Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የጌታችንና የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት በጣም እንወድሻለን 🤩😘
እውነት ነው ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ እውነት ነው ያድነናል የአለም ቤዛ መዳኒአለምዝማሬ መላእክት ያሰማልህ 🌾👏
Wuy tebareki satisadebi silewetash ahunim tebareki
አውነት ነው😊😊😊😊😊😊
Tebareki ehte alem ❤❤❤
በዚህ ዘመን እንዲህ ያለጩኸት፣ያለጭፈራ፣ያለዳንስ በእውቀት በማስተዋል ረጋ ተብሎ መዝሙር ይዘመራል፣ ወንጌል ይነገራል ተባረክ አይበርዙህ
ጌታ ሆይ ምን አይነት ድንቅ ሰው ተነሳ ዘመኑ ይባረክፍጻሜውም ያማረ ይሁን 🖐🖐🖐🖐
Amennnn
ወይኔ ሳሳሁለት! የዘመኑ ጥፋትና እርኩሰት እንዳያገኘው! የዝና ማእበል እንዳያታልለው! እግዚአብሄር ይርዳው!
you too bro!
Tabarak wondime be geta be eyesus sim
አሜን ደስ ይበልሽ ድንግል ማሪያም አማላጄ የኔ እናት እናት ወላዲት አምላክ ይሄንን መዝሙር ስሰማ አንድ ጥቅስ ትዝ አለኝ የናቁሽ ሁሉ ወደ እግር ጫማ ይሰግዳሉ የሚለዉ እግዝአብሄር ይመስገን አምላኬ
እናከብራታለን እንጅ አይሰገድላትም ስግደት የምገባው ልጇ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ስሙ ኢየሱስ መድሀኒአለምእንደርሱ ያለ ማንም የለምፀንቶ የሚኖር ለዘላለምእውነት ህይወት መንገድ እርሱለነፍስ መዳን ለስጋ ፈውሱድምፁን ስሙ ተመለሱ ወደ እርሱ ኑ ዛሬውኑ
ትክክል ወንድሜ ስላሴ ይባርክህ
@@robirobi2820❤❤
በዚህ ዘመን በተረጋጋ መንፈስ የዘመረው ዝማሬ ልብን የሚነካ እውነተኛ አምልኮ ነው።ዘመንህ ጌታ ያለምልመው ወንድማችን❤
የድሮ ዘማሪዎቻችን መልክ አለህ የእውነት ልዩ ነህ ሁሌም ከዘመኑ ጋር ሳትመሳሰል ተለይተህ ኑር
absolutely right
እሽ
Gen mlu lemlu ayedelem
ተመሣሠለከነ ጃቢ ቸርች ምን የሰራልሰዉ መንፈስ ነዉ ከሚል አስተምህሮ ምን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የሰውን ዝማሬ ሲዘምሩ orginal ዘማሪውን ክሬዲት መስጠትም ያስፈልጋል።
የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጪ ዘንድ እኔ ማን ነኝ ??? ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ የእግዚአብሔር ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ መስቀል ላይ ተሸክመኸኛል እነዛ የፍቅር ቃላቶችህ ዛሬም የልቤን ደጆች ያንኳኳሉ ኢየሱስ መስቀል ላይ ብቻ አይደለም ያዳንከኝ ወደ ሰማይ በክብር ዐርገህ በአባትህ ቀኝ ተቀምጠህ በሰማያት ከፍ ከፍ ያልክ ሊቀ ካህናት ሆነህልኛል እና አመሰግንሃለሁ ደግሞም ዳግመኛ ስትመጣ ካንተ ጋር ለመኖር ወደ ላይ እንነጠቃለን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
🙏🙏🙏🙏ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ የአምላክ ፀጋ የሞላብሽ🙏🙏🙏🙏🙏
ማርያም ሆይ በጌታሽና በፈጣሪሽ በመድሃኔዓለም ደስ ይበልሽ
ድንግል ማርያም እድመ ና ጸጋ ትስጥህ ወንድሜ ተባረክ ❤
ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ!!Amazing worship. ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ!!
በስማም የድሮ ፔንጤ መዝሙር ለዛ ያለው እራሱ🥰🥰🥰🥰
ኦ ይሳቅ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል. መድረክ ላይ ነበር ሻሸመኔ AG ያየውህ. በጣም ወድሃለው አከብርሃለው. በእውነት ባንተ መንፈስ ቅዱስ አልፎ የመስራት አቅሙ ከፍ ያለነው. አንተ ምቹ ሆነህለታል፡፡ አይወሰድብህ. አንተ ስትዘምር ሰው አለመነካት ነው ማይችለው፡፡ ዘመንህ እንዲሁ እያመለክ በቤቱ ይለቅ
ተባረክ ወንድሜ
Amen ዘመን የ ተባረክ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Ewnetgha wengel malet yehe nw ye ewnet zemare nw geta semu yebarek ❤❤Ke dengil mariyam teweldo yadanene elelelllll🎉🎉🎉
የጌቶችን ሁሉ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክን የወለድሽ ድንግል ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ
wow ምርጥ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክ
ሌሎቻችሁም ከዚህ ልጅ ተማሩ ድንግል ማርያም የጌታ እናቱ የሚገባትን ክብር ስጧት ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ አስተዋይ ነህ❤
አውነትሽ ነዎ
የዘመኑ ክፉ አያገኘህ በእዮሱስ ሰም ደስ ይላል መዝምሩ ምችት ብሎኛል ።
ተባረክ
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ርሆቦት ይሁንል ።
ምስጋናዬ ይኸው ተመስገን 🙏🙏🙏🙏 አለምን የፈጠርክ የሰራዊት ጌታ ክብርና ምስጋና ይግባው ሌላ የምከፍለው ምን አለኝ እኔ ያንተ ባርያ ❤❤አለምን ከፈጠረበት ጥበቡ ይልቅ ሞቶ አለምን ያዳነበት ጥበቡ እጅግ ይልቃል ይላሉ አባቶች ❤ ግሩምና ድንቅ አምላክ 🙏🥰🙏
የምስራች ላብስራችሁ መዳኒቱን ልንገራችሁ እየሱስን እንቀበል አንሰቃይ እፎይ እንበል ፡፡
እረረረ ሀሌሉያ እስይይይይይ ወጌል በጥበብ በዝማሬ ሀሌሉያ እውነት ይችን ጊትልርህን ይዘህ ከተማ መሀል ብትዘምር ብዙዎችን ትስባለህ የተባረክ ብርካን ነህወድሜ ሀሌሉያ
ክብር ለክርስቶስ እናት ለድንግል ማርያም🙏❤❤❤
Glory to jesus
Kibiri lageta
@@SammySammy-hx7zw ብታከብራትም ትከብራለህ እንጂ አትዋረድም ብቻ አታምልካት እንጂ
አምልኮ እና ስግደት ላዳነን እየሱስ
@@tigitube3 we respect and love her but not worship her.
