Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋው...የኔ ባለሙያ...ሁሌም ታስገርሚኛለሽ...እጅሽ ይባረክ...ዘይቱ ረከስ ሲልልን እንሞክረዋለን !!!
እሺ ሰላምዬ አመሰግናለው እውነት ነው እረዳለው
Slmiye demry pls
Ayezuachu mamaye wanaw xena new fexari yaqale❤
እጅሸ ይባረክ አመሰግናለው ለየት ያለ አሰራር🙏
Salam Biruk , እሰኪ ካመንቴን መልሽልኘ በእውነት ለዘይት መግዣ ከፈለግሽ እገዛልሻለሁ። መድፈር ካልሆነብኝ በሰተቀር ወይንም እየቀለድሻካልሆነ። እግዚያብሂር ይስጥልኘ እህቴ።
ገራሚዋ ሴት :- የጥራቱ , የፍጥነቱ, የፅዳቱ , የማማሩ ...... ግሩም ነው ድንቅ ባለሙያ ። thank you.
አመሰግናለው ወንድሜ
How to make tahina
ቀደም ብዬ የሰራሁት ቪዲዮ አለ ግዜ ሲኖርሽ እይው ቀላል ነው
i love your different vegan recipes❤looks delicious
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው ሁሉም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ውዴ ላይክ👌👍💕
አሜን ቤዝዬ
በጣም ይምውደው ምግብ ነው አበባ ጎመኑን እንደ ሩዝ እጠቀመዋለው ይህ ጥሩ አሳብ ነው👏🏾
የኔ ቁንዲ❤👏👏👏
Wowwww Amazing
በጣም ጎበዝ ከአገላለፅሽጋር
ብርቱ ሴት ነሽ በርቺ 🥰🥰🥰
ትክክለኛ ባለሙያ ቀለል ባለ ሁኔታ ከቃላት አጠቃቀም ጀምሮ ዋው አንደኛ ነሽ ምግቡ 👌👌❣️
እግዚአብሔር ይስጥልን: በእውነት ሞያሽና ጨዋነትሽ በጣም ለየት ይላል
ሜልዬ ይኔ ባለሟያ ጎበዝ
በጣም ነው የማመስግነው ሙያሽን ስላካፍልሽን እጅሽ ይባረክ. ተባረኪ ;;;
ዋው በጣም ድንቅ አሰራር ከቀልጣፋ አገላለጥ ደግሞ በዚህ እድሜሽ የት ተማርሺው ይህንን የመሰለ ሙያ በርቺ እጅሽ ይባረክ
አሜን
@@Mellyspicetv አንዳንድ ስም ፆታ የለውም ስለዚህ እርግጠኛ ካልሆንሽ ፆታ ሳትለዪ በጥቅሉ ምስጋናሽን ለማስተላለፍ ሞክሪ።
ሜላዬ በርች
It looks delicious 😋 😍 and healthy 😋
ሰላም በርችማማየ
የሙያሸ አድናቂ ነኝ በርች
በጣም ባለሙያ ተባረኪ
ሜልዬ ስወድልሽ ስራሽን
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ።
በጣም ቆንጆ 👍
ተባረኪ በርች
አሜን አርሴምዬ
ውይ ገና ሳየው ነው ያስጎመጀኝ እጅሽ ይባረክ ሜልዬ እቃዎችሽ እራሱ ብሉብኝ ይላል ብእውነት በጣም ደስ ይላል
ጎበዝ
,ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ
እንዴት ነሽ ሜሊ ባለሙያዬ የዛሬ ደግሞ እጅግ ልዩ የጤና ምግብ ልክ እንደሁልግዜው። እግዚአብሔር ይባርክሽ ።ያስጎመጃል።
አለሁልሽ እልዬ....አመሰግናለው
Endat nesh melu helen negn k nazerat resteshgal
ምርጥ ባለሙያ ስንቱን አሳየሽን ጉልበትሽ ይባረክ 🙏💕🌹
አሜን ሮዝዬ
Nice 👍 ደስ እምል ኖ
ጎበዝ በለሙያ ነሽ ዋው
ጎበዝ የምትሰሪያቸውን ሁሉ ዳውሉድ እያረኩት ነው እጅሽ ብርክ ይበል 👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን የኔ ውድ
ባለሞያ ሜሉዬ ሙች የሀገሬ ልጅ በርቺ
ዋው እጅሽ ይባርክ ደሲ ሲል
ዋዉ እጅሽ ይባረክ
በጣም ደስ የሚል ሞያ ሜሉ እጅሽ ይባረክ!
