“ዩንቨርስቲ የሄደ ልጅ በጩቤ ተወግቶ እንደሚመለስ አምነን ነዉ የምንልከዉ” ዶ/ር ኤርሲዶ ለንደቦ | [የልጆቻችን ኢትዮጵያ] | Ethiopia

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 123

  • @tatafiker1432
    @tatafiker1432 4 года назад +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነው ዶ/ር ኤርሴዶ ሁሌም ባገኘውት አጋጣሚ እሰማቹሀለው ዕርስታቹም ቆንጆነው

  • @eahmed3648
    @eahmed3648 4 года назад +1

    thank you
    I am from the Netherlands and learned from this program.
    You guys both fantastic and intelectual. Keep going.
    We need guys like you.
    Peace be up on you brothers and our country. I Can't wait your new meaningfull program.

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 4 года назад +14

    What a brilliant discussion ‼👈👍👍
    #Respect

  • @gdhdhdhdh9017
    @gdhdhdhdh9017 4 года назад +11

    ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ቀጥሎበት

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +2

    ከተማሪዎች እንቅስቃሴ ጀምሮ የነበረንን የኢትዮጵያዊነት ሃብቶቻችን ተመናምነዋል!!!አራጅነትና አረመኔነት ወርሶናል!!!ይህንን አውድ ቀይሮ ወደቀደመ ማንነታችን የሚመልሰንን ማደራጀት አለብን!!!

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +3

    ትክክል!!!ተማርን!በቃን!ነቃን! ያሉት ናቸው የኢትዮጵያውያንን ሰብዓዊነት አቅልለው አራጅነትን ለትውልዱ ያስተማሩት!!!ዕውነት ነው!!!ትክክል ናችሁ!!!አሁንም የአብዮት ሃሳብ ልባቸውስጥ ያለ ሰዎች ናቸው የኢትዮጵያ ጠላቶች!!!

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 4 года назад +12

    I am proud both of you 👌

  • @pawlosslovable3597
    @pawlosslovable3597 4 года назад +3

    Dr Ardeso our intelligent brother you look great .. as allways from holland appreciated. Ato yared and our brother . Thank you .. 100s time

  • @henokt3206
    @henokt3206 4 года назад

    በጣም ደስ የሚልና ተስፋ ሰጪ ውይይት ሆኖ ነው ያገኘሁት። እንደውም ለመጀመሪያ ግዜ ካለ እልህ፣ንዴት፣ ብስጭትና ተስፋ ባለመቁጠር ፈታ ዘና ብየ ስለ ኢትዮጵያ) እውቀት ያዳበርኩበት ነዉ ።

  • @romlove2010
    @romlove2010 4 года назад +3

    You guyes are the best!! What an eye opening disucssion. Every university student should take a class off and listen to this dicsussion.

  • @okwayomot9719
    @okwayomot9719 4 года назад +3

    I love the way you analysis the current situation of Ethiopia.

  • @leulamen3849
    @leulamen3849 4 года назад +1

    I always follow your program , really I appreciate yours idea .

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +2

    ሰው መግደልን የሚያለማምዱ የፖለቲካ መሪዎች ነን ባዮች ላይ ትኩረት መደረግ አለበት። አዝማሚያው ኢትዮጵያን ወደነበረችበት ስለሚመልሰን ነው።

  • @wolissotribune4000
    @wolissotribune4000 4 года назад +2

    How I enjoy watching you guys. Keep it up !

  • @teddyalemu139
    @teddyalemu139 4 года назад +1

    ጥሩ ነው ያሬድ አሳቡን ይጨርስ እባካችሁ

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад

    Interesting program. I love it

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ከ1960ዎችይ የተማሪዎች ንቅናቄ ጊዜ ጀምሮ ትውልዱ የተማረው ጭካኔ የሃገራችንን የፍትህና የህብረተሰባዊ የኖረውን ቅንነትና ፍትሃዊነት ሸርሽሮታል!!!እሱን መልሶ መገንባትና ምን ጥበብ ነበረን ብሎ ማየት ግድ ይለናል!!!

  • @meazahailu4710
    @meazahailu4710 4 года назад

    Thanks dear brothers.
    Excellent .

  • @temamahmed7609
    @temamahmed7609 4 года назад

    Dr ersido please work hard for unity of south Ethiopia

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 4 года назад

    i like this program

  • @takelealemu1484
    @takelealemu1484 4 года назад

    So good discussion !!!

