አረበረበ፥አሸበሸበ ወገዳሙኒ ሊቁ ወረበ፦ ማኅሌተ ገንቦ በዲ/ን አካል በለጠ በሰርጋችን ዕለት። ግንቦት ፬/፳፻፲፮ ዓ.ም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 ноя 2024

Комментарии • 163

  • @LijAfomeofficial
    @LijAfomeofficial 5 месяцев назад +91

    እንደኔ እሄ ዝማሬ እየሰማችሁ ሰርግህ ያመራችሁ በላይክ አሳዩኝ 😂❤❤

  • @Sara-f3m3x
    @Sara-f3m3x 5 месяцев назад +93

    ይህ መዝሙር ግን እኔን ብቻነው ልቤን የሚነካኝ ሠርግ አመረኝ 😂😂 የመዳም ቅመም ነኝ ላይክ በሉኝ

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 5 месяцев назад +5

      ኧረእኔም ዉስጤ ተሰማኝ ለዚህ ክብር ያብቃን ከስደት መልስ

    • @kidusanabew12
      @kidusanabew12 5 месяцев назад +1

      same😂😂❤

    • @DagemAkaki
      @DagemAkaki 5 месяцев назад

      ❤❤❤❤

    • @user-ij3hp5xd8m
      @user-ij3hp5xd8m 5 месяцев назад +1

      ሁላችንም ነወ ነን😂❤🎉

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j 5 месяцев назад +1

      @@user-ij3hp5xd8m በይ ለሰርግሽ እዳትረሽኝ ሰርግ በጣም እምወደዉ

  • @xpk5509
    @xpk5509 4 дня назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤

  • @EmebetEmebet-em1qf
    @EmebetEmebet-em1qf 5 месяцев назад +16

    ጉድ ሆኩ ዘድሮ ያፈቀርኩት እኳን የለኝ😢 ይሄን ሰርግ ሳይ ማርያምን እግዚአብሔር ቢሠጠኝ ብየ ተመኘሁ ሀጢአት ባይሆንብኝ የአብርሀም እና የሣራ ያድርግላችሁ🎋🎋🎋🎋🎋🎋🎋🥀🥀🥀🥀✝️

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 5 месяцев назад +1

      እኔም እንዴት ደሰ እንደሚሉ ሰርአት የጠነቀቁ እቺ ናት ተዋሕዶ ኦርቶዶክሰ ያባታችን ያብርሀም የእናታችን የሳራ ያድርግልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HenokDinku-ie1ev
      @HenokDinku-ie1ev 5 месяцев назад

      Ine agebashalew

  • @addi2420
    @addi2420 6 месяцев назад +30

    ይሄ ዝማሬ ሰምቼዉ አላዉቅም እጅግ ልብን የሚያስደስት ጥዑመ ዝማሬ ለዘማሪዉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ለሙሽሮቹ የተባረከ ጋብቻ ያድርግላቹ❤️🙏🏾

  • @metadeldubai1025
    @metadeldubai1025 22 дня назад

    እልልልልል

  • @senayittube857
    @senayittube857 Месяц назад

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ዝምሬ መልእክት ይስማልን

  • @adibez236
    @adibez236 6 месяцев назад +46

    እንዲህ ያለ ስርአት በህይወቴ ሳይ የመጀመሪያ ጊዜ ነው ።እንኳን ደስ አላችሁ ።

    • @almaztafar8182
      @almaztafar8182 5 месяцев назад +1

      እኔም እረጋ ያለና ስረአቱን የጠበቀ ያብረሃም የሳራ ያድርግላችሁ

    • @Beza-qi9wp
      @Beza-qi9wp 5 месяцев назад +1

      Alayachu yihonal enji tewahido bet hulem yih sireat ale

    • @የኪዳነምህረትልጀነኘ
      @የኪዳነምህረትልጀነኘ 5 месяцев назад

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @EmbebaTesamun
    @EmbebaTesamun 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @alemayehuyirgu5660
    @alemayehuyirgu5660 5 месяцев назад +17

    የማይታመን ውበት በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መሆን መታደል ነው ፍፆሜችን ያሳምርልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድም እናቶቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን. . .

