95ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ከእናቱ ቤት ያባረረችው የቀድሞ ሚስቱ ወደአዲስ ትዳሩ ቤት ለምን መጣች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 214

  • @emuyeemu4841
    @emuyeemu4841 Год назад +3

    ረቡኒ እንቁ መምህር ጠላትህን አሳዳጊህ ቅዱስ ሚካኤል ከእግርህ በታች ይጣልልህ አሜን አሜን አሜን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад +45

    መላኩ ቅዱስ ሩፍኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር 👏👏
    ኑ ተሰባሰቡ ....

    • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
      @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ Год назад

      አሜን አሜን አሜን በውነት ለፍሬ ለበረከት ያርግልን ሐኒዬ ❤

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Год назад

      ሐናዬ እንዴት ነሽ? ጎበዝዋ እህቴ 😘❤️🥰 አሜን አሜን አሜን.

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад

      @@mimizeniwork4500
      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ 👏👏

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    በጣም የሚገርማቹ ከሁለት አመት በፊት ነው ቀኑ እሁድ ሰኖ አስራ ስድስት ነበር ስራ ጨርሻ ቁጭ አልኩ ማንም እቤት አልነበረም ከዛ ፎቅ ላይ የሰውዬ ወንድ ቤት አንድ አበሻ ነበረች እና መጣች ልክ እሷ ስትመጣ ከቤት ውጭ ውጪ እያለ ነብሴ ተጨነቀብኝ እኔ ሰው ቤት መሄድ አልወድም የት እንደምሄድ ግን አላቅም ልጅቱን እባክሽ ቡና እናንተ ቤት እንጠጣ አልኳት በጣም ገርሟት በይወትሽ ቡና አትጠጭም ዛሬ ምን ተገኘ ስትለኝ በቃ እንሄድ ብዬ ልጅቷን እቻኩዬ እነሱ ቤት ሄድን ልክ ከቤት ስወጣ የሚጨንቀኝ ትንሽ ለቀቅ አረገኝ እኔ በተለምዶ ስራ ጨርሼ ኪችን መቀመጥ እወዳለው ማርያምን ከቤት ወጥተን አምስት ደቂቃ ሳይቆይ ኪችን ውስጥ እኔ እብዝቼ የምቀምጥበት አካባቢ አስር ሌትር ዘይት ነበር ከላይ ምንም ሳይሆን ኤሌትርክ ፈንድቶ አስር ሌትር ዘይት ላይ ወድቆ ዘይቱ ፈንድቶ ማድቤቱ ተቃጥሏል እግዚአብሔር ይመስገን ኪዳነ ምህርትን አመስግኑልኝ እግዚአብሔር ከታቀደልን ሁሉ ይጠብቀናን

    • @TigYouTube
      @TigYouTube 2 месяца назад

      እመብዙሀን ስሞከፋይበል እናቴ

  • @seifuayele6663
    @seifuayele6663 Год назад +6

    እጅግ አስተማሪ መልዕክት ነዉ። በዚህ ገጠመኝ ስለትዳር ፣ ስለጓደኛ ፣ ስለሃኪሞች ብዙ መለወጥን አይተናል። የፈረሰዉ ትዳር መንፈሳዊ ህክምና አግኝቷል በጣም ደስ ያለኝ ግን በዉጪ ያለዉ ቀናዉና መንፈሳዊዉ ባለሃብት እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን። 🙏 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ማመስገን እፈልጋለሁ መምህር ተስፋዬን በዚህ ዘመን ስለሰጠን 🙏

  • @isrhenok5496
    @isrhenok5496 Год назад +3

    አምላክ የሁላቺንንም የ ልብ መሻት ይስጠን 100 ሰው እኮ በ አክሲዮን ብንደራጅ ያስጀምራል ትምህርት ቤቱን ከ 500,000-1000000 እኔ ዝግጁ ነኝ 1ድም ለ ነፍሴ 1ድም ለ ኪሴ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሸ9ነ

    መምህርየ ገጠመኝ ልቅቅ ልቅቅ አርግልን ሮሞዳን ስለሆነ እየሰራን ለመዳመጥ

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም Год назад +12

    *_እንኳን ለልቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ወርሃዊ ብአል አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች_*
    የሚትታገሰኝ የመላእክት አለቃ
    የሚታስተምረኝ ለጽድቅ እንድበቃ
    ሩፋኤል ድረስ
    ረዳቴ ድረስ የኔ ዋስ ጠበቃ ይሄ መዝሙር እየሰማሁ ገጠመኝ ለቀቅክልን እናመሰግናለን መምህራችን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅክ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ

