Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይችን ኦርቶዶክሥ ልንረዳት ይገባል ውድ ክርሥትያኖች የእመብርሀን ልጆች
በእውነት እንርዳት እግዚአብሔር ይርዳት😮😢
የኔናት ስታምር ደግሞ እመብርሀን ትባርክሸ 💚💛❤️🙏
@@እኔጃፈራሁ ሦስተኛው
Endet enrdat egzabher tsnat ystishi
አዉነት ነዉ እንረዳታለን ፈጣሪ ለሁላችን በቸርነቱ ይርዳን እዝሽ እህታችን🙏🙏🙏
አቤት የእምነትሽ ጥንካሬ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ ያለዉ አይዞሽ እሱ ያዉቃል።
እህት ወንድሞቼ ይህንን ታሪክ ሰምተናል እግዚአብሔር ይርዳሽ መፍትሔ አይሆንም እግዚአብሔር በኛ አድሮ ነዉ ሚረዳት ይህንን ገጠመኝ 15630ሰዉ ተከታትሎታል 100 ብር በአቅማችን ብናስገባላት 1,560,000ብር በአካዉንቷ ልናሰባስብ እንችላለን አቅሙ ያላቸዉ ቢጨምሩበት ኮንደሚኒየም ልንገዛላት እንችላለን ። በተቻለን እንርዳት
እዉነት ነዉ የተዋህዶ ልጆች ክርስቶስ እንደነዚህ አይነቶችን ላይ ትኩረት እንድንሰጥ ይነግረናል በክርስቶስ ስም የተገፉትን እንድነቀበል እግዚያብሔር ይርዳን
ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድም ዝግጁ ነኘ ለተዋህዶ ቤተሰብ👍
በትክክል እውነት ነው በኔበኩል ዝግጁ ነኝ
Faterbaselayegalagelishe
L
ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዛብሄር ይጠብቅሽ የድንግል ማሪያም ምልጃ አይለይሽ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን 30 60 100 ፍሬ አፍርተን ለመንግስቱ ወራሽ ያድርገን።
Amen Amen Amen
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ስልክ ልደውልላት ፈልጌ ነበር አላገኘሁትም
መምህርዬ እደው እግዝአብሔር እድሜዬ ጤና ይስጥክ በጣም ታሳዝናለች ደሞ ፅናቷአ ብርታቷአ በእውነት ቅዱስ ገብርሔር ያሸንፋል አዎ ሰዎችን እያጨከነባት እግዚእብሔር ይገስፀው መምህር እድሜዬ ጤና ይስጥክ የቻልኩትን እረዳታለው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ አሚን።
Subscrib adergign yena ehat
ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝአቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝአቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝአቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝአቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝአቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝአቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝአቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝአሜን አሜን አሜን✝💚💛❤🤲😭
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
አሜን
Ameen
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫
አባዬ ቸሩ መድሀኒአለም ይርዳሽ የኔ ጠንካራ ሴት😢😢😢
መምህርየ አንተን የሠጠን አምላክየድግል ማርያም ልጅ ይመመስገን
Subscrib adergign yena. Ehay
@@mariyam-t1t subscrib adergign yena mara
@@almazgadlove5435 subscrib adergign yena wuda
በእውነት በጣም ታሳዝናለች እኔ ሌላ ምንም አልልም መምህር ተስፋዬ ካንተ ጋር ላገናኛት ሰው እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጠው በእውነት አምሳ ሎሚ እንደሚባለው ነው እና እባካቹ የተዋህዶ ልጆች እንርዳት በድንግል ማርያም በመላእኩ በቅዱስ ሚካኤል እንርዳት።እኔ የአቅሜን እረዳታለሁ።
እወነት ሀይማኖቴን ወደደሁት ✝️🙏 መ ምህር ተስፈዬ እደሜ ና ጤና ይስጥክ ይህ አሰተማሪ ና እራስን መመርመርያ የሆነ ጉዳ በማቅረብህ. ሀገርቤት ባለመሆኔ በገንዘብ ደረጃ ለመርዳት በቅዱስ ገብርኤል ስም ቃል እገባለሁ.እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ🙏❤️
@@selam321 done ✅
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለልደ አማኑኤል በፀሎት አሱቡኝ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ለሁላችንም ጥንካሬ ነው የሆንሽን መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን በመከራ የሚጸና የተባረከ ነው ኣንቺ በእግዚኣብሔር ስትጸኒ ሁሉ ለበጎ ነው ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በረከት ጸሎትዋ ከሁላችን ይሁን ኣሜን
መምህር በእውነት እናመሰግናለን እንደዝች አይነት ጀግና ብርቱ ጠንካራ ሴት በማቅረብህ ሰይጣን እስኪቀናባት ለምነቷ ያላት ቦታ በእውነት ብዙ ልንማር ይገባል እማምላክ በሰላም ትፍታት የኦርቶዶክስ ልጆች ልንረዳት ይገባል
በስመኣብ መምህር ተስፋየ ዕድመን ይስጥህበጣም ትምህርት ያለውና በጣም የምያሳዝን
😭😭😭👏ምን አይነት ትግሥትነው ፈጣሪ ያግዝሺ ኡፍፍ ፈጣሪ ፈተና የምናልፍበትን ልብ ሥጠን
እኳንም ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ እምነት መጣሽ እህታችን እማ ፍቅር የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ 🙏🙏🙏አይዞሽ በተቻለን መጠን እንርዳት እህት ወድሞቸ
የኔማር እኔስ ምንልበልሽ አይዞሽ ስሙን የጠራሽው አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ይድረስልሽ ማሬዋ😭😭😭😭😭😭😭
Subscrib adergign yena mara
ሰላም ጤና ይስጥልን መምህር፡ይህ 253ኛ ገጠመኝ ሳይሆን ወንጌል ቢባል ይቀላል። በጣም ኣስፈላጊ ትምህርት እና በረከት የሚያስገኝ ፕሮግራም ስለሆነ፡ በረከት የምንሳተፍበት መንገድ (ስልክ) ብትጠቁመን ደስ ይላል።ተስፋማርያም
እረ ጉድ ይሰማል ገና መምህር አንተን የላከልን እግዚአብሔር ይመስገን
በእዉነት ጀግና ነሽ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ
የኔ እናት እኔማ በረከትሽ ይድረሰኝ ጀግናዋ የእምነት አርበኛዋ እኔማ ቀበጥ ነኝ ከአህዛብ ጋር ብሆንም እስካሁን ከስራ ብዛት ውጭ ብዙ ተፅኖ የለብኝም ግን ለመስገድና ለመፀለይ አቃተኘ ሰነፍ ሆንኩ የተዎሰነ ደና እየፀለይኩ እየሰገድኩ ነበር የሆነ ቀን ስፀይ ፀሎቴን ሳልጨርስ እንቅልፍ ደፋና የፀሎቴ መፅሐፌን እንደያዝኩት ቢያንስ ለሃያ ደቂቃ ያክል ተኝቻለሁ ስነቃ የፀሎት መጽሐፌ ከእጄ ላይ ነው ከዛ እየደከምኩ አሁን ትቸው ተቀመጥኩ 😥😥😥😥😥😥😥😥" አመተ ማርያምን" በፀሎታችሁ አስቡኝ
አሜን በእውነት ትልቅ ፅናት ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልሽ ቃላት የለኝም ብርታትሽ ተስፍስላሴ ትጠብቅህ የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ ይሄን እድሰማ የፈቀደ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን ጎዶልያስ ቀ
እውነት እራስን ታዘብኩት እህቴ እመአምላክ ትፍታሽ ትፈታሽም አለች እውነት የየ አቅማችን እንርዳት ባስ በደዝ እካን ይቅር ብንባል እኛማ በየሰከዱ አፃት እየሰራን በፀሉት የደከምን አይዞሽ የኔ ጀግና 😥
አው እናንተ በበር የተዋህዶ ልጆች
@@Athanasiustube ደምሩኝ
@@Athanasiustube እሽ