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ

    ትክክል ብላችሆል

  • @habtemariamaskale1830
    @habtemariamaskale1830 4 года назад +7

    Dr.Arsedo try to fit your weight. i see that you are increasing.we don't want to miss you.you are a big asset for this generation.

    • @skidoo9625
      @skidoo9625 4 года назад +1

      Would you please burn some of the fats !

  • @heyab1471
    @heyab1471 4 года назад

    በጣም አስተማሪ ውይይት ነበር!! እናመሰግንሀለን አንዳፍታ ዎች!!!

  • @betiyabebe9266
    @betiyabebe9266 4 года назад +2

    Betam new yemewedahcew thanks so much 💞💞💞💞💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️

  • @wubetalebachew3465
    @wubetalebachew3465 4 года назад

    excellent idea you always raise!

  • @የይፋቷሺቅርቅርካራቆሬ

    Ebakachihu muhrochiy bertuln

  • @gebegreater9495
    @gebegreater9495 4 года назад +1

    Ersedo betam brilliant new

  • @esubalewatlabachew9848
    @esubalewatlabachew9848 4 года назад +1

    No.1 for me keep going.

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 4 года назад

    I love u both of u including the journalist. Mature discussion

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +3

    ትላንት እህት ወንድማቸውን ያረዱት ምንም የማያውቁት በተንኮል ፖለቲካ አራማጆች የተመሩ ናቸው!!!

  • @blitzer9628
    @blitzer9628 4 года назад +1

    በትክክል

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +2

    አንድ ሰው ሲገደል ገዳዩን ወዲያውኑ ለፍርድ የሚያቀርብ የመንግስት ኃይል እስኪፈጠር ድረስ 24/7(24 ሰዓትና 7ቱንም የሳምንቱን ቀናት) ሕዝብን ማንቃት ላይ መሰራት አለበት!!!

  • @bbcc2199
    @bbcc2199 7 месяцев назад

    አንደኛዉ ጥሩ ትንታኔ ሲያቀርብ ሌላዉ ያቋርጠዋል! በዚህ ምክንያት ልናዉቀው ነገር ይጨነገፋል! ይህ መታረም አለበት! አንዱ አንዱን ሃሳቡን እንዲጨርስ ትእግስት ያስፈልጋል!!

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 4 года назад

    የውነት ታመናል እግዚአብሔር ሆይ ፈውሰን

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 4 года назад

    ምን እንደምል አላውቅም እንዴት እንደኮራሁባችሁ በእውነት!
    ግን እድሜ ዘመኔን ሲያቃጥለኝና ሲያንገበግበኝ የሚኖረው ጉዳይ እንደ እናንተ ለአገር ለወገን የሚበጅ የአዕምሮ ባለቤት ስልጣን ላይ ማየት አለመቻሌ ልቤን ይፍቀዋል!!!
    ስንቱ ደናቁርት በምላስ አዳሪ ሃሞተ ልፍስፍስ ጫፍ ወጥቶ ሳይ ምን ዓይነት እርግማን እንደተጠናወተን አስባለሁ። መቼ ነው በምሁር እና በአስተዋዮች የምንመራው ???

  • @henokab1493
    @henokab1493 4 года назад

    እንደዚህ አይነት ውይይታችሁን የተለያየ ክልል ህዝቦችን ሰብስባችሁ ቢሆን ይመረጣል ደስ የሚል ውይይት ነው

  • @abebemandefro291
    @abebemandefro291 2 года назад +1

    ምን ያድርግ?
    1) መጀመሪያ ኢትዮጵያዊ የሆነ መንገግሥት መመሥረት፣
    2) የአገሪቱ መመሪያ የሆነው ሕገ መንግሥት ተቀዶ
    መቀየር፣
    3) በቀንቋና በጎሳ/ በዘር ላይ የተመሠረቱ ክልሎች ተሽረው
    በክ/ሀገርነታቸው መመለስ፣
    4) የማኒኛውም ኢትዮጵያዊ መታወቂያ የጎሳው ማንነት
    አለመገለጥ፣
    ወዘተ...

