንቋይ በማለት ስም ይሰጣሉ፡፡ ይህ እኮ ክህደት ነው፡፡ የእግዚአብሄርን ስራ ያለማመን እግዚአብሄርን መካድ ነው፡፡ ወንጌላችን ከፍሬያቸው ታውቋችኃላችሁ ይላል፡፡ የአባን ስራ ከፍሬያቸው ማየት ይቻል ነበር ግን ተሳዳቢዎቹ ማየት አልቻሉም፡፡ አንዳንዴ ለብቻዬ እስቃለሁ ‹‹ የመላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የመንፈስ ፍሬዎች›› እንዴት ይባላል በማለት የቤተ መቅደሱ አዋቂ ነኝ የሚሉ የስጋ ትልቆች በሚዲያ ሲሞግቱ ተመልክቼ ለካ ዛሬም ፈሪሳዊያንና ሰዱቃዊያ አሉ ብዬ ተገረምኩ፡፡ ቆይ እስቲ የምን ፍሬዎች ይባሉ ታድያʔ አቃቂር አውጪዎች አሰናካዮች ብቻ መቅደሱን ከበው አላስገባ አሉን እኮ፡፡ ይብላኝ ለእነርሱ እኛስ እርሳቸውን በመስማታችን ተጠቀምን ከአምላካችን ታረቅን በይቅርታና በንሰሃ ወደ ህይወት መንገድ ተመለስን ጠላታችንን በስግደትና በፆም ፀሎት፣ በስጋ ወደሙ ለበለብነው ጠበጠብነው ገና አምላካችን ጥንተ ጠላታችንን በእሳት ሰንሰለቱ ጠፍሮ ከህይወታችን ነቅሎ ወደ ጥልቁ በርባኖስ ይሰደዋል፡፡ ወነድሜ እግዚአብሄር አባታችንን በዕድሜ በጤና ይጠብቅል!!! አንተም በርታ የቅዱስ ልጅ ቅዱስ ነው፡፡ ጠላትም ይቃጠል እኛም ከአምላካችን ጋር ጉዜ ወደ ጎሎጎታ….

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 года назад +283

    አቤት ጥንካሬ የእውነት የዚህን አብት ጥንካሬ ወደ ሁላችን ይላክልን እኛም ተበልተን ልጆቻችንንም አስበላናቸው እግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልሰኝ ለሀገሬ አብቃኝ አቤቱ

  • @ኤፍታህ.ወለተስላሴ
    @ኤፍታህ.ወለተስላሴ 3 года назад +224

    አምላኬ ሆይ በሰላም ከስደት መልሰህ በአባ እጂ ለመፈወስ አብቃኝ አሜን

  • @አዚከውቢቷባህርዳር
    @አዚከውቢቷባህርዳር 3 года назад

    እንዴት መባረክና መታደል ነው እንደዚህ አስተሳሰብና እምነትን ማግኘት!!አምላክ ለሁላችንም እንደዚሁ በቸርነቱ ያድለን !!

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 3 года назад +68

    ከእኔ ከመሀይሟ እድሜ ቀንሶ ይስጥዎትአባታችን የብዙ ሰዉ የመዳን ምክነያት ኖዎት🙏

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад

      አባታችን እድሜዎትን ያርዝምለዎት ሀይሉን ይስጠዎት በረከትዎት በኛም በቤተሰቦቻችንም ይደር ክብር ምስጋና ይግባወት አባት

  • @ብሪጓልተዋህዶ-ፐ9ለ
    @ብሪጓልተዋህዶ-ፐ9ለ 3 года назад +113

    ኣቤቱ ኣምላኬ ከሰደት መልሰህ በኣባ አጀ ለመፈወሰ ኣብቀኝ እመቤቴ ከሰደት ለመመለሰ ኣማልጅን ብቃል ኪዳንሸ ኣባቴ በረክተችን ይድርብኝ ዕድመ ና ጤና ይሰጥህ 👏👏👏😢

    • @werkekabaw3585
      @werkekabaw3585 3 года назад +3

      አሜን አሜን አሜን ሁላችንም ያብቃን

    • @moodtef6575
      @moodtef6575 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 3 года назад +59

    አንተ ሰውዬ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ አድርጎ ይባርክህ ለብዙ ሰው ምሳሌ የምትሆን ጀግና ነህ ልጅክንም እግዚአብሔር እንደልብህ መሻት ያድርግልህ አሜን

    • @martaalain1332
      @martaalain1332 3 года назад +2

      እግዚአብሔር ይመስገን አባ በፀሎት አትርሱኛ

    • @danielkahsay2635
      @danielkahsay2635 3 года назад

      ኣሜን ኣሜን ወ ኣሜን!!!