እህት ከቻልሺ በግል ገብተሺ አዉሪኝ
@@melattebeje5857 እሺ ምነበረ ቁጥር ላስቀምጥ
እግዚሀብሔር ይሰጥህ መምህር መርዳት ለሚችሉ ስላቀረብቃት ለማይችሉ በፀሎት ያግዛሉ ብዙ ተምረንበታል የመምህር ተማሪወች አዳምጡ👏
የኔ ናት አይዞሽ እምነትሽ ሰዉ ያደርግሻል የወቅሸቱ ቅዱሥስ ገብርኤል ይድረስልሽ ያባ ባቶቻችን ፀሎት ያባታችን ያባ ዮሀንስ ፀሎት እና እባ ቸዉ ይድሰልሽ እኳን ወቅሸትን ቦታዉን እረግጠሽ እኔም በስደት ሆኜ ስሙን እየጠራሁ የሞቴን ደብዳቤ ቀዶልኛ
የኔ እናት የእምነቷ ፅናት ደስ ሲል እመብርሀን ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ
እጅግ የተማርንበት እጅግም ልብ የሚሰብር እኔ በራሴ ደካማነትና ይሉኝታ የለሽ ይሉኝታዬ አፍሬያለሁ። ለእምነት እንዲህ መታመን ከሕሊና ዘልቆ የሚገባ ምሳሌነት ነው።የስልጣንና የክብር መዓት እየቆለሉ አንዳች የማያውቁ ግብዝ የዘመናችንን የቤተ ክርስቲያን ፈሪሳውያንን ኢንተርቪው ከማድረግ በብዙ እጥፍ የሚበልጥ ለዛውም በእንባ የሚደመጥ የሕይወት ትምህርት ነው የሰጠችን። የማይኖሩትን ሕይወት መስበክና ሆኖ ማሰተማር እጅግ ይለያያሉ። እግዚአብሔር በጸጋና በበረከት ቤትና ሕይወትሽን አብዝቶ ይሙላ።ዛሬ እንዲህ ያስማርሽን ነገ እግዚአብሔርን በወደድሽው መጠን ስታገለግይው ደግሞ ለኛ ለደካሞቹ እጅግ ፋና ወጊ ሆነሽ ታስፈልጊናለሽ። ከምንም በላይ እምነትሽ አስቀናኝ ማማረሬን ደካማነቴን ተጸየፍኩት። እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራልና ነገ እንባሽን ረስተሽ ሳቅሽን በእግዚአብሔር ፊት ደስታሽን ያሳየን። አንዳችን ስለሌላችን ኃላፊነት አለብን። "በብዙ ወይም በጥቂት ማዳን እግዚአብሔርን አያስቸግረውምና" (1 ሳሙ 14:6) አዎ በእርግጥም እግዚአብሔር በእሳትና በባህሩም መንገድ አለው ያሻግራል። ታሪክም ይቀየራል ክብር ለድንግልና ለልጇ ለዘላለም ይሁን።
💓💓💓💓
መምህራችን የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ አንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው።ምነው ደቡብ ወሎ ሂዳ እግዚአብሔር ሰጥቶኝ እመብርሃን ካሰጠችኝ ቤት በተቀመጠች እኔም ሐጢአተኛዋ በእርሶ ይቅር ባለኝ።እመብርሃን የያዘ የትም አይወድቅ አይዞሽ እንረዳሻለንእኔም ከነሙሉ ቤተሰቤ ተገልሌለሁ በዚሄው ፈተና ተያይዘናልወለተ/ማርያም እያላችሁ ጸልዩልኝ።
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች ,በዚህ አይነት ሁኔታ ልጆችሽን ቆንጆ አርገሽ ነው የያዝሽው ።እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን !!!!!ይችን የመሰለች ሚስት ያጣህ ባለቤቷ ተጎድተሀል !!!
Subscrib adergign kaliye
ጀግና ሴት ናት አይዞሽ እህታችን ከጎንሽ አለን እግዚአብሔር ያስተካክለዋል😥 እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ በእውት እግዚአብሔር አምላክ ምኞትሽን ሁሉ ያሳክልሻል☝️ በርች
የእግዚአብሔርን ቸርነት ነው እንዳይ የረዳሽኝ እሄን ሁሉ ችላ በሀይማኖቷ ጥንካሬዋ ጽናቷ ግሩም ያንተ ስራ ለሁላችንም እምነትና ጥንካሬውን ስጠን አምላክ ሆይ እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህርዬ አንተን የሰጠን ይመስገን።
Subscrib adergign ehate
በብዙ አህዛብ ክርስቲያን በሚርዱ መካከል ያለው የቶጋው ኢየሱስ በእውነት አንችንም ከዚህ ሁሉ ፈተና በሽልማት ከፍ ያደርግሻል !የጥቁር ውሀ ማርይም ካጠገቡ ያለችው ለእስላሞች ልጀ የምታሳቅፍ የስጠችሽን ልጆች ትከልልሽ።እኔም በአህዛብ ምድር ታስሬ ነው ያለሁት አምናለሁ እግዚአብሔር ፀጋ የስጣቸው የመምህር ተስፋዬ ልጆች የአባታችን የመምህር ግርማ ልጆች ይደርሱልሻል ከእግዚአብሔር ቀጥሎ! ፈተሀ መሀፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረብሽ !!!አሜን።
መምህር እጅግ በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው የፈጠረን አምላክ ይክበር ይመስገን ገብረ ኪሮስ አፀደ ኪሮስ ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
እባካችሁ አቅም ያላችሁ ሰወች አትለፉአት እርዱወአት እና ደግሞ አዲስ አባባ ያላችሁ ሰዎች ስትወልድ ጠይቁአት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ግሩም ገጠመኝ ነው
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን🌾🌿
😭😭😭
መምህራችን,በዝ ስልክ ዳዉ
መምህር እ/ግ ከነቤተሰብህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የህቴ ጥንካሬ ይደርብን
አቤቱ ክርስቶስ ሆይ በፈተና የታለፈ መልካም እድል ስጠኝ ⛪️
እመብርሃን በእውነት አሁንም ፀናቱን ትስጥሽ የኔናት በእውነት ያንቺን ብርታት ይስጠን
እባካቹ ስልክ ቁጥር እላት ሆይ ውይም እኮውንቲ ካላት ስጡኝ ክብር ውንድሞቼ
አይዞሸ የኔ ጅግና እመቤቴ ፀናቱን ትሰጥሸ እሷ ትርዳሸ
@@absuolvshs4815 አለ መምህር ለቆታል ኮሚንቲ የሚለው ላይ ግቢ
@@absuolvshs4815 subscrib adergign yena wuda
መ ምህር እንኳን በሰላም መጣህ። ይህችን ሴት መርዳት አለብን። እግዚብሔር ይርዳን።
አቤት ጥንካሬዋ እጅግ ይግርማል!!!! የናቴን ታሪክ እኮ ነው የነገረችኝ! በርታልን መምህር!!!
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ አተ እደጎበኝሀት እመብርሀንም ትጎብኛት ከባድ ነው እኔም ስትወልድ ነው ያሰብኩት አምላክ የዋህ ሰውን ይላክላት ።አቤት ፅናት
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ወይኔ በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እህታችን እመ አምላክ ትርዳሸ
በእውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው እህታችን የእምነትሺ ፀናት ልዩ ነው በእውነት አሁንም ተስፋ ያደረግሺው የቀራኒወ ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጂ ሁሌም ካንች ጋር ነው በማንም የማይቻለው ሁሉ በእርሱ ይቻላል ውድ መምህራች በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው እሷን ሄዳችሁ እንደጎበኛችሁ እግዚአብሔር ሕይወታችሁን ይጎብኝላችሁ በረከትን ያውላችሁ
አግዚአብሔር አምልክ ያስባት መመርመር ቃል አይወት ያስማልን 🙏
አቤቱ የሰረዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኅኒአለም ሆይ እንዳዝች ምርጥ ሴት ፅናት ስጣኝ የሃይማኖቴን ጥንካሬ ስጣኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ድንግል ማርያም ትድረስልሽ መድኃኒአለም አይለይሽ ቅዱስ ሚካኤል እስከ መጨረሻ አይለይሽ ያፅናሽ😭😭😭
የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር በሰፊ እጁ ይስጠሽ መጨረሻሽ አደሚያምርም እረግጠኛ ነኝ በሰማይም በምድርም አግዚአብሔር አለሁ ይበልሽ ክርሰትና ፈተና ናት። የኔ ትጉ እህት ጠላቶችሸ ከማሱት ጉድጎድ ይውደቁ ጠላታችን መቸም ሰይጣን ነው በርች እመብርሀን ቁጥርሽን ትፍታልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ካችጋ ይሁን አሜን ልፍስፍስ ክርስቲያኖች ከዚች እህታችን እንማር እባካችሁ እንቃ ንቁ ንቁ እግዚአብሔር ይርዳኝ የበኩሌን እድረዳ አሜን የእግዚአብሔርን ታእዛዝ እንፈፅም ስራብ ስጠማ ... አብልታችሁኛል ያለውን ቃል እንፈፅም ታሪኳን እነቀይረው ...ነገ እኛም ....
