Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Ethiopia: የዕለቱ ሰበር ዜና | Ethio Insight Daily Ethiopian News Jul 14, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 июл 2024
  • #ethiopianews #ethiopia #ethiopiamereja
    Ethiopia: የዕለቱ ሰበር ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 14, 2024
    #Ethiopiannews #Ethiopianews #ethioinsight #seberzena #Ethiopianpolitics #Ethiopianmovie
    Ethio Insight is your go-to RUclips channel for Ethiopian politics, delivering news, analyses, and uncovering hidden facts. Led by a dedicated team, we provide in-depth coverage, shedding light on the complexities of our nation's affairs. With a commitment to transparency and accountability, we empower viewers with unbiased insights to navigate Ethiopia's political landscape. Subscribe now for timely updates and comprehensive reports that go beyond the headlines, guiding you through the heart of Ethiopian politics.
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar,Ethio Insight
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 61

  • @rosetteesso8244
    @rosetteesso8244 Месяц назад +10

    ድል ለ ፉኖ ጀግኖች
    አረመኔው አብይ የኢትዮጵያ ጠላት ድራሹ ይጥፉ

    • @MuLU-my3hg
      @MuLU-my3hg Месяц назад

      አሜን አሜን አምላኬ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-bd5ot1qf7g
    @user-bd5ot1qf7g Месяц назад +8

    አቢይ አህመድ ሥጋ ለበስ አጋንንት እንደሆነ የማያውቅ የለም ። ምንም ዓይነት ምክር ቢያቀርብም የሚሰማው የለም ከንቱ ድካም ከንቱ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ። ድል ለፋኖ

  • @walelignsisay8286
    @walelignsisay8286 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ባደረገው ብልፅግና ባበቃለት።ህዝቡም ነፃነቱንአግኝቶ እፎይባለ።

  • @Zahra-ob4hx
    @Zahra-ob4hx Месяц назад +1

    ድልለፋኖድልለጀግኖች❤❤❤❤❤❤

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o Месяц назад +1

    ድል ለፋኖ❤💪💪💪💪💪

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Месяц назад

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤

  • @addistadele6187
    @addistadele6187 Месяц назад

    እኞ የጀግኖቻቺን አንድ መሆናቸውን ነው የምንፈልገው

  • @AgegnehuAgiw
    @AgegnehuAgiw Месяц назад +2

    የሰው ጠላት የለም ለሁሉም ሰው ክርስቲዮስ ሞቷል ስለዚህ ፋኖ ጁንታ እያላችሁ ጦር አትማዘዙ መሞትም ካለብን ለእምነታችን ነው ሮሜ 13= 1- ጀምሮ እናብብ ጌታ ያንቃን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-hy2rx
    @user-hy2rx Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @FikaduAseged
    @FikaduAseged Месяц назад +5

    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ

  • @user-th9tx7sw9o
    @user-th9tx7sw9o Месяц назад +2

    ጥላቸው የስልጣን ጥም ነዋ ማለት ነው?!

  • @Engineer-y1e
    @Engineer-y1e Месяц назад +2

    ፋኖ አብይ እጁን ሊሰጥ ነው ፣ እንማርከዋለን እያሉ ፋኖዎቾ ጉራቸውን ሲነዙ አልነበረም ? አይ አማራ የሚያደርገውን ዝም ብሎ አያደርግም ? ጉራ ብቻ !

    • @sarameereee7669
      @sarameereee7669 Месяц назад

      በአለም አጪሩ ጦርነት ስትሉ አልነበር የዛሬ አመት ፈስ😂😂😂😂

    • @NigussieYetagesu
      @NigussieYetagesu Месяц назад

      My beleb bihone teru new

  • @user-ko8eh6ww9l
    @user-ko8eh6ww9l Месяц назад +2

    አይ ትክክል አይደላችሁም ፋኖዎች ሞፎ ከር ትክክል. አይደለም እንዛለን ሰትሉ ለቀቃችሁ የማታረጉትን አለመዋሸት. ሙያ በልብ ነዉ።

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z Месяц назад +1

    Fano.meketa

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Месяц назад +1

    እስክድርኮፋኖንበገዘብገዝቶዬአማራተወላጅመስሎተጣብቆኦሮምነዉኮአማራመስሎታጣብቆበገዘብዬአማራንተግልጠላፊወችዬአማራጠላ?