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 3 года назад

      Amen amen amen!

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 3 года назад

    አቤት መታደል አቤት መመረጥ አቤት እዉቀት አቤት ትህትና አቤት መልካምነት እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጠህ ልጅ ቀሪ ዘመንህንም ይባርክልህ በርታ ልጅህም አድጎ ተምሮ እደ አባቶቻችን መናፍስትን አሳሪ አባራሪ ያድርገዉ ለሚመጣዉ ትዉልድ መደሀኒት ያድርገዉ በአሁን ግዜ እደዚህ አይነት ወጣት ማግኘት እጅግ በጣም ከባድ ነዉ ያተ አይነቶቹን ያብዛልን አሜን

  • @amenkui5558
    @amenkui5558 3 года назад +64

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከሠንሠለቱ ፍታኝ ከርኩስ መንፈስ መጠመድ አድነኝ አንተው ፍታኝ አድነኝ አምላኬ

  • @asnakechyifru4804
    @asnakechyifru4804 3 года назад +55

    ለአባታችን ንና ለቤተሰቦቻችዉ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @abezulove3386
      @abezulove3386 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +67

    እንኳን አደረሰን 27 ለቸሩመድሃኒያለም 🙏

  • @meseret888salam7
    @meseret888salam7 3 года назад +27

    ለዚህ መባረክ ያደረሠህ ልሁል እግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል ለአባታችን መልሀከ መንክራት በፀጋው ይጠብቅልን

    • @hanagosaye8136
      @hanagosaye8136 3 года назад

      አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 года назад +1

    አባቴ የእኔን እድሜ ለእርስዎ ይስጥልኝ የስቱን ህይወት ታደጉ እኔም ከታሰርኩበት እርኩስመንፈስ እፈታ ዘድ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልኝ🙏☝️🤲💒

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 года назад +46

    ወንድማችን እንኳን ለቸሩ መድሃኒ አለም ወርሃዊ በአል አደረሰህ ፀጋዉ ያብዛልህ ለአባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ።

    • @ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ
      @ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ 3 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @dggf3570
      @dggf3570 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @eth3816
      @eth3816 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 года назад +1

      መታደል ነው ይህን በረከት ማግኘት በእውነቱ

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 года назад +43

    ወይ አፌ ቁረርጥ ይበል እደቂርቆስ እምነትህን ያብዛልህ የኔውድ በማርያም እስቲ ልጅ ያላችሁ እደዚህ በጥሩ መንፈስ አሳድጉአቸው ትዳርም ያላችሁ የዘር ፍሬ ቢሰጣችሁ ልጆቻችሁን አፋቸውን በክርስቶስ ቃል አስፈቱአቸው

  • @ወይንወለተሚካኤል
    @ወይንወለተሚካኤል 3 года назад +21

    በሥላሴ ስም ደስ ሲል በማርያም እኔም እንዲህ አድርጌ ለማሳደግ አስቢያለሁ እግዚአብሔር ልጅ ከሰጠኝ በእውነት የዘወትር ፀሎቴ ይሄ ነው

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 3 года назад +24

    ለአንተ የደረሰልህ ቸር ፈጣሪ ለእኔም ይድረስልኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 3 года назад +47

    ተመስገን ብቻ ነው 🙏🙏🙏
    ሌላ ምን ይባላል
    እሚግረም ምስክርነት newe
    አባ አባቴ መልአከ መንክራት ግርማ
    አሁንም አላለው አድሜ ketna ጋር አብዝቶ ያድለዎ 🙏❤🙏

    • @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7
      @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7 3 года назад

      ተመስገን ነው ሌላ ምንም አይባልም አባ አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛልዎት ኑሩልን በእረገጡት ቤተክርስትያን ሆኝ ለመባረክ ያብቃኝ

  • @jfd1969
    @jfd1969 3 года назад +8

    ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ ዘመን አየሁ ይህን ተአምር እግዚአብሔር ልቦናህን አይለውጠው ግሩም ነው መቼም 😭

