አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
    ንጉስ ቴዎድሮስ ማነው ?
    👉 • ንጉስ ቴዎድሮስ ማነው ? ንጉስ ቴዎ...
    የኢትዮጵያ ዓለም ብርሀን ድብቅ ገመና በየኔታ ቲዩብ
    👉 • Video
    ቴሌግራም ቻናሉን ለማግኘት👉 t.me/libonatube
    የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
    / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️www.youtube.co....
    2.ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት እንዲሁም ለዓመታት አብሮ መኖር አይከብድም ?
    ▶️ • ከሞተ ሰው ጋር ለሳምንታት ለወራት ...
    3.ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታውቁት ነገር ካለ ብታስረዱኝ
    ▶️ • ሶስተኛ ላይ ስለሚገኘው ቪዲዮ የምታ...
    4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
    5.በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ የቀረበው ወጣት እና አሳዛኝ አባቱ
    ▶️ • በቲቪ ፕሮግራም ላይ ፆታውን ቀይሮ ...
    6.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
    ▶️ • Video
    7.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
    ▶️ • Video
    8.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
    ▶️ • Video
    9.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    ▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    10.የፀሎት መርሀ ግብር በቅደም ተከተል
    ▶️ • Video
    11.በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን
    👉 • በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠ...
    #libonatube #ethiopian orthodox

Комментарии • 608

  • @sisg3873
    @sisg3873 2 года назад +72

    እዉነት ነዉ…..ክሕነት ይሰራል…..የካሕናትን ሐጢያት እያየን….እንሳት…..ክሕነቱን ሰጭ ከሆነዉ ቅድስ እግዚያብሔር ጋር እንዳንጣለ…..አባቶችን ከመንቀፍ፤ከመናቅ እንቆጠብ……አባታችን በረከቶት ይደረሰን…..አሜን፡፡

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +3

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

    • @yosefdawit4078
      @yosefdawit4078 2 года назад

      እባክህ ወንድሜ የልጆቼ ኣባት የዚ ኣባል ከኦርቶዶክስ እምነት ዉጪ ነውእዴ ግር ብሎኛል

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 года назад +98

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ አባቶቻችን የአብስራ ወንድማችን ይህን ቪዲዮ ለቀህ ስላስተማርከን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን 💞💞💞💞

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +2

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@Em.RUclips. እሽ

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 года назад +45

    አቤቱ መድኃኔዓለም ሆይ ያንተ እንደሆንን ወዳንተ ዉሰደን አሜን አሜን አሜን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +1

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

  • @SaraSara-vy2rc
    @SaraSara-vy2rc 2 года назад +15

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን
    ብዙ ያልተረዱት ሰላሉ like share ማድረግ አለብን ሌሎችን እንዲዳረሰ አድርጉ እባካቹ የሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታ አለብን

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +38

    ማስተዋሉን አድለን ጌቴ ሆይ ለአባቶቻችን ቃለሕይወት ያሰማልን

    • @tsinubelay4401
      @tsinubelay4401 2 года назад

      ጠላሀቸው ወደድካቸው ምን ትቀንስባቸዋለህ እውነቱን ስለተናገሩ አይ ሞኞ

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ

    ወይ ጉድ ያምተነስቶ እመቤታችን ተገለፀችልን ጭራሽ የቆሎ ጓደኛ አደረጋችዋት እኮ ይቅር ይበለን⛪😢🙏☝

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +5

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 2 года назад +1

      አሜን እዉነት ነዉ…ይህ ሁሉ ሲሆን እስከዛሬ የት እንደነበርኩ አላዉቅም አንዳንዴ እንደኔ ዳር ሀገር መቀመጥ መልካም ነው …..በዚያ ዘመን ተጠንቀቁ የተመረጡትን እንኳ ሳይቀር ይስታሉ እንዳለ ወንጌሉ…እዉነትን አስታከዉ ይናገራሉ ትንሳኤዉ ባይቀርም በዚህ ምድራዊ ፍላጎት ግን አይደለም !…አጫጭር መንፈሳዊ ድራማዎቸን፤ስብከቶችን የሚያገኙበትን መንፈሳዊ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ እጋብዛለሁ፡፡

    • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
      @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 года назад

      @@Hiyawsim በጣም እሄ ሚይድያ አያሳየን የለው⛪🙏

    • @sarateshome5765
      @sarateshome5765 2 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

    • @AndualemSemaye
      @AndualemSemaye 12 дней назад

      እውነት ነው ዛሬማ እኮ ሁሉም ቀልድ ሆነ እንትና ተገለጠልኝ እንትና ተገለፀችልኝ ይላል ወይ ጉድ

  • @abiymesret8475
    @abiymesret8475 2 года назад +2

    አባታችን አባ ገ/ኪዳን ቃለ ኅይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ። ሀሰተኛ ባኅታዊ የበዛበት ከባድ ዘመን ነው ።እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን !!!ቀ

  • @ኤማየተዋህዶልጅ
    @ኤማየተዋህዶልጅ 2 года назад +38

    ጌታ ሆይ ኣደራ በሃይማኖታችን ፀንተን እንድንኖር እርዳን😭🙏🙏

  • @samsonamdu5516
    @samsonamdu5516 2 года назад +2

    አባ ገብረ ኪዳን በረከቶ ትደርብን እውነተኛ አባት

  • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
    @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 года назад +59