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 16 дней назад

    Amen Amen.

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 6 месяцев назад +29

    ውለዱ ክበዱ ውድ ወንድማችን❤❤ ባንተ ሰርግ ሰበብ ኢሄን ድምፀ መረዋ ወንድማችንን ስላወቅነው ደስ ብሎናል ❤
    የተዋህዶ ልጆች ግን የበቀደሙ ቪዲዮ 13 ሺህ ሕዝብ አየ ሰብስክራይቡ ገና 4 ሺህ ብቻ ነው ምናለበት በዛው እንዳያቹ ሰብስክራይብ ብታደረረጉ??????????

    • @Nolawi-ld8li
      @Nolawi-ld8li 5 месяцев назад

      ere anchi nesh matakw egna skeds,swerb bedenb new mnakew😊❤❤❤

  • @martaberhnu377
    @martaberhnu377 2 месяца назад

    እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን❤በጣም ደስ የሚል መዝሙር ዘማሪዉም ስርሀቱ ደስ የሚል መልካም ጋብቻ ❤

  • @KedestTeshome
    @KedestTeshome 14 дней назад

    Fitegnoch hualegnoch yinoalu maletu edezi new egna yenesun maxfo bahel en wersalen enesu gen yegnan xerun bahel ywersalu qalhiwot yasemalen yasemalen

  • @ArsudereAsfiti
    @ArsudereAsfiti 3 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @fireabale8396
    @fireabale8396 4 месяца назад +2

    እዴኔ ይሄን መዝሙር እየሰማችሁ ሰርግ ያማራችሁ 😅እስኪ ላይክ አሳዬኝ😂❤❤❤❤ እዴዝክአይነት ስርአት መንፈሳዊ ለመጀመርያ ግዜ ❤❤❤❤

  • @sophanite
    @sophanite 6 месяцев назад +16

    የማይጠገብ ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kalkidankassaye7103
    @kalkidankassaye7103 5 месяцев назад +10

    ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ዝማሬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ እንቁ መምህር ዘማሪያም የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @Trsittube
    @Trsittube 5 месяцев назад +8

    የጥንት የገዳማዊያን የእናቶቻችን ዝማሬ ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ሙሽሮች እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 6 месяцев назад +13

    እኔ ግን ይህን ዝማሬ መጥገብ አልቻልኩም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @shimulu2155
    @shimulu2155 5 месяцев назад +1

    የተዋህዶ ልጆች እንደ ምድር አሸዋ ያብዛችሁ ለተጋቢዎች የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም በቤታችሁ ይግባ መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ አሜን 🙏🙏🙏

  • @Henossetnu
    @Henossetnu 6 месяцев назад +7

    እመቤቴ ትጠብቃችሁ የአብርሀምና የሰራ ትዳር ያርግላችሁ
    መምህሬ ዘማርያም የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ደስተኛ ትዳር ያርግልህ

  • @Tsi541
    @Tsi541 5 месяцев назад

    አረበረበ ሊቁ ወረበ ግሩም ነው የአብረሃም የሳራ ያድርግልን ብያለው❤❤❤❤❤

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 6 месяцев назад +7

    ዘማርያምዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መልካም ትዳር ያድርግላችሁ የአብረሐምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ

  • @abelgames5247
    @abelgames5247 3 месяца назад

    እልልል 👏👏🙏

  • @MesiWorku
    @MesiWorku 2 месяца назад +1

    metegeb alechalekum zemarewen ehew esekezare ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ wendemachen zemari melaeket yasemalen😇😀😀😀😀😀😀

  • @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
    @ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 5 месяцев назад

    ቸሩ መድሀኒአለም በቤቱ በዙፋኑ ያኑራችሁ ትዳራችሁ ይመር
    ላላገባነውም ክርስቶስበቤቱ በክብ ይሙሽረን❤❤

  • @ethiopiabusinessacademy
    @ethiopiabusinessacademy 3 месяца назад

    Ke tadelu ayiker endezi nw ❤

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 6 месяцев назад +4

    እልልልልልልልል❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ፍጻሜያችሁን እመቤቴ ማርያም ታሳምረዉ