  • @user-fkg103
    @user-fkg103 4 года назад +1

    አቶ ያሬድን የጀመረውን ሐሳብ እንኳን አስጨርሱት፡፡

  • @ketemayerga5623
    @ketemayerga5623 4 года назад +8

    Enanten sesema ande metsaf endanebebku new misemagn 📚📚📚

  • @lensakuma5547
    @lensakuma5547 4 года назад

    የብሄር ፖለትካ መወገድ አለበት እውሀት ከንህገመንግስቱ ከነባንድራው ወገድ አያስፈልግም ሁለቱምምርጦች ዘመናው አስተሳሰብ ነው በራስ መተማመናችውም ደስ ይላል በርቱ

  • @eskawbass5227
    @eskawbass5227 4 года назад +1

    Keep going

  • @fekaduyimer4697
    @fekaduyimer4697 4 года назад

    ዋዉ ይህ ውይይት ትልቅ አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቱ የኢትዮጵያ ልጆች ተስፋ አልቆርጥም ግን dislike የምታደርጉ ሰዎች ጤኔኛ ናቹሁ ወደ ፀበል መሄድ አለባቸው ወይም ኢማኑኤል ሆስፒታል መሄድ አለባቹሁ

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +2

    አላዋቂ ፖለቲከኞችን እንታገል!!!ወደቀደመው ትርክት ሊመልሱን የሚጣጣሩትን እንታገል!!!
    "የማን ቤት ፈትሶ የማን ሊበጅ፣
    ያውሬ መፈንጫ ይሆናል እንጂ!!!"
    ይህ ደሞ የመሃይምነት ምልክት ነው!!!

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 4 года назад +2

    ዶክተር አርሴዶ
    እናመሰግናለን
    መከላከል እየተቻለ በመንግሥት ድክመቶች
    ልጅህ በዪኒቨርሰቲ ሲሞት ለትግሉ መስዋዕትነት ነው ብሎ ማፌዝ ምኖ ይባላል ???
    አሣፋሪ መንግሥት

    • @hulemaregngeta7725
      @hulemaregngeta7725 4 года назад

      ይሄን ያለው እኮ አብይ እና የጀዋር የጎጠኞች ስብስብ ናቸው፡፡

  • @danielzenebe9281
    @danielzenebe9281 4 года назад

    ዳንኤልን ክብረትን ተወዉ በራስህ መንገድ እይታህን አቅርብ ወዳጄ በተረፈ ጥሩ ነዉ።

  • @hulemaregngeta7725
    @hulemaregngeta7725 4 года назад

    ዶ/ር ኤርሲዶ አድናቂህ ነኝ ግን ዛሬ ስህተት ተናገርክ፤ መንግስት ዩኒቨርስቲን መዝጋት እንዲችል ነው ወይስ ህግ እንዲያስከብር ነው መግፋት የናንተ ሀላፊነት?

  • @amaaqurux9092
    @amaaqurux9092 4 года назад +1

    Andafta keep 💯 going 🔥

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +2

    ትልቅ ሃሳብ ነው ያነሳችሁት!!! የወንበር ፍትህ ምን ነበረ? ? ? ከወንበር ፍትህ ወዴት ተሸጋገርን? ? ? ወደተሻለ ወይስ ወደባሰ? ? ?...

  • @fatherfather799
    @fatherfather799 4 года назад

    la programu betam enameseginalen betam dress yelale ketilubet .Gazetegnawu ena arsido ...eski yarden asechersut

  • @yeshifananegash2793
    @yeshifananegash2793 4 года назад

    ዶክተር ኤርሴዶ ለአቶ ያሬድ ዕድል ስጠው እንጂ? በተረፈ ደስ የሚል ዉይይት::