የአምላከ እናት ደንግል ማርየም ምስጋና ይገባሻለ
አዎ ግን ኢየሱስ ጌታ ነው፡፡
@@WorshipforJesus123አዎ ለእኛ ደግሞ የጌቶች ጌታ ነው
ታበርክ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን 🙏🙏🥰❤🥰🙏🙏🙏
እንዳተ ስለ ድንግል ማርያም የዘመረ ጴጤ አላየሁም
አንተ በ ፈለከው አትተርጉመው ለ ድንግል ማርያም አዳኝዋ ነው ሰዎች የሚያድና የሚያማልድ ኢየሱስ ነው.
ለማርያም አይደለም የተዘመረዉ። ለፍጡራን አይዘመርም
እና ላንተ ነው እንዴ የዘመረዉ ብመርህም ዋጠዉ ማርያም አማላጅ ናት ልጇ እየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ አለቀ @@erdacheweshetu
@DigafeHailu-bn5ed ለሰዎች ለፍጡራን አይዘመርም። ይዘፍናል እንጂ። ስለዚህ መዝሙር ለእግዚአብሔር ብቻ ነዉና መዋጥ ብቻ ነዉ
በእየሱስ ስም ፀጋው ይጨምርብህ ለምልም ፍሬህ ይጣፍጥ ድንቅ ዝማሬ!!!
ኧራ ወይኔ እንበሄን መቆጠጠር አቀተኝ ዬኔ ጌታ በዘመነት መከከል ልጆች አሉት ጌታ ከዝ ዘመን ዘመሪሆች ይጠብቅህ ዘመር ነን እያሉ ዳንክራን ከምያሰናጥሉ ዝና ከሰከራቸው ለስሙ ሰይሆን ለስመቸው ከምጨነቁ ይሰውርህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርኮት
@@yishaktirunehofficial አሜንን አንቴም ተበራክልኝ ጸገ በእጥፍ ይብዘልህ ወንድሜ
በዘመናት ሁሉ የኔ ጌታ ልጆች አሉት። የሚያረሰርሱ የቆዩ ዝማሪዎች ቢዘመሩ ይባርካሉ ። ተባረክ ወንድሜ
ተባርከሀል ዪስ እውነት ስላንተ እግዚአብሄር ይክበር። "አድናቂ ራዕይን ይጋርዳልና"ነገሮችን በማስተዋል አድርግ።ፀጋውን ያብዛልህ እየሱስ ያድናል። አሜን።።።።።
አሜን
Geta abizeto abizeto yibarekih
አሜን አሜን ❤❤❤
ዋውውውውወ አሜን አሜን አሜን መንፈሰ የሚገዛ መዝሙር ዘርህ ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኣለም ሁሉ በሽታኛ ህመምተኛ ግን መድሀኒት ኣለኑ ወደኛ🥰🙏
እናታችን በዚ አይነት ስርዓት ማመስገን ባይገባም .....የጌታየ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ላንች ይገባል እናታችን አትርሽን🙏
Bemn mlku nbr mansgne yenbrebt ?Demo mezmru sele fetari eysus nw bza weste dengle mareyamn yalem brhane enaten kidest dngle mareyamn awedsual gn lsua yetzmre aydilem ehta Demos kzh bely endat endawdse nbr yetfilgewe endat mhone nbrebet ?
Eyesusin bicha enamelkalen lesum bicha ensngdalen !!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ከዛሬ ሐያአምስት አመት በፊት ጌታን ስቀበል የተዘመሩ ዝማሬዎችን ስለዘመርክ ደስ ብሎኛል የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
ከጨፋሪዎች አዳንከን ተባረክ❤❤❤❤
ከእየሱስ ሌላ ህይወት የሞት ሞት ነው ኑ ወደ እርሱ አለም ሁሉ በሽተኛ ህመምተኛ ነው መድሀኒት ኢየሱስ አለ።
ጌታን ከመቀበሌ በፊት እንኳን እነዚህን መዝሙሮች ነበር ከጧት እስከ ማታ የማዳምጣቸው፣ ለዓለም እንደ ዓለም ለመኖር አቅም ያሳጡኝ መዝሙሮች! ኢየሱሴ ይባረክ!❤🙏ጌታ ይባርክህ፣ይሄ የቅባት አገልግሎትህ አይወሰድብህ! ዘማሪ ነህ፣ አዝማሪ አይደለህም፣ በሀይሉና በፀጋው ጉልበት እያገለገልክ ነው፣ በርታ! በዝማሬዎቻቸው ትውልድን የባረኩ ታላላቅ ወንድሞቻችንም ጌታ ይባርካቸው! ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የሚያስገባ ዝማሬ!🙏❤
ጌታ ብርክ ያርግህ በጊታር ሁሌ ዘምር ሌላ አትጠቀም ድሞጽህ ውበትም ሞገስም አለው ይብዛልክ
ስለ ኢየሱስ ነው የዘመራው ።ወደ ኢየሱስ ኑ ዛሬኑ …ጌታ ይወደችኋል ኑ በጌታ የለመናችሁ በሙሉ በሩ ክፍት ነው ።
ክብር ለእግዝሐብሔር ጌተ ይጠብቅህ ከዘመኑ መንፈሰ የድሮዎቹ የፀሎት ፍሬ ነህ በዝህ መንፈስ ቀጥል በት አሁንም ይብዛልህእንደት መንፈሰ ሐሰት እንዳደረገ እነ አዉቃለሁ መኞተ ተፈፅሟለ እነዳንተ ያሉትን አንድበዙ ፀሎታችን እንቀጥላለን
አዘማመሩ ይማርካል ህይወት ያስተላልፋል ስሜት ሳይሆን ነፉስን ሰንጥቆ ወደ መንፈስ ይወስዳል ተባረክ ፈውስ ከሌለው ጭፈራ ዳንኪራ ጌታ ይሰውርህ የከተማ ጭልፊት ፐርፎርማንስ ብቻ በበዛቀት እንዲህ ያለ ድንቅ ተመለሱ የሚል ዝማሬ መስማት መታደል ነው
እውነት ለመናገር ጠላት በቀደሙት ዝማሪዎች ውስጥ ያለውን የተትረፈረፈውን ጸጋ እንዳናገኝ በጊዜያዊ ጭብጨባ ሲያታልለን ጌታ ማስተዋል ልመለስልን ይሰሀቅን አነሳልን፣ ስሙ ይባረክ
ውንድሜ ለብዙ ትውልድ የሚተርፍ ፀጋህን ከተኩላወች እራስህንጠብቅ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን. በእውነት ይህን ዝማረ እየሰማ ሰው ሴማይ አለማሰብ አይችልም እኔ በምድር ማኖረን እረሳለው ጌታ አሁን በመጣልኝ አሳኘን! ለምድኑ ነፊሳት መለክት ነው ኑ እፎይ እንበል
እግዚአብሔር ይባረክ!!! ተባርክያለሁ፡፡ ሰምቼ ሰምቼም አሁንም ደጋገምኩት፡፡ ይስሀቅ ሌላ ምንጭ ርሆቦት ይፍለቅልህ፡፡፡ ተባረክ ወንድሜ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ!!!!!!!
