ከ20 አመታት በኋላ የተገናኙ ቤተሰቦች ስሜት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ከ20 አመታት በኋላ የተገናኙ ቤተሰቦች ስሜት

Комментарии • 246

  • @helengrima1084
    @helengrima1084 6 лет назад +7

    እረ ሁፍፍፍፍፍፍ አልቅሼ ሞትኩ ለአምስት አመት ያህል ስደት ቆይቼ ሀገሬ ስገባ የተሰማኝን ስሜት ስለማውቀው የነሱ የ20 አመት ናፍቆት ምን ያስህ ከባድ እንደሆነ አሰብኩት በደስታ እራስ ያስታል ከባድ ነው ስሜቱ አምላኬ ሆይ ይሄን ደስታ ዘላቂ አርግልን እናት ልጇን ሳታይ 20 አመት ቀርቶ ለአንድ አመትም ከባድ ነው ይሄንን ቀን ለማየት የናፈቁ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላቹ። አብይ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር እርዳታ አንተ ነህ ያደረከው በዚህ እርቅ ብቻ እስከ እለተ ሞቴ ሳመሰግንህ እኖራለው !!!!!!!!ሰላማችንን እንደመለስክ ሰላምህ ይብዛ ደስታ ካንተ አይራቅ አምላክ ክፉህን አያሰማን!!!!!!

  • @hayatmohammed3260
    @hayatmohammed3260 6 лет назад +1

    ለካ ደስታም ያስለቅሳል ናፍቆት የደረሰበት ያውቀዋል
    እንካን ደስ አላችሁ ወገኖቼ ኡፍፍፍፍ
    ዶ/ር አብይ የስንቱን እንባ አበስክ አላህ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @user-xr6wo5xh6o
    @user-xr6wo5xh6o 6 лет назад +24

    "Alihamdulilaheee"ኣሕሕ ምፍልላይ ሕሱም እንቃዕ ደስስስስ በለኩም የሓተይ የህዋተይ ኣደታተይ ኣቦታተይ እንቃዕ ሓጎሰኩም ሓጎሰና ርቢ ሓጎስና ሙሉእ ይግበርልና ኣነስ ማዓስ ይኸውን ናብ ኣስመራ ኸይደ ምስ ስድራይ ክራከብ ማማየ ማዓርይ ዱኣ ግበሪለይ እስከ ርቢ ብሰላም የራኸበና "insha Allhe"

    • @abjas9696
      @abjas9696 6 лет назад

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ እንሻኣላህ ቀረባ ኢዩ::

    • @user-xr6wo5xh6o
      @user-xr6wo5xh6o 6 лет назад +2

      Peace insha Allhe maray

    • @kulubfkrieyezisiro9025
      @kulubfkrieyezisiro9025 6 лет назад

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ ajoki habibiti ana naki dma amlak kerakibeki eu sibikiti

  • @user-ip4rx8fs6c
    @user-ip4rx8fs6c 6 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ የሆነው እግዚአብሔር ስለፈቀደ ነው

  • @natinati1714
    @natinati1714 6 лет назад +1

    አብይ ይህ ታሪክ ብቻ እድሜ ልክህን ሲዘክርህ ይኖራል እውነት የስንት ሰው እንባ አበስክ እግዚአብሔር ይባርክህ እፍፍፍፍ

  • @ahmedbokshshamim7682
    @ahmedbokshshamim7682 6 лет назад +8

    እኔስ መቸ ይሆን
    አባቴ እና ታናሽ ወንዱሙ ከተለያዩ 25 አመታቸው ነው ሰለዚህ ፍጣሪ እንዲያገናኛቸው ዱአ እናድርግላቸው ያልሞተ ስው ይገናኛል

  • @susususu311
    @susususu311 6 лет назад

    ዶ/ር አብይ በጣም መልካም ስራነው የሰራሃው በውነት እኔንም አስለቀሰኝ በናፈቀው ልቤ ስመለከተው እኛ ስደተኞችንም ላገራችን አላህ ያብቃን