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    እግዚኦ መሃረን ክርስቶስ ....😥😥😥
    መድሃኒያለም አባቴ አንተው በምህረትህ አስበን
    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 года назад

    የገዳም አባቶቻችንን በጾሎት እናስባቸው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው አባ በዘመነዎት ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳዎት የአገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ ውይ ልጄ አድገህ በእግዚአብሔር ቤት ያፅናህ እደግልኝ

  • @ወለተኢየሱስየድንግል-ኀ1ደ

    ወንድማችን እኮን ደና መጣህ አባየ የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት በእጅዎት ለመዳበስ ያብቃን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።እባታችን።እባታችን።እባታችችን።ወንድማችን።እኮንመጣህእባየ.የማቱሳላን።እድሜ።እሜን።እሜን ።እሜን የማርያማ።

    • @maryamaadogoytaykyoneyfre2452
      @maryamaadogoytaykyoneyfre2452 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @ለምለምየድግልማሪያምልጅተ
      @ለምለምየድግልማሪያምልጅተ 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @zamzmaa8545
    @zamzmaa8545 3 года назад +14

    በውነት የዚህን የወንድሜን ሳላደንቅ አላልፍምየውነት ኩሩ አባት ነህ ውይ ልጁ እራሱ እኔክርስቲያን ነኝ ሲል አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት እኛም ከባርነት ወተን እርሰወን የምናገኝበት ጊዜ ይስጠነ

  • @ትዕግስትወለተመድህን

    አባታችን እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን እንዴት መታደል ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ያሰማከኝ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባህ አሜን

  • @gezahegndershaye7173
    @gezahegndershaye7173 3 года назад +63

    በዚዘመን ልጅን ለእግዚአብሔር መስጠት ብቻም አይደለም የልጁን ልደት የሚያከብረው የክርስትና ቀኑን ነው ምክንያቱም እለ ከስጋ የተወለደ ስጋ ነው ከመንፈስ የተወልደ መንፈስ ነው በጣም የሚገርም ነገር ነው እግዚአብሔር ለሱ የገለጸለት ለኛም ይግለጽልን

  • @ሩሐማየድንግልልጅሩሐማ
    @ሩሐማየድንግልልጅሩሐማ 3 года назад +18

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከስደት መልስ እኔንና ቤተሰቦች በአባ እጅ ለመፈወስ አብቃኝ እለምንአለው አብዝቼ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    ጌታ ሆይ ልጆችህ ጠፍተናል ኤፍታህ በለን😭😭😭አባታችን እርጂም እድሜ ጤና ይስጥልን ቤቢዬ በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ ፈጣሪ🙏 ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ!!! የኔ ወንድም ልጂህን ለቁምነገር ያብቃልህ ላንተ የደርሰ አምላክ ለኛም ይድርስልን አቤት መታደል እግዚአብሔር ሲማርክ ምርኮውን መልሶ ነው!

  • @bosenagashu5349
    @bosenagashu5349 3 года назад +17

    ጌታ ሆይ ለኔም መዳኛየን አቅርብልኝ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @የፂዮንልጅነኝያማናዊቷእና

    አቤት መታደል አቤት ጥንካሬ እዴት ደሥሥ ይላሉ በስላሴ 👏👏👏ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад +1

    ልኡል እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ወንድማችን ልጅህ እግዚአብሔር በጥበብ በመጎሰ ያሳድግልህ ተዋሕዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ትኑር 👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 3 года назад +14

    በጣም የምገርም ነው እግዚአብሔር ይባርክልህ ያሰብከው ቦታ ያድርሰልህ
    እግዚአብሔር ለአባታች መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የደነደነው ልባችን ወደ አምላካችን ይመለስልን ለንስሐ ሞት ያብቃን ትንሳኤዋን ያሳየን 💒🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @toybahassen2045
    @toybahassen2045 3 года назад +1

    አቤት አባታችን እጀራ ፈትፍተዉ እኮነዉ የሚያበሉን እሂን መፈሳዊ ትምህርት ቃላት ያጥረኛል በእዉነት እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጸጋላ ጸጋ ጨምሮ ያቆይልን ከፈተና ይሰዉርልን አባታችን ምንኛ መታደልነዉ ከእስራት የሚፈቱት ሰዎች እኛንም ወላዲት አምላክ ለዚህ ክብር ታብቃን ምኞቴነዉ