Eemi baye kani 5 gize now.misamu
ዘመንክ ይባርክ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ይብዛልክ🥰🥰🙏
🙏🙏🙏🙏
ማረያምን መዉደድ ና ማመስገን 👉 አምልኮ ነዉ ??? አይደለም የበልጥ ከርስቶስን ከፍ ማድረግ ነው 🙏🙏🙏 አምልኮ ለክርስቶስ ክብር በመሀፀኗ ላደረባት 🙏🙏🙏 ይህነዉ ሀቁ 👉 ከሰዉ ዘር ማረያም ብቻ ከርሰቶስን (ልጄ ) ትለዋለች ✔️ 👉 ከሰዉ ዘር ማረያምን ብቻ ክርስቶስ (እናቴ ) ይላታል ✔️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ በራሴ ሀሳብ ስሰጥ ዘማሪው መዝሙሩን የተቀበለው ዋናው ዘማሪ ማርያምን ለማምለክ ሳይሆን ስለ ማርያም በመላኩ በኩል የተነገረላትን ስለ ኢየሱስ ያንን ሀሳብ ለማስተላለፍ ይመስለኛል ። ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ ያምላክ ፀጋ የሞላብሽ የማህፀንሽ በኩር ፍሬ ያድነናል እስከዛሬ። ያው ፀጋ የሞላብሽ የተነገረላትን ሀሳብ አስተላልፎ ዋናው የዘማሪው መልእክት ባንቺ ውስጥ ያደረው ኢየሱስ አዳነን። ኢየሱስ ብቻ ነው አዳኝ። ብሎ ለማስተላለፍ ነው ብዬ ነው የተቀበልኩት።
እውነቱም እንደዛ ነው። አዳኙ ኢየሱስ ብቻ ነው።
ጌታ እየሱስ ይባርክክህ ።ይሄ ፀጋ እዳይጠፋብህ ጌታ ይጠብቅህ እንዲህ በእርጋታ መዝሙር መስማት ናፍቆን ነበር።
በእውነት!
ወንጌል ናፈቀን!መድኃኒቴ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ናፈቀኝ !ያለመጽሓፍ ቅዱስ እውቀት እልል የሚለው የቢዝነስ ሰለባ የሆነው ሕዝብ ተጠየፍኩት! ወንጌል መቀለጃ ያደረጉት ነቢያት ነን ባዮች አሰለቹኝ!!!!
ወንድሜ 👉 አሳትና ዉሀ ፊትህ ከቀረበ ወደሚጠቅምህ አነተ ነህ እጅህን የመትሰደው መሪያምን መዉድ ና ማመሰገን ከርሰቶስን ከፍማድረግ ነዉ 🙏 ከሰዉልጅሁሉ ተለይታ ማረያም ከርሰቶስን (ልጄ ) ተለዋለች ከሰዉሀ
ተባረክ ወንድሜ ወንጌል የሆነ መዝሙር ፀጋ ያብዛልህ❤❤❤❤
ክብር ለድንግል ማሪያም ቃሉ እየተፈጸመ ነው "የናቁሽ ሁሉ ወደ ጫማሽ ስር ይሰግዳሉ" ገና 🙏🙏🙏
ይህ ጥቅስ የተፃፈው ለኢየሩሳሌም ነው መዝሙሩ ደግሞ ዝማሬ ለሚገባው ለኢየሱስ ነው
@@ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ እግዚአብሔር ይባርክህ/ ሽ
ይህንን ጥቅስ ሰምተህ እንጂ አንብበህ አይደለም የተናገርከው።ት/ ኡሳይያስ 60: 1-22 ሙሉውን ምዕራፍ 60ን እባክህን አንብበው፣ ስለ ማርያም አይደለም ስለ ማንም ቢሆንስ ከኢየሱስ ምን ይበልጣል?
ስግደትን ለሚገባው ብቻ በእውነት እና በመንፈስ እንሰግዳለን እንደ ቃሉ ማሪያም የእየሱስ እናት እንደሆነች የማናምን አይምሰላችሁ አሁንም አታማልድም ቃሉን አንብቡ እየሱስ ሊያድን ሊያስታርቅ መቷል ይማልዳል 🙏🙏
This song was presented by Senior singer and Pastor Tamrat haile 22 + years ago not today
አሜን አሜን አሜን የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ
ዘማሪ ይሳሐቅ በእውነት በዘመናችን ጌታ አምላክን በንፅህና እንድናመልከውና ለማወደስ የተሠጠህን ልዩ ስጦታችን ነህና በልዩነትና በጥንቃቄ ለክብርና ለሽልማት አገልግለው። ብሩክ ነህ
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ድንግል ማርያም tiwled hulu Bitsi'et yemilesh Inate ~Imebete!!am #Catholic & am so amazed and Happy to hear this a wonderful hymn (song) !!
Yes she's is Bitsi'et we never denied that ... but we always magnified JESUS we only sing only for him ... worship and singing only for GOD🙌🙌🙌
@@genilege715 lk bleshal Ihte!egnam mnamelkew Fetari Igziabhern becha nw!le Imebetachen demo egna sanhon Amlak yesetatn kiber inmesekralen "tiwled hulu bitsiet yelugnal" yemilewun ye Bible kalm enakebralen!
ብራዘር፣ መዝሙሩ ስለ ማሪያም ሳይሆን ስለ ልጇ ኢየሱስ ክረስቶስ ነው
@@tolsamuel3375 bedenb adamtew Wondme ~ sle Imebetachen ena sle Getachen newus!!
