#EBC

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 июн 2018
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Комментарии • 26

  • @user-gt6lm8eb2z
    @user-gt6lm8eb2z 2 года назад

    ጆርዳን ያዘጋ የመንግሰት ያለህ

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d 4 года назад

    እሚጠይቀን

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 лет назад

    ጥሩ ነው

  • @sadeabduyoutubs4898
    @sadeabduyoutubs4898 5 лет назад +3

    አዳሜ የመዳም ሸቃላ ለመሆን ትጋፋለሽ አይ የዚ አገር ጉድ አላወቃቹት አርፋቹ አገራቹ ያገኛቹትን ስሩ የሠው ሀገር የሠው ነው እኔ አሁን መውጫ አጥቼ ቁጭ ብዬ አለሁ

  • @fsrdossiede8513
    @fsrdossiede8513 5 лет назад +1

    ጥሩነዉ

  • @user-cm7dl7wm6n
    @user-cm7dl7wm6n 5 лет назад +1

    እልልልልልልል

  • @fatumaahmed7333
    @fatumaahmed7333 5 лет назад +1

    Alahamdulillah ekan tezega

  • @lubabamohmmed9849
    @lubabamohmmed9849 5 лет назад

    ይዘጋ

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d 4 года назад

    ኧር ስደት ይብቃ

  • @user-ri8qx8ev2v
    @user-ri8qx8ev2v 5 лет назад +1

    የመዳምልጆች አቀጠሉኚ ምንይሻለኛል

  • @zahraaasiri4099
    @zahraaasiri4099 5 лет назад

    Esyi yesdet mengede yetezega yihun

  • @user-bc3qr9vy5d
    @user-bc3qr9vy5d 4 года назад

    ወይ ደህና መንግስት የለን

  • @user-bs4sr3lf6m
    @user-bs4sr3lf6m 5 лет назад +1

    ደግ አርጉ እንኳን ተዘጋ

    • @user-ve2hz4ol6l
      @user-ve2hz4ol6l 5 лет назад

      ይዘጋ የምትሉ አፍችሁ ይዘጋ ሥንት ሠዉ አለ መንጣት የሚፈልግ

    • @user-bs4sr3lf6m
      @user-bs4sr3lf6m 5 лет назад

      @@user-ve2hz4ol6l አሜን ያላዩት ሀገረ ይናፍቃል ዘመዴ ኑ እና ቅመሱት እርመጡን ካርገጣችሁ እሳት መሆኑን አያምኑም የእኛ ሰዉ ሰድብ ምናምን ደሞ ሀራም ነዉ እሽ

  • @sarawondesen4382
    @sarawondesen4382 5 лет назад +1

    Ahun takafata why?

  • @user-cx1hr2hp3k
    @user-cx1hr2hp3k 5 лет назад

    ተው ይዘጋ አትበሉ ስንት ህዝብ አለውቶ መስራት እሚፍልግ ያውብህ ዊይ ይሁን ብቻ

  • @semiraahmed9871
    @semiraahmed9871 5 лет назад +1

    ክፈቱት እና የፍለገ ይምጣ ህገወጥ እንዴስራ እራስችሁ ነው ምታደርኅት

  • @udhsgjsjdj1633
    @udhsgjsjdj1633 5 лет назад

    Des ylal beyet ager new tadya

  • @user-qo3ul6rq2i
    @user-qo3ul6rq2i 5 лет назад +1

    ይዘጋ. ከነጭራሹ. የኛንችግሮች.በፈታችሁ

  • @user-bz4sn9hj9k
    @user-bz4sn9hj9k 5 лет назад

    ኢጀሲወችማእኔንየሰሩኝሰውባይሰማውይሻላልአላህጀዛቸውንይክፈላቸውየኢቶፂያኢጀንሳሆኑኢባሲወችካንዳንዶቹበስተቀርበሰውህይወትላይየሚጫወቱይሁዳንየሚለውቃልአይገልፃቸውም

  • @abdusuleyman2579
    @abdusuleyman2579 Год назад

    ህገ ወጥ አንዲቆም ለምን መንግስት ለምሄዱት መፍትሄ መፍትሄ አይሰጥም ህገዊ ተከፍቶ ህገ ወጥን ለምን አይቆጠጠርም መንግስት ሁሉም መስተከከል ይችለል ሁሉም እለወጠለሁ የምሄደው መንግስት ደሞ ህገ ወጥን ህገዊ ከከፈተ እንደዚሁም በህገ ወጥ የሚወሰቀሱትን ጠንከረ እርምጀ ከወሰደ መንም ፍክች አይልም እሄደለው ለለ ሁሉ የመቸችለቻው

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 6 лет назад

    good