  • @tigisttadesse6179
    @tigisttadesse6179 6 лет назад +25

    ውይ ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ምን አለ ከዚህ በላይ ደስታ

  • @rolla991
    @rolla991 6 лет назад

    እካን 20 አመት ቀርቶ 3 አመት ከለየሁብየ ባወራሀት ቁጥር ነው እማለቅሰው ለካስ የባሳለው እማ እወድሻለሁ የኔውድ እናት አላህ ሁላችንንም ስደተኞች በሰላም ያገናኝን

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 6 лет назад +1

    ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ያለው ደስታ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያዝልቅልን💚💛💖

  • @user-jy3hd7yf9i
    @user-jy3hd7yf9i 6 лет назад +1

    Wawoo bexam desi yelali Geta Yemazigen lezi Hulu yehaderesan kibiri hulu la Yesus yehun tebareku

  • @emutube5285
    @emutube5285 6 лет назад +25

    Ufffffffff ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @habibaomer9577
    @habibaomer9577 6 лет назад +14

    አቢያች እድ ሜና ጤና እስጥህ። በዛውም እጋ ጣሚ። አይሮፕ ላን መጠቅም አም የሌላቸው በመኪ ና እዲ ጠቀሙ እድሉ ብትፈ ጥርላቸው ጥሩ ነው ባይ ነኝ

  • @huae9457
    @huae9457 5 лет назад +1

    መሻአላ

  • @agaybadino1925
    @agaybadino1925 6 лет назад +13

    ሡብሐን አላሕ አልሐምዱሪላ አልሐምዱሪላ አልሐምዱሪላ ማመን ይከብዳል

  • @wondagirma5174
    @wondagirma5174 6 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ከዚህ የበለጠ እንደገና መወለድ የለም

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 6 лет назад +2

    የሰላም ጌታ እግዚኣቢሄር ኣመስግኑ፡ይህ ላሳያቹ የእግዚኣቢሄር ፍጡራን

  • @user-vx8vl4og3b
    @user-vx8vl4og3b 6 лет назад +1

    አብይ ዘመንህ ይባረክ

  • @sarakongo8952
    @sarakongo8952 6 лет назад +1

    እንኳን ደስ አላቹሁ የእዉነት በጠም አስላቃቹኝ የኔ እናት ያገኘዋት አክል ተደሰተኩኝ አምላኬ እኔም እናትን የማይበት ቀን አቅርብልኝ😤😔😔

  • @aynalemgezhagn100
    @aynalemgezhagn100 6 лет назад +1

    እኔ አልቅሼ ልሞትነው ወይኔ እግዛብሄር ይመስገን እፍፍ ይሄን ሁሉ ፍቅር ነበር የተነፈግነው

  • @user-gn6rk4me1t
    @user-gn6rk4me1t 6 лет назад +1

    አልሀምዱሊላህ እንባየን መቆጣጣር አልቻልኩም አብይ እረጅም እርማና ጤና ይሥጥህ ይህ ሁሉ ባንተነው

  • @godblessyou3900
    @godblessyou3900 6 лет назад

    አምላከ ሰመ ይባረከ። ሰላሜ ነዉ እየሱስ

  • @allahkarm9703
    @allahkarm9703 6 лет назад

    የአሏህ እንደት ያስደስታል አልሀምዱሊላሂ ለዚህ ላበቃን ጌታ

  • @gc6827
    @gc6827 6 лет назад +2

    ፈጣሪ በቤቲ ፍቅርና ሠላም ያዝንብ አቦ ዶ/ር

  • @kedijakedir7776
    @kedijakedir7776 6 лет назад +1

    ማሻአላህ እንኳን ድስ አላቸው

    • @user-rm3jw2oe4i
      @user-rm3jw2oe4i 6 лет назад

      የት ነበሯ እህት ስደት ነው ወይስ

  • @dhd300
    @dhd300 6 лет назад +11

    እኔ ምሥኪኒቱ በመዳም ቤት አይኔ አበጠ አብሬ እያለቀሥኩ

  • @user-me6ng7ei2f
    @user-me6ng7ei2f 6 лет назад

    ውይይይይ አይኔ ሊፈነዳ ነው በለቅሶ ያአላህ እንኳን ደስ ያላችሁ ወገነኖቼ ምንኛ መታደል ነው አይ ዶክተር አብይ ምንኛ መልካም ሰው ነክ ቃላት አጠረኝ ለዝህ ስራክ የስንቶን እንባ አበስክ ፍጣሪ ይጠብቅህ አሜን