    ሁለተኛው ደሞ ስድስት አመት በፊት ቀኑ ሰኞ ነሀሴ አስራ ሁለት ነበር የአጎቴ ልጅ ጋር ምሳ በልተን ቤት ገብቼ ሻውር ልወስድ ስል ውሀውን ብቻ መክፈት የቀረኝ የቧንቧው መያሻ የሙቅ ውሃው መስመር ተበላሽቶ ነበር እና በአንዴነው ያንጠለጠለኝ ኤሌትርኩ ብጮህ ማን ይድረስ እኔ ሁሌም ምንም ነገር ሲሆን ሚካኤልን መጥራት ወይም ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ድረስልኝ ማለት ከአፌ አይጠፋም ከዛ ከየት ይምጣ ከየት አላቅም ሚካኤል እያልኩ ስጣራ ደረቅ ፎጣ የያዘኝ ኤሌትርክ ቧንቧ ላይ ወደቀ ለቀቀኝ ስድስት ወር ሙሉ ግን እግሬ እያነከሰ በእክምና ክትትል ድኛለው ይሄ ሁሉ የሆነው ቤታችን ውስጥ ብዙ በአድ አምልኮ አለ እኔነበርክ እናቴን የምቃወማት እሷም ምንም ብሰራ የምትጠላኝ የትም የበአድ አምልኮ ቦታ ስትሄድ ከልጆቹ ሁሉ ለይታ ቤት የምታስቀረኝ እኔን ብቻ ነበር እና ሁሌ ፀሌቴ አባታችን ሆይ ነበር የሚገርመኝ ለምን እደምቃወማት በልጅነቴ አላቅም ነበር

  • @selam801
    @selam801 Год назад +13

    ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሩፋኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
    so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs Год назад

    በጣም ደስ ይላል ከስህተት መማራችን በጣም ነው ደስ የሚለው ባንተላይ አድሮ ላስተማረን ፈጣሪ ይመስገን
    መምህሬ እኔም መንፈሳዊ ነኝ በቤተክርስትያን ነው ማግባት የምፈልገው አምኜ የተጎዳው ነኝ ልቤን ፈጣሪ ያውቀዋል
    እኔም ትዳር ፈላጊነኝ ፈጣሪን የሚያቅ እሱ ክርስቶስ እኔ ቤተክርስትያን ነው መሆን የምፈልገው። መንፈሳዊ የሆነ ባል እፈልጋለው።
    በአምላኬ አምናለው ነገ የተሻለ ቀን እንደሚሆን አምናለው
    መንፈስ ቅዱስ ይሆናል ይህን ያናገረኝ የእውነት

  • @almajaber2074
    @almajaber2074 Год назад +1

    መምህር ሲጀመር የማያሥተምር ት/ት አሥተምረህ አታውቅም የዛሬው ግን በጣም ውጤ ገብቶ የተሰነቀረው መኪናው የተጨፈለቀው ታዐምር ነው ሒወት እንዲ ናት ሥለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል Год назад +2

    መላኩ ቅዱስ እሩፋኤል ወረሀዎ በአል እኳን አደረሳችሁመምህር በእውነት የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያርግልን በእውነት እኔ ለ14 ሰው ሸር አርጌአለሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሀይልበሚሰጠኝበክርስቶስሁ

    በእዉነት መምህርዬ እኔ ያንተ ትመህርት ስሰማ ነዉ መንፈሳዊ ፈላጎቶችዬ ምጨምረው ምንም ሀጥያተኛ ብሆነም የሱ ፈቃድ ስሆን አምላኬ ምህረቱን እንደምለሰክልኝ አልጣራጠርም መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ የሚታገለግልበት እድሜ ይስጥህ ❤️🙏

  • @belayneshseyoum3745
    @belayneshseyoum3745 Год назад

    መምህር ታግባ ህልሙም ትክክል ነው እህቲ ታግባ ከባድ ነው እግዛብሒር ይፍቅድላት እህቲ. ተመስገን እልልልልልልልል🙏❤️❤️🎈❤️🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈

  • @አርሴማእናቴነሽ
    @አርሴማእናቴነሽ Год назад

    መምራችን በውነት በጣም አስተማሪ ነው ባለማወቅ የቤተሰባችንን ሕወት በገዛእጃችን እናበላሸዋልን የግዚአቤርን መገድትተን ሌላአምልኮ ሌላ ኮተት ፈጣሪ ቸርነው እደበደላችን ሳይሆን እደይርታው በዛት ነው የምንተፍሰው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያደለን የሕታችን ታሪክ ሁላችንምንም ልንማርበት ይገባል ፈጣሪ ፍቃዱከሁን ትዳርሽን ብትመሰርቼ ጥሩ ይመስለኛል መምራችን ስለመዝሙሩ ቃል ሕወት ያማል❤❤❤

  • @tizuwendemmola2555
    @tizuwendemmola2555 Год назад +1

    ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል በማርያም🥰 የኔ እህት አግቢና በትዳሩስጥ የቅድስና ሕይወት ኑሪ እሺ..… ውለዱና አንቺ ያመለጠሽን ህይወት በልጅሽ ካሺ ...ወንድ ከሆነልሽ ድቁና እያስተማርሽው

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 7 месяцев назад +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ጌታችን ኣምላካች መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ እናቱ ስለ እመብርሃን ሲል በቸረነቱ ይጎብነኝ ወደ ኣገራችን ያብቃን ለ ቅዱስ ስጋው እና ክቡር ደሙ ያብቃን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የበረከት ፍሬ ያድርገን ኣሜን ❤❤❤

  • @sarahhadas3841
    @sarahhadas3841 Год назад

    እግዚአብሄር ይመስገን አንተን የሰጠን
    መምህራችን አንተን የማያዳምጥ ሰዉ አይገኝም በጣም ፍረ አፍርታሃል እናመሰግናለን

  • @bayoshbayosh7446
    @bayoshbayosh7446 Год назад +1

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛል ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን እኔ ትምርትህን ሰምቼ ተቀይርያለው አውን ድጋሚ አረብ አገር መጥቼ ብዙ ነገሮች አልመች አሉኝ ግን ያሰብኩትን አርግያለው ትንሽ እህቶቼ አስቸገሩኝ በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ስላሴ ና ወለተ ማርያም

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn Год назад +3

    መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ ፈጣሪ እኔ ኤኔት አጥቼ አት ትምህርት ሳላዳምጥ ከዋል ዉስጤ ቅር ቅር ነዉ የሚልኝ መምህር ፈጣሪ ደሞዝ በሰማ ያዝጋችልክ የስታችን ነብ አስመለጥክ

  • @እግዚአብሔርመልካምነውአቤ

    መምህር በጣም ላገኝህ ፈልጌ ነበር እድሜ ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር እኔ ባተን ትምህርት ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ቤተሰቦቼ እንዴት ብየ እንድምረዳቸው አላውቅም በጣም ችግር ላይ ናቸው በቃ እቤታችን ውስጥ ምንም አይናት ሰላም የለም ሁለየም ፀብ ነው በቃ በጣም ብዙ ነገር አለ

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Год назад +8

    ሰላም መምህርነና ምዕመናን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቀን❤❤❤

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    እረመምህራችን የዛሪውስ ለየትያለነው ዋው ሰውየዘራውን ያጪዳል ምንኛመታደልነው እህታችን ደሞአግቢ

  • @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
    @የማርያምልጅ-ፈ9ዸ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማል እዉነት ነዉ ሁሌም እግዝኣብሄር ትክክል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 Год назад

    አሜን ምክንያት ስላለኝ ነው የምዘምርልሽ ድንግል ማርያም አይን እድለኛ ነው የሚል መዝሙሮች በጣም ነው የምወዳቸው መምህር እውነት ነው መንፈሳዊነት ይብለጥ ❤ አቤቱ ጌታሆይ ንፁህ ልብ ስጠኝ ጠላቴን የምወድበት አምላኬ ሆይ እግዚአብሔርን ይዘን እሰው ከጠበቅነው ይሰጣል አብቶ ከጠበቅነው በላይ አቤቱ ለሁላችንም መንፈሳዊ ትትና ስጠን አባቴ ሆይ ❤❤

  • @limalima4922
    @limalima4922 Год назад +1

    መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህልን ህልሙም እንድታገባ ስለሆነ ታግባ

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ደግመሽ ጠይቂ እህታችን በጣም አስቀናችሁኝ አይ መንፈሳዊ መሆን ለዚነው የሚጠቅም