  • @solomonsulito3803
    @solomonsulito3803 4 года назад

    Yes

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 4 года назад

    ጋዜጠኛ ቢኒያምን etv ውስጥ ማየት እመኛለሁ

  • @hayat..kuwait8674
    @hayat..kuwait8674 4 года назад +3

    💚💛❤👈

    • @najatwendmalo5963
      @najatwendmalo5963 4 года назад

      roti turkish turkish turk54r7is Ethiopian turkish

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 4 года назад +6

    ዶክተር ኤርሲዶ ጥሩ ዕይታ ቢኖረውም ግን ያሬድ እንዲያወራ እድል ቢሰጠው ጥሩ ነው:: እኔ ብቻ ላውራ ባይል ጥሩ ነው

  • @jojojo3826
    @jojojo3826 4 года назад

    ሠዉ የመግደል
    እምነት የሌለዉ
    የበታችነት የሚሠማዉ
    ሱፍ ለብሶ በራቁት የሚቀና

  • @mrdestadesta3952
    @mrdestadesta3952 4 года назад

    ጎንበዝ እስኪ ጉዳዩን ሰፋ አድርጋችሁ ተመልከቱት
    በየኢንቨርስቲው የተሰገሰጉ የዘር ፍልስፍና የሚቀሰቅሱ
    መምህራን አለመኖራቸው ምን ማረጋገጫ ይኖራል??
    ይሄ ጉዳይ ከዘበኛው ከጽዳት ሰራተኞች ድረስ መመርመር አለበት ወይም እራሱን ያደራጀና በካምፓሱ ውስጥ የደበቀ ሀይል ይኖራልና በዚህ መልኩ ካልተመረመረና ውጤቱ ካልተገኘ ለፈጣሪ መጸለይ ይኖርብናል።ማለት ነውና ፕሮግራማችሁ እጅግ እጅግ
    ተመራጭ ወቅታዊ ጉዳይ ነው ከሁሉም ዩቲቦች
    በእጅጉ የተለየ ፕሮግራም ነ ቢያንስ ቢያንስ በሳምንት
    አንድ ጊዜ ብታቀርቡ ይመረጣልና በርቱልን።

  • @ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ

    የሽምግልና ፍትህ ወደ ክፍለ ሀገር አለ ከተሜዎች እንኳን እረስታችሁታል

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ

    ፍትህ ለአማራ ተማሪወች

  • @user-fkg103
    @user-fkg103 4 года назад

    የአንድ ሰው ውይይት አታድርጉት ለአቶ ያሬድ እድሉን ስጡት፡፡ በተረፈ ጥሩ ነው፡፡

  • @mrdestadesta3952
    @mrdestadesta3952 4 года назад

    ጎበዝ ለምን ግን መምህራኖችስ አመይረመሩም በበኩሌ ግን ከአስተማሪዎች ከዚህ ነጻ ጉዳይ በምንም አይነት ነጻ ሊሆኑ አይችሉም ጉዱ ከዩኒቨርስቲው ውስጥ ነው ።

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 4 года назад

    አንዳፍታ የልጆቻችን ኢትዮጵያ ፕሮግራም መከታተል እጅግ ጠቃሚ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ፣ በጣም ተምሬበታለሁ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ !!

  • @survivalbelay8838
    @survivalbelay8838 4 года назад +4

    I have been part of the student movement and like it is debated I found it WORTHLESS costing the lives of beautiful minds of Ethiopians. I had an opportunity to think over and over being in prison in 1969 - 72 with regard to the fate of my country. I re-assessed its pros and cons. I was and am totally convinced that the student movement was not fit for purpose. Even the movement leaders (if not all) were Mafia's and dictators and they were bully. Those who are alive and in political scene are typical opportunists. I remember when the USUAA (University Student Union of Addis Ababa) leaders and supporters were passing their own motion on behalf of other students in X-MAS hall to boycott classes and even withdraw from University.
    THE STUDENT MOVEMENT paved the way for DERG - MILITARY JUNTA - EPRDF AND SILENT DEATH TO OUR COUNTRY. I am so surprised when politicians and elites glorify the student movement. In short it dismantled the integrity of the country and here we go a HUGE TASK ahead of us. MY HEART IS BROKEN AND MY SOUL IS IN PAIN WHEN I SEE MY COUNTRY DRAGGING INTO GRAVEYARD.

    • @abebemandefro291
      @abebemandefro291 2 года назад

      Brother Bely, I can't agre more with you; I applaud you greatly!
      On the other hand as you said there are people who still have appreciation and admiration for the student movement instead of being ashamed of it. Moreover, I am very shoked those members of EPRP wanting to participate in forming the next government. What shameful dump people they have made of themselves.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +3

    የራስ ጥላቻ ፖለቲካ የድንቁርና ፖለቲካ ነው!!!

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад +2

    የኔ አቃፊ ነው የሚለው እሱን አቃፊ ሌላውን ታቃፊ ያደረገው ማነው? ? ? የምን ትዝህርት ናት ይቺ!!! አቃፊ ታቃፊ ብሎ የትዕቢት መንገድ የለም!!!የበላይ ነኝ አባዜ የኋላ ቀርነት ምልክት ነው!!! ራሱን ችሎ ሃገር ሊሆን የሚችል አንዳችም የለም!!!ሄደናል፣ የአፍሪካ ሲንጋፖር ልንሆን ነው ያሉትም ማጣፊያው አጥሯቸው እየተራወጡ ነው!!!