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 6 лет назад +3

    እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው አይለየዉ

  • @user-zn1db9vu6e
    @user-zn1db9vu6e 6 лет назад +6

    አልሀምዱሊላህ
    ወላሂ ይከበዳል 20አመት አይደለም እኔ 6አመት በሰድት ላይ ሆኝ አቀዋለሁ ናፈቆትን💔💔

  • @user-kc6sf5ln2k
    @user-kc6sf5ln2k 6 лет назад +11

    ወይኔ ግን ኢቶጴና ኤርትሬን ያለያየ ሀራም አለይኩም ወይኔ የዝህ ሁሉ እባ

  • @kallba242
    @kallba242 6 лет назад

    አልሀምዱሊላ በጣም ደስ ይላል ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ሁሉ ይገናኙ ሲያለቅሱ አስለቀሱኝ

  • @user-xp4tm2fj3h
    @user-xp4tm2fj3h 6 лет назад +5

    በስመአብ ምን አደምል አላቅም ግን ዶ/ር አብይ ስላምህን ያብዛልን

  • @user-if1km4fo3r
    @user-if1km4fo3r 6 лет назад

    ሱበሀን አላህ እንደት ደስ ይላል የአላህ እኔንም ከቤተሰቦቸጋ አገናኘኝ

  • @zainbzainb5474
    @zainbzainb5474 6 лет назад +1

    ሱባሀንአላህ ላላህ ምንይሳነዋል
    አልሃምዱሊላህ

  • @user-oi6wh1dv6f
    @user-oi6wh1dv6f 6 лет назад +4

    አላህ እንኳንም አገናኛችሁ ወላሂ ናፍቆት ስንት ያረጋል
    እኛበስልክ እያገኜናቸው አልቻልነውም እንኳን ጪራሽ ሳይገናኙ

  • @user-xr6wo5xh6o
    @user-xr6wo5xh6o 6 лет назад +20

    ዶ/ር ኣብይ ንኣኻ ዝኸውን ቃላት ሰዒነ ኣነስ እንታይ ከም ዝብለካ እንድዒ ኣሕሕ ርቢ ነዊሕ እድመን ጥዕናን ይሃብካ ስድራሓ ርቢ ይሓልዋልካ እንድዒ መግለጽ ኣይክዓልኩን በቃ ርቢ ሙሉእ እድመኻ ሓጎስ ኣይፈለየካ ኣሕሕ ምፍልላይ ሕሱም "alihamdulilaheee"ጥራሕ

    • @KwtKwt-ig4cv
      @KwtKwt-ig4cv 6 лет назад

      አረበናታቺሁ ስልካቸዉን ስጡኝእኔም አባቴን ባገኘዉ

    • @user-xr6wo5xh6o
      @user-xr6wo5xh6o 6 лет назад

      Kwt Kwt5656 0553718783

    • @KwtKwt-ig4cv
      @KwtKwt-ig4cv 6 лет назад

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ ስልክሽን ላኪልኝበናትሽ

    • @bilalabdu6084
      @bilalabdu6084 6 лет назад

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ meshallah abi seb u abiye mearey Allah yekelek ya king

    • @hajjdiana6535
      @hajjdiana6535 6 лет назад

      ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ weyyýy.belkes.metkui

  • @lbati608
    @lbati608 2 года назад

    ስወዳቹ ከልቤ ነው ውድድድድድ ፈጣሪ ምንይሳነዋል ተመስገን

  • @saraazzam2567
    @saraazzam2567 6 лет назад

    የሠውልጅ ይህን ያህል አመት በህይወት ተለያይቶ መኖሪ አቤት

  • @user-gf6ye8no7i
    @user-gf6ye8no7i 6 лет назад +1

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል እነሱን ብቻ አይደለም እኛንም አስለቀሳችሁን