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን የንስሐን እድሜን ጨምርልን እንደ ሀጢያታችን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ አተ ቸርነት እንደ ምህረትህ ብዛት ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @hanamax2050
      @hanamax2050 2 года назад +2

      Amen amen amen

    • @zimaretube288
      @zimaretube288 2 года назад

      ተከፍሎህ ካልሆነ በቀር እውነቱን ታውቀዋለህ የተናገርከውንም ነገር ዞር ብለህ ተመልከተው ፈጣሪውን የማይፈራ ሰው እውነትን እና እውነተኞቹን ያሳድዳል ከመተቸትህ በፊት እራስህን ተመልከት አንተ ማነህ ይህኔ ጫት ወይም ሺሻ ቤት ተቀምጠህ ይሆናል የወንጌል ደላላ የበዛበት ዘመን

    • @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
      @ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 года назад

      @@zimaretube288 ማለት አልገባኝም 😳😳😳

    • @asres2602
      @asres2602 2 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @asres2602
      @asres2602 2 года назад +1

      💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
      ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @eyerusalemadmasu2969
    @eyerusalemadmasu2969 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነትን የሚናገር እውቀት ያላቸው አባቶችን አያሳጣን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 2 года назад +21

    አቤቱ ልቦና ስጠን የአለም ብርሀን የድንግል ማሪያም ልጅ ነው መላ ቅጡ ጠፍቶብናል ወገኖቼ በተቻለን ንስሀ እየገባን ብንፆም ብንፀልይ ይሻለናል ሁሉም ከንቱ ነው እውነተኛይቱን መንገድ ትተን ወደ ገደል እየገባን ነው

    • @wondwesngirma2283
      @wondwesngirma2283 2 года назад

      እኔ የአለም ብርሀን እንደሆንኩ እናንተም የአለም ብርሀን ሁኑ ለነገሩ አሁን የጨለማው ገዥነት ነው ለናንተ ብርሀን

    • @anki4994
      @anki4994 2 года назад +1

      @@wondwesngirma2283
      አንተ እንዴት ነው የአለም ብርሃን የሆንከው?
      እኛ ብርሃናችን ክርስቶስ ነው!
      በእመቤታችንን ስም አትነግዱ እባካችሁ!

    • @teshomekomo7705
      @teshomekomo7705 2 года назад

      ፧በመጨረሻዉ ዘሠን ከሐሰተኞች ክርስቶሶች ይነሳሉና የተመረጡትንም እስከሚያስቱ ይላል ቃሉ እናም የአለም ብርሃን የሆነዉ በመስቀል ሞት ራሱን ሰጥቶ በደሙ የተበዠነ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነዉ የአለም ብርሃንነቱን ሰይጣን መቀማት አይችልም እባካችሁ ለድያብሎስ በፈንታው አትስጡ ስጋ ወደሙም ለክርስቲያን አስፈላጊ ነዉስጋየን ያልበላ ደሙን ያልጣመው ከኔጋር እድል በፈንታው የለዉም ይላልና ቃሉ ቃሉን ማንበብ ሙሉ ዕዉቀት ይኖረዋል በቀላሉ በእንግዳ ትምህርት አይወሰድም

  • @mimi7324
    @mimi7324 2 года назад +12

    እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ባለማወቅ እየጠፋን ነው እሱ ሚሳነው የለም በልዩ አጠራሩ ልባችንን ይመልስልን 🙏🙏🙏💞💞💞

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 2 года назад +26

    ብጹህ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን!🙏🙏🙏

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 Год назад

      አሜንእግዚአብሔርይመስገን

    • @ururur6108
      @ururur6108 Год назад

      ወንድማችን ቃለ ህወሃት የሰመልን ከቤቱ ከምያሳድህን ደብሎስ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ 2 года назад +48

    እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋልን ይስጠን በእግዚአብሔር ጥላ ስር ያኑረን🙏 በድርጅት ሳይሆን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +3

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

    • @אסתראסתר-ל9י
      @אסתראסתר-ל9י 2 года назад

      አሁን፣ፈረሳል፣ምን፣እየሆነ፣ነውየለው፣አታዩም

    • @klenwayimer9067
      @klenwayimer9067 2 года назад +1

      እገዚአበሔር በሐይመኖታችን ፀንተንእምን ኖር ያርገን አሜን

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 года назад +58

    ሀሰተኞች ጠ ፍተው እንዳያጠፉን እግዚኣብሔር ይርዳን 🙏😢

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад +2

      💒💒💒🙏😢😢😢

    • @tigisttesfaye-f5f
      @tigisttesfaye-f5f 2 года назад +3

      🙌አሜንንንንን

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +1

      @@almaayerga6339 ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад +1

      @@tigisttesfaye-f5f ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 2 года назад +1

      አሜን ከምር እኔም እምፈራሱ እሱን ነው ለነገሩ እነሱ ከመጡ ቡሀላ ነው መከራችን የበዛው የማንም ሽፍታ እየመጣ ያወዛግቡናል

  • @hiwotmesfin2284
    @hiwotmesfin2284 2 года назад +9

    አቤቱ እግዚአብሔር ማረን ይቅር ይበለን ። ከአሳሳቾች ሠውረን ጥበቃም አይለየን። አሜን ቢያጋጥመኝ እንኳን የማሳመኛ አንደበትን ስጠኝ!

