የሮሜ መጽሐፍ ጥናት ክፍል 26 በፓስተር ዳዊት ጥላሁን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии •

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 5 месяцев назад

    እንደ ዘይት እየፈሰሰ ልብን የሚያርስ ትምርት አሜን ሰው ከኢየሱስ ጋር በኩል ድንኳን አይኖርም ኢየሱስ ብቻ እርሱን ስሙት❤📖

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 5 месяцев назад

    አሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንን❤ እርሱ ስሙት::

  • @ZinashMamo-c2y
    @ZinashMamo-c2y 5 месяцев назад

    ቃሉን የሚያነበው ልጅ ራሱ የተባረከ ነው ሰው እዲረዳው አድርጎ ነው ሚያነበው❤

  • @Honor-Gebresilasie
    @Honor-Gebresilasie 5 месяцев назад

    Hallelujah...Amen🥰❤
    እግዚአብሔር ሆይ ኢየሱስን ብቻ የማውቅበትና የማይበት አቅምና ፀጋ ስጠኝ🙏

  • @bokishumi
    @bokishumi 5 месяцев назад

    wongel iko😍😍😍

  • @Bereket-wt7hv
    @Bereket-wt7hv 5 месяцев назад

    ሀሌ ሉያ የሚጣፍጥ ወንጌል😮😮😮❤❤❤❤ ፓስተርዬ በእውነት ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ልብን ነፍስን ሁሉ የሚያጠግብ ወንጌል እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Bereket-wt7hv
    @Bereket-wt7hv 5 месяцев назад

    ሮሜ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁹ አፍም ሁሉ ይዘጋ ዘንድ ዓለምም ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ይሆን ዘንድ ሕግ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንዲናገር እናውቃለን፤
    ²⁰ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና።
    ²¹ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥
    ²² እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤
    ²³ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤
    ²⁴ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።