አሜን ጌታ ጠላታን ይምታላት
አሜንየግዚአቢሄር ፈቃድ ይሁንልን
@@fggtgufy6606 Egziabher bilesh tsafi
Subscrib adergign yena wuda
እውነት ቃልት ያጥረኛል ብዙ ነገር ነው የተማርነው እህታችን እመብርሃን ወላድት አምላክ በስላም ትግልግልሺ የኔ እናት ሁላችን እንታደጋት በለን አቅም እናግዛት ለሁላችው ቃል ህይወት ያስማለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እፅብ ድንቅ ነው የኔ እናት እመብረሃን ትረዳሽ እግዚአብሔር ይደረስልችሽ በእውነት ልንረዳት ይገባል የተዋህዶ እንቁዎች እንተባበራት❤❤❤⛪⛪⛪💠💠💠
የህታችንን ፅናት ለሁላችንም ያድለን በእውነት✝️✝️✝️
Subscrib adergign. Ehate
Amen3 🥰🙏🙏🙏🥰
አቤት ፈተና ታድላለች መጨርሻዋ ያማር ነው ሚሆነው በቻልነው እንረዳታለን የጀግና ጀግና ባለማተቭ ነች
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለአንተ ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏በእውነት እህታችን የእውነት ቡቱና ጠንካራ ናት አቤት ፅናቱ እውነት ታድላ እንዲህ አይነት ትግስት በጣም ትልቅ ትምህርት የተማርነው እህታችን እግዚአብሔር አምላክን ሀይልና ብርታት ይሁንሽ እማምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም በሰላም ታገላግልሽ በሰላ ትፍታልሽ የእውነት ይገርማል እንዲህ ሆኖ መኖር ይቻላል የኛ ብዙ እናስባለን አይ ሰዋች ስንባል ከባድ ነው እውነት ከህታች ብዙ ትምህርት ነው የወሰድነው እህታችን ልጆችሽ በጥበብ በሞገስ ያሠድግልሽ አንችንም በእድሜ በጤና ያቆይሽ
_መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእማ ፍቅር ወዳጅ ርዕሱን አይቼ ስገባ ኔትወርክ የለኝም ኮመንትንም መፃፍ አልችልም ካልሰማሁት ይቅርታ የኔ አባት ፀጋውን ያብዛላችሁ_
የኔ እናት እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው መምህር እባክህን አትለያት እኛም ምእመናኑ ተባብረን እህታችን መርዳት አለብን
@@selam321 እሽ ማሚ
✝️⛪✝️⛪አቤቱ ጌታ ሆይ በፈተና የታለፈ መልካም እድል ስጠኝ🕯🕯🕯🤲🤲🤲😭😭😭
መምህር እንኳን ደና መጣህ እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወርሀዊ መተሰብያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ከህታችን ብዙ እንደምንማር ተስፋ አደርጋለሁ እህታችን ገጠመኝሽ ስላካፈልሽ ከልብ እናመሠግናለን ምእመናን እናዳም አዳምጠንም እንተግብር ከምንሰማው ተሞክሮ እንውሰድ የግድ አንድ እርምጃ ወደፊት መሄድ አለብን አይዟችሁ በርቱ ሁሉም በግዜው ይሆናል ተስፋ እንዳትቆርጡ
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ትክክል ነሽ እኅቴ እድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም
የእኔ እኽት እግዚአብሔር ይርዳሽ በማርያም ስታሳዝን እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ በረከትሽ ይደርብን💚💛❤️አሜን 😭😭😭
እውነትነው መምህራችን ለስ የደረሰ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅእግዚአብሔር ለኛም ይድረሰልን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእውነት በጣም ያሳዚናል የሰው ልጅ እደዚ ስከፊ አይዞሽ እህታችን የኛ ብርቱ እየሱስ ክርስቶስ ካንች ጋራ ነው ያለው
እኔ በራሴ አፈርኩ ተፈተንኩ እያልኩ የምነጫነጨው ነገር ይቅር በለኝ አምላኬ የህታችን ፀናቷ ግሩም ነው አይዞሽ እህታችን እመ አምላክ የጭንቅ አማላጅ ትርዳሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሸ
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደ እውነትኛ እምነት መጣሽል ክርስቶስ እመቤቴምስጋናይድረሳትለአንድ በግው ወደዚ አለም መከራ የተወበለው ። አይዛው ፈጣሪ መጨረሸሽ ያሳምርልኝ ሁላችንም በቅንነት እንርዳት ባለነን ነገረ😥😥😥መምህር እድሜ ከጤናጋ ያድልን
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እህታችን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ለዘልኣለም ድንግል ማርያም በሰላም ታጋላግልሽ ትርዳሽ
ህያው ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ እህታችንም እግዚአብሔር ይረዱት። እኛም እንደ አቅማችንም እናግዛት።
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋወን ይብዛልን ይምግርም ገጠመኝ የኔ እናቴ እመቤቴ ካቺ ጋ ትሁን አይዛሽ ቅዱስ ሚካኤል ሉጅችሽ ያስድግልሽ አሜን፫🤲😥
ወለተማርያም ብላቹ ኣስቡኝ መንገዴ ነይነጠፋኝ ። መንገዳኙ ኣይጥፋቹ በጸሎታቹ ኣስቡች
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ "" እግዚአብሔርም እድንረዳዳ አዞናልና. እንረዳዳ ወገኖቼ ያለሁት ስደት ላይ ነዉ ቤተሰቦቼ "" አሰሪዎቼ "" በኮሮና ታመወዋልና ጸሎት አድርጉልን እኔንም "" ፍቅርተ ሥላሴ"" ብላችሁ አስቡኝ ብቅዱስ ገብርኤል 👏
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
ye memhir tesfaye ትምህርት ተከታታዮች እህታችን ተባብረን እንርዳት እባካችሁ
ጅዳ የምትገኙ የመምህር ልጆች በአንድላይ ተባብረን ያቅማችንን 50/100 ሪያል አሰባስበን ለበረከቱ ተሳታፊ እንሁን
እኔ እሪያድ ነኝ
እኔ ርያድ ነኝ እንልካለን ግሩፕ እንክፈት
እሽ
እሽ እንረዳዳና እንላክላት
የእምነት ጥንካሬ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ
እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ 😭የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ምእመናን እንደውልላት እንርዳት ❤ መምህርዬ እግዚአብሔር ይሥጥልን እህንን በጣም ገራሚ ገጠመኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይበርክህ ለምትአደርጎ በጎ ስራ እግዚአብሔር ይበርክህ፡ እህታችን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ የጭንቅ አማላጅ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ከጓንሽ ትሁን 🙏🙏🙏
መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የልጆችህ አባት ያርግህ እንዲህ ነው ሰው መሆን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችሽንም በሞገስ ያሳድግልሽ አሜን
እህቴ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በጣም ትልቅ ትእግስት ነው እራሴን ታዘብኩት በእውነት መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ኢሌኒዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የተዋህዶ ልጅ 👏👏እህታችን ትክክል ነሽ ብዙዎች በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ያነባሉ ጎረቤታችን መፅሀፍ ቅዱስ ሲአነቡ የዘወትር ፀሎት ለጉድ ነው ማንም የተማረ እንደ እሳቸው አያነብም ።ግን ሌላ ፅሁፍ ሲሆን በግድ እያንዳንዱ አን ፊደል እየቆጠሩ ነው ፊርማ።በጣታቸው ነው ሚፈርሙት እሳቸው ታመው ገዳም በነበሩበት ነው ይህ የሆነላቸው የማንበቡ ችሎታ ።አንዲት ውድ ምስራቅ ጎጃም ባለ ገዳም የሚኖሩ በፊት አርሶአደር የነበሩ ምንም የማያውቅ ገዳም ገብተው ።መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብችለዋል ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም 👏👏👏 እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጆችን እግዚአብሔር ያሳድጋቸው 👏
እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላማችሁ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጡልን ልብ የሚነካ ገጠመኝ አቤት ትግሰትሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ እኔ ልጆችን እግዚአብሔር ያሳደግልሽ እመቤቴ ማርያም በሠላም ተገላግልሽ
አሰግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቀረፃዉ ደግሞ እንዴት ያምራል ጥርት ያለ እስኪ እናዳምጠዉ የእህታችን ታሪከሰ እንደሚያስተምረን ተስፋ አደርገሠለሁ!!