@@tewoderossefisatarzan6300 ante rasu bedemb adamtew.enga minlew atamalidm,atimelekim,ayisegedilatim.......mtsaf yamilew lela enante mitlut lela.ebakik betenebebelik sayihon banebebikew nur
ተባረክልን ወንድማችን ተባረክልን የልጅነት ዘመነችንን አስታወስከን ጌታ ያለምንም ኮተት ጌታ በብርቱ ሚፈራበት ሚከበረበት ሚመለክበት ብዙ መታዘዝ ያለበት ያ ዘመን በእዉነትና በመንፈስ በፊቱ መስገድ ዛሬም አንተን ስለሰጠን ክብር ለስሙ ይሁን አሜን ወንድማችን በራስህ ዝማሬዎች እንድትመጣ እንናፍቃለን የወንድሞቻችን ዝማሬ በአንተ እንዳይዋጥ ይሄን ስል ከጥላቻ ሳይሆን የቀድሞ አገልጋዮቻችን እዉቅናና አገልግሎታቸዉን ከማክበር በፍፁም ፍቅር አሰተሣሠብ ተነስቼ ነዉ በርግጥም አነተ ለመዝሙር ተጠርተሀል ግጥም ቢሆን ዜማ ጌታ ይሰጥሀል በራስህ ከመንፈስ ቅዱስጋር ተገለጥ መታዘዝ ብቻ ነዉ ከአንተ ሚጠበቀዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዛሬ ታ ይተህ እስከ ....ኑርልን በጌታቤት አንጣህ ተባረክ
አዎ ለአለም በሽታ መድሀኒቱ የኛ ጌታ እየሱስ ነው ።በቃ ሌላ የለም ይስሀቅ ጌታ ይባርክ አሜን ነው ሚባለው ። ጌታ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
😂😂😂😂😂😂
በእርግጠኝነት የምነግርህ ታላቅ ቅባት በአንተ ውስጥ አለ ይሳቀ እንደስምህ የሳቅ ዘመን ይሁንልህ ተባረኩ።
የተባረክ የምትሰዋው የዝማሬ መስዋት ከልብና ከመንፈስ የሆነ ብሩክ ሁን ይብዛልህ በዚሁ ቀጥልበት
እነዝህ ዝማሬዎች በወንድማችን በፓስተር ታምራት ሐይሌ በ1990 መጀመሪያዎቹ ተፅፎ የተዘመሩ ናቸው።
ክብር ክብር ክብር ክብር ክብርርርርርርር ላንተ የሱስ ስምህ ይባረክ። ኣንተ በውነት ዘማሪ ኣምላኪ ይጨመርልህ በብዙ እወዳሃሎህ
ጌታ ብርክ ያርግህነፍሴን ነው ያረካኸኝ
Tebarek yeteregagu enda Yisak yibzulin
አሜን ታባራክ ዉደአኤ ባዝህ ዛማን ጭፋራና ሁከት ሳላቻን ባዚሁ ቃጥልበት ባጣም ናዉ የምንሳማዉ ታባራክ ላለሎቺም እኮ ትምርት ሆናሃል ባርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው 😘👏👏::
ብዙ ፀጋ ይብዛልክ
ዓርብ ምሽት ነው ከስራ መጥቼ በኣምልኮ መዝሙርህ እውነት መንፈስ ቅዱስን ያነሳል በእውነትና ብመንፈስ ተነክሬ ሰጠምኩ: ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አሜን ለምልምልኝ
berqye yetselot sewu tebark yisu !!! ewunt newu anteh yeteley nhi tsegawum tesetohal berta! enim tebarkiyalehu be zmarih.
የዘመኑ ዘማሪዎች እባካችሁ የወንድማችሁን መንፈስ ተካፈሉ ወደላይ ወደላይ; መሬቱን ልቅ አድርገህ ወዘተ እያላችሁ ቸርቹን ፖሪ ቤት አታስመስሉት እኛንም አታደንቁሩን የወንድሜ መንፈስ ይጋባባችሁ አሜን ብትሉ ለራሳችሁ ነው
እውነት እኔም የናፈቀኝ እውነተኛ አምልኮ ነበር። እግዚአብሔር የnight club መንፈስን ይጥረግልን በኢየሱስ ስም!ይህንን የመሰለ ዝማሬ እንኳን አንዳንዶች ወጥተው ሲያጓሩበትና ብልጭልጩ መብራትና ጭስ የመሰለ ነገር ከጩኸት ጋር ሲደበላለቅ የገባሁት የተሳሳተ ቦታ ይመስለኛል እንጂ በመንፈስ ማምለክ የለም።
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
ጌታ ይባርክህ ዘመንሀ ይባረክ
ተባረክ ወንድሜ ኤልሻዳይ የሆነው የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ፅጋውን ጨምሮ ይስጥህ ብሩክ ነህ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ረጋ ያለ መዝሙር መንፈስን የማያድስ ፀጋዉ ያብዛልህ
gobzoche,aw destan ygbatal,sgdet ygbatal,msganam endihu❤❤❤❤
My second tamirat ❤I love you so much ❤
Ameen Egziabher Yibarki Wandimachin Tsagawun Yabzalik ❤️❤️❤️😍😍😍🤲🤲🤲🤲
ተመስገን ድንግል ማርያም ደስ ይብልሽ
With all that message you only heard that part?😂😭it wasnt even 2% of the song eko. ስለ መድኃኒቱ አዳምጪ
ተባረክ ወንድሜ ይጨምርል ይብዛልህ
ብርክ በሉልኝ ሁለታችሁም ዘማሪውም ዩቱበሩም እወዳችሁአለሁ ጌታ ክብር ይበልልን አሜን።
እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ግን አደራህን ይህንን የእግዚአብሔር ፀጋ በፀሎት ጠብቀው ወንድሜ ዘይትና ጨው የሚቸረችሩት ጋር አትሂድ ተባረክ 👌👌👌
ene tesfaye gabison zemen yemimelis zemari
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ትውልድ ሁሉሉሉ ያመሰግኑኛል እንዳለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትንቢቷ ይፈፀማል! የአብ የድንግል ልጅ መድኃኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተባረከ ይሁን!!! አአአሜሜሜንንን!
yene tesfaye gabiso tsega tegelete
Ya abatachen pastore tamirat zemare naw gin semun matqse nabrbhki
ተባረክ በኢየሱስ ስም በእንባ ነው የጨረሰኮት ፀጋ ይብዛልክ መንፈስዬ ተነቀቀ
Amennnnnnnnnn nabse new yaresereswu dink mezmur tebareki
ይህንን ኢየሱስን ምን ላድርገው ማን ልበለውምን ልሰጠው ክብር ክብር ክብር ጌታ ላንቴ ይሁን አሜን ጌታ በዘመናት ሰው አለው። ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ጌታ ያሳዳጊ። በአለም ብልጭል እንዳትዋጥ ጥንቃቄ አድርጊ።
በጣም ደስ የምል የሚባርክ አምልኮ ነው እግዜብሄር ፀጋውን ጨምሮ ጭማምሮ ይጭምርብህ። ሞሀ ሄኤብሱ አንካሳዎወድሃለሁ። ተባረክልኝ ወድሜ
አሜንንን አሜንንን ታበረክ በብዙ የውነት ፀጋ ይሙላብ 🙏🙏🙏🙏🙏
እየሱስ ያድናል። አሜን።።።።።ዘመኑ ይባረክ
ብሩክ ሁን በዝማሬዎች ተባርኬአለው በኢየሱስ ሰም እየጨመርክ ሂድ ዝማሬዎችህ ለብዝዎች መዳኒት ይሁን ብርክርክ በል ቀኢየሱስ ሰም
Wow amazing worship yisak thank you 🙏🙏🙏 tebarek geta yesus ybarkik anten yasnesa kirstos Yibark 🤲🤲🤲🤲🤲
wow GOD BLESS YOU BROTHER!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ewnetu ehe new ketlbet betam des ylal
ነፍሴን አረሰረስካት ተባረክ በዚው ቀጥል አንተ ተለያለ
Betam new mwedh wendme geta mskre new ante lay yetegelete ye egziabher kbr ale berta lemlmlgn eyesus yadnal haleluya🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤባክን በዚ ቀጥል ዘመንክ ይባረክ ፀጋ ይብዛልክ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 100%!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!👨🏫👨🏫👨🏫👨🏫👨💻💐💐💐💐💐💐🌸💐
ኢየሱስ ይባረክ
Black Gold. Enku gziewn tebko. Yetegelete Wendmachn. Keep fearing God and serving Him.