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Месяц назад +5

    ወደ ጎንደር የሄደው ፋኖን ለመቀላቀል አስቦ ይሆነናል፣ አብይ አሕመድ ተዋናይ ነው፣😡

  • @TarikuBeyene-de4yo
    @TarikuBeyene-de4yo Месяц назад

    እስክንድር ከፋኖ ሃሳብና አካሄድ ውጭ መሆን አለበት። ትግል የገባው ለሥልጣን ነው? ማንኛውም እንቅሰቃሴ ጠቅላላ ፋኖ በወሰነዉ ውሳኔ መሆን አለበት እንጂ በራሱ መሄድ አይችልም።

    • @TarikuBeyene-de4yo
      @TarikuBeyene-de4yo Месяц назад

      አለበት የሚለው የለበትሞ ተብሎ ይነበብ።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 Месяц назад

    የፋኖ ትግል ወደሚቀጥለው ከፍታ ለመሻገር አንድ እዝ የመፍጠር ሒደቱ ውጣ ውረድ የተሞላበት መሆኑ የሚጠበቅ ነው። በተለይም አመራር የመምረጥ ሒደቱ ፈታኝ ሊሆን ይችላል። ለህዝብ ነፃነት ደማቸውን ለማፍሰስ የተዘጋጁ የፋኖ አመራሮች፤ ሰጥቶ በመቀበል ችግሮችን በመፍታት፤ በተስፋና በጉጉት ለሚጠብቃቸው የፋኖ ተዋጊና ደጋፊዎች መልካም ዜና ያሰሙናል የሚል ተስፋ አለኝ።

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 Месяц назад +1

    አብይ።ያስገደልካቸው፣ ሰዎች
    ወንጀል ተጠያቂ ነህ።
    ማንም ሰው ከአንተ ጋር አይደራደርም ይቅርታም አያደርግም።

  • @TfGr-ob2ui
    @TfGr-ob2ui Месяц назад +1

    ላይክለመሠብሰብመቸምዉሸትህስፍርቁጥረዬለዉም😂😂😂😂😂😂

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 Месяц назад

    የሚያስበቆመን የለም እናሸንፋለን፣ እኛ ወታደሮች ነን እያለ ሲደነፋ የነበረው ቦቆቧቃው አብይ ምነው ዛሬ ጎንደር ላይ እባካችሁ ፋኖን አስቁሙልን እያለ መለመንን ምን አመጣው? እንዴት መሪ ነኝ ጦርነት እናውቃለን የሚል ይህን ሁሉ ልመና ምን አስለመነው?ማፈሪያ የሆነ።

  • @tzm6910
    @tzm6910 Месяц назад

    የዛር መንፈስ እጂግ በጣም አደገኛ ሕዝብን ሐገርን የሚያዋርድ እና ገዳይ መንፈስ ነው ። ይሕ መንፈስ ትውልድን የሚበላ ከከባድ አውዳሚ የጦር ቀጠናዎች በመቶ ሺዎች እጥፍ ይበልጣል ። እስክንድር ነጋ እና ዘመነ ካሴ ጠባቸው ሕልውና ወይስ አብዮት? በጣም ያሳዝናል ።

  • @getachewandualem257
    @getachewandualem257 Месяц назад

    bitrik asmesay, lemdam neh. ke yet meto naw ginbot 7 memera.

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 Месяц назад

    በእሥክድር እና በዘመነ ካሴ የስልጣን ሽር ከተፈጠረ እናዝናለን መጀመሪያ ሥልጣን መፈለጉ ከቀደመ ከሌሎች ዘረኞች የሚለየን ነገር የለም አማራ ነጻነቱን ካወጀ በዲሞክራሢ መርህ ህግን አውጥቱ ብሔር ብሔረሰቦችን አንድ ሤንቲሜትር ርቀት ሣይኖር አማራ የሚመራ መሪ አለው 80%በህግ የላቁ አማራዎች አሉ ዋናው ነገር ሠላምማምጣት እና አማራን ከሞት ከሥደት ማትረፍ ነው ሁለቱ ግለሠቦች ለአማራ ውለተኛ ናቸው ውለታቸውን በሥልጣን መፈለግ መጣል የለባቸውም እንደ መሬ ወዳጆ እንደ ሙሀቤ ትግሉን መቀጠል ነው ከነጻነት በሗላ ህዝብ ምሥክርነት ይሠጣል

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Месяц назад +1

    The poll. The Fano members must know, themselves very well and what they can do, where they fit to do the best job, in the eyes of others and the Ethiopian people !!! Unity the source of Strengths!!!