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እሺ ለበረከቱ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የምለው የለኝ በእውነት ቃላት ያጥረኛል 🤲😭🤲 እመብርሐን መሰላም ትገላግልሽ ለእኔ በእውነት በረከት ነው የማበረክትበት ነገር ያበቻችልኝ አይዞሽ መድሐኔአለም ጋንችጋር ነው
ሁሉን ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ለአማኑኤል ክብር ምስጋና ይግባዋል በእውነት የኛ አምላክ ድንቅ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፅናትሽ ለሁላችን ብርታት ነሽ በእውነት ቤቱ ሞልቶልን እንኩዋን እንዳቺ ጠንካራ አይደለውም በእውነት እራሴን እንድመለከት እግዚአብሔር ሁሌም ይቅርታ መጠየቅ እንዳለብኝ አስተምረሽኛል በእውነት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን።
የኔ ጅግና እናት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ💘💘💘💘
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂው መላእክ ከአንቺ ጋር ነው በርቺ በእውነት ጀግና ነሽ
ያሳዝልን እውነት ግን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቅዱስ ዩሀንስ ወረሀዊ መታሰባ አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞች ኑኑ እየሰራን ወደገጠመኙ ስጨርስ በገጠመኙላይ አስተያዬቴን እፅፋለሁ
ቅመሜ የምር መስማት ናፈቀኝ ሰው የቤተክርስቲያን ደጅ እንደሚሳለመው እኔም ይህንን ቻይናል ገብቼ ተሳልሜ እወጣለሁ እንጂ ምንም አልሰማም በዳታ ምክንያት እፍፍፍፍፍፍፍ
hi selam new memhir girma yet edmigegnu kaweksh eski tekumign !!
@@alexsabir1240 ልጃቸው ቀሲስ ሀይለ መለኮት በዩቱብ ቻናላቸው ላይ በየሳምቱ የት ደብር እደማገለግሉ ኮሚኒቲ ላይ ስለሚለቁ እዛላይ ማየት ይቻላል
@@hayemanottube eshi gin yenesun page kalsh lakilgn
ቃለ ሂይወት ያሠማልን ያሣዝናን የህታችን ታሪክ የኔም ታሪክ ነው በናንተ ላይ አድሮ ማንነታችን የገለጠ እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን በርች እግዚአብሔር ያሣድጋቸው ልጆችሽን አሜን አሜን አሜን
አግዚ አብሄር ስራዉድቅነዉ አመብርሀን በሠላም ታጋላግልሺ በጣም ጀግና ናት እግዚ አብሄር ልጆቺሺ ያሣድግልሺ በጣም በጣም ታአምርነዉ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እህታችን እመብርሐን በሽፍን ታውጣሽ
ልብን የሚነካ ሂወት ነው የምትኖረው እዲህም እየሆነች ለሃይማኖቷ ያላት ክብር እጅግ ድንቅ ነው ይህ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይችን ከዚች እህታችን ሂወት ትልቅ ነገር እድንማር ምክነያት ስለሆንከን ከልብ እናመሰግናለን እህቴ አይዞሽ እንረዳሻለን የመምህር ተማሪዎች በመ ብርሃን ስም እንርዳት በጣም ከባድ ሂወት ነው የምታሳልፈው እኛግን ብንረዳት በጣም ቀላል ነው እናግዛት እባካችሁ ይችን እህታችንን አይቶ ዝም ብሎየማልፍ ሰው አለ ብዬ አልጠብቅም እባካችሁ
አይዞሽ እማ ውይይይይይይ የኔ እናት እውነት እኔ እራሴን በጣም ታዘብኩት የኔ እህት እምነትሽ ጥንካሬሽ ትግትሽ ውይ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ እማ ሁሌም አንቺንም ልጆችሽንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ!!!
AmenAmenAmen👏👏👏 መምህር እኔ አለኝ ጭቃ ቤት ግን ለእሷ ለስራ አይመቸትም እንጂ ትንሽ ከአዲስ አበባ ወጣ ያለን ነው አይታ ከተመችላት
ዎይኔ እግዚአብሔር ይመስገን ሳውዲ ከመጣሁ ማህተቤን በጥሼ አላውቅም ሴትዩዬ ግን ማህተቤን ማዬት እንደማትፈልግ ብዙ ግዜ ነግራኛለች የመጨረሻ ግዜ ግን ማህተም አደረግሽ ብለሽ ከጠላሽኝ አልበጥስም ማህተቤን አስደግፈሽ ምንም አትበይ እናቴ እሞታለሁ ብትለኝ አልበጥስም አልኳት አሁን ግን ምንም አትልም
እንደኔ እኔ ሰውየየ ሙስሊም ነው እሶ ኦርቶደክስ ነች እና እሶ ትናንት ልጅ ቢሮ አለኝ ለምን እሶን ምንድነው ችግሩ ስላት ማሕተብሽ ነው አለችኝ እኔም ፍትቸ አለሑ አለችኝ እኔ አልበጥስም እሂዳለሑ አልኮት ከትናንት ጀምሮ ምኝታ ቤት ቆጭ ብየ አለሑ 😭😭😭😭
@@የፍቅርጉዞማርያምንይዛ አይዞሽ እግዚአብሔር አይለይሽ ቅድስት ድንግል ማርያም አትራቅሽ አይዞሽ
በእውነት ፀናትሽ እህቴ ያስደንቃል😥😥😥 እግዚአብሔር የበለጠ ብረሀኑን እደሚያበራለሽ አምናለሁ ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን አይዞሽ በተቻለን አቅም ተረባርበን ጥሩ ሁኔታላይ እንደምናይሺ እርግጠኛነኝ እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው💒✝️
እሱ ፈጣሪ ቀድሞ ይድረስላት ፈጣሪ እንዲህ አይነት ጵናት ይስጠኝ እኔ ክርስቲያና እንካን የሳን ያህል አላውቅም ፈጣሪ የሚወደውን እንደሚፈትነው ሁሉ ሁሌም ከሳ ጋር ነው ፪ማንም አሳልፎ አይሰጣትም ምስጋናው ከፍ ያለ ይሁን
እመቤቴ ድንግል ማርያም በስለም ትገለግልሽ እህታችን በእውነት ከአንች ለይ ብዙ ትምህርት ውስጀለሁ አሁንም ደግሜሽ በደስታ የምንያይሽ ያድርግሽ እግዚአብሔር ይርደሽ
እናታችን በሰላም እመ ብርሀን ታገላግልሽ በሰላም ወልደሽ ልጆችሽን ለማሳደግ ታብቃሽ እናታች ቅድስት ድግል ማሪያም ትርዳሽ
እሰከመጨረሻውን ስንሰማው እጅግ በጣም የሚያስቀና በጣም የሚያስቀናም የሚገርም ነው ጠንካራ ሰው ከዚህ በላይማመን አቃተኝ።
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት በጣም ይገርማል የእምነትሽ ጥንካሬ እህታችን ኣይዞሽ እግዚአብሔር ኣምላክ ካንቺ ጋራ ይሁን በርቺ እግዚአብሔር በሰጠን እንረድሻለን
በእውነት እህታችን ውደዚህ ውደ ቅድስት ሃይማኖት ውድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተቀላቀልሽ በእውነት እምነት ብቻ በጣም ድስ ይላል በዛላይ ጅግና እናትም እባትም ይሆንሽ እህታችን ሁሉም ለበጉ ነው ይህ ሁሉ እግዚአብሔር ነው ያስቻለሽ ብዙ ነግር ተማርኩ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ እይዞሽ አለን ከጉንሽ መምህር እግዚአብሔር አንተንም ቃለህይውት ያስማልን በእድሜ ይጠብቅልን ቅን ይዋህ መምህራችን ለብርከቱ ያስትፍን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
እመብርሃን እማ ፍቅር ያላሰብሽውን ይስጥሽሽሽሽሽሽሽሽሽ የልጆችሽ አምላክ
አሜንአሜንአሜን
@@efrataefrata5353 subscrib adergign yena ehat
አቤት ፅናት 😢😢😢😢 እረ ሰልኩን ሰጦኝ በማርያም
ይችን ኦርቶዶክሥ ልንረዳት ይገባል ውድ ክርሥትያኖች የእመብርሀን ልጆች
በእውነት እንርዳት እግዚአብሔር ይርዳት😮😢
የኔናት ስታምር ደግሞ እመብርሀን ትባርክሸ 💚💛❤️🙏
@@እኔጃፈራሁ ሦስተኛው
Endet enrdat egzabher tsnat ystishi
አዉነት ነዉ እንረዳታለን ፈጣሪ ለሁላችን በቸርነቱ ይርዳን እዝሽ እህታችን🙏🙏🙏
አቤት የእምነትሽ ጥንካሬ እህቴ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነዉ ያለዉ አይዞሽ እሱ ያዉቃል።
እህት ወንድሞቼ ይህንን ታሪክ ሰምተናል እግዚአብሔር ይርዳሽ መፍትሔ አይሆንም እግዚአብሔር በኛ አድሮ ነዉ ሚረዳት ይህንን ገጠመኝ 15630ሰዉ ተከታትሎታል 100 ብር በአቅማችን ብናስገባላት 1,560,000ብር በአካዉንቷ ልናሰባስብ እንችላለን አቅሙ ያላቸዉ ቢጨምሩበት ኮንደሚኒየም ልንገዛላት እንችላለን ። በተቻለን እንርዳት
እዉነት ነዉ የተዋህዶ ልጆች ክርስቶስ እንደነዚህ አይነቶችን ላይ ትኩረት እንድንሰጥ ይነግረናል በክርስቶስ ስም የተገፉትን እንድነቀበል እግዚያብሔር ይርዳን
ጥሩ ሀሳብ ነው ወንድም ዝግጁ ነኘ ለተዋህዶ ቤተሰብ👍
በትክክል እውነት ነው በኔበኩል ዝግጁ ነኝ
Faterbaselayegalagelishe
L
ምን አይነት ድንቅ ሴት ነሽ እግዛብሄር ይጠብቅሽ የድንግል ማሪያም ምልጃ አይለይሽ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርብን 30 60 100 ፍሬ አፍርተን ለመንግስቱ ወራሽ ያድርገን።
Amen Amen Amen
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ስልክ ልደውልላት ፈልጌ ነበር አላገኘሁትም
