ሊቨርፑልን ማን ሊያቆመው ይችላል?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ሊቨርፑል4-0 ቶተንሃም(4-1)
    ሊቨርፑል ለካራባዎ ካኘ ለፍፃሜ ደርሷል። በአራት የዋንጫ ውድድሮች ላይ እየተሳተፈ የሚገኘው ሊቨርፐል ከአንድ በላይ ዋንጫ በውድድር ዓመቱ ያነሳል የሚል አስተያየት እየተደመጠ ነው።
    እናንተስ ሊቨርፑል ስንት ዋንጫ ያነሳል ትላላችሁ?

Комментарии • 26

  • @AbrehamDebele
    @AbrehamDebele 3 дня назад +14

    ለ 24 ዓመት ፅኑ የአርሰናል ደጋፊ መድፈኛ ነኝ ። ነገር ግን ዘንድሮ ሊቨርፑል ፕሪሚየር ሊጉን፣ ሻምፒዮንስ ሊጉን፣ ኤፍኤ ካፑንና ካራባውን ጠቅልለው ቢያነሱ ደስ ይለኛል ። ይገባቸዋልም። ድል ለመድፈኞቹ።

    • @Firatel
      @Firatel 3 дня назад

      Respect bro🫡🫡 ynwa

    • @Jo-uc6nu
      @Jo-uc6nu 3 дня назад

      Anchi melkam sew nesh abate YNWA

  • @nilusol9594
    @nilusol9594 4 дня назад +7

    ሰላም አቤ ና ሳምሪ እንዴት ናችሁ ድረስ ብሎኛል ሊቬ ስላሸነፈ ዋንጫውንም ይወስዳሉ ብለን እናምናለን እናንተንም እንወዳችዋለን ደስ በሚል ሁኔታ ስለምታብራሩልን ❤❤❤❤ ህይወት ከእንግሊዝ ኤንባሲ።

  • @eliasbesher1130
    @eliasbesher1130 3 дня назад +2

    አቤ በጣም አሪፍ ና ተገቢ የሆነ ዘገባ ነው 🙏

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 3 дня назад +2

    Hi Samri, Hi Abe:- Nothing stops Liverpool except Liverpool itself. Ahmed Liverpool from Paris.

  • @mikiesral
    @mikiesral 2 дня назад

    አቤና ሳምሪ ስለ ሊቨርፑል ድቅ ብቃት የናተ ከልብ የተማላ ትተና ነው እናመሰግናለን

  • @YonaseYoni-r5t
    @YonaseYoni-r5t 3 дня назад

    አንተ ልዩ ነክ የምር በርታ ወዳጄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው ልዩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰውዬው

  • @amaretariku6728
    @amaretariku6728 3 дня назад

    💪💪💪

  • @AshenafiTarekegn-i8w
    @AshenafiTarekegn-i8w 3 дня назад +1

    Ynwa❤❤❤

  • @YT-ck6de
    @YT-ck6de 3 дня назад

    ሰላም አቤና ሳምሪ ደህናቹ ወይ ወዳጃቹ ከቕዝቃዜ ሃገር።😊

  • @HeneryAbeshiro
    @HeneryAbeshiro 3 дня назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @UmarAbid-k5p
    @UmarAbid-k5p 3 дня назад

    ❤❤❤❤

  • @biniyammammo751
    @biniyammammo751 3 дня назад

    he player who won the World Cup at 17 and the Ballon d'Or at 21 years old is Pelé.
    Explanation: Pelé is widely recognized as one of the greatest footballers of all time, and he achieved these feats during his career with the Brazilian national team.
    Key points about Pelé:
    World Cup at 17:
    He won his first World Cup with Brazil in 1958 at the age of 17, becoming the youngest player to ever score in a World Cup final.
    Ballon d'Or at 21:
    Pelé later went on to win the Ballon d'Or award at the age of 21, further solidifying his status as a legendary player

  • @MareDesta-u9i
    @MareDesta-u9i 3 дня назад

    Wow Liverpool ♥️❤️💪🏿💪🏿💪🏿

  • @quafseid
    @quafseid 3 дня назад

    ከጉዳት ነፃ የሆኑት የ ፊትነስ አሰልጣኛቸው የተሻለ ስለሆነ ነው ::

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 3 дня назад +3

    ትራምፕ ብቻ ነው ሚያቆመው😅

    • @utube2121
      @utube2121 3 дня назад

      ተጫዋች ቀንሱ ሰው በዝቷል ሊል ይችላል ትራምፕ

  • @AsnakewGedf
    @AsnakewGedf 3 дня назад +1

    ይህ ትንተና የዛሬ ወር ቢሆን
    ምክኒያቱም የዛሬ ወር ፕሪሚየር ሊግ ይለያል ።

  • @tokkichaa
    @tokkichaa 4 часа назад

    ፕለይማዉዝ ዘቁሞታል እኮ!

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 3 дня назад +1

    አቤ ግን ግፍህ ሊቨርፑልን ከቸልሲ አርሰናል ማንሲቲ ጋር ስታነፃፅር ማን ዩናይትድን ላሽ አልከው

  • @AbduselamMam
    @AbduselamMam 3 дня назад

    ሮላዶ

  • @SimonKahsu
    @SimonKahsu 3 дня назад

    እሮብ ኤቨርተን ያስቆመዋል

    • @mikiesral
      @mikiesral 2 дня назад

      አታስብ ክለቡኮ ሊቨርፑል ነው

    • @SimonKahsu
      @SimonKahsu День назад +1

      @mikiesral አውቃለሁ ሊቨርፑል መሆኑን ለዛም ነው ኤቨርተን ያስቆመዋል ብየ የጻፍኩት

  • @kinfemichealmenkefe3843
    @kinfemichealmenkefe3843 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