Tebarek ye abate lij.geta abzto yibarkih
የጌታችንና የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት በጣም እንወድሻለን 🤩😘
እውነት ነው ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ
እውነት ነው ያድነናል የአለም ቤዛ መዳኒአለም
ዝማሬ መላእክት ያሰማልህ 🌾👏
Wuy tebareki satisadebi silewetash ahunim tebareki
አውነት ነው😊😊😊😊😊😊
Tebareki ehte alem ❤❤❤
በዚህ ዘመን እንዲህ ያለጩኸት፣ያለጭፈራ፣ያለዳንስ በእውቀት በማስተዋል ረጋ ተብሎ መዝሙር ይዘመራል፣ ወንጌል ይነገራል ተባረክ አይበርዙህ
ጌታ ሆይ ምን አይነት ድንቅ ሰው ተነሳ
ዘመኑ ይባረክ
ፍጻሜውም ያማረ ይሁን 🖐🖐🖐🖐
Amennnn
ወይኔ ሳሳሁለት! የዘመኑ ጥፋትና እርኩሰት እንዳያገኘው! የዝና ማእበል እንዳያታልለው! እግዚአብሄር ይርዳው!
you too bro!
Tabarak wondime be geta be eyesus sim
አሜን ደስ ይበልሽ ድንግል ማሪያም አማላጄ የኔ እናት እናት ወላዲት አምላክ ይሄንን መዝሙር ስሰማ አንድ ጥቅስ ትዝ አለኝ የናቁሽ ሁሉ ወደ እግር ጫማ ይሰግዳሉ የሚለዉ እግዝአብሄር ይመስገን አምላኬ
እናከብራታለን እንጅ አይሰገድላትም ስግደት የምገባው ልጇ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
ስሙ ኢየሱስ መድሀኒአለም
እንደርሱ ያለ ማንም የለም
ፀንቶ የሚኖር ለዘላለም
እውነት ህይወት መንገድ እርሱ
ለነፍስ መዳን ለስጋ ፈውሱ
ድምፁን ስሙ ተመለሱ ወደ እርሱ ኑ ዛሬውኑ
ትክክል ወንድሜ ስላሴ ይባርክህ
@@robirobi2820❤❤
በዚህ ዘመን በተረጋጋ መንፈስ የዘመረው ዝማሬ ልብን የሚነካ እውነተኛ አምልኮ ነው።ዘመንህ ጌታ ያለምልመው ወንድማችን❤
የድሮ ዘማሪዎቻችን መልክ አለህ የእውነት ልዩ ነህ ሁሌም ከዘመኑ ጋር ሳትመሳሰል ተለይተህ ኑር
absolutely right
እሽ
Gen mlu lemlu ayedelem
ተመሣሠለ
ከነ ጃቢ ቸርች ምን የሰራል
ሰዉ መንፈስ ነዉ ከሚል አስተምህሮ ምን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የሰውን ዝማሬ ሲዘምሩ orginal ዘማሪውን ክሬዲት መስጠትም ያስፈልጋል።
የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጪ ዘንድ እኔ ማን ነኝ ??? ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ የእግዚአብሔር ልጅ የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ መስቀል ላይ ተሸክመኸኛል እነዛ የፍቅር ቃላቶችህ ዛሬም የልቤን ደጆች ያንኳኳሉ ኢየሱስ መስቀል ላይ ብቻ አይደለም ያዳንከኝ ወደ ሰማይ በክብር ዐርገህ በአባትህ ቀኝ ተቀምጠህ በሰማያት ከፍ ከፍ ያልክ ሊቀ ካህናት ሆነህልኛል እና አመሰግንሃለሁ ደግሞም ዳግመኛ ስትመጣ ካንተ ጋር ለመኖር ወደ ላይ እንነጠቃለን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
🙏🙏🙏🙏ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ የአምላክ ፀጋ የሞላብሽ🙏🙏🙏🙏🙏
ማርያም ሆይ በጌታሽና በፈጣሪሽ በመድሃኔዓለም ደስ ይበልሽ
ድንግል ማርያም እድመ ና ጸጋ ትስጥህ ወንድሜ ተባረክ ❤
ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ!!
Amazing worship. ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ!!
በስማም የድሮ ፔንጤ መዝሙር ለዛ ያለው እራሱ🥰🥰🥰🥰
ኦ ይሳቅ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል. መድረክ ላይ ነበር ሻሸመኔ AG ያየውህ. በጣም ወድሃለው አከብርሃለው. በእውነት ባንተ መንፈስ ቅዱስ አልፎ የመስራት አቅሙ ከፍ ያለነው. አንተ ምቹ ሆነህለታል፡፡ አይወሰድብህ. አንተ ስትዘምር ሰው አለመነካት ነው ማይችለው፡፡ ዘመንህ እንዲሁ እያመለክ በቤቱ ይለቅ
ተባረክ ወንድሜ
Amen
ዘመን የ ተባረክ
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Ewnetgha wengel malet yehe nw ye ewnet zemare nw geta semu yebarek ❤❤
Ke dengil mariyam teweldo yadanene elelelllll🎉🎉🎉
የጌቶችን ሁሉ ጌታ የአማልክት ሁሉ አምላክን የወለድሽ ድንግል ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ
wow ምርጥ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ይባርክ
ሌሎቻችሁም ከዚህ ልጅ ተማሩ ድንግል ማርያም የጌታ እናቱ የሚገባትን ክብር ስጧት ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ አስተዋይ ነህ❤
አውነትሽ ነዎ
የዘመኑ ክፉ አያገኘህ በእዮሱስ ሰም ደስ ይላል መዝምሩ ምችት ብሎኛል ።
ተባረክ
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ርሆቦት ይሁንል ።
ምስጋናዬ ይኸው ተመስገን 🙏🙏🙏🙏 አለምን የፈጠርክ የሰራዊት ጌታ ክብርና ምስጋና ይግባው ሌላ የምከፍለው ምን አለኝ እኔ ያንተ ባርያ ❤❤አለምን ከፈጠረበት ጥበቡ ይልቅ ሞቶ አለምን ያዳነበት ጥበቡ እጅግ ይልቃል ይላሉ አባቶች ❤ ግሩምና ድንቅ አምላክ 🙏🥰🙏
የምስራች ላብስራችሁ መዳኒቱን ልንገራችሁ እየሱስን እንቀበል አንሰቃይ እፎይ እንበል ፡፡
እረረረ ሀሌሉያ እስይይይይይ ወጌል በጥበብ በዝማሬ ሀሌሉያ እውነት ይችን ጊትልርህን ይዘህ ከተማ መሀል ብትዘምር ብዙዎችን ትስባለህ የተባረክ ብርካን ነህወድሜ ሀሌሉያ
ክብር ለክርስቶስ እናት ለድንግል ማርያም🙏❤❤❤
Glory to jesus
Kibiri lageta
@@SammySammy-hx7zw ብታከብራትም ትከብራለህ እንጂ አትዋረድም ብቻ አታምልካት እንጂ
አምልኮ እና ስግደት ላዳነን እየሱስ
@@tigitube3 we respect and love her but not worship her.