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад

    በአዉነት አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ በእምነት መፅናትን መንፈሳዊነት ዉስጥ ትአግስትን የበደሉንን በፍፁም ልብ ይቅር ማለትን አግዚአብሔር በጥሩም በመጥፎም አኛን ለማዳን በቅፆበት የማዳን ሀይሉን ያስተዋልኩበት ነዉ አህታችን የወደፊት አጣ ፋንታሽ በተቀደሰ ቅድስ ስጋ ቅድስ ደም ተወስነሽ ብትኖሪ መልካም ነዉ አግዚአብሔር የወደደውን ያድርግ

  • @ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ
    @ወለተጊዮርጊስ-ጐ9ኸ Год назад +1

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለጻዲቁ አቡነ አረጋዊ የመታሰቢያ አበል በሰላም አደረሳችሁ

  • @alemzenebe1065
    @alemzenebe1065 Год назад +1

    የአልዳና መዝሙር አንድ ብቻ ነወ ወይ ሙሉ ልቀቅልን

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ Год назад +15

    እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ጸሎት ምልጃ ጥበቃው በሁላችንም ላይ ይደር አሜን መምህር እንኳን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል👏

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 Год назад +1

    መምህሬ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ግን የመጀመርያ ባሏን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ምርጥ ሰው ነው እንደኔ ግን ብታገባ እላለሁ ምክንያቱም ያበላሸችሁን ትዳር ትካስ ለአድሱ ባሏ

  • @samri3503
    @samri3503 Год назад

    መምሕር ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእዉነት
    እኔ ከሁሉም ነገር በላይ የገረመኝ የሁለቱ ባልና ሚስት ትሕትና ጭራሽ እቤታቸዉ አስቀምጠዉ ማስታመም አምላኬ ሆይ ምን አይነት መታደል ነዉ!!!

  • @ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ

    የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣክ መምህር በእዉነት የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ በረከት ክስ ይድረሰኝ ይሄ ትምህርት ለኔ ነዉ የእዉነት በብዙ ፈተና እድናልፍ የረዳንን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን የእዉነት ተፅናናዉ ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን

  • @abi4294
    @abi4294 Год назад

    እውነት ነው መምህር መንፈሳይነት ይብለጥ መለት ትልቅ ነገር ነው እኔ ድጋሚ ሱባኤ ትያዝ ነው የምለው ፀጋዋን አውቃ ህወቶ እድትመራ እኔ ብታገባ ደስ ይለኛል እንደ እግዚሐብኤር ፈቃድ

  • @senibekalu4302
    @senibekalu4302 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን። በመጨረሻያቀረብከውን ወንድማችንን ማግኘት እፈልጋለሁ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 Год назад

    😇🙏🙏🙏 የመጨረሻው ታሪክ የብዙ ሰው ታሪክ ነው አጥብቀን አምላክን ስንይዝ የኛ ያልሆነው አብረቅራቂ ሐብት ሄዶ የኛ የሆነው እንቁ ሐብት ይመጣልናል ብቻ በእውነተኛ ልብ ተመስገን እንበል ። እንኳንም አስጨነከኝ😇

  • @mahaalshamsi3088
    @mahaalshamsi3088 Год назад

    ውድ መምህራችን ፈጣሪ ርጅም እድሜ ይሥጥክ የምር አሁንሥ እኔም ገጠመኝ የሚሠማ የገባው ሁሉን የሚያውቅ ፀሎተኛ ሠው ባገኝ ኡፍፍፍ በፀሎት አሥብኝ የምህር ቤተሠቦች

  • @ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ

    አይገርምም ስዴት የወጣሁባትን ቀን በእጅጉ አመሰግናታለሁ በመሰደዴ እግዚአብሔር በሚገባ አወኩት አምላክና መላእክ የማለይ ልጅ ነበርኩኝ❤❤
    እና ለትንሽ ግዜ ኢትዮጵያ ገብቼ ያለፉኝን ገጠመኞች ወደኋላ እየተመለስኩኝ እያዳመጥኩ ነው መምህርዬ ዘርህ ይብዛልን ንፁህ ልብ ካለን እግዚአብሔር ከሚወረወርብን ፈተና ሁሉ ያድነናል

  • @henna9179
    @henna9179 Год назад

    መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @የቅዱስ
    @የቅዱስ Год назад +3

    ውድ መምህራችን እንካዕ ሰላም መጣህል ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ይጠብቅልን ባንተ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ❤️

  • @rahelmesfin
    @rahelmesfin Год назад

    መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክል ፀጋውን ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ
    ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ለወንድማችን የሰጠ ጥበብ ትእግስት ለኛም ያድለን እህታችን አግብተሽ ብትኖሪ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @vcd5555
    @vcd5555 Год назад

