አዝናኝ ጨዋታ ከቀበና እና ቤላ ሰፈር ልጆች ጋር | ዘጠናዎቹ
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWor...
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World
መውደድ ጥያቄያችንን ሰምተህ ቀበናና ቤላ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል🙏እባክህን ሰፈራችን ሳይፈርስ እግረመንገድህን መነንና ሽሮሜዳን ስራልን ሳንበተን🙏🙏🙏✌️
መውደዳችን፣ምርጥ የአራዳ ልጅ!!!!እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህን ይባርክ፣ይጠብቅ!!!ስራዎችህ ሁሉ ይሳኩልህ!! LONG LIVE 90s!!! Kolfe liquwanda
አባቴ በቃ በልክሽ የተሰፋውን ቦታሽን ነው ያገኘሽው መዉደዴ ይቻምሽ ያራድዬ ልጅ 🙏🙏🙏🙏🙏ወደን መርጠን የምንሾፈው ያበደ የኛ ዘመን ምርጥ ፕሮግራም ፓፓ 🙏🙏🙏🙏🙏we love ya brada.
መውደድ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው።የዱሮዋ አዲስ አበባ እና ትዝታዋን እንዲህ አስቀርልን።ፕሮግራምህን እንዲህ እየተንቀሳቀስክ እና ሰፈሩን እያሳየህ አቅርበው።በርታ ወንድማችን።
ቀጣይ በነካ እጅህ ወደ ሾላ ውረድ።ብዙ ልጆችን ታገኛለህ።
መውደድ ክብሩ አድናቂህ ነኝ በርታ በምርጥ ነው ከች ያልከው
ቀበና ቅንቢቢት ብዙ ታሪክ ያለው ሰፈር ነው. ልጅ የገለጽለህ 1%አይሆንም anyways ልጅም አድገበት እንጂ አልተወለደብትም ብቻ ይመቸው I miss የሰፈሮቼ ልጆች
ይገርማል አማሀ ስላየውክ ደስ ብሎኝል ከ19 አመት በዋላ አየውክ !
መውድ እንደዚ አራዳ አይመስለኝም ነበር 😅 አሪፍ አቀራረብ በርታ
የሰፈሪ ልጆች ቤልዬ ሰፈሪ እግዚአብሔር ይጠብቃችው❤❤
የሸገር ልጅ ይግደለኝ በመወለዴም በማደጌም አዲሳባ ኢወቴም ሙሉ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤መውደድዬ የኔ ጀግና ፕሮግራምክ ስወደው ትችላለክ ያራዳ ልጅ ኑርልን
❤❤❤
እረ የሸገር ልጅኮ ይግደልህ። የቤላ ልጆች ደሞ አለፍ ብሎም ጨዋ ናቸው
ሁሌም ወደልጅነቴ እንደመለስከኝ ነው መውደድዬ አቦ ኑርልን ዘጠናዎቹ ይችላል👍🏽🥰
የተወለድኩት ክ/ሀ ገጠር ነው አዲስ አበባ በማደጌ ሁለ ደስተኛ ነኝ
ሠፈሬ አዲሱ ገበያ 6 ቁጥር ማዞሪያ እግዝሓብሔር አብ ቤቴክሪስቲያን ተራሪ ላይ😢😢😢
ሞድሻ ምርጡ ምርጥ ፕሮግራም
ደስ ደስ ይላል ሰፈሬ 🥰🥰🥰🥰🥰 ቦላ ቦላ ፈረንሳይ የምርጦች ምርጥ የሰዉ ዘር መገኛ ስለተጠራ ደስ ብሎኛል ይመችክ ❤❤❤❤👍👍👍👍
ሳላይ እንኳ ነው ላይክ ያደረኩት አሪፍ እንደሚሆን 100% እርግጠኛ ነኝ
መውደድ አንደስም ትወደዳለህ የቤላ ተመችቶኝል ቀጥሎ ፈረንሳይ የጥለሁ ገሰሰ የነሽዋፈራው የብርቱካ ሚዴክሳ ሰፈር ን ጎብኝልን መውደድ ምርጥሰው
ዳኒ የቤላው ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል
መውደድ ምንነው ምርጡን ሰፍር ግንፍሌን አለፍካት ምርጥ ሰፍሬ❤❤❤
በእጆቼ እየዳሰስኩ እንዳላጫውትሽ የተሾመ ምትኩ ዘፈን ነው። ተሾመ አሰግድ ድጋሚ ዘፍኖት ነው።
መውደዴ የምንመለከትህ ከሳውዝ አፍሪካ ኖርዝዌስት አፖችስትሩም ሰፈር ነው በቃ ምን አለፋክ ከስንት ዓመት በኃላ የናፈኳትን ሰፈሬን አየኃት ወንድሞቼ ማንዴ አምሀ እና ዳኒ አማረ አዴዴዴዴ የሰፈራችን አድባር ብቻ ለመላው የቤላ ህዝብ ልደትዬ እናቴ ሰላም ፍቅሩን ትስጥልን በጣም በጣም ትናፍቁኛላችሁ ❤❤❤❤
መውደድ እንደ ስምህ ውድድድ አረግካለው በአሪፈሰ መንገድ መጥተሀል ይመችክ እናመሰግናለን 👍👍👍👍ክበርል ን ❤❤❤❤
ቀበና ሰፈሬ ኮከበፀበሀ ት/ቤቴ የአራዳ መፍለቂያ መውደድ እናመሰግናለን ❤️
ሙሉነህ ጎጃም ሃሃሃ እረ ስሙን ቀይረው በልደታ
Why ???