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 4 года назад

    ይገርማል እናንተ ትላንት ያላችሁት አሁን እየተፈጸመ ነው

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 4 года назад

    ዶር : ዳኝነት ላይየተቀመጡትን ዳኛ አመልካቹ እርስዎ በአምላክ ቦታ ተቀምጠው ያለኝን ጭብጥ ሳያውቁ ቢፈርዱ በሃላ በእግዚአብሔር ይፈረድብዎታል ብሎም አምኖ ዳኛውንም ያስጠነቅቃል::

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 4 года назад

    It’s a nice discussion but why you don’t guys listen to each other’s???

  • @biniyamgirma5971
    @biniyamgirma5971 4 года назад

    Betam new yemewodachu

  • @debol3814
    @debol3814 4 года назад +2

    Harif Wuyiyit new

  • @nigusiegaguro4201
    @nigusiegaguro4201 4 года назад +2

    Given all the reasons mentioned here why we have different out come in some other places example Tigray. How come you are not discussing what they did right, to be successful restoring law and order.we don’t have to go other places to learn some thing working.

  • @hunbelewzelalem973
    @hunbelewzelalem973 4 года назад

    Dear Dr. Ersido,
    PAN Africa university wants to employee consultant on entrepreneurship and public policy research centre. Kindly apply
    Regards,

  • @alemuordolo9476
    @alemuordolo9476 4 года назад

    Why you don't focus on the causes?

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 4 года назад +2

    If these students don't behave, shut the universities and send them to clean lake Tana or make them teach our farmers how to read and write. They have too much free time at their disposal.

  • @mnet1514
    @mnet1514 4 года назад +1

    በጣም ጥሩና አስተማሪ ውይይት ነው ግን ዶር ኤርሲዶና ቢንያም ያሬድን ሲያቋርጡት አንጀት ይቆርጣሉ!! ሀሳቡን አንዴ እንኳን ጀምሮ ሳይጨርስ ውይይቱ አለቀ😳! ይህን የመሰለ እውቀት እያመጣ የማታናግሩት ከሆነ አትጋብዙት! የሱን ትህትናና ትዕግሥት ግን ሳላደንቅ አላልፍም።

  • @ritaa6260
    @ritaa6260 4 года назад

    Dr. Ersedo, dormitory skirmish has a long history since the Emperor time. But the security at the universities were tougher than the outside police force. They used controlled force.

  • @አንድእንሁን
    @አንድእንሁን 4 года назад

    ሐገር የምትበጠበጠው ሁልጊዜም በፖለቲከኞች ነው!!!

  • @saraabebe596
    @saraabebe596 4 года назад

    ለአማራው ሞት ውርደት ብስቁልና መታሰር መገረፍ ብዙ መከራ ድህነትን ያደረሰብን በእራሳችን ሎሌ አገልጋዩች ነው ህዝቡም ጠንቅቆ ያውቃል

  • @hargwin54
    @hargwin54 4 года назад

    ሁሉንም እረስተና ፈዘን ተቀምጠን ብቻ ሳይሆን ግን የከበደን ምክንያቱም ሁሉ ነገር በእጃችን ወንዝ ተራራ አየር መቺ ሙሉ ስለሆነች ምንም ነገር ኢትዮጵያ ፈላጊ ስላልሆነች መፍትሔው አይታይም ።

  • @bekelelemma9243
    @bekelelemma9243 4 года назад

    Do you think the video servilance is visible in the entire Ethiopia University in this period of time? No.. I belive there is a simplest way to do it in all University. Every university will get a software which can be operated by a guard. The software can be developed from students project. The data will have code or card identification number, photo, name and the faculity or department name of the university. The guard expected only insert the code number of the students and then all information will display immediately. This will address the miss on the entrance gate. If the University gets budget will introduce the video servilance mechanism.
    I want also give emphasis on the competition based hiring, staffing and restructuring mechanism. I belive if the ministry at federal level strong, they will try to implement what Dr Erisdo advised.
    Please keep up your good discussion.

  • @ermiasmekonnen6421
    @ermiasmekonnen6421 4 года назад +2

    Why don’t you bring some else with a different opinion!!!! Your speakers are like-minded people

  • @biniyamgirma5971
    @biniyamgirma5971 4 года назад

    Kechalachu pls Ato Sebesebe Alemeneh
    The nations identity delusion writer gabezut

  • @dlegesseifu
    @dlegesseifu 4 года назад +3

    If you start in Amharic finish your sentence in Amharic, otherwise you aren't expressing yourself in Amharic or in English. It is disturbing to be honest!