  • @kwjwtw403
    @kwjwtw403 Месяц назад

    እውነት አሁን ፋኖ 4 ኪሎ ቢቆጣጠር የተኛው አንበሳ ቄሮ ፓወር/ራባዶሪ/መላ ኢትዮጵያን ባንድ ጀምበር እንደ ሻሻመኔ ቡራዩ ዝዋይ ወዘተ አመድ ያደርጋል በተለይ በኦሮሚያ ክልል የሚኖረው ከ10 ሚሊየን በላይ የአማራ ዘር እንደ ቅጠል እንዳይረግፍ ሰጋው

  • @hordofabenti4392
    @hordofabenti4392 Месяц назад +1

    እዉነትም ቀደዳ

  • @eliasayalew5708
    @eliasayalew5708 Месяц назад

    የአማራ ወጣት ከዝህ ውጣ ለእናት ለአባትህ ለራስህ አላማ በሠላም ኑር።የእነዝህ የፓለቲካ ቁማር የዕቃ ፅቃ ጫወታ ሠለባ አትሁን ።እጂ ንፁን ብለህ መንግስት ሳትደግፍ ሥራህ ሠርተህ በሠላም ኑር

    • @elsageorge1821
      @elsageorge1821 Месяц назад

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን መካሪው

  • @hawazteferi6569
    @hawazteferi6569 Месяц назад

    ማነው ለፋኖ መሪነት የተመረጠው?

  • @ኤልሲደረጀ
    @ኤልሲደረጀ Месяц назад

    ድል ለፋኖ

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n Месяц назад +1

    ድል ለህዝባችን አረተዉ አብይ ስልጣኑን ለህዝብ ስጥ ህዝብ አትጨርስ😢

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 Месяц назад

    ዘመነ ካሤ ወደል የማገር አይጥ ነው።

  • @user-it9yk4nf2u
    @user-it9yk4nf2u Месяц назад

    min hunew noral midire denkoro nulu enante eyatabesachihu leamhara yemikorekor anidach media yelem atiwash

  • @michaelgebremariam9232
    @michaelgebremariam9232 Месяц назад

    DEIL LEFANO AHMARA YASHENEFALE ETHIOPIA 🇪🇹 LEZELALME TENUR 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ETHIOPIA 🇪🇹 TASHENEFALECH TEKEDEMALECH 🇪🇹 EGEZABEYR GULEBETUN AHELUNE TENAWENE YESTACHUE AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏 AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN 🙏 AMEN AMEN AMEN 🙏

  • @user-it9yk4nf2u
    @user-it9yk4nf2u Месяц назад

    egziabher ena eginibar yemiwadekut fanoch enij balemedia yehonik hulu any media owner you have no any advantage. i see for long time so you run your business not for amhara business

  • @user-tn8gg1yi5r
    @user-tn8gg1yi5r Месяц назад

    ❤❤❤❤እስክድርዬ አደኛዬ

  • @user-tw9zl2ym8k
    @user-tw9zl2ym8k Месяц назад

    Are afer blu kedada hula

  • @MaltesebogaleMaltesebogale
    @MaltesebogaleMaltesebogale Месяц назад

    Kadada

  • @michaelgebremariam9232
    @michaelgebremariam9232 Месяц назад

    DEIL LEFANO AHMARA YASHENEFALE YEFASHESTU. YAREMENWE YEKOSHASHWE YEBELEGENA ARWETE ENA YBANDA SEBESEB YEWEDEMALU YETEFALU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN YETEFU AMEN 🇪🇹 🙏

  • @worku8195
    @worku8195 Месяц назад

    ሂድ ክርፋታም። እስክንድር የፋኖን አንድነት አይመራም። ዘመነ አሳልፎ ቢሰጥ ራሱ እኛ የአማራ ህዝብ እሱን አንፈልግም።

  • @user-bw8kh1vb7z
    @user-bw8kh1vb7z Месяц назад

    Fkrufano

  • @ethiopiatiktok1568
    @ethiopiatiktok1568 Месяц назад +1

    ቀዳዳ

  • @tesfayebatu1048
    @tesfayebatu1048 Месяц назад +1

    ወሬ አለብህ።

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad4930 Месяц назад

    አይ ቡሽቲ!

  • @user-it9yk4nf2u
    @user-it9yk4nf2u Месяц назад

    enant bele mediawech sikayun lemibelaw amhara enidematazinu awekinu lerasachihu tikim new stupid stupid

  • @user-qs3qc1fq9q
    @user-qs3qc1fq9q Месяц назад +1

    ይሄ እንኳን የውሸት ዜና ዘጋቢ ሚዲያ ነው