መዉደድየ ወደተለያየ ሀገርም ሂድ ምርጥ የትዝታ ጨዋታ ነዉ
ጎላ ሚካኤልን ጎብኘት አርግልን❤❤❤❤❤❤❤
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሰለቤላ
እኔ የፈረሳይ ለጋሲዮን ልጅ ነኝ ሀብታሙ ሻውል እበሰላለሁ በጣም ብዙ ገደኛች አሉኝ በትዝታ ብዙ አስታወስከኝ አመሰግናለሁ።
መቼነው የፈረነሳይለጋስዩን ?????❤❤❤❤❤🎉
ኮኮብ አፅበሐ በዘጠናዎቹ የተማርኩበት ትምህርት ቤት ነው። ቀበና ናዳ ተደባዳቢ የሚበዛበት የስፖርት ከለብ ነበር። በዛ ጊዚ የቅንብቢት ሰፈር ልጆች በጣም ነበር የሚፈሩት በአጥር ሁሉ ዘለው ገብተው ሊመቱህ ይችላሉ። የአጎቴ ልጆች በጣም የታወቁ ተደባዳቢ ስለነበሩ ደረቴን ነፍቼ ነበር ትምህርት ቤት አካባቢ የምንቀሳቀሰው።
Next ኳስ ሜዳ !ሰፈሬ አደለም ግን ይመቹኛል I’m from kolfe living in Texas.
6 kilo California dude...wegaw new
Very entertaining. Very therapeutic for those who you interviewed. Thanks 🙏🏽 for sharing
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሰለቤላ
እኔ የፈረሳይ ለጋሲዮን ልጅ ነኝ ሀብታሙ ሻውል እበሰላለሁ በጣም ብዙ ገደኛች አሉኝ በትዝታ ብዙ አስታወስከኝ አመሰግናለሁ።
መቼነው የፈረነሳይለጋስዩን ?????
ጣልያን ሰፈር ብጉበኝው ብዙ ፍቅር ብዙ ታሪክ እና እርድና ታያለክ
Mewded, your program is the best show i ever watch on RUclips. Best approach to your the guest and very beautiful and honest approach. ❤❤❤❤❤❤
የዱሮዋ አዲስ አበባ እና ትዝታዋን
ሃገሬ ትቀጥላለች እላለው ይሄን ሳይ!
የሚገርም ዝግጅት❤
Wow አዋሬ ሰፈሬ መውደድ
ክልሎችም ላይ አሉ ኡኮ ብቅ ብለ ብታያቸው
መዉደድ ስወድህ❤
Old kebena ❤❤❤
Betame konjo new ebkhe amhane asrew betme gobze lje new
Please abuware next 😍 it’s not even my sefere but I went to school from grade 1-8 in that area and love it more than my own neighborhood 😂
አሁንማ ቆየ ፈጬ ነን 😢
ቀበና፡ የነ፡ ደምሴ ደምጤ : የኪነ ፡ ጥበቡ ሠፈር ነበር : የሂሩት፡ በቀለ፣ የድሮ፡ ሰፈር
መውደድዬ አንተ ስታወራ እራሴን አያለሁኝ!!!አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ!!!