  • @amentube2516
    @amentube2516 Месяц назад

    Egzabhair edema tena yesthe

  • @Baranesh-ts1wy
    @Baranesh-ts1wy 4 месяца назад

    Ye aebirehemi yesara gabichae yihunilachehu zimara melkitn yasemalin

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew5181 6 месяцев назад +10

    እጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ቅዱስ ነው። እንኳን ለዚች ክቡር ቀን አደረሳችሁ።

  • @AmBaMeketa
    @AmBaMeketa 5 месяцев назад

    እጅግ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 5 месяцев назад

    በእውነት ልዩ ለኦርቶዶክስ የሚገባው መዝሙር ነው እኔም ሰምቼቅ አላውቅም ልዩጥዑም ዝማሬ ነው አይቼ ልጠግበው አልቻልኩኝ ለወንድሞቼም ለዘማሪውም ለታዳሚውኢችሁ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላልተባረኩልኝ ለሙሽሮችም መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Dino_Sqaud9000
    @Dino_Sqaud9000 6 месяцев назад +5

    እግዚያብሔር ይመስገን . ቴድዬ የተዋህዶ እንቁ እንኳን ደስ አለህ እልልልልልል...........

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 5 месяцев назад +1

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን::

  • @Tiliku-d4q
    @Tiliku-d4q 6 месяцев назад +5

    የአብርሃም የሳራ ያርግላችሁ ቀጥታ ስከታተል ነበር የምር በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @tehetenademeke7052
    @tehetenademeke7052 5 месяцев назад +1

    ኢሄ መዝሙር ባጣም ነው ልቤን የነካው በተለይ ዘማሪው እመቤቴ ትጠብቅህ ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ደስ ይበላችሁ

  • @RomanKebede-c4g
    @RomanKebede-c4g 6 месяцев назад +2

    የተዋህዶ እንቁ ልጃችን ዘማርያም እንኳን ለዚህ እግዚአብሔር አበቃህ!!!

  • @LamrotFikrea
    @LamrotFikrea 5 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @ጎደልያስ-ቨ3ዐ
    @ጎደልያስ-ቨ3ዐ 5 месяцев назад

    እንዴት እንደሚያምር አቤት ውበት ተዋህዶ እመናታችን ውበቶ ልዩ ነው👏👏👏🌺🌺🌺

  • @metsy7198
    @metsy7198 6 месяцев назад +2

    አቤት መዝሙሩ🎉🎉🎉 የአብርሀም እና ሳራ ጋብቻ ያድርጉላችሁ🎉🎉❤

  • @hanidani4585
    @hanidani4585 5 месяцев назад

    አቤት ውበት የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ትንሹየ 🥰🥰🥰 ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር ! ሰርጋችሁንም የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ 🙏🙏🙏

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr 5 месяцев назад

    መልካም ጋብቻ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ይሁንላቹ የተባረኩ ፍሬዎች ይስጣቹ

  • @mehrettsegaye5136
    @mehrettsegaye5136 5 месяцев назад +2

    ❤️❤️❤️❤️ዲ /ን አካል

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 5 месяцев назад +1

    የአብረሀምየሳራ ያድርግላችሁ ድንግልማረያም በበረከት ትሙላላችሁ አቤት ዉበት የተዋህዶ ልጆች እልልልልል❤❤❤

  • @emebetmerga7291
    @emebetmerga7291 6 месяцев назад +4

    Egziabeher Tedarachune yebarkeke ❤🎉

  • @Kal-lp6hv9cp4i
    @Kal-lp6hv9cp4i 5 месяцев назад

    😊😊ሁላችንምም ለዚህ ክብር ያብቃን❤❤❤

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 6 месяцев назад +2

    ትዳራቹ የተባረከ ይሁን የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላቹ ❤❤❤❤

  • @yemtabekanytegnaayenklfam4890
    @yemtabekanytegnaayenklfam4890 5 месяцев назад

    Zamer malkiten ysemalen wandamchen babetu ytsenalen ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 yaberham ena ysera gabecha yhunelachu

