#ምርጥ

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 21

  • @Chereqa1357
    @Chereqa1357 29 минут назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ይደነቅዬ ዋዉ በጣም ያምራል የተበራከ ምግብ ይሁን🎉🎉🎉

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 7 часов назад

    ይደነቅዬ አቤት ሙያ ስያምር በጣም ቆንጆ የሆነ የሚያስጎመጅ ሻወረማ ነው በርችልኝ የሰሩ እጆችሽ ይባርክ❤❤

  • @saratube7323
    @saratube7323 19 часов назад

    ሰላምሽ ይብዛልኛ እህታለም የሀገራችን ሰላም ይመልስልን ዋዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለ ሙያ በተለየ የምግብ አሰራር እንደምትመጪ ተስፍ አረጋለሁ❤

  • @Ageri2
    @Ageri2 19 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ በውነት ደስ የሚል ሙያ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን😊😊

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 19 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውው ምርጥ አስራር ነው ጎበዝ ድምፅ ጥርት ለማርግ ሞክሪ ውዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 19 часов назад

    ግሩም ነዉ ይዱ looks yuumyyy shawarma recipe thank you ብዙ እንጠቦቃለን በሮቺ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 19 часов назад

    ሰላም ይደነቅ ሰላምሽ ይብዛ
    የሻወርማ አሰራርሽ ምርጥ ነው ድንቹም ምርጥ ነው ዶሮሽንም ምርጥ አድርገሽ ነው የጠበሽው
    ባለሙያ ነሽ ድምፅሽ ባይሰማም ❤❤❤

  • @hancho6643
    @hancho6643 19 часов назад

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ሸዋርማ ያስጎመጃል የኔ ባለሞያ ❤❤

  • @ይማኔነሽወለተጻድቅ
    @ይማኔነሽወለተጻድቅ 19 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣው ዋው ሞያ ብሎ ዝም ነው በርች በጣ ቆንጆ አሰራር ❤❤

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 19 часов назад

    Egzabeher yimesgn ehite enkuan dehna metashi waw betam konjo aregesh new yeserashiwu ejish yibarek yene balemoya enamesgnalen ❤

  • @ሀያት
    @ሀያት 19 часов назад

    ማሻላሲምር ፈጣሪለቁምነሀርያብቃሽየኔውድ

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 19 часов назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ይደነቅ እንኳን ደህና መጣሽ ውድ ያምራል ግን ድምጸ የለውም😊

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 18 часов назад

    አሪፍ አሰራር
    በርች ሳንዱች
    በፆም ግን

  • @Zenugtrewa
    @Zenugtrewa 19 часов назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ይዱዬ
    እንኳን ደህና መጣሽ🎉
    ዋውው የኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ❤

  • @alemiyoutube2929
    @alemiyoutube2929 19 часов назад

    እውነት ለመናገር ይዱየ ምርጥ ባለሙያ እኮ ነሽ ተባብረን ሀገር ሰላም ከሆነ የስደተኞች ምግብ ቤት ብለን እንከፍታለን ከዛም ብዙ ሰዎችን የስራ ባለቤት ማድርግ እንችላለን ለአሁኑ ክብር በይልኝ እጂሽን ከቁርጥማት ያድነው ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 14 часов назад

    ዛራ ይድነቅዬ ኡኡኡኡ ነው ተይኘ ውዴ❤❤❤👍👍

  • @Selamawit
    @Selamawit 19 часов назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ይዱዬ ወይ ጉድ ዛሬ ሳይታወቅሽ ይበልሽ አንዴንዴ የሰራነውን ከመልቀቅ በፊት ቸል ማረግ መስማት ማየት ጥሩ ነው የጎደለንን እድናስየካክል ይረዳናል ምግቡ ቆንጆ ነው ግን ምን እንዳረግሽ ምን እንደተጠቀምሽ አናውቅም 😂😂😂😂

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE 19 часов назад

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ዋዉዉዉዉዉዉዉ

  • @Zgor8919
    @Zgor8919 19 часов назад

    ባለሞያዬ ያሚሚሚሚ❤❤❤

  • @Love143_21
    @Love143_21 18 часов назад

    በጣም አሪፍ እና ቆንጆ ቪዲዮ ነው በርቺ አሪፍ ስራ ነው በርቺ ግን በአማርኛ ምንድን ነው?የሚባለው

  • @hiwilove19
    @hiwilove19 19 часов назад

    🎉❤🎉🎉🎉ይክነቅየ