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 года назад +24

    ሁለቱም አባቶቻችን የምናከብራቸው የምንወዳቸው እድሜ ጤና ይስጥልን በረከታችን በላያችን ይደር ፣ልቦና ይስጣቸው ፣እግዚአብሄር ሆይ ሀይማኖታችንን ጠብቅ ፣አቤቱ ጌታ ሆይ ጠፍተናልና ወደቤትህ መልሰን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 2 года назад +10

    አቤቱ ታረቀን አሁንስ በዛ በእውነት ሰውም በእምነቱ ሳይሆን በሆዱ መገዛትን መርጧልና እርሱ ይታረቀን

  • @bezaeuale2612
    @bezaeuale2612 2 года назад +9

    አቤቱ ይቅር በለን ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን ለእኛ ማስተዋሉን ይስጥን በእውነት ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ፫

  • @sarayijjk2443
    @sarayijjk2443 2 года назад +13

    ሰላም ለአንተ ይሁን ያብስራ ወንድማችን እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን ብቻ

  • @hdhdhhehehe4667
    @hdhdhhehehe4667 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ለሁላችትም ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል

  • @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን

    አቤቱ ጌታ ሆይ መንገዴን እዳልስት አንተ ጠብቀኝ ማስተዋልን ያድለን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 года назад

    አቤቱጌታሆይማርንይቅርበለን።አባቶቻችንበረከታቸውይደርብን

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад +13

    በርታልን ወንድማችን። ብዙ ወገኖቻችን ተበክለዋልና። ጌታ ይሰብስበን። በምሕረቱ

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 2 года назад +6

    ልብ ይስጣቸው እኛንም በቤቱ ያስፈጽመን ያጽናን ከቤቱ አይለየን አሜን አባቶቻችንን ይጠብቅልን ከዚ በላይ ጸጋ ያድልልን

  • @weldeabbeyene3742
    @weldeabbeyene3742 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!! ለነዚ ኣባቶች ረጅም እድሜ ይስጥልኝ። እኔ በበኩሌ እግዚአብሔር ከፈቀደ በቋንቋ ለመተርጎም እመኩራለው። እናንተም ፍቃደኞት ከሆናቹ!!!!

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 2 года назад +1

    ለመከሩን ለገሰፁን አባቶች ቃለ ህይወትን ያሰማልን.,.እኝንም ማስተዋሉን ያድለን በቀናች መንገዱ ይምራን እግዚኣብሔር

  • @mabittaegezabereleona1854
    @mabittaegezabereleona1854 2 года назад +3

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen libona yesiten lenesum libona yesitachew egezabeher amelak amen egezabeher melkam new amen

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 2 года назад +6

    እዉነት ነዉ አባታችን ኑሩልን አሜን 🕊🕊🕊

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ለ3ገ 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን

  • @tararaya380
    @tararaya380 2 года назад +4

    እግእግዚያብሄር ልቦናና ማስተዋል ይስጣቸው ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣችሁ አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ አምላካችን ሆይ በፈቃድህ አኑረን🙏🙏🙏😢😭😢

  • @hizbaysh1116
    @hizbaysh1116 2 года назад +11

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን 😢

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ደ4ቐ

    እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን ከጥፋት ወጥመድ ይታደገን

    • @z_amen87
      @z_amen87 Год назад

      ጌታ ሆይ ማረን

  • @selamhaile5222
    @selamhaile5222 2 года назад +3

    ቃለህወት ያሰማአል በሀይማኖታች እንፀና 🙏🙏🙏

  • @kokyberhe7785
    @kokyberhe7785 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @batibati6946
    @batibati6946 2 года назад +3

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አባቶቻችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

  • @zemaritseblewengielofficia5926
    @zemaritseblewengielofficia5926 2 года назад +3

    አቤቱ ማረን ይቅር በልን እኔ እንደዚህ አይነት ነገር ሰምቼ አላቅም ገና ዛሬ ነዉ የሰማሁት እድም አለ አቤቱ እግዚአብሔር አምላኬ ለንሰሐ ሞት አብቃን ይቅር በለን ልቦና ይሳጣቸዉ እዉነት ማስተዋሉን ያድለን 😭😭😭😭🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @noraaljme5640
    @noraaljme5640 2 года назад +3