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 6 месяцев назад +2

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genitmd1829
    @genitmd1829 5 месяцев назад +1

    በየቀኑ እየሰማሁት መጥገብ ያልቻልኩት ማህሌተ ገንቦ🙏 የተዋህዶን ውበት የሙሽሮችን ድምቀት አየንበት። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @emameydesalegn5478
    @emameydesalegn5478 5 месяцев назад

    እልልልልል ዝማሬ መለአክትን ያሠማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤

  • @MeazaTegegn
    @MeazaTegegn 5 месяцев назад +1

    በስመአብ እንዴት ደስ ይላል እርግት ያለ ዝማሬ ።የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ ።

  • @AgG-w3n
    @AgG-w3n 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 5 месяцев назад

    አቤት መመረጥ🙏🙏🙏🙏

  • @Nathanhem12
    @Nathanhem12 5 месяцев назад +1

    ኣቤት የተዋሕዶ ውበት ❤

  • @paneast4838
    @paneast4838 5 месяцев назад +3

    አግብቻለሁ ግን መዝሙሩ ዋው

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 6 месяцев назад +2

    መታደል ነው❤❤❤❤

  • @EhdFjd
    @EhdFjd 5 месяцев назад +3

    አቤት ድምቀት አቤቱ እግዚአብሄር ለዚህ ክብር አብቃኝ ያብቃችሁ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ

    • @SeeSee-zu5ys
      @SeeSee-zu5ys 4 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

    • @fireabale8396
      @fireabale8396 Месяц назад

      አሜን ፫

  • @emebetbelay-sb1mx
    @emebetbelay-sb1mx 5 месяцев назад

    በሰማው የማይጠገብ ልብን የሚሪካ መዝሙሪ ሰሪአት ትዳራችሁ ይባሪክ በረከታችሁ ይደሪብን😂❤❤

  • @TigistHailu-yy4pu
    @TigistHailu-yy4pu 6 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለህ መምህራችን ዘማርያም

  • @KidestFikaddu
    @KidestFikaddu 5 месяцев назад

    እዴኔ ማግባት ያማረው😢😢❤❤❤

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ❤❤❤❤

  • @BiniyamYouTube
    @BiniyamYouTube 5 месяцев назад

    zemare melakiti yasemalin

  • @BetelhemYADY
    @BetelhemYADY 5 месяцев назад

    የኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እንዲህ ልጆቿን ማሳደግና መዳር ታውቅበታለች እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም እሷን የምከተል ሆንኩኝ ኡፍፍፍፍፍ ታድለን፣ እልልልልልልልልልልልልልል

  • @selamadugna9034
    @selamadugna9034 5 месяцев назад

    የአብርሓምና የሳራ ጋብቻ ያርግላቹ

  • @HiwotKiros-r2s
    @HiwotKiros-r2s 6 месяцев назад +2

    Elllllleeelllllllllllllll

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 5 месяцев назад

    Betamdes.ylalllll
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistHailu-yy4pu
    @TigistHailu-yy4pu 6 месяцев назад

    እንኳን ደስ አለህ መምህራችን ዘማርያም🥰🥰🥰

  • @Fanoawit
    @Fanoawit 6 месяцев назад +5

    እንዲህ በእግዚአብሔር ቤት የሆነ ብቻ ጋብቻ ተብሎ ይጠራል ከዚያ ውጭ ግን አብሮ መኖር ተብሎ ነው የሚጠራው። እግዚአብሔር ጤናችሁን ሰጥቶ እሥከ ሽበት ድረሥ ያቆያችሁ።

    • @ምሕረት
      @ምሕረት 6 месяцев назад +2

      አብሮ መኖር ሳይሆን ዝሙት ተብሎ ነው የሚጠራው

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 6 месяцев назад +2

    እልልልልልልልልል

  • @wendifrawMuluye-d3s
    @wendifrawMuluye-d3s 6 месяцев назад +2

    ጋብቻችሁ የተባረከ ይሁን

  • @kasu3477
    @kasu3477 6 месяцев назад +2

    የተባረከ ትዳር ይሁንላቹ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ🎉❤❤❤

  • @sewitabrham6688
    @sewitabrham6688 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው። ጥኡም ዝማሬ ነው❤