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 года назад +13

    አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 года назад +5

    የኔ ውድ ህፃኑ እግዚእግዚአብሔር ያሳድግህ በጣም ግሩም ነው የሚደንቅ ነገር አየን አባዬ አርስዎንም እድሜ ይስጥልን የኔን አድሜ ይስጥዎት እንዳልል እድሜሺ ይጠር የሚል ርግማን አለብኝ የኔ ይቅርና የርስዎን ያርዝምልኝ አባዬ በጣም ነው ምዎድዎት

  • @daniya4773
    @daniya4773 3 года назад +7

    ,ኣቤት እምነት በእውነት እንደዚ ልቦና ይስጠን ልጅህን ይባርክ ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 3 года назад +6

    ከዚህች ቪድዮ ብቻ ስንት ነገር ተማርኩኝ አባ ዘመኖት ይባረክ እስከዛሬም ኖርኩ አልልም 😢

  • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ

    አባታችን በእውንት ስንቱን ነገር አሳወቁን እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏

    • @tube-sx5wi
      @tube-sx5wi 3 года назад

      ruclips.net/video/t-vNpLy8VQw/видео.html ሠብ ውዶች

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 3 года назад +5

    አቤቱ ልቦና ስጠን እያየን የማናይ እየሰማን የማንሰማ አይምሮአችንን ክፈትልን😥😥😥

  • @taralema6070
    @taralema6070 2 года назад

    በእውነት ከወድማችን ትልቅ ትምህርት ነው ለትውልዱ ተምሳሌት የምትሆን ነህ አተንም ልጅህንም በቤቱ ያፅናችሁ 🙏❤💒

  • @zhairakebede9379
    @zhairakebede9379 3 года назад +5

    ማርያምን ልጁ ገረመኝ እደቂርቆስ እኔ ክርስቲያን ነኝ አለወይይይይ እግዚሐብሔር በፀጋዉ ያሣድግህ

  • @egziabhermastewalunyisten7704
    @egziabhermastewalunyisten7704 3 года назад +9

    😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ወደ መንፈሳዊ ህይወት ይመልሰን 😭😭😭

  • @elizabethgessese5529
    @elizabethgessese5529 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ ልጅህ የተመኘኸው ደረጃ ይድረስልህ አሜን አሜን አሜን ።

  • @العربيه-ط2ط
    @العربيه-ط2ط 3 года назад

    እዉነት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ያበርታህ ወድማችን ልጅህንም ፈጣሪ አገልጋዮ አድርጎ ያሳድግልህ አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +14

    አሜን አሜን አሜን ለንሰሐ ሞት አቢቃኘ በሰው ሐገር አታስቀረኘ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 года назад

    ይህን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ክበር ይመስገን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን ፀሎትዎ ይርዳን ኑሩልን አሜን

  • @ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን የተመሰገነ በዚህ በአሰጨናቂ ግዜ እህን አባት ሰለጠህን እግዚአብሔር ሆይ ተመሰገን ለአባታችን ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን፫

  • @kumarkumarkumar1718
    @kumarkumarkumar1718 3 года назад

    በእውነት ማታደል ነው ወድሜ እግዚአብሔር ለንቴ እንደደረሰ ለኛም ይድረስልን ምኞትህን ሁለ ያሰከልህ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልህ አሜን አሜን አሜን

  • @destapark609
    @destapark609 3 года назад +1

    አባታችን እድሜዋን ያርዝምልን እንድናገኝዋት ለቤተሰቦቼም ፀልዩልኝ በመቤቴ አባ ልለምንወት

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በረከታቸው ፀሎታቸው ይደርብን ያሚደንቅ አስተምህሮ ነው አሜን አሜን አሜን

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад

    በእውነት እሚገርም ምስክርነት ነው የዚህ ልጂ ጥንካሬ ለሁላችንም ያድለን ባባታችን እጅ ለመባረክ ያብቃን ላአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ በእቅፋዎ ታኑርው የቅዱሳኑን በርከት ይደርበት የኒ ውድ።