    ልቦና ይስጠን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад +3

    አቤቱ አንተ መሐሪነህና ማረን ይቅር በለን ልቦና ስጠን 😭🙏

  • @masmas995
    @masmas995 2 года назад +5

    በጣም ያሳዝናል ሰዉ ምነ ካው ማስተዋል አቃተው
    እግዝኣብሔር ማስተዋሉን ይስጠን አሜንን

  • @ድንግልማሬያምእናቴ
    @ድንግልማሬያምእናቴ 2 года назад +5

    ማስታዋሉን ይስጠን እግዜቤሔር መጨረሻቺነን ያሳምርልን አቤቱ ይቅር በለን ምን አይነት ዘመነዉ ይቅር በለን አምላኬ😥

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

  • @tube-fq1wt
    @tube-fq1wt 2 года назад +3

    ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏⛪

  • @smyrhsmyrh6986
    @smyrhsmyrh6986 2 года назад +1

    ማሰተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር ኣምላክ ጸጋውን ያብዛላቹ አባታችን 🤲🙏♥️

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 года назад +11

    ቃል ኅይወት ያሥማልን ኣባቶቻችን ወንድማችን
    ኦ ጎይታ አብ እምነትና አጸነዐና✝️🕊

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 года назад +4

    አቤቱ እንደቸርነትህ ማረን እንደምህረትህም ይቅር በለን የበግ ለምድ ከለበሱ ተኩላዎች እራሳችንን እንጠብቅ ወገኖቼ ከእናታችን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ቤት እንሰብሰብ ከሀሳውያን እንጠንቀቅ ወንድማችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ስም የሚመጡ ሀሳውያን እንዳሉ እናት ቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምራናለች ወገኖቼ አረ እንንቃ በብልጭጭ ነገር እየተታለላችሁ ወደ ጨለማው ሚስጥረኛው አለምን አንድ አድረገን እንገዛለን ወደ ሚለው ሉሲፈር አትግቡ ወደ ሲኦል ነብሳችሁን አሳልፋችሁ አትስጡ የአለም ብርሀን ብሎ ወደ ጨለማ እየወሰዳችሁ ነው ንቁ በደም ፈርመው ነብሳቸውን ለጨለማው አለም የሰጡ በ4 ቱም ማእዘን ገብተዋል ኦርቶዶክስ ተዋህዶን አጥፍቶ ሉሲፈርን ለማስመለክ የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ ቁጥር 4 አዳምጡ እንብቡ ትጉና ፀልዩ ንስሀ ግቡ ወደእናታችሁ ቅድስት ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተመለሱ ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን ማስተዋሉን ያድለን

  • @bogalegeremew-uk1wd
    @bogalegeremew-uk1wd Год назад

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 2 года назад +4

    Fetare yerdan yekre yeblan Kala hiwet yasmaln Amen 🙏⛪❤️🙏⛪❤️🙏

  • @tgybrhuhhuu4931
    @tgybrhuhhuu4931 2 года назад

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 2 года назад +4

    አቤቱ መልሰን እንመለስ አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ

  • @ሕይወትወለተሐና
    @ሕይወትወለተሐና 2 года назад +1

    አይይይ ልቦና ይስጠን አባቶቻችን ይፍቱን እግዚአብሔር ይስጥልን ወድማችን የተዋህዶ እቁዎች እንንቃ ቤተክርስትያንን ብቻ እንከተል።

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @meronchanie5552
    @meronchanie5552 2 года назад +11

    እሚገርም ነው ገና ዛሬ ሰማሁ እግዚአብሔር ይስጥህ🙏

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus 2 года назад

    አንተ በጣም ብሩህ የልጅ አዋቂ ነህ።
    እግዚአብሄር ይባርክህ
    የአባ ገ ኪዳንን ሙሉውን ማየት ስለምፈልግ
    ሊንኩን ላክልኝ።
    አመሰግናለሁ።

    • @almazzewde5358
      @almazzewde5358 2 года назад

      Link ልኬልሻለሁኝ እህቴ ሙሉውን

  • @konjetabate6813
    @konjetabate6813 2 года назад +7

    ልቦና ይስጣችሁ የዓለም ብርሃን የሚባል ነገር የለም ስራ ስትፈቱ በምን ሳንቲም እንሰብስብ ነው በአሁኑ ሰዓት ተባይ በዝቷል ተባዮች

  • @ዝያዳመኽሰብ
    @ዝያዳመኽሰብ 2 года назад +6

    አቤት ሐጢኣታችኝ መብዛቱ ይቅር ይበለን፣አንተም በርታ ወንድም ይህን ነገር ስሰማ ለመጀመርያ ግዜየ ነው።

  • @mikiSamuel21
    @mikiSamuel21 Год назад

    አባ ገብር ኪዳን እንዴት እንደምወዳቸዉ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @masiyemaryammasiyemaryam2275
    @masiyemaryammasiyemaryam2275 2 года назад

    አቤቱ ችሩ መዳኒአለም ሆይ ከእቅፍ አታዉጣን አባታቾችን ቃለሂዎት ያሰማልን ወንድማችን ተባርክ

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 2 года назад

    እንደው ያብስራ እድሜህን ያርዝምልን እግዚያብሄር ልቦናችንን ይመልስልን እሄንን ሚከተሉትንም ልቦናቸውን ይመልስልን

  • @amant5905
    @amant5905 2 года назад +1

    ወንድማችን የኣብስራ የኣባን ስብከት ኣዳምጥ ኣለው ግን ልብ ኣላልኩም ነበር ደግመህ በመምጣት ኣሁን ገብቶኛል እግዚኣብሔር ያክብርልን