  • @sofimam69
    @sofimam69 6 лет назад +2

    ወላሂ ሱብሀነላህ ይህን መስጊን ህዝብ ነው ሲጎዳ የነበረው ይከብዳል እፍፍፍፍፍ እኔአመመኝ ወላሂ ብቻ አልሀምድሊላህህህ

  • @user-hm9to4yb7y
    @user-hm9to4yb7y 6 лет назад

    ሱባሃን አላህ አልሀምዱሊላህ ረቢል አሊም

  • @user-wr9lh2hx7j
    @user-wr9lh2hx7j 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ደስ ይላል

  • @mimimimi-cr1lm
    @mimimimi-cr1lm 6 лет назад

    አረ እርዱኝ እንባዬ አልቆም አለኝ አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሳልሀል?ስምህ ለዘላለም ከፍ ይበል እናቴ በህይወት ኖራ ይሄን ቀን ብታይ ደስተኛ ነበርኩኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም!!

  • @wgdtsabab6112
    @wgdtsabab6112 6 лет назад

    ክብሩ ይስፋ እግዚያብሔር አምላክ ይጠብቀው ጠቅላይ ሚኒስተር አብይን ሰላም ወዳጅ

  • @AsmaAsma-bz8dz
    @AsmaAsma-bz8dz 6 лет назад

    ሱብሀነ አላህ መቋቋም አልቻልኩም በለቅሶ ልሞት ነው አብይየ ሀያትህን አላህ ያቆይልን እንደዚህ ሲደስቱ ያንተም ልብ ደስታ ና በሰዎች ልብ ውዴታን ታገኛለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @edenasmerom517
    @edenasmerom517 6 лет назад +1

    Thanks God

  • @ayshamohammed8110
    @ayshamohammed8110 6 лет назад

    ምን አለ እኔም ዘመዱችን እንደናተ ባገኛቸው እናቴ ከዘመዱቻ ከተለየይ 20 አመት የሆናታል ግን አሁን አላህ ብሎት ቤገናኞ እኔም የናቴን ዘመዱች ለማግኝ በጣም ነው የጎጎሁት በአላህ ፍቃድ ኢሻአላ

  • @mahirah7641
    @mahirah7641 6 лет назад

    Uffff enis asleksachhugne bedsta. Melyayet metfo nw. Dr. Abey Ahmed jzk

  • @SalamSalam-cx4sc
    @SalamSalam-cx4sc 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስግን በጣም ደስ ይላል

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 6 лет назад

    God bless Ethiopia.. because God use Ethiopia to bring this piece..

  • @user-vv5lr7tb7w
    @user-vv5lr7tb7w 6 лет назад +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 6 лет назад +2

    ደስ ሲል ያረቢ፡ ኧረ እኔም ኤርትራ ዘመድ ኑሮኝ በነበር፡

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 лет назад +1

    ረጂም እድሜ ለአብይ አህመድ እኔም አለቀስኩ አብሬ😭😭

  • @user-tj2yz2ru4v
    @user-tj2yz2ru4v 6 лет назад

    Egziabher yemereteh Meriachin Mn Endeml Bemn Endemgeltsih Alakm

  • @user-vw9ot7re2z
    @user-vw9ot7re2z 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን በጣም ደሥ ይላል

  • @wlkmwlkm1222
    @wlkmwlkm1222 6 лет назад

    አብያችን የእኔንም እድሜ ጨምሮ ይሥጥህ

  • @saraazzam2567
    @saraazzam2567 6 лет назад +1

    አብያችን እድሜህ ይረዘም
    አልቅሸ ልሞትነው

  • @gravitymobile3730
    @gravitymobile3730 6 лет назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭docter abiyiyee egzer yistik😭😭

