Ethiopia: አቶ አብተው ገብረየሱስ በ1967ዓም በደርግ ከተገደሉት ባለስልጣናት ጋር ታስረው የነበሩ
HTML-код
- Опубликовано: 1 дек 2017
- Ethiopia: ከአቶ አብተው ገብረየሱስ በአፄ ሐይለስላሴ ጊዜ ምኒስትር ዲኤታ የነበሩ በ1967ዓም በደርግ ከተገደሉት ባለስልጣናት ጋር ታስረው የነበሩ ስለባለስልጣናቱ እስር እና ስለጊዜው ሁኔታ ከደረጄ ኃይሌ ጋር ያደረጉት ቆይታ
Subscribe for more videos
A highly respectable, humble and genuine person ! I wish him a healthy long life.
አብተው ፤ አባተ ፤ አብትልኝ ፤ ጸደይ ይግባልኝ።።
በጣም ደስ ይላሉ በጣም መቸነዉ ለሀገሩ የሚቆሮቆሮ 🌹🌹🌹
This is wonderful I like it Dereje please we need more information like this try to get more from first hand .
ድንቅ እውነተኛ ታሪክ። ረጅም እንድሜ ለሁለታችሁም
ፈጣን አእምሮ ያላቸው አንደበተ ርቱዕ ደስ የሚሉ ትልቅ ሰው ነበሩ።
Very nice show thanks I come to the station take you for lunch I have some questions good job from Pennsylvania thanks
አቶ አብተው እውነተኛ ምስክርነት ነው የሰጡት በንጉሱ ግዜ የነበሩ የባለስልጣናት ብስለት ምሳሌነታቸውን በሚገባ አረጋግጠውልናል አቤት ያነጋገር ስነስርአት!!
ነብሳቸውን ይማረው🙏🏾
መቼም አማራ ስለሆኑ ይሆን?😂
አብተው ጠብቆ ሲጠራ ማበት ማያያዝ ማጠላለፍ
ማስተሳሰር
መጠሪያ ለስም ሲሆን ትርጉሙ አቀራርበው አጠጋጋው አዛምደው ወደሚለው ያመዙናል:
"No justice No peace "LESS talk more actions. Amhar is not disarming,Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice. More than one million tigray and Amhar die.
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል!!! እውነት ከአሸናፊው የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጋር ናትና!!! ከስህተትስ ምን ተማራችሁ?
You should have spent days with him.
How much time you spent EPRP, MESON, Derrg activists?
Rather than reporting a selelique and shading a crocodile tears to make money and fame why not work to bring the killers monsters to justice
የተከበሩ አቶ አንዱአለም አራጌ 🙏🏾
Abetewe bearada kuankua enekewe were debekew yehonale
Ato.abetew.betam.dese.yemilu.niku.gerami.sew.not.edmena.tena.yestot.kenebetesebocho.gar
very interesting interview
!
የአብተዉ ትርጉም ሲሸነሸን እንደሚቀጥለዉ ይሆናል
አብተዉ ፡ አብ -- ተዉ ,
1.አባት ሆይ ተዉ
2.አምላክ ሆይ ተዉ
3.አከማቸ
4.ያዘዉ
5.አጠራቀመ
6.አሣሠረዉ
7.ጋሼ አባተ {ቅፅል ሥም }
8.የፀደይ በር
9.የወራት ቁልፍ
10.የኮራ
11.መቆጨት
12.የበጋ መክፈቻ ወር ሲጠብቅና ሲላላ እንደ አጠቃቀሙ ቦታና ሥፍራ ዉሥጥ ይገባሉ,
የመጀመሪያዎቹን ፊደላት ይገንዘቡ በመጀመሪያ ፊደሎችን በመጠቀም ደግሞ ቃላቶቹን በዚህ ረገድ ማሠር ይቻላል።
አ ሥተማሪ
ብ ዕር
ተ ማሪ
ዉ ድድር
ዐርፍተ ነገር ሲሠራበት ደግሞ እንዲህ ይሆናል። ...ኢትዮጵያ ዉሥጥ ወደፊት ውቅያኖስ ሊፈጠር አቶ አብተዉ በየትኛዉ በኩል ወደ ሐገር ቤት ይመለሡ ይሆን ?
እግዚአብሔር አብዝቶ ሁለታችሁንም ይባርካችሁ። በጣም የሚመች ቃለ መጠይቅና እራሱን የቻለ መፀሐፍ የሚወጣዉ ነዉ።
ምንጭ?
I appreciate your knowledge of Amharic language, please passing this knowledge forward to the next. generation
በጣም ድስ ይላል
አብተው ትክክለኛ ትርጉሙ፥ ከፍ በል፣ ብለጠው፣ ለምሳሌ ቀድሞ የተወለድ ልጅ ካለ ያሁኑ እንደሚበልጥ ለማመልከት ይሆናል። ወይም አባተ ከሚለው ቃል ሲያያዝ ደግሞ መጣ፣ ገባ፣ እንደ ማለት ነው።
Very good interview, which helps for Ethiopian problems. next-generation can change the behavior, not truest each other.
however you must ask the responsibility of this tragedy to Mr. Mengistu still alive
tekie berhe yes u write but meles is dead..surprise!!
I wish Mr Abtew compile his accounts writes and publish a book. You see how Mengistu is the worst butcher ever Seen in the history of Ethiopia. Of course Woyane is peerless and can never be equated even with butchers and criminals known in the world like Hitler and Mussoloni.
I’m not going