  • @isaiahisrael6858
    @isaiahisrael6858 3 года назад +13

    ቸሩ መድሃኔዓለም የተባረከ ሰንበት ያድርግልን ሃገራችንን ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በሰደት ያላቸው ስማእቱ ቅድስ ጊሪጊስ ይጠብቃችሁ 💒💒💒

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 3 года назад

    መምህር እድሜውን ፀጋውን ያብዛልን ተባረኩ ወልደ ኪሮስን አፀደ ኪሮስን ወለተ ስላሴ ብስራተ ገብርኤልን በፀሎቶት አስቡን

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 года назад +3

    ኢትዮጵያ እድህም አይነት ሰው አላት ተመስገን አምላኬ የሚገር ነገር ነው የቅዱሳን አምሌክ እኛንም በቸርነትህ ባርከን የእውነት

  • @ወሎየዋቁጥር2
    @ወሎየዋቁጥር2 3 года назад +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባየ አባታችን በጸሎት አስቡን የኛስ ነገር😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @cellphone5055
    @cellphone5055 3 года назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ሁሉንም የምታሳየኝ እራሴን ለማየት ጠቅሞኛል ፈጣሪ ይመስገን እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ከመምህር ግርማ ትምህርት ብዙ ተምሬያለሁ የሰይጣን ውጊያው ከባድ ነው ይህንን መልእክት ለመጻፍ እንኳ እጄ እየተንቀጠቀጠ ነው ቤተሰብ ውስጥ በህይወታችን ያደረሰው ኪሳራ ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር ግን ከዛ ሁሉ ታድጎናል ክብር ለእግዚአብሔር
    መምህር ግርማ እድሜዎት ይርዘም እንደእርሶ ያሉ አባቶች ይብዙልን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 года назад

    ውይ እዴት ደስ እሚል ነው እግዚአብሔር የበረከት ልጅ ያድርገው እግዚአብሔር ለትልቅ ማህረግ ያድርሰው ልጅን ለፈጣሪ መስጠት በዚህ ዘመን መታደል ነው

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ

    ኤፍታህ ተከፈት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን መድሃኔዓለም አማኒኤል ይጠብቅልን ደስ ይላል በዚህ ዘበን ህጻኑ እኔ ክርስቲያን ነኝ ሲል እኔ ሐጥያተኛ ተደሰቱኩ መድሃኔዓለም ጠብቆ ያሳድግህ አሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @almasarja1514
    @almasarja1514 3 года назад +4

    አባ እግዚአሔር ጤና እና እድሜወትን ያርዝመው በፀሎትወ ያስቡኝ ወለተ እየሡስ ነኝ ስደተኛ ልጅወትነኝ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 года назад +2

    አቤት መታደል አባት ማለት እንደዚህ ነዉ አባታችን በረከተዎ ይደርብን 💚💛♥️💚💛♥️

  • @luelmesay1099
    @luelmesay1099 3 года назад +7

    አባታችን ወደ አዲስ አበባ/ወደ ንፋስ ስልክ/ወደ ማብራት ሃይል/ወደ ጎፋ ገብሬል በተክርስትያን እንድመጡ መዳነአለም ይርዳቸው፣እነጃ እንደሳቸው አይነት በህይዎተ አላየሁም፣የማቱሳላን 965 አመት እግዝሃብሀር ይስጦት።የሚመጣው ንጉሱ ተዎድሮስ እሳቸው ይሆን እንደ እግዝሃብሀር ውጭ ያላቹን የኦርቶዶስ ልጆች በጠና ይመልስልን።

  • @betitube7705
    @betitube7705 3 года назад +5

    ለአባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይድላልን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ቃል ህይወትን ያስማልን ለእናት ይደርስ አምላክ ለእኛም ይድርስልን ልጅችሁን ፈጣሪ ያሳድግልችሁ

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 3 года назад

    አሰይይይይይይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ እድሜ ና ጤና ይስጥውት ወንድማችን እግዚአብሔር በጥብ ያሳድግልህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад +4

    አባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ያርዝምልን ❤️ አሜን አሜን አሜን

  • @ሞገስብርሀኑ
    @ሞገስብርሀኑ 3 года назад

    አባታችን እርጅም እድሜ ከሙሉ ጠና ጋር ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይስጥልኝ በርከተዎት በኔ ሀጥያተኛው እና በተጭቸነቁ የሰው ልጆች ሁሉ ይደር ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ልጁም ለበርከት ይሁነን አሜን አሜን አሜን