አሜን ሀይሚ
Ere anches leyu neshe mellyee ejocheshe yebarekuu shikorrr ❤️❤️❤️
ጎበዝ ነሽ
በጣም ቆንጆ ነው በርቺ thank you
በጣም ባለሙያ ነሽ ስራሽ በጣም ደስ ይላል ተምሬበታለሁ እጅሽ ይባረክ አመሰግናለሁ
በርቺ
ሠላምሽ ይብዛ የጎመኑ የፈረንጅ ጎመን ነው
ያው እኔ ስለማላገኝ ነው እንጂ የሀበሻ ጎመን አርጊ
በርቺ የኔ ባለሙያ
ጎበዝ ።
በጣም ያስጎመጃል እስክሰራው ቸኩያለሁ እቃወችሽ ሁሉ ያምራሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ክፉ አይንካሽ
As usual yummy and healthy fasting food- great cook thank you my friend
Than you dear
እኅት! የሠራሽው ምግብ ጥራቱን በጠበቀና ለጤናም ተሰማሚ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ በመሆኑ አድናቂሽ ነኝ።የሽሮና የክክ ወጥ ቢጨመርበት ደግሞ ጣም ያማረና የሰመረ ይሆናል።ይህን የሠሩ እጆች ይባረኩ።ተባረኪ።
ጎበዝ ባለሞያ ስራሽ ሁሉ ደስ የሚል አንቺን ያገባ ሎተሪ ደረሰኝ ይበል ክክክክ
መብራትዬ ምልክትን ደረቴን ነፍቼ ለባለቤቴ አድርሻለው
Wow ሽሮ ደግሞ ከጎን ቢኖረው
ልክ ነው አባቦ
አይ ሞያ የኔ ውድ ጎበዝ እህቴ በርቺ👍💪
እህቴ የኔ ቆንጆ ምን አይነት ሞያ ነው አረ እጅሽ ብርክርክ ይበል እህቴ አመሰግናለሁ👋👋👋👋👉👉👉🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
Melly ejege betame terou, eje yemiyaskoreteme fetefete newou tebarequi lejosheshem yedegouleshe.
አሜን ሀንዬ
ሜሉ እንኳን በደህና መጣሽ እጅሽ ይባረክ የሙያ አይነት እያሳየሽን ስለሆነ እናመሰግናለን ዘመንሽ ይለምልም።
አሜን አለምዬ
Adenakoty meseganay yederesesh thank you ejesh yebarek melly
አሜን ባዩሽዬ
Great berchi bezu muya corejenal
You are an amazing woman ❤ your husband must be proud of you 💪
የኔ ባለሙያ የምሰሪያቸው ሁሉ ይመቹኛል እጅሽ ይባርክ አቦ
ኣሜን ማራኪ
የኔ ባለሙያ❤❤❤
ዋውው ባለሞያ ስራሽ እራሱ ጥቅቅ ያለ እጂሽ ይባረክ
ወይኔ ከሽታው ጋር እያየሁት ሽታው እራሱ እዚህ ያለ ይመስላል እናመሰግናለን እኛ ቤት አበባ ጎመን እንደው መጫወቻ ነበር እስኪ ሰርቼ እሞክረዋለው ተባረኪ ፓስቴሽንም ሰርቼው ሱሰኛ ሆንክኝ እኮ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
አሜን ኤልሲ
ይህ በጣም ጥሩ ይመስላል
ሁሌም ስራሽ ደስ ይላል👏
Good healthy food & best back ground music, thank you & keep it up.