የአምላከ እናት ደንግል ማርየም ምስጋና ይገባሻለ
አዎ ግን ኢየሱስ ጌታ ነው፡፡
@@WorshipforJesus123አዎ ለእኛ ደግሞ የጌቶች ጌታ ነው
ታበርክ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን 🙏🙏🥰❤🥰🙏🙏🙏
እንዳተ ስለ ድንግል ማርያም የዘመረ ጴጤ አላየሁም
አንተ በ ፈለከው አትተርጉመው ለ ድንግል ማርያም አዳኝዋ ነው ሰዎች የሚያድና የሚያማልድ ኢየሱስ ነው.
ለማርያም አይደለም የተዘመረዉ። ለፍጡራን አይዘመርም
እና ላንተ ነው እንዴ የዘመረዉ ብመርህም ዋጠዉ ማርያም አማላጅ ናት ልጇ እየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ አለቀ @@erdacheweshetu
@DigafeHailu-bn5ed ለሰዎች ለፍጡራን አይዘመርም። ይዘፍናል እንጂ። ስለዚህ መዝሙር ለእግዚአብሔር ብቻ ነዉና መዋጥ ብቻ ነዉ
በእየሱስ ስም ፀጋው ይጨምርብህ ለምልም ፍሬህ ይጣፍጥ ድንቅ ዝማሬ!!!
ኧራ ወይኔ እንበሄን መቆጠጠር አቀተኝ ዬኔ ጌታ በዘመነት መከከል ልጆች አሉት ጌታ ከዝ ዘመን ዘመሪሆች ይጠብቅህ ዘመር ነን እያሉ ዳንክራን ከምያሰናጥሉ ዝና ከሰከራቸው ለስሙ ሰይሆን ለስመቸው ከምጨነቁ ይሰውርህ ወንድሜ
እግዚአብሔር ይባርኮት
@@yishaktirunehofficial አሜንን አንቴም ተበራክልኝ ጸገ በእጥፍ ይብዘልህ ወንድሜ
በዘመናት ሁሉ የኔ ጌታ ልጆች አሉት። የሚያረሰርሱ የቆዩ ዝማሪዎች ቢዘመሩ ይባርካሉ ። ተባረክ ወንድሜ
ተባርከሀል ዪስ እውነት ስላንተ እግዚአብሄር ይክበር።
"አድናቂ ራዕይን ይጋርዳልና"
ነገሮችን በማስተዋል አድርግ።ፀጋውን ያብዛልህ
እየሱስ ያድናል። አሜን።።።።።
አሜን
Geta abizeto abizeto yibarekih
አሜን አሜን ❤❤❤
ዋውውውውወ አሜን አሜን አሜን
መንፈሰ የሚገዛ መዝሙር ዘርህ ይባርክ
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣለም ሁሉ በሽታኛ ህመምተኛ ግን መድሀኒት ኣለ
ኑ ወደኛ🥰🙏
እናታችን በዚ አይነት ስርዓት ማመስገን ባይገባም .....
የጌታየ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ላንች ይገባል እናታችን አትርሽን🙏
Bemn mlku nbr mansgne yenbrebt ?
Demo mezmru sele fetari eysus nw bza weste dengle mareyamn yalem brhane enaten kidest dngle mareyamn awedsual gn lsua yetzmre aydilem ehta
Demos kzh bely endat endawdse nbr yetfilgewe endat mhone nbrebet ?
Eyesusin bicha enamelkalen lesum bicha ensngdalen !!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ ከዛሬ ሐያአምስት አመት በፊት ጌታን ስቀበል የተዘመሩ ዝማሬዎችን ስለዘመርክ ደስ ብሎኛል የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
ከጨፋሪዎች አዳንከን ተባረክ❤❤❤❤
ከእየሱስ ሌላ ህይወት የሞት ሞት ነው ኑ ወደ እርሱ አለም ሁሉ በሽተኛ ህመምተኛ ነው መድሀኒት ኢየሱስ አለ።
ጌታን ከመቀበሌ በፊት እንኳን እነዚህን መዝሙሮች ነበር ከጧት እስከ ማታ የማዳምጣቸው፣ ለዓለም እንደ ዓለም ለመኖር አቅም ያሳጡኝ መዝሙሮች! ኢየሱሴ ይባረክ!❤🙏ጌታ ይባርክህ፣ይሄ የቅባት አገልግሎትህ አይወሰድብህ! ዘማሪ ነህ፣ አዝማሪ አይደለህም፣ በሀይሉና በፀጋው ጉልበት እያገለገልክ ነው፣ በርታ! በዝማሬዎቻቸው ትውልድን የባረኩ ታላላቅ ወንድሞቻችንም ጌታ ይባርካቸው! ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የሚያስገባ ዝማሬ!🙏❤
ጌታ ብርክ ያርግህ በጊታር ሁሌ ዘምር ሌላ አትጠቀም ድሞጽህ ውበትም ሞገስም አለው ይብዛልክ
ስለ ኢየሱስ ነው የዘመራው ።
ወደ ኢየሱስ ኑ ዛሬኑ …
ጌታ ይወደችኋል ኑ በጌታ የለመናችሁ በሙሉ በሩ ክፍት ነው ።
ክብር ለእግዝሐብሔር ጌተ ይጠብቅህ ከዘመኑ መንፈሰ የድሮዎቹ የፀሎት ፍሬ ነህ በዝህ መንፈስ ቀጥል በት አሁንም ይብዛልህእንደት መንፈሰ ሐሰት እንዳደረገ እነ አዉቃለሁ መኞተ ተፈፅሟለ እነዳንተ ያሉትን አንድበዙ ፀሎታችን እንቀጥላለን
አዘማመሩ ይማርካል ህይወት ያስተላልፋል ስሜት ሳይሆን ነፉስን ሰንጥቆ ወደ መንፈስ ይወስዳል ተባረክ
ፈውስ ከሌለው ጭፈራ ዳንኪራ ጌታ ይሰውርህ የከተማ ጭልፊት ፐርፎርማንስ ብቻ በበዛቀት እንዲህ ያለ ድንቅ ተመለሱ የሚል ዝማሬ መስማት መታደል ነው
እውነት ለመናገር ጠላት በቀደሙት ዝማሪዎች ውስጥ ያለውን የተትረፈረፈውን ጸጋ እንዳናገኝ በጊዜያዊ ጭብጨባ ሲያታልለን ጌታ ማስተዋል ልመለስልን ይሰሀቅን አነሳልን፣ ስሙ ይባረክ
ውንድሜ ለብዙ ትውልድ የሚተርፍ ፀጋህን ከተኩላወች እራስህንጠብቅ ጌታ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ
አሜን አሜን አሜን. በእውነት ይህን ዝማረ እየሰማ ሰው ሴማይ አለማሰብ አይችልም እኔ በምድር ማኖረን እረሳለው ጌታ አሁን በመጣልኝ አሳኘን! ለምድኑ ነፊሳት መለክት ነው ኑ እፎይ እንበል
እግዚአብሔር ይባረክ!!! ተባርክያለሁ፡፡ ሰምቼ ሰምቼም አሁንም ደጋገምኩት፡፡ ይስሀቅ ሌላ ምንጭ ርሆቦት ይፍለቅልህ፡፡፡ ተባረክ ወንድሜ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ!!!!!!!
