Anteneh,thank you for the insightful ,logical and sensible geopolitical analysis of the Horn. It definitely broadens our understanding of the current events in Ethiopia. No FANNO or any genuine Amhara should be drawn into this Abiy Ahmed crazy war game even if Somalia and Egypt took up Oromia and Somali regions.FANNO should remain focused on the biggest national threat-Abiy Ahmed and Co.
Gafat and Zeya are two examples of 25 ethnicities who had been erdicated by the 16th century Oromo expansion. Anteneh has really made comprehensive analysis Great!
I like Fanno!! Yes, the main reasons all those horrific events in Ethiopia is, to destroyed Fanno. Fanno is backbone for Ethiopia people and country unity!!
The poll. What if, what if, what if, in anyway, any direction, any place, anytime ,what if, what if, what if , scenarios !!! Before it is too late for the action....to save lives !!! Unity the source of Strengths . Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow. Tomorrow !!!
It looks like Hiber Radio work in helping the rift between Fano leaders. Everyone in your show is against Eskinder and without any proof. This guy is another one of those. You’re letting defamation on Eskinder as if he is Abiy Ahmed. Amhara fight against genocide for survival, but now you lost that focus completely. Very sad
Bedankt
Thank you for your support
አዎ!!ክብርና ምስጋና ለአባቶቻችንና ነገስታቶቻችን!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትታጉ ንስርነበልባሉ የፖለቲካው ስማርት ጅግናችን አተነህ ገላዬ እናመሰግናለን ጅግናችነህ ክበርልን ንስሩ ሙህር ጅግናችነህ ስማርቱ ነበልባሉ ጅግናችነህ ክበርልን ስማርቱ ሙህርነህ።
እውነትም አንተነህ ስሙ ይመርሆ ኃበ ግብሩ እንዲል አንተነህ የአማራ ችግር የገባህ በርታልን ጀግናው የኅብር ራዲዮ በጣም እናመሰግናለን
ሕብር ሬዲዮ 🙏❤🙏
ድል ለአማራ
Anteneh,thank you for the insightful ,logical and sensible geopolitical analysis of the Horn. It definitely broadens our understanding of the current events in Ethiopia. No FANNO or any genuine Amhara should be drawn into this Abiy Ahmed crazy war game even if Somalia and Egypt took up Oromia and Somali regions.FANNO should remain focused on the biggest national threat-Abiy Ahmed and Co.
ትክክል ድራማ ነው
መፅሐፍ ጻፍ በለው
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Thanks
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
Gafat and Zeya are two examples of 25 ethnicities who had been erdicated by the 16th century Oromo expansion. Anteneh has really made comprehensive analysis Great!
I like Fanno!! Yes, the main reasons all those horrific events in Ethiopia is, to destroyed Fanno. Fanno is backbone for Ethiopia people and country unity!!
እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን በብስለት ነው የገለፅከው።በቅርብ ቀን ፍኖተ ለድል ይቀዳጃል።።ድ፣ድ፣ድ፣ል ለፍኖ።
❤
አቦኑርአተነህየልቤንየወራህልኝ
ድል ለ አማር ፋኖ❤❤❤❤
ሕብር ሬዲዮ በርቱልን ከጎናቸሁ ነን አንተነህ ገላየ የሚሰጠዉ በአማራዉ ፖለቲካ በጣም ገንቢና ይበል የሚያስበል ነዉ በጣም እናመሰግናለን።
የህልውና ትግሉ አራት ኪሎን ተቆጣጥሮ ፋሽስት አብይ አህመድንና ጀሌዎቹን ጉሮሮአቸውን አንቆ ለፍርድ በማቅረብ አማራው ዳግም አንገቱን ሳይደፋ ቀና ብሎ በነፃነት የሚኖበትን መንግስታዊ መዋቅርና ህገመንግስት ይመሰረታል 💪
Arbegna anteneh gelaye biqat yaleh yepoletca mihur neh jegina yeamahara lij neh kortenbihel fano yashenifal ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሀብትሽ፣አንተነህ ለምታደጉት ሁሉ በእጅጉ እናመሰግናለን!!!ሕብር ሬድዮ እውነተኛ የህዝብ ሚዲያ ነው!!!
ትክክል ድል ለጀግነዉ ፋኖ
🙏💚💛❤️🙏 Etiopia be Fano bicha ingi bemanim bana aydelem!!!