  • @TT-hh9uz
    @TT-hh9uz 2 года назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን አፀጋው ጋር ያኑርልን

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 года назад

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቸሩ መድኃኒዓለም አባቶቻችን

  • @አቤቱይቅርበለን-ሰ2ጀ
    @አቤቱይቅርበለን-ሰ2ጀ 2 года назад +19

    ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የትንቢት መፈፀሚያ እንዳንሆን አንት ጠብቀን :: ይቅር ይበላችሁ ይቅር ይበልን ብዙዎችን ያስታሉና ተጠንቀቁ💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @messaydamte2174
      @messaydamte2174 2 года назад +1

      የዓለም ብርሃን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የምንድነውም በቤተክርስቲያን ጥላ ስር በመሆን ነው፣ በሌላ በምንም አንድንም። ቤተክርስቲያንና ስርአቷን መቃወም የዘላለም ሞትን ያመጣል። ስለዚህ በቤተክርስቲያን ስር ሆነን ንስሀ ገብተን፣ ቅዱስ ቁርባን ወስደን የእግዚአብሔር መንግስት ወራሾች ያድርገን። አሜን።

  • @sraayele840
    @sraayele840 2 года назад

    ወድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእዉነት

  • @sarasa8962
    @sarasa8962 2 года назад +7

    እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @אסתראסתר-ל9י
      @אסתראסתר-ל9י 3 месяца назад

      እግዚአብሒር፥ልቦና፥ይስጣችሁ፥አሁንም፥ኢትዮጵያ፥ያልም፥ብርሀን፥ናት

  • @fikrekifle1930
    @fikrekifle1930 2 года назад +4

    ለወድማችን ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እ ወንድሜ በውነት የማላውቀውን ነው ትምህርት የሰጠኸኝ አመሰ ግንህ አለው በጣም ነው ትምህርት የሰጠኸኝ አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @libonatube
      @libonatube  2 года назад

      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ በርቺ

  • @ጓልራያራዩማ-ጐ1ሐ
    @ጓልራያራዩማ-ጐ1ሐ 2 года назад +6

    አትጥፋ ወንድማችን ራእየ ማርያም አቅርብልን እስቲ ከቻልክ

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY Год назад

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ጥሩ መልዕክት ነው ለዚ ታአምር ፈላጊ እና ሞኛሞኝ ህዝብ

  • @kalkidanleake6508
    @kalkidanleake6508 Год назад

    አባ ገ/ኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tadia7796
    @tadia7796 2 года назад

    እረ ወድሜ ገና ዛሬ መስማቴ ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ድለ መልዕክትህ ምን ጉድ ነው እኔ አባ ግ/ ኪዳንን ትምህርት እከታተላለሁ እንዴት ይህንን መልክት እንዳለፈኝ ባላቅም ብቻ ልቦና ይስጣቸው ከስህተት ያድነን አንተንም አመሰግናለሁ

  • @ተስፋየእግዚአብሔርነው
    @ተስፋየእግዚአብሔርነው 2 года назад +12

    ፈጣሪ ሆይ ባሪያህን ጠብቅ ሀይል ያንተ ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ😢

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 2 года назад +2

    አቤቱ ማረን😭😭😭

  • @hiwotadmasu5307
    @hiwotadmasu5307 2 года назад +5

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @hawiyoutube2120
    @hawiyoutube2120 2 года назад

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አቤቱ አምላኬ ማረን ዋንድሜ እግዚአብሔር ቃል ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ይባረክ ተበርክመጣፉን ዉጪ አገር ይገኛል ዎይ ዋንድሜ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 2 года назад +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ በየጊዜው ንጉሱ ሊመጣ ነው መጣ እያሉ ሲያደነቁሩን የነበሩ እነኝህ ናቸው አቤቱ በምህረትህ ጎንኘን አባታችን አባ/ ኪዳን ብፁእ አባታችን አቡነ ኤርሚያስ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ኑሩልን ወምድሜ አንተም በርታ ትውልድ የማዳን ግዴታ አለብህ እንደቀላል እንዳታየው ትልቅ ምንፍቅና ነው ኧረ በስንቱ ተወረርን

    • @demisewdamitew9309
      @demisewdamitew9309 2 года назад

      ጠብቅ ዋጋህን ታገኛለህ!!!

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 2 года назад

      @@demisewdamitew9309 ምን ማለት ይሆን

    • @demisewdamitew9309
      @demisewdamitew9309 2 года назад

      @@yeshiworku2639 ከደረስህ ታዪዋለሽ፣ ምናልባት ከደረሽ!!! ቀሚሳቸው ውስጥም ቢሆን ግቢ፣ አታመልጪም!!!