መምህርዬ እደው እግዝአብሔር እድሜዬ ጤና ይስጥክ በጣም ታሳዝናለች ደሞ ፅናቷአ ብርታቷአ በእውነት ቅዱስ ገብርሔር ያሸንፋል አዎ ሰዎችን እያጨከነባት እግዚእብሔር ይገስፀው መምህር እድሜዬ ጤና ይስጥክ የቻልኩትን እረዳታለው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ አሚን።
Subscrib adergign yena ehat
ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ
አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ
አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ
አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ
አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ
አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ
አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ
አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ
አሜን አሜን አሜን✝💚💛❤🤲😭
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
አሜን
Ameen
አሜን አሜን አሜን
አሜን ፫
አባዬ ቸሩ መድሀኒአለም ይርዳሽ የኔ ጠንካራ ሴት😢😢😢
መምህርየ አንተን የሠጠን አምላክየድግል ማርያም ልጅ ይመመስገን
አሜን
Amen Amen Amen
Subscrib adergign yena. Ehay
@@mariyam-t1t subscrib adergign yena mara
@@almazgadlove5435 subscrib adergign yena wuda
በእውነት በጣም ታሳዝናለች እኔ ሌላ ምንም አልልም መምህር ተስፋዬ ካንተ ጋር ላገናኛት ሰው እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጠው
በእውነት አምሳ ሎሚ እንደሚባለው ነው እና እባካቹ የተዋህዶ ልጆች እንርዳት በድንግል ማርያም በመላእኩ በቅዱስ ሚካኤል እንርዳት።እኔ የአቅሜን እረዳታለሁ።
እወነት ሀይማኖቴን ወደደሁት ✝️🙏
መ ምህር ተስፈዬ እደሜ ና ጤና ይስጥክ
ይህ አሰተማሪ ና እራስን መመርመርያ የሆነ ጉዳ በማቅረብህ.
ሀገርቤት ባለመሆኔ በገንዘብ ደረጃ ለመርዳት በቅዱስ ገብርኤል ስም ቃል እገባለሁ.
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ🙏❤️
Subscrib adergign yena ehat
@@selam321 done ✅
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለልደ አማኑኤል በፀሎት አሱቡኝ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ለሁላችንም ጥንካሬ ነው የሆንሽን መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን በመከራ የሚጸና የተባረከ ነው ኣንቺ በእግዚኣብሔር ስትጸኒ ሁሉ ለበጎ ነው ወላዲተ ኣምላኽ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም በረከት ጸሎትዋ ከሁላችን ይሁን ኣሜን
መምህር በእውነት እናመሰግናለን እንደዝች አይነት ጀግና ብርቱ ጠንካራ ሴት በማቅረብህ ሰይጣን እስኪቀናባት ለምነቷ ያላት ቦታ በእውነት ብዙ ልንማር ይገባል እማምላክ በሰላም ትፍታት የኦርቶዶክስ ልጆች ልንረዳት ይገባል
በስመኣብ መምህር ተስፋየ ዕድመን ይስጥህ
በጣም ትምህርት ያለውና በጣም የምያሳዝን
😭😭😭👏ምን አይነት ትግሥትነው ፈጣሪ ያግዝሺ ኡፍፍ ፈጣሪ ፈተና የምናልፍበትን ልብ ሥጠን
እኳንም ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ እምነት መጣሽ እህታችን እማ ፍቅር የልብሽን መሻት ትፈፅምልሽ 🙏🙏🙏አይዞሽ በተቻለን መጠን እንርዳት እህት ወድሞቸ
የኔማር እኔስ ምንልበልሽ አይዞሽ ስሙን የጠራሽው አብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል ፈጥኖ ይድረስልሽ ማሬዋ😭😭😭😭😭😭😭
Subscrib adergign yena mara
ሰላም ጤና ይስጥልን መምህር፡
ይህ 253ኛ ገጠመኝ ሳይሆን ወንጌል ቢባል ይቀላል። በጣም ኣስፈላጊ ትምህርት እና በረከት የሚያስገኝ ፕሮግራም ስለሆነ፡ በረከት የምንሳተፍበት መንገድ (ስልክ) ብትጠቁመን ደስ ይላል።
ተስፋማርያም
እረ ጉድ ይሰማል ገና መምህር አንተን የላከልን እግዚአብሔር ይመስገን
በእዉነት ጀግና ነሽ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ
የኔ እናት እኔማ በረከትሽ ይድረሰኝ ጀግናዋ የእምነት አርበኛዋ እኔማ ቀበጥ ነኝ ከአህዛብ ጋር ብሆንም እስካሁን ከስራ ብዛት ውጭ ብዙ ተፅኖ የለብኝም ግን ለመስገድና ለመፀለይ አቃተኘ ሰነፍ ሆንኩ የተዎሰነ ደና እየፀለይኩ እየሰገድኩ ነበር የሆነ ቀን ስፀይ ፀሎቴን ሳልጨርስ እንቅልፍ ደፋና የፀሎቴ መፅሐፌን እንደያዝኩት ቢያንስ ለሃያ ደቂቃ ያክል ተኝቻለሁ ስነቃ የፀሎት መጽሐፌ ከእጄ ላይ ነው ከዛ እየደከምኩ አሁን ትቸው ተቀመጥኩ 😥😥😥😥😥😥😥😥" አመተ ማርያምን" በፀሎታችሁ አስቡኝ
አሜን በእውነት ትልቅ ፅናት ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልሽ ቃላት የለኝም ብርታትሽ ተስፍስላሴ ትጠብቅህ የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ ይሄን እድሰማ የፈቀደ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን ጎዶልያስ ቀ
እውነት እራስን ታዘብኩት እህቴ እመአምላክ ትፍታሽ ትፈታሽም አለች እውነት የየ አቅማችን እንርዳት ባስ በደዝ እካን ይቅር ብንባል እኛማ በየሰከዱ አፃት እየሰራን በፀሉት የደከምን አይዞሽ የኔ ጀግና 😥
አው እናንተ በበር የተዋህዶ ልጆች
@@Athanasiustube ደምሩኝ
@@Athanasiustube እሽ
እህት ከቻልሺ በግል ገብተሺ አዉሪኝ
@@melattebeje5857 እሺ ምነበረ ቁጥር ላስቀምጥ
እግዚሀብሔር ይሰጥህ መምህር መርዳት ለሚችሉ ስላቀረብቃት ለማይችሉ በፀሎት ያግዛሉ ብዙ ተምረንበታል የመምህር ተማሪወች አዳምጡ👏
Subscrib adergign yena ehat
የኔ ናት አይዞሽ እምነትሽ ሰዉ ያደርግሻል የወቅሸቱ ቅዱሥስ ገብርኤል ይድረስልሽ ያባ ባቶቻችን ፀሎት ያባታችን ያባ ዮሀንስ ፀሎት እና እባ ቸዉ ይድሰልሽ እኳን ወቅሸትን ቦታዉን እረግጠሽ እኔም በስደት ሆኜ ስሙን እየጠራሁ የሞቴን ደብዳቤ ቀዶልኛ
የኔ እናት የእምነቷ ፅናት ደስ ሲል እመብርሀን ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ
እጅግ የተማርንበት እጅግም ልብ የሚሰብር
እኔ በራሴ ደካማነትና ይሉኝታ የለሽ ይሉኝታዬ አፍሬያለሁ።
ለእምነት እንዲህ መታመን ከሕሊና ዘልቆ የሚገባ ምሳሌነት ነው።
የስልጣንና የክብር መዓት እየቆለሉ አንዳች የማያውቁ ግብዝ የዘመናችንን የቤተ ክርስቲያን ፈሪሳውያንን ኢንተርቪው ከማድረግ በብዙ እጥፍ የሚበልጥ ለዛውም በእንባ የሚደመጥ የሕይወት ትምህርት ነው የሰጠችን።
የማይኖሩትን ሕይወት መስበክና ሆኖ ማሰተማር እጅግ ይለያያሉ።
እግዚአብሔር በጸጋና በበረከት ቤትና ሕይወትሽን አብዝቶ ይሙላ።
ዛሬ እንዲህ ያስማርሽን ነገ እግዚአብሔርን በወደድሽው መጠን ስታገለግይው ደግሞ ለኛ ለደካሞቹ እጅግ ፋና ወጊ ሆነሽ ታስፈልጊናለሽ።
ከምንም በላይ እምነትሽ አስቀናኝ
ማማረሬን ደካማነቴን ተጸየፍኩት።
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራልና ነገ እንባሽን ረስተሽ ሳቅሽን በእግዚአብሔር ፊት ደስታሽን ያሳየን።
አንዳችን ስለሌላችን ኃላፊነት አለብን።
"በብዙ ወይም በጥቂት ማዳን እግዚአብሔርን አያስቸግረውምና" (1 ሳሙ 14:6)
አዎ በእርግጥም እግዚአብሔር በእሳትና በባህሩም መንገድ አለው ያሻግራል። ታሪክም ይቀየራል
ክብር ለድንግልና ለልጇ ለዘላለም ይሁን።
💓💓💓💓
መምህራችን የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ
አንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስጋና ይድረሰው።
ምነው ደቡብ ወሎ ሂዳ እግዚአብሔር ሰጥቶኝ እመብርሃን ካሰጠችኝ ቤት በተቀመጠች
እኔም ሐጢአተኛዋ በእርሶ ይቅር ባለኝ።
እመብርሃን የያዘ የትም አይወድቅ አይዞሽ እንረዳሻለን
እኔም ከነሙሉ ቤተሰቤ ተገልሌለሁ በዚሄው ፈተና ተያይዘናል
ወለተ/ማርያም እያላችሁ ጸልዩልኝ።
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ በርች ,
በዚህ አይነት ሁኔታ ልጆችሽን ቆንጆ አርገሽ ነው የያዝሽው ።
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን !!!!!