Eemi baye kani 5 gize now.misamu
ዘመንክ ይባርክ ወንድሜ የጌታ ፀጋ ይብዛልክ🥰🥰🙏
🙏🙏🙏🙏
ማረያምን መዉደድ ና ማመስገን 👉 አምልኮ ነዉ ??? አይደለም የበልጥ ከርስቶስን ከፍ ማድረግ ነው 🙏🙏🙏 አምልኮ ለክርስቶስ ክብር በመሀፀኗ ላደረባት 🙏🙏🙏 ይህነዉ ሀቁ 👉 ከሰዉ ዘር ማረያም ብቻ ከርሰቶስን (ልጄ ) ትለዋለች ✔️ 👉 ከሰዉ ዘር ማረያምን ብቻ ክርስቶስ (እናቴ ) ይላታል ✔️ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ በራሴ ሀሳብ ስሰጥ ዘማሪው መዝሙሩን የተቀበለው ዋናው ዘማሪ ማርያምን ለማምለክ ሳይሆን ስለ ማርያም በመላኩ በኩል የተነገረላትን ስለ ኢየሱስ ያንን ሀሳብ ለማስተላለፍ ይመስለኛል ። ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ ያምላክ ፀጋ የሞላብሽ የማህፀንሽ በኩር ፍሬ ያድነናል እስከዛሬ። ያው ፀጋ የሞላብሽ የተነገረላትን ሀሳብ አስተላልፎ ዋናው የዘማሪው መልእክት ባንቺ ውስጥ ያደረው ኢየሱስ አዳነን። ኢየሱስ ብቻ ነው አዳኝ። ብሎ ለማስተላለፍ ነው ብዬ ነው የተቀበልኩት።
እውነቱም እንደዛ ነው። አዳኙ ኢየሱስ ብቻ ነው።
ጌታ እየሱስ ይባርክክህ ።
ይሄ ፀጋ እዳይጠፋብህ ጌታ ይጠብቅህ እንዲህ በእርጋታ መዝሙር መስማት ናፍቆን ነበር።
በእውነት!
ወንጌል ናፈቀን!
መድኃኒቴ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ናፈቀኝ !
ያለመጽሓፍ ቅዱስ እውቀት እልል የሚለው የቢዝነስ ሰለባ የሆነው ሕዝብ ተጠየፍኩት! ወንጌል መቀለጃ ያደረጉት ነቢያት ነን ባዮች አሰለቹኝ!!!!
ወንድሜ 👉 አሳትና ዉሀ ፊትህ ከቀረበ ወደሚጠቅምህ አነተ ነህ እጅህን የመትሰደው
መሪያምን መዉድ ና ማመሰገን ከርሰቶስን ከፍማድረግ ነዉ 🙏 ከሰዉልጅሁሉ ተለይታ ማረያም ከርሰቶስን (ልጄ ) ተለዋለች ከሰዉሀ
ተባረክ ወንድሜ ወንጌል የሆነ መዝሙር ፀጋ ያብዛልህ❤❤❤❤
ክብር ለድንግል ማሪያም ቃሉ እየተፈጸመ ነው "የናቁሽ ሁሉ ወደ ጫማሽ ስር ይሰግዳሉ" ገና 🙏🙏🙏
ይህ ጥቅስ የተፃፈው ለኢየሩሳሌም ነው መዝሙሩ ደግሞ ዝማሬ ለሚገባው ለኢየሱስ ነው
@@ኢየሱስያድናል-ቨ8ወ እግዚአብሔር ይባርክህ/ ሽ
ይህንን ጥቅስ ሰምተህ እንጂ አንብበህ አይደለም የተናገርከው።
ት/ ኡሳይያስ 60: 1-22
ሙሉውን ምዕራፍ 60ን እባክህን አንብበው፣ ስለ ማርያም አይደለም ስለ ማንም ቢሆንስ ከኢየሱስ ምን ይበልጣል?
ስግደትን ለሚገባው ብቻ በእውነት እና በመንፈስ እንሰግዳለን እንደ ቃሉ ማሪያም የእየሱስ እናት እንደሆነች የማናምን አይምሰላችሁ አሁንም አታማልድም ቃሉን አንብቡ እየሱስ ሊያድን ሊያስታርቅ መቷል ይማልዳል 🙏🙏
This song was presented by Senior singer and Pastor Tamrat haile 22 + years ago not today
አሜን አሜን አሜን የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ
ዘማሪ ይሳሐቅ በእውነት በዘመናችን ጌታ አምላክን በንፅህና እንድናመልከውና ለማወደስ የተሠጠህን ልዩ ስጦታችን ነህና በልዩነትና በጥንቃቄ ለክብርና ለሽልማት አገልግለው። ብሩክ ነህ
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
ድንግል ማርያም tiwled hulu Bitsi'et yemilesh Inate ~Imebete!!
am #Catholic & am so amazed and Happy to hear this a wonderful hymn (song) !!
Yes she's is Bitsi'et we never denied that ... but we always magnified JESUS we only sing only for him ... worship and singing only for GOD🙌🙌🙌
@@genilege715 lk bleshal Ihte!
egnam mnamelkew Fetari Igziabhern becha nw!
le Imebetachen demo egna sanhon Amlak yesetatn kiber inmesekralen "tiwled hulu bitsiet yelugnal" yemilewun ye Bible kalm enakebralen!
ብራዘር፣ መዝሙሩ ስለ ማሪያም ሳይሆን ስለ ልጇ ኢየሱስ ክረስቶስ ነው
@@tolsamuel3375 bedenb adamtew Wondme ~ sle Imebetachen ena sle Getachen newus!!