You're an amazing cook! So creative❤❤❤
በርቺልን በተለይ ለእኛ ሲንግሎች ይጠቅመናል
Wow mertwa eko nesh😘
ዋው ሞያ
ሜልየ የኔ መልካም በረችልን እናመስግናለን
እጅሽ ይባረክ!!
ኦላላ ነው ሜልዬዋ
መልዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ አሠራር ነው ጎበዝ
አመሰግናለው መአዚ
Great job
የኔ ባለሙያ እኔ ሣቅሺ 10 k ሠብስክራይብ እዳለሺ ጀምሬ ነበር በመቆየት እዚህ ደረሺ አችን የወለደች እናት የታደለች🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አመሱግናሉው የናንተም አስተዋጾ አለበት
@@Mellyspicetv 🌹🌹🌹
ሜልዪ ምያሽ ድንቅ ነው ግብዣሽንም እግዚአብሔር ይስጥልኝ
yene konjo meliye betam new mwedsh madenksh
Wooooow
አመሰግናለው የኔ ውድ
ዎው.ተባረኪ.ከልብ.ስት.ነሽ
እኅት! የሠራሽው ምግብ ጥራቱን በጠበቀና ለጤናም ተሰማሚ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ በመሆኑ አድናቂሽ ነኝ።
ክብረት ይስጥልኝ እየሩስዬ
Melat, as always a nice one! thank you for showing us. Bravo! Gobeze!
Good job
Ejishin kurtimat ayinkaw melu betam Des yemil migib new yasayeshin enamesegnalen
Ejesh yebarek melu nege yemokeral
Abo baleshe tadelo 😍
Betam tseda yale new. Ijish ybark 🙏
Very ‼professional thank you so much
MELL BETAM YHAMRAL YENA KONJO BALMOYA NASH. ITS so healthy EGESH EEBAREK 😘❤️
Melly tebareki muyashen silakafelishen😘
አሜን ሚስጥርዬ
ኣንበሲት!! ጎበዝ ዬኔ ልጅ ተባረኪ
የኔ:የሙያ:ቁንጮ:ድንቅ:ሴት:ስላንች:ለመናገር:ቃላት:የለኝም:መዳህኒአለም:ከነቤተሰብሽ:ተባረኩ::❤
Nice knife
በጣም የሚያምር ምግብ ነው ሜሊ ይህማ ቶሎ ይሞከራል እናመሰግናለን
ጤና የሆነ ምግብ ነዉ
በጣም ትልቅ አሰራር ነው :: በተለይ ለሱካር በሽተኞች በጣም ተስማሚ የምግብ አይነት ነው :: በጥም እናመሰግናለን::
ደምርኝ ያገሬ ልጂ
Ejishi yibarki sewdshi ehta
አሜን ጺሆንዬ
Mellye konjo Yene gobez Betame new yemewdsh ❤️❤️❤️
Thanks yen balmya
Looks delicious. Keep it up for the good work. Love it definitely I am gonna try it.
Very nice and clean
Thanks a lot
Meluye Tsidatish besmeab betam dess yilal stove bemindnew yemtatsejiw hule adis new
Gobezwaa... Balemoya...kememe neshe mechemee WOW ❤...😊..Siyamerebeshee demo.😊👍🏽
My God i watching you for the first time and you are so good and I will try to cook for my wife to make her surprise . Thanks
አመሰግናለው ዮናስ ባለቤትህ ምን እንዳለችህ እንድትነግረን

የሽሮና የክክ ወጥ ቢጨመርበት ደግሞ ጣም ያማረና የሰመረ ይሆናል።
ይህን የሠሩ እጆች ይባረኩ።
ተባረኪ።

የኔ:የሙያ:ቁንጮ:ድንቅ:ሴት:ስላንች:ለመናገር:
ቃላት:የለኝም:
መዳህኒአለም:
ከነቤተሰብሽ:ተባረኩ::❤