    • @yeshiworku2639
      @yeshiworku2639 2 года назад

      @@demisewdamitew9309 አይ ቂሉ ህውሀትም ህዝብን እጥፍቼ እጭርሳለሁ ሲትል ነው እራሷ የጠፋች አንተም እንደዛው ስምህ ደግሞ የአንተ እደለም በሰው ስም አትነግድ ያውም በአማራ ስም ምን አስፈራህ እሁን ባለ ጊዜ እናተ አይደደላችሁ

  • @meseretkassaye1177
    @meseretkassaye1177 2 года назад

    አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @yohannesderso5863
    @yohannesderso5863 2 года назад +3

    አሀ አሁን ገባኝ የበግ ለምድ ለብሳችሁ መጣችሁ እኔ እንኳ አባቴን አልጠላቸውም በረከታቸው ይድረሰኝ ውይ እንዴት እንደምወዳቸው

  • @adera__consignortube4014
    @adera__consignortube4014 2 года назад +1

    አሁን አባ ገብረ ኪዳን በሰው እንዴት ይተቻሉ፣ እግዚአብሔር ከመናገር ማስተዋልን በእውነት ይስጠን። አሜን

  • @mastewalhabetam5716
    @mastewalhabetam5716 Год назад

    Abetu geta hoy baryahn tebikegn bebetih atsinagn🙏😭😭😭😭

  • @tirufikiryigezu2298
    @tirufikiryigezu2298 2 года назад +2

    Enamesegnalen wedimachin 🙏💠💠💠💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💒

  • @wasyhungetachew9701
    @wasyhungetachew9701 2 года назад +9

    ቤተክርስቲያን ልጆቿን ሰብስባ ለመያዝ እውነተኛውን የክርስቶስን ወንጌል ታስተምር። ይሄ ሁሉ ከቃሉ የመራቅ ውጤት ነውና በአጠቃላይ ክርስትና ፈተና ውስጥ ያለበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው።

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ክፉ ና ደጉን መርምሩ ሁሉም ነገር በፀሎት እውነትንግለፅልን ብሎ በሱባኤ እግዚአብሔር ን መጠየቅ ጥሩ ነው ልቦና ይስጣቸው