ይችን የመሰለች ሚስት ያጣህ ባለቤቷ ተጎድተሀል !!!
Subscrib adergign kaliye
ጀግና ሴት ናት አይዞሽ እህታችን ከጎንሽ አለን እግዚአብሔር ያስተካክለዋል😥 እመ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ በእውት እግዚአብሔር አምላክ ምኞትሽን ሁሉ ያሳክልሻል☝️ በርች
የእግዚአብሔርን ቸርነት ነው እንዳይ የረዳሽኝ እሄን ሁሉ ችላ በሀይማኖቷ ጥንካሬዋ ጽናቷ ግሩም ያንተ ስራ ለሁላችንም እምነትና ጥንካሬውን ስጠን አምላክ ሆይ እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህርዬ አንተን የሰጠን ይመስገን።
Subscrib adergign ehate
በብዙ አህዛብ ክርስቲያን በሚርዱ መካከል ያለው የቶጋው ኢየሱስ በእውነት አንችንም ከዚህ ሁሉ ፈተና በሽልማት ከፍ ያደርግሻል !የጥቁር ውሀ ማርይም ካጠገቡ ያለችው ለእስላሞች ልጀ የምታሳቅፍ የስጠችሽን ልጆች ትከልልሽ።እኔም በአህዛብ ምድር ታስሬ ነው ያለሁት አምናለሁ እግዚአብሔር ፀጋ የስጣቸው የመምህር ተስፋዬ ልጆች የአባታችን የመምህር ግርማ ልጆች ይደርሱልሻል ከእግዚአብሔር ቀጥሎ! ፈተሀ መሀፀን ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረብሽ !!!አሜን።
መምህር እጅግ በጣም የሚደንቅ ገጠመኝ ነው የፈጠረን አምላክ ይክበር ይመስገን ገብረ ኪሮስ አፀደ ኪሮስ ብስራተ ገብርኤልን አመተ ስላሴን በፀሎትህ አስበን
እባካችሁ አቅም ያላችሁ ሰወች አትለፉአት እርዱወአት እና ደግሞ አዲስ አባባ ያላችሁ ሰዎች ስትወልድ ጠይቁአት
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ግሩም ገጠመኝ ነው
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህልን ውድ መምህራችን🌾🌿
😭😭😭
መምህራችን,በዝ ስልክ ዳዉ
Subscrib adergign yena mara
መምህር እ/ግ ከነቤተሰብህ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የህቴ ጥንካሬ ይደርብን
አቤቱ ክርስቶስ ሆይ በፈተና የታለፈ መልካም እድል ስጠኝ ⛪️
እመብርሃን በእውነት አሁንም ፀናቱን ትስጥሽ የኔናት በእውነት ያንቺን ብርታት ይስጠን
እባካቹ ስልክ ቁጥር እላት ሆይ ውይም እኮውንቲ ካላት ስጡኝ ክብር ውንድሞቼ
አይዞሸ የኔ ጅግና እመቤቴ ፀናቱን ትሰጥሸ እሷ ትርዳሸ
@@absuolvshs4815 አለ መምህር ለቆታል ኮሚንቲ የሚለው ላይ ግቢ
Subscrib adergign yena mara
@@absuolvshs4815 subscrib adergign yena wuda
መ ምህር እንኳን በሰላም መጣህ። ይህችን ሴት መርዳት አለብን። እግዚብሔር ይርዳን።
አቤት ጥንካሬዋ እጅግ ይግርማል!!!! የናቴን ታሪክ እኮ ነው የነገረችኝ! በርታልን መምህር!!!
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ አተ እደጎበኝሀት እመብርሀንም ትጎብኛት ከባድ ነው እኔም ስትወልድ ነው ያሰብኩት አምላክ የዋህ ሰውን ይላክላት ።አቤት ፅናት
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ወይኔ በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እህታችን እመ አምላክ ትርዳሸ
በእውነት እግዚአብሔር ታላቅ ነው እህታችን የእምነትሺ ፀናት ልዩ ነው በእውነት አሁንም ተስፋ ያደረግሺው የቀራኒወ ንጉሥ የድንግል ማርያም ልጂ ሁሌም ካንች ጋር ነው በማንም የማይቻለው ሁሉ በእርሱ ይቻላል ውድ መምህራች በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው እሷን ሄዳችሁ እንደጎበኛችሁ እግዚአብሔር ሕይወታችሁን ይጎብኝላችሁ በረከትን ያውላችሁ
አግዚአብሔር አምልክ ያስባት መመርመር ቃል አይወት ያስማልን 🙏
አቤቱ የሰረዊት ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኅኒአለም ሆይ እንዳዝች ምርጥ ሴት ፅናት ስጣኝ የሃይማኖቴን ጥንካሬ ስጣኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ድንግል ማርያም ትድረስልሽ መድኃኒአለም አይለይሽ ቅዱስ ሚካኤል እስከ መጨረሻ አይለይሽ ያፅናሽ😭😭😭
የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር በሰፊ እጁ ይስጠሽ መጨረሻሽ አደሚያምርም እረግጠኛ ነኝ በሰማይም በምድርም አግዚአብሔር አለሁ ይበልሽ ክርሰትና ፈተና ናት። የኔ ትጉ እህት ጠላቶችሸ ከማሱት ጉድጎድ ይውደቁ ጠላታችን መቸም ሰይጣን ነው በርች እመብርሀን ቁጥርሽን ትፍታልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ካችጋ ይሁን አሜን ልፍስፍስ ክርስቲያኖች ከዚች እህታችን እንማር እባካችሁ እንቃ ንቁ ንቁ እግዚአብሔር ይርዳኝ የበኩሌን እድረዳ አሜን የእግዚአብሔርን ታእዛዝ እንፈፅም ስራብ ስጠማ ... አብልታችሁኛል ያለውን ቃል እንፈፅም ታሪኳን እነቀይረው ...ነገ እኛም ....
