አዲስ አበባ ስቱዲዮ ዜና: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • አዲስ አበባ ስቱዲዮ ዜና: ሐምሌ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)

Комментарии • 2

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Месяц назад +3

    አብይ አህመድ፦ አንተ ራስህ ማለትም ማንነትህን በትክክል ለመግለጽ 'እንጭጩና አረመኔው አብይ አህመድ' ሆን ብለህና አቅደህ በግፍ የፈጀሀቸው ንጽሀኖች ድምጽ አሁንም ከመቃብር ይጮሀል!!!

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw Месяц назад +3

    እናንተ ማለት መላውን አማራ አንገት ያስደፋችሁና ታሪኩን ያበላሻችሁ አሳማወች ናችሁ፡፡ ሰፊውና ገናናው የአማራ ታሪክ ውስጥ የተሰነቀረ ጥቁር ፋይል!!!
    ወያኔ ሲፈጥራችሁ ስማችሁ 'ኢህድን' ነው አላችሁ፡፡ እሽ ጌታየ አላችሁት ወያኔን፡፡ ትንሽ ቆይቶም ስማችሁን ወደ ብአዴን ቀይሬዋለሁ አላችሁ፡፡ አሁንም እሽ ጌታየ አላችሁት ወያኔን፡፡ ኦሮሙማም ከወያኔ ተረከባችሁና ስማችሁን የአማራ ብልጽግና ብየዋለሁ አላችሁ፡፤ አሁንም ለአዲሱ ጌታችሁ እሽ ጌታየ አላችሁት፡፡ ጌቶቻችሁ ስማችሁን እንዲህ ሲቀያይሩት ስራችሁ ግን አንዴም አልተቀየረም፡፤ የአማራን ህዝብ ደም መጣጭ የአሽከርነት ስራ ነበር፡፡ አሁንም ነው፡፡
    ትርፍ አንጀቶቹ፣ ሆዳሞቹ፣ የጨነገፋችሁት አሳፋሪ "ውርጃዎች"ሆይ ፦ ይህ ከእንግዲህ በፍጹም አይቀጥልም፡፤ ህዝቡ እያንዳንዳንችሁንም ስራችሁንም በነቂስ አብጠርጥሮ ያውቃችኋል፡፤ አማራ መሬት ውስጥ መኖር ቀርቶ መቀበር አትችሉም፡፤ ይህ ዉሳኔ እናንተ ያስፈጃችኋቸው የሚሊዮኖች አማራወች ቃል ነው፡፡ የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ያሸንፋል፡፡ ድል ለፋኖ!!!!