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 года назад

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን በረከተዎ ይድረሠን ፀጋውን ያብዛለዎት

  • @selameabebe2461
    @selameabebe2461 3 года назад

    አቤተ መታደል አንደበቱ እንዴት ይጣፍጣል የአባታችን ፍሬ እንድ ነው እሺ አመት ኑልን ከሰደት መልሶ በአባትች እጅ ለመባረክ አብቃኝ መዳኒያለም የልቤን መሻት ፍፁምልኝ ሁሌም አሰባለው

  • @genetkebede3396
    @genetkebede3396 3 года назад

    ስላም አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን
    እድሜ ጤና ይስጦት ከነቤተስቡ !
    አቤት ጥንካሬ እንዴት ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 года назад +14

    ውንድማ አንኳን ድና መ ጠ ህ ቃል ሕይወት ያሰማልን አ ባ ታ ችን ጸጋውን ይብዝልችው ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ለአ ባ ታ ችን ሺ ዓመ ት ይንርልን አ ባ ታ ችን

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ

    Ohhhh ወገኔ እንዴት ደስ ይላል በጌታ ይሄ ድንቅ ነው በዚህ ህፃን ልጅ እኛም እንፈወሳልን በእግዚአብሔር ቸርነት ኦ የእግዚአብሔርን ልጅ ያድርግልን አሜን መታደል ነው መመረጥ ነው አቤት እንዴት ደስ ይላል የህፃኑ አባት እራሱ አይምሮው ምጥቁ ትልቅ መንፈሳዊ ስው ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 3 года назад

    ወንድሜ እንዴት የሚያሥቀና መንፈሣዊ ሄይውት ነው ያለህ እግዚአብሔር እንደዚህ ያለው በረከት ለእኛም ያደልን ይህ ህፃን ልጅም አድጓ ደግሞ ነገ ብዙ ታማራትን የሚያደርግ ያድርግልን እመብርሃን በፀጋ ታሣድግልን የቅዱሣን አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @የወቅሸቱቅድስገብሬኤ-ዸ4ገ

    ይኸን ሁሉ ጥነካሬ ያመጣው ያባታችን ትምህረት ነው እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን
    በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በጠበብ ያሰድግልህ መዳኒሐለም የልብህን መሻት ይሰጥህ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 года назад +3

    እሰይ ጀግና ክርስቲያን ዘርክ ይባረክ አሜን ጌታ ሆይ እኛንም ባርከን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ

    አቤት መታደል የምትወልዳቸዉ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑልን እንዲህ ነዉ ክርስቲያን አባት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አቤት የአጋንት ሴራ

  • @merkebabera1988
    @merkebabera1988 3 года назад +6

    አባታችን መምህር ዎ መንክራት ግርማ ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥዎት

  • @Hayat-yy2yt
    @Hayat-yy2yt 3 года назад

    ቃላትምየለኝ እግዚአብሔር ሆይስምህ በፍጥረታትሁሉየተመሰገነይሁን እፍፍፍደስሲል እስኪልኛም ልቦናይስጠን ወለተማርያም ስደተኛዋነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴ እረጁም እዲሜናጢናይስጥልን

  • @የአብርሃወአፅብሃልጅነኝ

    ሁላችንን በክፉ ተይዛናል አቤቱ ማርን መድኃኔታችን

  • @getachewadane4913
    @getachewadane4913 3 года назад

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የእግዚአብሔርን ሃይሉንና ማዳኑን ያየንባቸው አባታችን።

  • @MohammedAhmed-in6rb
    @MohammedAhmed-in6rb 3 года назад

    ግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የናተን ፅናት ለኛም ይስጠን አባታችንን አምላክ ከነልጃቸው ይጠብቅልን

  • @werkabebagebremariyamwerka9381
    @werkabebagebremariyamwerka9381 2 года назад

    አባታችን ፀጋዎትን እግዚአብሔር ያብዛለዎት እረጅም እድሜ ይስጠዎት እኛን አርሶዎን በረከት ለማግኘት እግዚአብሔር ይርዳን

  • @pezapet411
    @pezapet411 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜንን ውድ አባታችን. በእድሜ በጤና ያቆይልን. ያገልግሎት ዘመንወትን ያራዝምልን