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ

    እግዝኦ ማሕረና😭😭😥

  • @weldesenbetasmare2774
    @weldesenbetasmare2774 2 года назад +7

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን።
    ኢትዮጵያ የሥላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን
    ኢትዮጵያ የአለሙ ገዢ
    በእውነት ነች።
    እኔም እንደማምነው
    አገሬ ኢትዮጵያ
    እምነቴ ኦርቶደክስ ተዋህዶ
    እናቴ ቅድስት ቤተክርስቲያን
    መለያየ ንፁህ አረንጎዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ
    ኢትዮጵያዊ ባልሆን የትም ማላገኛቸው ውድ
    ስጦታየ ናቸው።
    የዚህ ቅዱስ ጊዳን ባለቤት መሆኔን ሳስብ እጂግ በየ ግዜ ደስ ይለኛል።
    ከሳሾች ሆይ ይሂን እውነት ብታውቁትና ብትረዱት እንደ ኖህና ልጆቹ
    እንደ ሎጥና ልጆቹ
    ከበዛው የመከራ ቀን በተሸጋችሁና ቀደምት አባቶቻችን የተሰጣቸውን ትርፍ በኖራችሁበት
    ነበር። ግን ምን ያደርጋል ቤተ ክህነቱ ክፉ
    ቤተ መንግስቱ ክፉ
    ቤተ ሕዝቡ ክፍ
    ሆነና ነገሩ ይዘዋችሁ ጠፉ
    እስኪ እንዳው በሞቴ እውነተኞች ቢሆኑ ኖሮ በእምነታችን ስም ነውና የመጣው ነገሩ ድንገት እግዚአብሔር ልኮቸው ከሆነ ልብ ብላችሁ ስሙ እውነት ከሆነ በስንዴው ብቻ ተጠቀሙ
    ውሸት ከሆነ ደግሞ በእንክርዳድነቱ ተጠንቀቁ
    አይሎችሁም ነበር። መቸም አይሎችሁም!! እኛ አናምንበተም እናንተ ግን ከጠቀማችሁ ሰሙት አይሎችሁም ነበር በእውነተኛ መንገድ ቢቀርጾችሁ ኑሮ። እንደሚፈልጉት አድርገው ብቻ ስለቀረጾችሁ በቃ በእናንተ ቤት እነሱ ያሉት ሁሉ እውነት ነው። አይ ያሉት ደግሞ ውሸት ነው። እህህ እህህ አይ ወገኔ የተዋህዶ ልጂ።
    እነሱን ነው እንዴ የምታመልኩት ሰዎች እኮ
    ናቸው እንዴት ይህንን ያክል እንደ አምላክ ትተማመኑባቸዋላችሁ። እጂግ እሚደንቅ ነው።
    መልክታቱን ከሰማችሁማ እውነቱን ልታውቁ ከአጥፊወች ልትርቁ እግዚአብሔርን ልትጣበቁ ከድንግል ልትታረቁ ጨለማን ለይታችሁ በብርሃን ልትደምቁ ነዋ!! እጂጉን የሚያሳዝን ነገር ነው። ብርሃኑን ጨለማ ጨለማውን ብርሃን
    ሲሎችሁ እንደጠፋ ከብት ዝም ብላችሁ ነው እንዴ የትነዱት?!
    እንዴት ወዴት ለምን ለማን የሚለውን ነገር አይምሮችሁ አያመዛዝንም እንዴ?!
    አይምሮ አላችሁ አይናችሁ ያያል ጀሮችሁ ይሰማል የሥላሴ ልጂነቱ አላችሁ ለምን መምህር ተብየ ጳጳስ ተብየ ተቸ አትቀበሉ አለ ስተት ነው አለ እያላችሁ እነሱን ብቻ በመስማት
    ትነጉዳላችሁ?!
    መልክታቱን ሰምታችሁ እውነቱን መረዳት ስትችሉ። በዚህም ካልተረዳችሁ መልካም በፆም በፆለት በተሰበረ ልቦና ቸሩ መድሐኒዓለምን ድንግልን መጠየቅ ስትችሉ። የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን አባቶች እኛን ብቻ ስሙን ከኛ ያለፍ ላሳር ነው መቸ አሉንና!!
    እግዚአብሔር ጠይቁና አረጋግጡ እኛ አድርሱ የተባልነው መልክት ብቻ ነው ለናንተ ያደረስነው እኛ ምንም ነን ትቢያ አቦራ ነን። እውነቱን ግን ከሱ ጠይቁ እግዚአብሔር የቅርብ አምላክ ነው እንጂ የሩቅ አምላክ አይደለም ብለው መከሩን እንጂ። ሌላ ምን አሉን።
    እኛም ቢሆን ጠየቅን እውነት መሆኑን ሳይገባን በቸርነቱ ተረዳን ከእውነት ጎን ፀንተን ቆምን።
    ከሱ በላይ ማን እውነት ሊሆን ይችላል።
    ቆይ ምን ማድረግ ነበረብን?!
    ለምን በስጋና ደም ሰሜታችን እጂግ በምታንሰው እውቀታችን ብቻ እንመራለን።
    እግዚአብሔር እኮ በእምነት እንጂ በእውቀት
    አይገኝም!!
    በእውቀት እማ ቢሆን ፆሐፍት ፈሪሳውያን በተረዱት ነበር።
    እራሱን ዝቅ አርጎ በእምነት ለሚገዛለት ግን
    እሱ ትሁት ነውና በእውነትም ይገኛል። እሱም
    ስለኛ ስራ አይደለም ስለ ፍቅሩ ብዛት ነው እንጂ።
    በኢትዮጵያ የአለም ብርሃን መልክትና እውነት ላይ በግዜና በዘመን አገጣጣሚ ተገናኝተን ይህን ማስተናገዳችን እጂጉን ነው የሚያሳዝነኝ። ብሩክ አምላክ ለዓለም ሁሉ የምናስቀና አሕዛብን ሁሉ ወደሱ ክብር የምናፈልስ በእውነት የምንማርክ ሕዝቦች አድርጎ መርጦነ ነበር።
    ነገር ግን እኛ የምንገባ ሆነን አልተገኝንለትም።
    ልክ እንደስራኤላውያን ሕዝብ ነፃ ላውጣችሁ ተዘጋጁ ሲለን ከግብጽ ጋር አንላቀቅም አልን።
    አሁንም የምናሳደው ዓለም የወደቀበትን የሞት መንገድ ብቻ ነው።
    ጨለማን ብቻ ነው ሰይጣኔ ስልጣኔ ብቻ ነው።
    በሱ መንገድ መሰልጠን ሳይሆን በሰይጣን መንገድ ብቻ መሠይጠን (መሰልጠን)ብቻ ነው። አለም በሙሉ በጨለማው ማህበረሰብ እየነጎደ አንዲቶና እውተኛይቱ ኦርቶደክስ ተዋህዶ ከቅድስት አገር ኢትዮጵያ ተነስታ አለምን በብርሃኖ ትሸፍናለች ስትባሉ ቀና ልብ ቢኖራችሁ ኖሮ ደስ ባላችሁ ነበር። ብታውቁትም ባታውቁትን ግን የጨለማው ስርዓት ናፍቂወች ስለሆናችሁ ይህ ለናንተ ሀዘን ብቻ ነው የሆነባችሁ።
    "ነገር ግን"
    በፍፁም!! በፍፁም!! በፍጹም!!
    የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን እውነተኛው ጎዳና አመላካች ነበር እንጂ
    ለዓለም ሁሉ የተስፍ ቃል ይዞ የመጣ ነበር እንጂ!!!
    ከጨለማው አሰራር የምንላቀቅበት!!!
    ታላቅ እድል ነበር እንጂ!!!
    የብርሃን ጎዳና ፋና ነበር እንጂ!!!
    የእውነተኛይቱ ኦርቶደክስ ተዋህዶ ምስክርና
    ፍሬ ነበር እንጂ!!!
    በምድር መልካሙ ዘመን በሰማይ የዘላለም ሕይወትን እንድንወርስ የሚያዘጋጀን ነበር እንጂ!!!
    ተፈቅዶላቸው እንደሚያጎሩት እና የሐሰት ከሳሾቻችነ የውሸትና የክህደት መንገድ ነው እንደሚሉት አደለምም አልነበረምም።
    ለዚህም ምስክሬ እራሱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰማይና ምድር ናቸው።
    ግን ምን ያደርጋል ለዚህ የተፃፈ ትውልድ አይደለምና ምንም ማድረግ አልተቻለም።
    ብቻ በቸርነቱ ያስበን በምህረቱ ይሰብስበን
    እንጂ ሌላ ምን ማድረግ ይቻላል።
    የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን።
    የእምየ እናቴ ድንግል ፍቃዶ ይሁን።
    ይህን ኮመንት ያነበብህ የአደም ዘር በተለይ የተዋህዶ ኦርቶደክስ አማኝ ሁሉ ግን ምርጫው ያንተ ነው። እውነቱ ግን ይህና ይህ ብቻ ነው።
    አበቃሁ አንድ የምድር ርካሺና ወራዳ በደለኛና ሀጢያተኛ ከሁሉም እጂግ የማንስ የእግዚያብሔር ባሪያ ልባል አይደለም የባሪያወቹ ባሪያ ልባል የማይገባይ በስራየ ሳይሆን ባባትነት ፍቅሩ በቸርነቱ ተደግፌ የምኖር አንድ አቡራና ብናኝ ታናሺ የምሆን ኢትዮጵያዊ ወንድማችሁ ነኝ። አመሰግናለሁ።