አሜን ጌታ ጠላታን ይምታላት
አሜንየግዚአቢሄር ፈቃድ ይሁንልን
@@fggtgufy6606 Egziabher bilesh tsafi
Subscrib adergign yena wuda
እውነት ቃልት ያጥረኛል ብዙ ነገር ነው የተማርነው እህታችን እመብርሃን ወላድት አምላክ በስላም ትግልግልሺ የኔ እናት ሁላችን እንታደጋት በለን አቅም እናግዛት ለሁላችው ቃል ህይወት ያስማለን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት እፅብ ድንቅ ነው የኔ እናት እመብረሃን ትረዳሽ እግዚአብሔር ይደረስልችሽ በእውነት ልንረዳት ይገባል የተዋህዶ እንቁዎች እንተባበራት❤❤❤⛪⛪⛪💠💠💠
የህታችንን ፅናት ለሁላችንም ያድለን በእውነት✝️✝️✝️
Subscrib adergign. Ehate
አሜን አሜን አሜን
Amen3 🥰🙏🙏🙏🥰
አቤት ፈተና ታድላለች መጨርሻዋ ያማር ነው ሚሆነው በቻልነው እንረዳታለን የጀግና ጀግና ባለማተቭ ነች
Subscrib adergign yena ehat
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለአንተ ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏🙏🙏
በእውነት እህታችን የእውነት ቡቱና ጠንካራ ናት አቤት ፅናቱ እውነት ታድላ እንዲህ አይነት ትግስት በጣም ትልቅ ትምህርት የተማርነው
እህታችን እግዚአብሔር አምላክን ሀይልና ብርታት ይሁንሽ
እማምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም በሰላም ታገላግልሽ በሰላ ትፍታልሽ
የእውነት ይገርማል እንዲህ ሆኖ መኖር ይቻላል የኛ ብዙ እናስባለን አይ ሰዋች ስንባል ከባድ ነው
እውነት ከህታች ብዙ ትምህርት ነው የወሰድነው እህታችን ልጆችሽ በጥበብ በሞገስ ያሠድግልሽ አንችንም በእድሜ በጤና ያቆይሽ
_መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ የእማ ፍቅር ወዳጅ ርዕሱን አይቼ ስገባ ኔትወርክ የለኝም ኮመንትንም መፃፍ አልችልም ካልሰማሁት ይቅርታ የኔ አባት ፀጋውን ያብዛላችሁ_
የኔ እናት እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው መምህር እባክህን አትለያት እኛም ምእመናኑ ተባብረን እህታችን መርዳት አለብን
Subscrib adergign yena ehat
@@selam321 እሽ ማሚ
✝️⛪✝️⛪አቤቱ ጌታ ሆይ በፈተና የታለፈ መልካም እድል ስጠኝ🕯🕯🕯🤲🤲🤲😭😭😭
Subscrib adergign yena wuda
መምህር እንኳን ደና መጣህ እንዃን ለመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወርሀዊ መተሰብያ በአል በሰላም አደረሳችሁ ከህታችን ብዙ እንደምንማር ተስፋ አደርጋለሁ እህታችን ገጠመኝሽ ስላካፈልሽ ከልብ እናመሠግናለን ምእመናን እናዳም አዳምጠንም እንተግብር ከምንሰማው ተሞክሮ እንውሰድ የግድ አንድ እርምጃ ወደፊት መሄድ አለብን አይዟችሁ በርቱ ሁሉም በግዜው ይሆናል ተስፋ እንዳትቆርጡ
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
ትክክል ነሽ እኅቴ እድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንንም
የእኔ እኽት እግዚአብሔር ይርዳሽ በማርያም ስታሳዝን እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ በረከትሽ ይደርብን💚💛❤️አሜን 😭😭😭
እውነትነው መምህራችን ለስ የደረሰ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅእግዚአብሔር ለኛም ይድረሰልን
Subscrib adergign yena mara
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእውነት በጣም ያሳዚናል የሰው ልጅ እደዚ ስከፊ አይዞሽ እህታችን የኛ ብርቱ እየሱስ ክርስቶስ ካንች ጋራ ነው ያለው
Subscrib adergign yena wuda
እኔ በራሴ አፈርኩ ተፈተንኩ እያልኩ የምነጫነጨው ነገር ይቅር በለኝ አምላኬ የህታችን ፀናቷ ግሩም ነው አይዞሽ እህታችን እመ አምላክ የጭንቅ አማላጅ ትርዳሽ ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞሸ
ስለማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ወደ እውነትኛ እምነት መጣሽል ክርስቶስ እመቤቴምስጋናይድረሳትለአንድ በግው ወደዚ አለም መከራ የተወበለው ። አይዛው ፈጣሪ መጨረሸሽ ያሳምርልኝ ሁላችንም በቅንነት እንርዳት ባለነን ነገረ😥😥😥መምህር እድሜ ከጤናጋ ያድልን
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እህታችን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ለዘልኣለም ድንግል ማርያም በሰላም ታጋላግልሽ ትርዳሽ
Subscrib adergign yena ehat
ህያው ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ እህታችንም እግዚአብሔር ይረዱት። እኛም እንደ አቅማችንም እናግዛት።
Subscrib adergign yena ehat
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋወን ይብዛልን ይምግርም ገጠመኝ የኔ እናቴ እመቤቴ ካቺ ጋ ትሁን አይዛሽ ቅዱስ ሚካኤል ሉጅችሽ ያስድግልሽ አሜን፫🤲😥
ወለተማርያም ብላቹ ኣስቡኝ መንገዴ ነይነጠፋኝ ። መንገዳኙ ኣይጥፋቹ በጸሎታቹ ኣስቡች
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን "" ረቡኒ "" እግዚአብሔርም እድንረዳዳ አዞናልና. እንረዳዳ
ወገኖቼ ያለሁት ስደት ላይ ነዉ ቤተሰቦቼ "" አሰሪዎቼ "" በኮሮና ታመወዋልና ጸሎት አድርጉልን
እኔንም "" ፍቅርተ ሥላሴ"" ብላችሁ አስቡኝ ብቅዱስ ገብርኤል 👏
Subscrib adergign yena ehat
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
Subscrib adergign yena wuda
ye memhir tesfaye ትምህርት ተከታታዮች እህታችን ተባብረን እንርዳት እባካችሁ
ጅዳ የምትገኙ የመምህር ልጆች በአንድላይ ተባብረን ያቅማችንን 50/100 ሪያል አሰባስበን ለበረከቱ ተሳታፊ እንሁን
እኔ እሪያድ ነኝ
እኔ ርያድ ነኝ እንልካለን ግሩፕ እንክፈት
እሽ
እሽ እንረዳዳና እንላክላት
Subscrib adergign yena mara
የእምነት ጥንካሬ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ
ወለተማርያም ብላቹ ኣስቡኝ መንገዴ ነይነጠፋኝ ። መንገዳኙ ኣይጥፋቹ በጸሎታቹ ኣስቡች
እመ ብርሃን በሰላም ትገላግልሽ 😭የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ምእመናን እንደውልላት እንርዳት ❤ መምህርዬ እግዚአብሔር ይሥጥልን እህንን በጣም ገራሚ ገጠመኝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይበርክህ ለምትአደርጎ በጎ ስራ እግዚአብሔር ይበርክህ፡ እህታችን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ የጭንቅ አማላጅ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ከጓንሽ ትሁን 🙏🙏🙏
Subscrib adergign yena ehat
መምህር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የልጆችህ አባት ያርግህ እንዲህ ነው ሰው መሆን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ልጆችሽንም በሞገስ ያሳድግልሽ አሜን
Subscrib adergign yena wuda
እህቴ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በጣም ትልቅ ትእግስት ነው እራሴን ታዘብኩት በእውነት
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ኢሌኒዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የተዋህዶ ልጅ 👏👏
እህታችን ትክክል ነሽ ብዙዎች በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ ያነባሉ ጎረቤታችን መፅሀፍ ቅዱስ ሲአነቡ የዘወትር ፀሎት ለጉድ ነው ማንም የተማረ እንደ እሳቸው አያነብም ።ግን ሌላ ፅሁፍ ሲሆን በግድ እያንዳንዱ አን ፊደል እየቆጠሩ ነው ፊርማ።በጣታቸው ነው ሚፈርሙት እሳቸው ታመው ገዳም በነበሩበት ነው ይህ የሆነላቸው የማንበቡ ችሎታ ።አንዲት ውድ ምስራቅ ጎጃም ባለ ገዳም የሚኖሩ በፊት አርሶአደር የነበሩ ምንም የማያውቅ ገዳም ገብተው ።መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብችለዋል ።ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም 👏👏👏 እግዚአብሔር ይርዳሽ
ልጆችን እግዚአብሔር ያሳድጋቸው 👏
እግዚአብሔር ይመሰገን ሠላማችሁ ይብዛ መምህር እንኳን ደህና መጡልን ልብ የሚነካ ገጠመኝ አቤት ትግሰትሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩኝ እኔ ልጆችን እግዚአብሔር ያሳደግልሽ እመቤቴ ማርያም በሠላም ተገላግልሽ
Subscrib adergign ehate
አሰግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቀረፃዉ ደግሞ እንዴት ያምራል ጥርት ያለ እስኪ እናዳምጠዉ የእህታችን ታሪከሰ እንደሚያስተምረን ተስፋ አደርገሠለሁ!!