ጀግናው አንተነህ ገላዬ ትክክለኛው አማራ ። በርታልን ወንድማችን ።
Salaam Melekum Jumma Mubarak
ጀግናው ፋኖ ለምስራቅ አፍሪካም አስፈሪ ሀይል ነው።
አንተነህ ወንድማችን በርታ እውነተኛ አማራ 🙏❤💪
አንተነህ ምርጥ አማራ ተባረክ 🙏🙏🙏
Fano Anteneh 🙏 💚💛❤️
አውነት ነወ ከዚህ በኋላ አማራ በቂ ትምህርት አግኝቷል ኦሮሙማውም ሆነ ህዋት አማራን ማታለል አይችሉም ደል ለጀግናው የአማራ ፋኖ
አንተነህ ገላዬ ሳይሆን አንተነህ አማራዬ እውነትም አማራ💪
የአማራ እናት መሀፀን ይባረከ እናንተን የመሳሰሉ ለወገኑ የሚቆረቆር የቀና ትውልድ የሚያፈራ ምድር አለን ኑሩልን የአምላክ ጥበቃ አይለያችሁ በድጋሚ ህብርን እናመሰግናለን
The poll. What if, what if, what if, in anyway, any direction, any place, anytime ,what if, what if, what if , scenarios !!! Before it is too late for the action....to save lives !!! Unity the source of Strengths . Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow. Tomorrow !!!
እንኳንስ ኢትዮጵያ ዉስጥ ይቅርና ኤሪትርያ ዉስጥ እሬቻንም ቀይ ባህር እንደሚያከብሩ ሽመልስ ሲፎክር ነበር
ህብር ራዲዮ ይህን የየመሰለ የአማራ እንቁ የአማራ ልጅ ስለለምታቀርቡልን እናመሰግናለን አንተነህ አንበሳየ በርታልን ድል ለአማራ ፋኖ ውድቀት ለሴረኞች
የዶሮ ወጥን ማጥላላት የአማራ ባህላዊ ምግብ ነዉ ላለማለት ነዉ።
ወንድማችን ታውቃለህ የአብይ አህመድ መመሪያ convince & confuse እያደረገ የአማራን ህዝብ ማጥፋት ነው ላለመጥፋት ፋኖ ሆኖ መታገል ብቻ ነው !!!
አንተነህ ሁልጊዜ በጉጉት የማዳምጠው ወንድማችን
ትክክል ማንም አያግዘዉ ጭንቅላቱን ሲበጠብጥ ይኑር
האמרה הכי אמיתי שיש מכל האמרה שנמצאים מחוץ לאתיופיה❤
ከሱማሌ ጋር የሚዋጋ አይመስለኝም አጀንዳ ይመስለኛል
አብይ የዶሮ ወጥ እና እንጀራ የአማራ የባህል ምግብ ስለሆነ ለማጣጣል እየተጋጋጠ ነው ።
እኔ በጣም የሚገርመኝ ይህን ሁሉ ህዝብ የሚያስጨፈጭፍ የአሜሪካ አስተዳደር ነው ዲያስፖራው አሜሪካን ወዳጃችን ነው የሚለው። የአሜሪካ አስተዳደር እኮ ታላቂቷን ትግራይና ኦሮሚያ እንዲመሠረት እኮ ነው የሚሠራው
Corner stone
የአብይ አልሲን ናልኝ ጦርነት ባይሳካም ጀምርልኝ ነው አጀንዳችን አይደለም !
33
I do not when the fighting will stopped between the Ethiopian government and Fanno! I hope Mike will help on this issue. My Goodness!!
አቶ አያሌው መንገሻን ለምን አታቀርቧቸውም!?
አንተነህ አንተ ያለህ አቅም በተለይ በፖለቲካው ለአማራ ህዝብም ሆነ ለዚች አገር ብዙ ብዙ ነገር ልትሠራ የምትችል ነህ።እና ትግልህን በተቋም ደረጃ በተደራጀ ቢሆን ??
BIRHAU JULA AMHARAN QEBETOWIN LIYASWELIQU FOKIREW GEBITEW NEBER , EGYPTNS MIN LIYASWELIQU ASBEWAL!?
ስህተት ነዉ ደመቀ መኮንን ያኔ እንግሊዝ አገር ትምህርት ላይ ነበር የተሠጠዉ በአባይ ፀሐየ ፊርማ ነዉ።
It looks like Hiber Radio work in helping the rift between Fano leaders. Everyone in your show is against Eskinder and without any proof. This guy is another one of those.
You’re letting defamation on Eskinder as if he is Abiy Ahmed. Amhara fight against genocide for survival, but now you lost that focus completely. Very sad
እርሶ የአማራን ህዝብ የህልውና ጥያቄ የስልጣን መውጫ መሰላል ሊያረጉ ያሰቡ ይመስላል ። እንዴ ኢትዮጵያ የአማራ ብቻ አገር መሰለዎት ? እኛ አራት ኪሎ መግባት አለብን የሚሉት። ሌላው ህብረተሰብ በሶ በእጁ ጨብጦ የሚጠብቆት ይመስሎታል? እንደርሶ አይነት ጭራሽ የአማራን ህዝብ አይወክልም ። ይህን መንግሥት የጠላንበት ዋንኛ ምክንያት ዘረኝነቱ ነው ❗ እርሶም ከዚህ ግፈኛ አገዛዝ በአስተሳሰብ አይለዩም።