ከቻልክ ፀጋአብን (ኮሮኮንች ወይንም ኮሩን ) ከካሳንቺስ አቅርብልን!!!
ይመችህ በቅርብ
አቦ ይመችህ ሁሉም ሰፈር እንዲህ እየዞርክ አቅርብልን እባክህ ደግሞ የድሬ ሂደህ የድሬ ልጆች አቅርብልን
አንደኛው የሸገር ልጅ እንዳልሆነ ያስፎግራል በትክክል ቆምጬ ነው😅 የሸገር ልጅ እንተዋወቃለን
❤❤dane yhtoch bloch
የፈረንሳይ ልጅ ነኝ ልዑል ራስ ስዩም ነዉ የተማርኩት ቅንብቢት የማዉቀዉ አንደኛ ክፍል መጽሐፍ ላይ ነዉ። አበበ ቢቂላ የአለ መስሎኝ። አበበ ቢቂላ ፈረንሳይ 06 ነበር
አብይ ቢቂላ ነው ያለው
የፈረንሳይ ልጅ ስለቅንቢቢት ለማውራት ሞራል እ bro
@@FikreKonjt-h8x በህግ አምላክ ቅምብቢት ሸዋ ክፍለ ሀገር ነዉ የማወቀው በመጽሀፍ ነዉ መልካ ም ቀን
ያ አዲስ አበባ ልጅ ፍቅር እንጂ ሌላ አያውቅም
Desi mible Program 90wochiiii
መውደድ አድ ነገር ልበልህ የክፍላገር ሰዌች አታቅርብብን
Mewde yamiral tnx belnal
Ha le te che 😂😂😂😂😂 temero mayedu 😂😂😂😂
የአዋሬ ብለህ ምነው መውደድ .....ናናናናና አዋሬ ጭዌ ሥሜትህ ከሆንነ እነ ____ሰፈር
the red thing from his poket
❤❤❤❤❤❤❤
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
በዛው ወረድ ብለን 06 የነፀሐዬ ዩሐንስ ሰፈር አሸናፊ ማህሌት ፣ የሀገር ፍቅር ተወዛዋዥ ታደለ እናም የራስ ቴየትር አርቲስት የነበረች አይናለም የረሳኋቸውም ይኖራሉ እስቲ ጠይቅልን ሄደህ የአራዳ ጥግ መውደድዬ
Welcome mewded ❤❤❤90s
አይ ጋዜቦ😂😂😂😂😂ታዋቂ አርቲስት ሲባል አዳነ ሽጉጤ አላለም😂😂😂😂
👌👌👌 be 90 sm
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በል ኮንጎ ብቅ በል
ጨዋታ ትጠግባለህ
I missed my birthplace (bella)
ወይ ሸገር
አረ ጃኬት ግዛለት ወይ ሰጠው
ምን ሆነ?
አዋሬ ሰፈር
Yelenem
AWKEH NEW AWARE YALKEW
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂❤❤❤
Shigut be ankaafa needs investigation 😂😂
❤❤❤
Kebena setlu
Meki tiz alegn‼️😀
Ato sime fok ,,şer. Yalechwa
ye Debre bet ‼️yegermal Gize‼️
ፕሮግራሙ አውን እያበደ መጣ!!!
32 ADIS ketema 🥰 please
በዚህ ቀጥል ያራዳ ልጅ የአዲስ አበ ባ ልጅ ሆድ ይፍጀው ምስኪን ህዝብ የት ነው ያላችውት
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቆቆር በሉት እጂ ቡስኩቱን ፓስቲም ነበር
የናንተን ሰፈር አቅርብልን
እርሱ ይቀየር አዋሬ ነው ሚለው
ቀጣይ ኳስ ሜዳ ተከሰት
Jada yemechish.
Mandela ኢትዮጵያን ነው የጎረስካት...
ጋራ ስር ፡ነው፡ ቤቷ የተሾመ ምትኩ ፡ ዘፈን ነው። ምንነካህ : ጋራ፡ ስር ያለሽው :የቀይ፣ ብሰል . ፍ ሬ : ሲዘፈን ተሾመ፡ አሰግድ ገና : መዝፈን አልጀመረም : ይስተካከል፡
ማንዴላ አረ ሆድቃህን መልሰው ያየበላኸውን ነፍቶ ያሰቀረህ ብቻህን አይደለህም ፀበል ጠጣ
❤❤❤❤
❤❤❤❤