  • @Biza22
    @Biza22 6 лет назад

    ወይ መድሀኒአለም ምን አለ ጦርነት የሚባል ነገር ከዚህ አለም ድራሹ በጠፋ ኡፍፍ ለማንኛውም ለዚች ቀንና ስአት ላደረስን እግዚአብሄር ይመስገን

  • @robetube2999
    @robetube2999 6 лет назад

    😭😭😭ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን

  • @mhratmhrat2201
    @mhratmhrat2201 2 года назад

    Wowowow

  • @rameteramete6599
    @rameteramete6599 6 лет назад +1

    ከዚህ በፊት ለነበራቹት መግስት ነብሳቹን አይማራው የዚ ሁሉ ደስታ ነጥቃቹ አላህ እርጆም እድሜ ይስጥህ አብይ ።

    • @eh6654
      @eh6654 6 лет назад

      Ramete Ramete They choose their freedom. "Rifurendum". No blame to any of the leaders

  • @lavendera6846
    @lavendera6846 6 лет назад

    Omg..unbelievable..alhmdullah..Eritrea,Ethiopia,UAE💚🙏

  • @cohallel.7
    @cohallel.7 6 лет назад

    ባለራዕዩ ሰይጣን ነፍስህን አይማረው!!!

  • @truyeetube2883
    @truyeetube2883 5 лет назад

    ውይይ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sindumulie7630
    @sindumulie7630 6 лет назад +1

    ወይኔ ምንም ሣላሥበው አለቀሥኩ ወይ ደሥ ሢል

  • @user-il4ux3xp9z
    @user-il4ux3xp9z 6 лет назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @seadakassaw1308
    @seadakassaw1308 6 лет назад