    • @MuluyeAydenfu
      @MuluyeAydenfu Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን ወንድሞቼ

    • @MuluyeAydenfu
      @MuluyeAydenfu Месяц назад

      ና እህቶቼ በርቱ ጠንክሩ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 2 года назад +2

    Thank you የእብስራ እልስማሁም ነበር የእለምብርሀን የሚባለውን ግን የእግዝእብሄር ቃል ይፈፀምዘንድ ግድ ነው በስሜ እዳይታልላቹህ ታጥባችሁ ጠብቁኝ ብላ ል እና ብዙ ወንበዴዎችና እታላዮች ስለበዙ ከመቅረብ ይለመቅረብ የማይመስለንን ስው እና ግሩፕ ነገሮችን 🙏🙏🙏ይቆየን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 года назад +5

    አሜን አንካን ደና መጣህ ውንድሜ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ኑ ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሮፋይሌን በመጫን

  • @yesharegbirhane3974
    @yesharegbirhane3974 2 года назад +1

    አባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏

  • @wondyeberhanu447
    @wondyeberhanu447 2 года назад

    አባ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou Год назад

    ጌታ ሆይ እርዳን ልቦና ስጠን

  • @faizantechnical3250
    @faizantechnical3250 2 года назад +1

    እውነትን ነው በትክክል ነክ ፍርሀት ለማንም አይጠቅም ሁሉንም በፍለፊት መጋፈጥ ይሻላል እግዛብሔርም ይረዳናል

  • @mahlettsegay2565
    @mahlettsegay2565 2 года назад +9

    ወንድሜ ያብዬ እንኳን ደህና መጣህ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት ኑ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @masiyamariyamliji5521
    @masiyamariyamliji5521 2 года назад +5

    አዝጋብሔር ይቅረባልን 🙏🏻🙏🏻😢

    • @sammuelwudu7005
      @sammuelwudu7005 2 года назад

      እግዚአብሔር ነዉ ተብሎ የሚጻፈው

  • @elsa7399
    @elsa7399 2 года назад +11

    ሁለቱም አባቶች ደስ ሲሎ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 2 года назад

      ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ በቅንነት

    • @Yk-xg8xq
      @Yk-xg8xq 2 года назад

      አብ ወልድ መንፈስ ቅድስ በአንድ አምላ ክ እናምናለን በበራችሁ ላይ ለጥፉ የተባለዉ በፈርኦን ጊዜ የአምላክ የበረከት ምልክት ነዉ አለም ልትጠፋነዉ የምቴሉት አምላክ ለኖህ ቃልኪዳን በረከት ነዉ ቤተክርስቲያንን በደሙ ያነፃት የእመቤታችን ልጅና የፈጠራት እግዚአብሄር ነዉ በአለም የተስማ አንድ ድምፅ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ በስራችን ሳይሆን በቸርነትህ በአምሳልህ ስለ ፈጠርከን። መሀሪ ነህና ማረን እባክህን አሜን

  • @surafelDerejeMamo
    @surafelDerejeMamo 7 месяцев назад

    ጎበዝ መሸቀያ አድርገን እ/ር ልቦናህን ያብራልህ

  • @lishanmulat5129
    @lishanmulat5129 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እሺ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 2 года назад +5

    ቅዴሴን የሚጠላ ፣እግዚአብሔርን ማመስገን የሚጠላ ምህበር ከመንገድ ወጥተዋል ሰይጣን አስትዋቸዋል ተመለሱ ወንድሞች እህቶች

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን መሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችውበት ሰላማችው ይብዛልኝ

  • @meryhanne2
    @meryhanne2 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን። ግዴታ ማወቅ ያለብን ነገር ነው። ስንት ነገር አለ ። እናመሰግናለን።

    • @wondwesngirma2283
      @wondwesngirma2283 2 года назад

      የእግዝሐቤርን ድምፅ ከመስማት ይልቅ የአንድ ተራ ዩቱበር ቅንብር መፈለግ በጣም ያሳፍራል እግዚአብሔር ፈልጊ ለምን ቢባል በጎቼ ድምፅን ይሰማሉ እኔም አቤት አላለው ብሏል የለውበትም