  • @abebemandefro291
    @abebemandefro291 2 года назад

    Dr. Ersedo your idea is super; however, you are telling us to build islands out of the universities which is impossible. The second thing is you believe that the government is a sound adminstration that stands for peaceful Ethiopia; but you are wrong brother. The best solution is to inform and wake all Ethiopians to become one people and establish a democratic govermment.

  • @alemuordolo9476
    @alemuordolo9476 4 года назад

    Why you blame the students' movement?

  • @TH-yy9dp
    @TH-yy9dp 4 года назад

    If the government doesn’t protect the students, why they don’t study in their region. Let all the students learn in their region.

  • @waleligntewabe8806
    @waleligntewabe8806 4 года назад

    የእናንተ ፕሮግራምን ሁሌም እከታተላለሁ። በርቱ እግዝአብሔር ይባርካችሁ። ፈቃደኛ ከሆናችሁ ለሀገር ይጠቅማሉ የምላቸዉ የዉይይት ሀሳቦችን ለመጠቆም እንዲመች የዉስጥ አድራሻ ካላችሁ ብትልኩልኝ? waleligntewabe@gmail.com

  • @yusufmohammed4958
    @yusufmohammed4958 7 месяцев назад

    የ27 አመቱ ጦስ ነዉ እዚ ያደረሰን ስንል ለዚ ሁሉ ዉጥንቅጥ የመጀመሪያዉ ተጠያቂ ሟቹ መለስ ዜናዊ መሆኑን ማንም ሲያነሳ አላይም አዉቃለሁ ሟች አይወቀስም የሚባል ቢሂል እንዳለን እረዳለሁ ነገርግን ከዚ የብሄር ፌደራሊዝም መዉጣት ወይም ማስተካከል የሚችልበት እድል ነበረዉና?

  • @summerwulsebo6147
    @summerwulsebo6147 4 года назад

    Diversity in educational system is important I don’t know what you guys are talking about

  • @jojojo3826
    @jojojo3826 4 года назад +1

    አሥፍታችሁ ማየታችሁ ጥሩ ነው
    ለኛ ሀገር የሚበጀዉ ግን ዶማዉን ዶማ ካልተባለ
    ጥፋቱን በሟቹ (በተጎጂ) ላይ ነዉ የሚለጨጥፉት ያውም ደረታቸዉን ነፍተዉ
    ጠቅላይ ሚኒሥትሩ ቸልተኛ ባይሆኑ ይህ ሁሉ
    ባልመጣ እናንተም እንደዚህ ባልደከማችሁ ነበር

  • @alemuordolo9476
    @alemuordolo9476 4 года назад

    I don't accept that phrase 'since 27 years '

  • @benyamasgdom9182
    @benyamasgdom9182 4 года назад

    አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል two toxic

    • @jojojo3826
      @jojojo3826 4 года назад +2

      ማፈሪያ
      አንተን ብሎ ተናጋሪ
      አንተ መተቸት ሣይሆን ለማዳመጥ ብቁ አይደለህም

    • @maggiemaggie7009
      @maggiemaggie7009 4 года назад +1

      ከወያኔ የበለጠ ንፍጣም አለ በጌታ ⁉😃😃
      loser ‼👈

    • @esubalewatlabachew9848
      @esubalewatlabachew9848 4 года назад +1

      Asgedon እናንተ በቃ ከእውነትና ሳይንስ ጋር ተጣልታችሁ ቀራችሁ።ማፈሪያዎች ለነገሩ አይገባችሁም

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 4 года назад +1

      BECAUSE YOU ARE A TOXIC WHO DESTROYS THE SOCIETY. THAT IS WHY YOU BURIN IN SIDE OUT WHEN YOU SEE SOME ONE WITH POSITIVE SPRITES

    • @firetube6398
      @firetube6398 4 года назад

      Benyam Asgdom you have evil mind personality

  • @go408
    @go408 4 года назад

    Mr Yared is a fantasst. I dont`know any country in the world which invites AI, Human Rights Watch etc. to investigate a crime in ones country.

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 4 года назад

    ትአሊነ ቅድስት ከውስጥ ቀይ ለባሹ አድሰው የወጠ ይመስላል ስአስፍራ

  • @biniyamgirma5971
    @biniyamgirma5971 4 года назад

    Betam new yemwodachu