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd 3 года назад

    በእውነት ቀነው እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እድሜ ከሙሉ ጤናጋር እስጣችሁ አሜን፫

  • @De-tj1vk
    @De-tj1vk 3 года назад

    የዛሬው ይለያል አባታችንን መድሀኒአለም አባቴ ያቆይልን
    አቢዬ በእግዚአብሔር መመረጥ መታደል ነው አድገህ እግዚአብሔርን ስታገለግል ለማየት ያብቃን

  • @በሀጥያቴብዛትአትቅሰፈኝለ

    እግዚአብሔር ሆይ የዚህን ልጅ የመንፈስ ጥንካሬ ለኔም አድለኝ
    አባዬ ስስቴ ናፍቆቴ በእጅዎ ተባርኬ ልሙት አባዬ እረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶ ያኑርልን ከእግዚአብሔር በታች ያሉን አባት እርስዎ ብቻ ነዎትኮ

  • @amarchzarga6991
    @amarchzarga6991 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚአብሔር ይርዳው ጉበዝ ክርስቲና በትገባር እንዴት ደስ ሲል ታድለህ ያአፈ ክርስቲያንን ሆንን ነው በርከት የርቀን ክፉ መንፈስ የሚያጠቃን አባታችን መምህር ግርማ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እውነት ነው ወንድሜችን በርታልን

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 3 года назад

    እግዚአብሔር: አምላካችን: ለአባታችን: ለመምህር: ግርማ: ወንድሙ: ከነመላ: ቤተሰብዎ: እረዥም: እድሚ: እና: ጤናውን: ይስጥልን:: ይህንን: ህፃን: ልጅ: ይባርክልን: እንደእነ: እቡነ: ተክለሀይማኖት: ያድርግልን: ወላጅ: አባቱን: እናቱን: ይባርካችሁ: ረዥም: እድሜጤና: ይስጣችሁ::ልጅን: ለእግዚአብሔር: መስጠት: በዚህ: ዘመን: በእውነት: ከእግዚአብሔር: አምላክ: መመረጥ: ነው::

  • @የእናቴልጅአንተያልከውይኹ

    ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @ethiopia8537
    @ethiopia8537 3 года назад +5

    ለናተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ቸሩ መድኃኒአለም ይድርስልን ይፈውሰን ከተያዝነው ክፉ መንፈስ እምነት ይጨምረልን አስራት በኩራት የምንሰጥ ያድረገን መታደል ይህን ህጻን ሳይ ልቤ በለቅሶ ስንጥቅ አለ😭🙇⛪

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤት መታደል ይህ ነው ክርስትና የአባታችን ፍሬ ። ይህን ዘር እንደ ቅዱሳናቹ ያድርግልን ለአገር ለወገን ዋስ ጠበቃ ያድርግልን ።

  • @afratauae5886
    @afratauae5886 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያስበን🙏 ልጁንም እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድገው 🙏🙏🙏

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 3 года назад

    ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን.
    እንደዚህ አይነት አባት በሀይማኖቱ የፀና አይቼ አላውቅም የሚደንቅ ነው. ወላዲተ አምላክ ህፃኑን ትባርከው ትልቅ ደረጃ ታድርስው እመቤቴ. ለአባቴ ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድሎት አባታችን.

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
    አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ እኔም ባባታችን እጅ ለመፈወስ ያብቃኝ 😭😭😭እመብረሀን የዘወትር ፀሎቴም በፀሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 3 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን!!!ልጅህን በጸጋ ያሳድግልህ የአባ ግርማ መልካም ፍሬ ደስ ይላል🙏🙏🙏

  • @itdistrict8278
    @itdistrict8278 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመሥገን እሄን የሠራ አምላክ ክብር ይግባዉ መምህራችንም ፈጣሪ እድሜ ጤና ሰላም ይሥጥልን ባታችን አሜን

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 3 года назад +10

    አቤቱ ማረን አንተ ጠብቀን🙏 አባቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ ኑሩልን

  • @ሙልቲወለተስላሴ
    @ሙልቲወለተስላሴ 3 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትልቅ ትምህርት አስተማራችሁኝ

  • @ያሬድየኪዳነምህረትልጅ1624

    መምህሬ የእርሶን ዓይን እንዳበራሎት እግዚአብሔር የእኛንም ያብራልን አሜን።