    እንዴት ደስ ይላል አስለቀሳችሁኝ

  • @user-ko1qf3vo9o
    @user-ko1qf3vo9o 6 лет назад

    እግዚአብሄር ይመስገን።

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 6 лет назад +4

    አብይ ንገስ ሽ አመት

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 6 лет назад +2

    ደስ ሲል

  • @meazi01
    @meazi01 6 лет назад

    Wow very touching, God brought time

  • @yasinyahya1486
    @yasinyahya1486 6 лет назад +2

    Alhamdilillah

  • @Sada-st4qq
    @Sada-st4qq 6 лет назад +12

    ናፍቆትን የቀመሰ ያውቀዋል😢

  • @ahmedbokshshamim7682
    @ahmedbokshshamim7682 6 лет назад

    ፍጣሪ እንኳን ደስ አሳለን አ.ሊላህ

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 лет назад

    ኢንኻን ደስ አለቹ ኢግዝአብሔር ይመስገን

  • @AaAa-fp4xh
    @AaAa-fp4xh 5 лет назад

    ይህን የሁለት ሀገር ደስታ እያያችሁ ላብይ ክፉ ነገር የምታስቡ የቀን ጂቦች

  • @luamluam4216
    @luamluam4216 6 лет назад +5

    Why we were far from this happiness!!!!! Finally God is Good all the time😍😍😍😍😍

    • @ksamakkah2644
      @ksamakkah2644 6 лет назад

      በጣምያምራልዶክተርአብይእድሜህይርዘም

  • @wlkmwlkm1222
    @wlkmwlkm1222 6 лет назад

    በጣም ደሥ ይላል

  • @user-xl6hs6kc8g
    @user-xl6hs6kc8g 5 лет назад +4

    እኔም ከስደት ተመልሼ እናቴን. እስካይ ድረስ እጎጎለው እንዴት እንደናፈቅሽኝ ህወትዬ

  • @oliversulio5704
    @oliversulio5704 6 лет назад

    አይይይ መለስ ነብስክን ይማረው እድይ በትነክ ያሽለበው ተመስጌን

  • @seyumbrhane6001
    @seyumbrhane6001 6 лет назад

    ተመስግን ንእብይ ዝሃብካና ኣምላኸይ

  • @hgt9786
    @hgt9786 6 лет назад

    አይይ አብይ እድሜ ይስጥህ ዘልሀምዱሊላህ

  • @user-wz4bx7pd1i
    @user-wz4bx7pd1i 6 лет назад +1

    ዶክተር አብይ የዚ ህዝብ ሁሉ ምርቃት ደስታ ገነት ነው ሚወስድክ ብታልፍ እንክዋን ሳላስበው 3 አለቀስኩ

  • @jamilam9870
    @jamilam9870 6 лет назад +1

    ምን እደምል።አላቅም እባየን ጨረስኩ አበይ ኑርልን።ለዘላለም ምን ልበል

  • @hikmahabshwte8178
    @hikmahabshwte8178 6 лет назад +3

    ያአላህ እንዴት ልብ ይነካል

  • @rozaroza3216
    @rozaroza3216 6 лет назад

    Egziabher yemesgen

  • @user-yi9qm2vw7q
    @user-yi9qm2vw7q 5 лет назад

    Masha alla masha alla

  • @mtagsewgaalweonelove6882
    @mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад

    Edma ldoktre abye😍😘👏

  • @manewalew2845
    @manewalew2845 6 лет назад

    Betam yegeremegn abatun lemejemeriya yayew lij

  • @faridafarida6422
    @faridafarida6422 5 лет назад +1

    uuuufffeee yareb

  • @FarahAbdul
    @FarahAbdul 6 лет назад +2

    Somalis from Djibouti Somaliland Somalia Eastern Ethiopia and Northern Kenya are not restricted from traveling to each other just how did Ethiopia and Eritrea got to this point.

    • @maryambrahim82
      @maryambrahim82 6 лет назад

      maalintii Burco duuray let us ask ourself... Now they are going To unite against the somalis In the east africa. May Allah help our people

    • @E1991.
      @E1991. 6 лет назад +1

      Its different situations & for security reasons its necessary so please don't compare it with out knowing the boards situations thanks.

  • @user-cj2zk4ee1b
    @user-cj2zk4ee1b 6 лет назад

    እህህህህህ እግዚአብሔርን እምባ በእባ ሆንኩኝ እረዳ

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 6 лет назад

    bewnatuuu egzaber yimasgane

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun 6 лет назад +1

    Weye Ertirawyan la mengatel endaza endaltararatu yegermal we geze mengatel lansum albagem selaze Ethiopian asubateanda

    • @rmkabfsx6845
      @rmkabfsx6845 6 лет назад

      Eritrea altegenetlichem,, Eritrean rasuan yechaleche ager new yeneberchwo.. Keza ethiopia be haileselase and colonel mengistu hailemariam geze be hail lek ende ITALIAN eyegezu new yeneberut,,, mekenytu demo ETHIOPIA betefetro ye bahir bire wey wedeb selnebert ye eritrea hezb demo ehen seltekeblew Tagelen,, be 1991 eritrea wede dero geze netsa Hager honech.,,,ehe new tariku... ERITREA IS ONLY FOR ERITREANS, ERITREA KE ETHIOPIA AND ADELENEM GEN GOREBETAMAMOCH NEN LEK ENDE DJIBOUTI, KENYA, SUDAN

  • @elhammohammed7323
    @elhammohammed7323 6 лет назад

    እረ ማልቀስ ሠለቸኝ ደሥታየ ወደ ሀዘን ተቀየረ መሠል

  • @evaanevaan842
    @evaanevaan842 6 лет назад

    Semhalye saronye enkon des alachu marochy

  • @mahunegaw7229
    @mahunegaw7229 6 лет назад +1

    Ewenet bezih desta des yemaylew kale yasew cheger alebet malet new

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад +6

    ዉይ ዉይ ዶክተር አብይ ላንተ እነኳነ ዋንጫ ምትክ የሌላት ህዎቴን ብሰጥህ አያሳዝነኝም

  • @rahelnevertruestanyone1830
    @rahelnevertruestanyone1830 6 лет назад

    የድንግል ማርያም ልጅ ተመስን