Subscrib adergign yena ehat
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እሺ ለበረከቱ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን
Subscrib adergign ehate
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የምለው የለኝ በእውነት ቃላት ያጥረኛል 🤲😭🤲 እመብርሐን መሰላም ትገላግልሽ ለእኔ በእውነት በረከት ነው የማበረክትበት ነገር ያበቻችልኝ አይዞሽ መድሐኔአለም ጋንችጋር ነው
ሁሉን ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ለአማኑኤል ክብር ምስጋና ይግባዋል በእውነት የኛ አምላክ ድንቅ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ፅናትሽ ለሁላችን ብርታት ነሽ በእውነት ቤቱ ሞልቶልን እንኩዋን እንዳቺ ጠንካራ አይደለውም በእውነት እራሴን እንድመለከት እግዚአብሔር ሁሌም ይቅርታ መጠየቅ እንዳለብኝ አስተምረሽኛል በእውነት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ፀጋውን ያብዛልሽ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን።
የኔ ጅግና እናት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ💘💘💘💘
Subscrib adergign yena ehat
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ ቅዱስ ሚካኤል ጠባቂው መላእክ ከአንቺ ጋር ነው በርቺ በእውነት ጀግና ነሽ
ያሳዝልን እውነት ግን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።
Subscrib adergign yena ehat
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለቅዱስ ዩሀንስ ወረሀዊ መታሰባ አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞች ኑኑ እየሰራን ወደገጠመኙ ስጨርስ በገጠመኙላይ አስተያዬቴን እፅፋለሁ
ቅመሜ የምር መስማት ናፈቀኝ ሰው የቤተክርስቲያን ደጅ እንደሚሳለመው እኔም ይህንን ቻይናል ገብቼ ተሳልሜ እወጣለሁ እንጂ ምንም አልሰማም በዳታ ምክንያት እፍፍፍፍፍፍፍ
hi selam new memhir girma yet edmigegnu kaweksh eski tekumign !!
@@alexsabir1240 ልጃቸው ቀሲስ ሀይለ መለኮት በዩቱብ ቻናላቸው ላይ በየሳምቱ የት ደብር እደማገለግሉ ኮሚኒቲ ላይ ስለሚለቁ እዛላይ ማየት ይቻላል
@@hayemanottube eshi gin yenesun page kalsh lakilgn
ቃለ ሂይወት ያሠማልን ያሣዝናን የህታችን ታሪክ የኔም ታሪክ ነው በናንተ ላይ አድሮ ማንነታችን የገለጠ እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን በርች እግዚአብሔር ያሣድጋቸው ልጆችሽን አሜን አሜን አሜን
Subscrib adergign ehate
አግዚ አብሄር ስራዉድቅነዉ አመብርሀን በሠላም ታጋላግልሺ በጣም ጀግና ናት እግዚ አብሄር ልጆቺሺ ያሣድግልሺ በጣም በጣም ታአምርነዉ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እህታችን እመብርሐን በሽፍን ታውጣሽ
Subscrib adergign yena ehat
ልብን የሚነካ ሂወት ነው የምትኖረው እዲህም እየሆነች ለሃይማኖቷ ያላት ክብር እጅግ ድንቅ ነው ይህ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ይችን ከዚች እህታችን ሂወት ትልቅ ነገር እድንማር ምክነያት ስለሆንከን ከልብ እናመሰግናለን እህቴ አይዞሽ እንረዳሻለን የመምህር ተማሪዎች በመ ብርሃን ስም እንርዳት በጣም ከባድ ሂወት ነው የምታሳልፈው እኛግን ብንረዳት በጣም ቀላል ነው እናግዛት እባካችሁ ይችን እህታችንን አይቶ ዝም ብሎየማልፍ ሰው አለ ብዬ አልጠብቅም እባካችሁ
አይዞሽ እማ ውይይይይይይ የኔ እናት እውነት እኔ እራሴን በጣም ታዘብኩት የኔ እህት እምነትሽ ጥንካሬሽ ትግትሽ ውይ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ እማምላክ ወላዲተ አምላክ በሰላም ትገላግልሽ እማ ሁሌም አንቺንም ልጆችሽንም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ!!!
Subscrib adergign ehate
Amen
Amen
Amen👏👏👏
መምህር እኔ አለኝ ጭቃ ቤት ግን ለእሷ ለስራ አይመቸትም እንጂ ትንሽ ከአዲስ አበባ ወጣ ያለን ነው አይታ ከተመችላት
ዎይኔ እግዚአብሔር ይመስገን ሳውዲ ከመጣሁ ማህተቤን በጥሼ አላውቅም ሴትዩዬ ግን ማህተቤን ማዬት እንደማትፈልግ ብዙ ግዜ ነግራኛለች የመጨረሻ ግዜ ግን ማህተም አደረግሽ ብለሽ ከጠላሽኝ አልበጥስም ማህተቤን አስደግፈሽ ምንም አትበይ እናቴ እሞታለሁ ብትለኝ አልበጥስም አልኳት አሁን ግን ምንም አትልም
እንደኔ እኔ ሰውየየ ሙስሊም ነው እሶ ኦርቶደክስ ነች እና እሶ ትናንት ልጅ ቢሮ አለኝ ለምን እሶን ምንድነው ችግሩ ስላት ማሕተብሽ ነው አለችኝ እኔም ፍትቸ አለሑ አለችኝ እኔ አልበጥስም እሂዳለሑ አልኮት ከትናንት ጀምሮ ምኝታ ቤት ቆጭ ብየ አለሑ 😭😭😭😭
@@የፍቅርጉዞማርያምንይዛ አይዞሽ እግዚአብሔር አይለይሽ ቅድስት ድንግል ማርያም አትራቅሽ አይዞሽ
በእውነት ፀናትሽ እህቴ ያስደንቃል😥😥😥 እግዚአብሔር የበለጠ ብረሀኑን እደሚያበራለሽ አምናለሁ ድንግል ማርያም ከጎንሽ ትሁን አይዞሽ በተቻለን አቅም ተረባርበን ጥሩ ሁኔታላይ እንደምናይሺ እርግጠኛነኝ እግዚአብሔር ታሪክን ቀያሪ ነው💒✝️
እሱ ፈጣሪ ቀድሞ ይድረስላት ፈጣሪ እንዲህ አይነት ጵናት ይስጠኝ እኔ ክርስቲያና እንካን የሳን ያህል አላውቅም ፈጣሪ የሚወደውን እንደሚፈትነው ሁሉ ሁሌም ከሳ ጋር ነው ፪ማንም አሳልፎ አይሰጣትም ምስጋናው ከፍ ያለ ይሁን
እመቤቴ ድንግል ማርያም በስለም ትገለግልሽ እህታችን በእውነት ከአንች ለይ ብዙ ትምህርት ውስጀለሁ አሁንም ደግሜሽ በደስታ የምንያይሽ ያድርግሽ እግዚአብሔር ይርደሽ
እናታችን በሰላም እመ ብርሀን ታገላግልሽ በሰላም ወልደሽ ልጆችሽን ለማሳደግ ታብቃሽ እናታች ቅድስት ድግል ማሪያም ትርዳሽ
Subscrib adergign yena ehat
እሰከመጨረሻውን ስንሰማው እጅግ በጣም የሚያስቀና በጣም የሚያስቀናም የሚገርም ነው ጠንካራ ሰው ከዚህ በላይማመን አቃተኝ።
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ክቡር መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን በእውነት በጣም ይገርማል የእምነትሽ ጥንካሬ እህታችን ኣይዞሽ እግዚአብሔር ኣምላክ ካንቺ ጋራ ይሁን በርቺ እግዚአብሔር በሰጠን እንረድሻለን
በእውነት እህታችን ውደዚህ ውደ ቅድስት ሃይማኖት ውድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተቀላቀልሽ
በእውነት እምነት ብቻ በጣም ድስ ይላል በዛላይ ጅግና እናትም እባትም ይሆንሽ እህታችን ሁሉም ለበጉ ነው ይህ ሁሉ እግዚአብሔር ነው ያስቻለሽ
ብዙ ነግር ተማርኩ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ እይዞሽ አለን ከጉንሽ
መምህር እግዚአብሔር አንተንም ቃለህይውት ያስማልን በእድሜ ይጠብቅልን ቅን ይዋህ መምህራችን ለብርከቱ ያስትፍን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