@@tewoderossefisatarzan6300 ante rasu bedemb adamtew.enga minlew atamalidm,atimelekim,ayisegedilatim.......mtsaf yamilew lela enante mitlut lela.ebakik betenebebelik sayihon banebebikew nur
ተባረክልን ወንድማችን ተባረክልን የልጅነት ዘመነችንን አስታወስከን ጌታ ያለምንም ኮተት ጌታ በብርቱ ሚፈራበት ሚከበረበት ሚመለክበት ብዙ መታዘዝ ያለበት ያ ዘመን በእዉነትና በመንፈስ በፊቱ መስገድ ዛሬም አንተን ስለሰጠን ክብር ለስሙ ይሁን አሜን ወንድማችን በራስህ ዝማሬዎች እንድትመጣ እንናፍቃለን የወንድሞቻችን ዝማሬ በአንተ እንዳይዋጥ ይሄን ስል ከጥላቻ ሳይሆን የቀድሞ አገልጋዮቻችን እዉቅናና አገልግሎታቸዉን ከማክበር በፍፁም ፍቅር አሰተሣሠብ ተነስቼ ነዉ በርግጥም አነተ ለመዝሙር ተጠርተሀል ግጥም ቢሆን ዜማ ጌታ ይሰጥሀል በራስህ ከመንፈስ ቅዱስጋር ተገለጥ መታዘዝ ብቻ ነዉ ከአንተ ሚጠበቀዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ዛሬ ታ ይተህ እስከ ....ኑርልን በጌታቤት አንጣህ ተባረክ
አዎ ለአለም በሽታ መድሀኒቱ የኛ ጌታ እየሱስ ነው ።በቃ ሌላ የለም
ይስሀቅ ጌታ ይባርክ
አሜን ነው ሚባለው ። ጌታ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
😂😂😂😂😂😂
በእርግጠኝነት የምነግርህ ታላቅ ቅባት በአንተ ውስጥ አለ ይሳቀ እንደስምህ የሳቅ ዘመን ይሁንልህ ተባረኩ።
አሜን
የተባረክ የምትሰዋው የዝማሬ መስዋት ከልብና ከመንፈስ የሆነ ብሩክ ሁን ይብዛልህ በዚሁ ቀጥልበት
እነዝህ ዝማሬዎች በወንድማችን በፓስተር ታምራት ሐይሌ በ1990 መጀመሪያዎቹ ተፅፎ የተዘመሩ ናቸው።
ክብር ክብር ክብር ክብር ክብርርርርርርር ላንተ የሱስ ስምህ ይባረክ። ኣንተ በውነት ዘማሪ ኣምላኪ ይጨመርልህ በብዙ እወዳሃሎህ
ጌታ ብርክ ያርግህነፍሴን ነው ያረካኸኝ
Tebarek yeteregagu enda Yisak yibzulin
አሜን ታባራክ ዉደአኤ ባዝህ ዛማን ጭፋራና ሁከት ሳላቻን ባዚሁ ቃጥልበት ባጣም ናዉ የምንሳማዉ ታባራክ ላለሎቺም እኮ ትምርት ሆናሃል ባርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው 😘👏👏::
ብዙ ፀጋ ይብዛልክ
ዓርብ ምሽት ነው ከስራ መጥቼ በኣምልኮ መዝሙርህ እውነት መንፈስ ቅዱስን ያነሳል በእውነትና ብመንፈስ ተነክሬ ሰጠምኩ: ጌታ ዘመንህን ይባርክ
አሜን ለምልምልኝ
berqye yetselot sewu tebark yisu !!! ewunt newu anteh yeteley nhi tsegawum tesetohal berta! enim tebarkiyalehu be zmarih.
የዘመኑ ዘማሪዎች እባካችሁ የወንድማችሁን መንፈስ ተካፈሉ ወደላይ ወደላይ; መሬቱን ልቅ አድርገህ ወዘተ እያላችሁ ቸርቹን ፖሪ ቤት አታስመስሉት እኛንም አታደንቁሩን የወንድሜ መንፈስ ይጋባባችሁ አሜን ብትሉ ለራሳችሁ ነው
እውነት እኔም የናፈቀኝ እውነተኛ አምልኮ ነበር። እግዚአብሔር የnight club መንፈስን ይጥረግልን በኢየሱስ ስም!
ይህንን የመሰለ ዝማሬ እንኳን አንዳንዶች ወጥተው ሲያጓሩበትና ብልጭልጩ መብራትና ጭስ የመሰለ ነገር ከጩኸት ጋር ሲደበላለቅ የገባሁት የተሳሳተ ቦታ ይመስለኛል እንጂ በመንፈስ ማምለክ የለም።
እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
ጌታ ይባርክህ ዘመንሀ ይባረክ
ተባረክ ወንድሜ ኤልሻዳይ የሆነው የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር ፅጋውን ጨምሮ ይስጥህ ብሩክ ነህ
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ረጋ ያለ መዝሙር መንፈስን የማያድስ ፀጋዉ ያብዛልህ
gobzoche,aw destan ygbatal,sgdet ygbatal,msganam endihu❤❤❤❤
My second tamirat ❤
I love you so much ❤
Ameen Egziabher Yibarki Wandimachin Tsagawun Yabzalik ❤️❤️❤️😍😍😍🤲🤲🤲🤲
ተመስገን ድንግል ማርያም ደስ ይብልሽ
With all that message you only heard that part?😂😭it wasnt even 2% of the song eko. ስለ መድኃኒቱ አዳምጪ
ተባረክ ወንድሜ ይጨምርል ይብዛልህ
ብርክ በሉልኝ ሁለታችሁም ዘማሪውም ዩቱበሩም እወዳችሁአለሁ ጌታ ክብር ይበልልን አሜን።
እግዚአብሔርን ስለ አንተ አመሰግናለሁ ግን አደራህን ይህንን የእግዚአብሔር ፀጋ በፀሎት ጠብቀው ወንድሜ ዘይትና ጨው የሚቸረችሩት ጋር አትሂድ ተባረክ 👌👌👌
ene tesfaye gabison zemen yemimelis zemari
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን! ትውልድ ሁሉሉሉ ያመሰግኑኛል እንዳለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትንቢቷ ይፈፀማል! የአብ የድንግል ልጅ መድኃኒአለም ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተባረከ ይሁን!!! አአአሜሜሜንንን!
yene tesfaye gabiso tsega tegelete
Ya abatachen pastore tamirat zemare naw gin semun matqse nabrbhki
ተባረክ በኢየሱስ ስም በእንባ ነው የጨረሰኮት ፀጋ ይብዛልክ መንፈስዬ ተነቀቀ
Amennnnnnnnnn nabse new yaresereswu dink mezmur tebareki
ይህንን ኢየሱስን ምን ላድርገው
ማን ልበለው
ምን ልሰጠው
ክብር ክብር ክብር
ጌታ ላንቴ ይሁን
አሜን
ጌታ በዘመናት ሰው አለው። ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ጌታ ያሳዳጊ። በአለም ብልጭል እንዳትዋጥ ጥንቃቄ አድርጊ።
በጣም ደስ የምል የሚባርክ አምልኮ ነው እግዜብሄር ፀጋውን ጨምሮ ጭማምሮ ይጭምርብህ። ሞሀ ሄኤብሱ አንካሳዎ
ወድሃለሁ። ተባረክልኝ ወድሜ