  • @Apostlic_Teachings
    @Apostlic_Teachings 6 месяцев назад

    የአብርሃም እና ሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ 🥰🥰🥰

  • @abelbahiru7377
    @abelbahiru7377 5 месяцев назад

    Menfes yemiadis mirt zimare...kale hiwot yasemalin

  • @kidistmenberu7535
    @kidistmenberu7535 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mchotmahari7771
    @mchotmahari7771 5 месяцев назад

    Amen

  • @egezabeharmarey2315
    @egezabeharmarey2315 5 месяцев назад

    Yatadalahew orthodox lazalalme tenuralhe ❤️🙏

  • @MeseretEthiopia-g2z
    @MeseretEthiopia-g2z 6 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @Semaye-s8h
    @Semaye-s8h 5 месяцев назад

    Proud to be Orthodox

  • @ethiointer12
    @ethiointer12 6 месяцев назад

    እንኳን ለዚህ አበቃቹህ!!! እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @ብሌንየበላይ
    @ብሌንየበላይ 6 месяцев назад

    እንኳን ለዚህ ለተባረከ ቀን አደረሳችሁ እንኳንም ደስ አላችሁ

  • @sirayiftugetachew6642
    @sirayiftugetachew6642 4 месяца назад

    😍😍🤩🥰🥰

  • @Senaakoo-yj7kq
    @Senaakoo-yj7kq 6 месяцев назад +1

    Elelelleleel Elelelleleel Elelelleleel

  • @BontuBontugosa
    @BontuBontugosa 3 месяца назад +1

    እባካቹ የምታውቁ ሰዎች መልሱልኝ ይህ መዝሙር በተክሊል ለተጋቡ ብቻ ነው ወይስ በቁርባንም ለተጋቡ መዘመር ይቻላል

  • @WegayewWebsat
    @WegayewWebsat 3 месяца назад

    ዘማሪ ዘለቀን በጣም ደስ ይላል ግን እኔም እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ ለስጋው ለደሙ ካበቃኝ በጣም ነው የምትዘምርልኝ አይድል ወንድሜ ?

  • @sarahabtom6116
    @sarahabtom6116 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 5 месяцев назад

    ሁሉም ሲያምሩ ዝማሬው ደሞ ልዩ ነው ❤❤❤❤
    እኔም ላግባ እንዴ አስቀናቹኝ😅😅😅😅

  • @AlemAlem-ox6pz
    @AlemAlem-ox6pz 5 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @wmariambilatenaw9707
    @wmariambilatenaw9707 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @honeymoges8221
    @honeymoges8221 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቺሁን ይባርክ!!!

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 5 месяцев назад

    ክራሩ አባላሽቶታል መዝሙሩን ያለክራር የተዘመረውን ስሳማ ነበረ ምርጥ እሱ

  • @MuluMulu-dq8mm
    @MuluMulu-dq8mm 6 месяцев назад

    እሚገርም ድምፅ ረጋ ያለ ❤❤

  • @nafkotkassahun7580
    @nafkotkassahun7580 5 месяцев назад

    May God bless your marriage !!!!

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 5 месяцев назад

    እንዴት ልብ ይመስጣል በድንግል ማርያም

  • @veracity8968
    @veracity8968 3 месяца назад

    የት ሃገር ነው በናታቹ? አንዴት ያምራሉ አግዝያብሔር በቅባቱ የቀባቸው መታደል ነው አውነት ! አንዲህ አግዚያብሔር የከበረበት ሠርግ ሳይ የመጀመርያው ነው ፤ ወይኔ መመረጥ አመብርሃን ትዳራችሁን ትባርክላቹ፡፡

  • @ElsiabetAL
    @ElsiabetAL 5 месяцев назад

    Congratulations 🎉🎉🎉

  • @wondimutegegne6249
    @wondimutegegne6249 5 месяцев назад

    Andegna new be ewunet sint zemen endhi yale mezmur eyalen gira tegabten be zefenina menafikan mezmur tegaban