    እንካን ደህና መጣህ መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የእውነት በጣም ኣስተማር ነው ቀጥልቤት
    ሁሉም ለበጎ ነው የእውነት መዝሙሩ ዝማረ መላእክት ያሰማልን 👏👏

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህ የሚገረም ገጠመኝ ነው ያው አንተ እንዳልከው በህልሟ አይታለች እና ብታገባ ብየ እላለው ፈጣሪ የሁላቸንም አብሶ በሰደት ያለውን በሰበብ ሒወታችን ይቀይረልን 🙏🙏🙏

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Год назад

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገን ይሁን ሁላችን ከደብሎስ እሰራት ይፊታን እግዚያአብሔርን ትቶ ሰጣን መከታ ለምያደርጉት ፈጣሪ ልቦና ይሰጣችሁ መምህር ለእንተ ፀጋዉን ያብዛልን

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ከኔ የበረታችሁ ውድ እናት አባቶቸ እህት ወንድሞቸ በጾሎት አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል ብላችሁ በስደት አገር በርኩስ መንፈስን ተሰቃየሁ😢😢😢

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw Год назад

    ምክንያት ስላለኝ ነዉ የምዘምርሽ በጣም የምወደዉ ነዉ መምህርየ ድጋሜ ማደመጥ ጀመርሁኝ ገጠመኝ ምክንያቱም በፊት እና አሁን አንድ አይደለሁም አሁን በየእንዳንዱ ገጠመኝ እኔ አለሁኝ በጣም ነዉ የማመሰግንህ እቁየ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እውነት በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነበር ታገባለች ለተባለችው የገጠመኙ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልሽ መጭርሻህን ያሳምርልን መምህር ፅጋውን ያብዛልህ አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ እንኳን ለመለአኩ ለቅዱስ ሩፋኤል በዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @እሙየነኝየተዋህዶልጅ

    መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ቅዱስ እሩፋኤል ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ላክ ሸር እያደረኛችሁ ቤተሰቦቸ

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    በእውነት በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጀበታለው እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚገሪምነው መምህራችን ቃልህይወት ያስማልን

  • @teklay21
    @teklay21 Год назад

    አሜንንንን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ትምህርት የገኘሁበት ነው ረጅም ጤና ይስጥህ መምህሬ

  • @Janiy_official
    @Janiy_official Год назад

    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @jijijiji-lo3fd
    @jijijiji-lo3fd Год назад +2

    Mamiher betam desi yemil gatamegn new egzaber yesemanun ba libonachen asadirewo egnam endi ayinat titihenan yasaderiben egzaber melkam new

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Год назад

    ይህ መልካም ነው ነፃ አዲስ መንፈስ ይህ ከእግዜሐብሂር የተላከ ነው እኛ ከንቱ ድካም እናስባለን ፍቃዱ ባይሆን ይህ ሰው በዝህ መንገድ ባልመጣ ነበር እህቴ ቆርበሽ ከጋደኛሽ ጋር ፅዋ እየጠጣችሁ የቀራችሁን ዘመን በፍቅር የምትኖርበት ዘመን ያድርጋችሁ መምህራችን እናመሰግናለን 🙏

  • @እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ

    እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ቃልህወት ያሰማልን የሰማነው ትምህርት ለፍሬ ያድርግልን በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልክ አደራ እንዳትረሳኝ ላንተም የምትወደው መልአክ ከነ ቤቴሰብህ ይጠብቅ የኔ እቁ መምህራችን❤❤❤

  • @ቅዱስሩፋኤልረዳቴድንግልማ

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ወለተስላሴ-መ1ሰ
    @ወለተስላሴ-መ1ሰ Год назад

    እሰይ እንኳንም ተሰደድኩ ለካም ለበጎ ነው እኔ እኮ በስመ ክርስትያን ነበርኩ ለካም ባዶ ቆፎ ነበርኩ

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Год назад

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን። ይህ ታሪክ የዋርሳዬ ልጅ ታሪክ ነው በጣም ያሳዝናል😥😥😥😥

  • @kdstareganegesh7354
    @kdstareganegesh7354 Год назад

    አግዚአብሔር ይመስገን አሱ ምአን ይስንው አል መ ምህአር አድሜ ይስ ጣ አህ 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር ኤፍታህ የሂወታችን የተዘጋውን መንገድ ኤፍታህ በልልን አምላኬ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለፃዱቁ ለአባታችን ለአቡነ አረጋዊ አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ሸ2ዘ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Год назад

    ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ በእውነት ገጠመው በጣም አስተማሪና በጣም አመሰግናለሁ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Год назад

    ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህርዬ🤲🤲🤲

  • @ለኔስእናቴነሽድንግልእመቤ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ጌታ ሆይ ከገጠመኙ ተምረን የምንለወጥ አድርገን እስኪ ላዳምጥ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልን ጎዶልያስ እንዃን🕯🕯🕯 ለቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቅዱስ ሩፋኤል🕯 ቅዱስ አቡነ ዘርዐ ብሩክ አደረሳቹ 🕯🕯🌹🌷

  • @Cine4-b6b
    @Cine4-b6b Год назад +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪️⛪️⛪️እኔ አርባ አመቴ ነው ፣ሁለት ድግሪ አለኝ ፣የምኖረው አሜሪካ ነው ። የምሰራው አይሆንልኝም ፣የሰራሁት ገንዘብ በረከት የለውም ፣ትልቅ ሞያ አለኝ ነገር ግን በሞያዬም መስራት አልቻልም ልስራ ብልም በመፋዘዝ ትቼው እቀመጣለሁ።መንፈሳዊ ትግል ዉስጥ ገብቼ ያወኩት ነገር ቢኖር ብዙ ሰዎች የእድል መተት፣የሃይምሮ መተት ፣እሰረው ተብሎ የተላከ፣ሃገርቤት እንዳልገባ፣ቤተሰቦቼን እንዳልወስድ የተረገ መተት እንዳለ አውቄአለሁ ግን አሁንም ትግል ላይ ነኝ፣ በእመቤቴ ማርያም ስም እለምናቹሃለው ጸልዩልኝ ሃይለገብርኤል ነኝ።

    • @lulitzeleke6412
      @lulitzeleke6412 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይርዳህ እመብርሀን ጠላትህን በልጆ ስም ደወል የምታረግበትን ሀይል ትስጥህ። ውጪ የምንኖር ሁላችን የዚ ችግር ተጠቃ ነን።

    • @Cine4-b6b
      @Cine4-b6b Год назад

      @@lulitzeleke6412 እግዚያብሔር ይስጥልኝ.

  • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ

    ሰላም መምህራችን እንኴን በሰላም መጣክልን ትውልድን ምታነቃ እግዚአብሔር በጤነ ያኖርልን ስተኛ ሁሎ ትምህርትክን እየሰማው ምተኛው ክበርልኝ❤

  • @akezahagus-hs8kf
    @akezahagus-hs8kf Год назад

    እንኳን ዳና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርህ ልኡል እግዚአብሔር

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 Год назад

    አሜን መምህራችን እድሜና ፀጋውን ያብዛልን እናመሰገን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Год назад +1

    ኤፍታህ በለኝ እግዚአብሔር መምህር እንኩዋን ሰላም መጣህ

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mulugetaasmamaw9004
    @mulugetaasmamaw9004 Год назад

    እግዝአብሔር ከፈቀደላት ታግባ በጣሚ እጅግ ደስ ይላል

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Год назад +7

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ አንተንም ቤተሰብህን ይጠብቃችሁ ❤❤የእኛ እንቁ እንወድሀለን ከዝሙት አለም ወደ ህይወት መንገድ የምጣመጡን መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 😢😢

  • @haymi143
    @haymi143 Год назад

    እህታችን ታግባ ❤❤❤

  • @gegez3074
    @gegez3074 Год назад +1

    እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣ውድ፣መምህራችን፣እግዚአብሄር፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ

  • @SewsenBrhanutube
    @SewsenBrhanutube Год назад +1

    ሁሉ ገጠመኝ መጨረሻው ደስ ሰለሚል ነው እንጂ ውጣውረዱ ከባድ ነው

  • @ኤልሳበጥየማርያምልጅ

    መምርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ከእኔ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አንተ ላይ አድሮ እኛን ወደ እቤቱ መለሰን ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ

  • @lidyaashebir
    @lidyaashebir Год назад

    እመቤቴ እኛንም ከጭንቀት ታውጣን ሁሉም ነገር ባይሳካም ለበጎ እንደሆነ ተምሬአለሁ ።

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 Год назад

    መምህሬ ሁሌም በጉጉት የምጠብቅህ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን የየካው ንጉስ ይጠብቅህ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁም ነገር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናችሁ 👍👍👍👍👍

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Год назад +2

    ዉዱ እና እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እኔ ይህንን ገጠመኝ ሸር በማድረግ ለ40 ሰዉ በግሩፕ አደረጅቸ እያስማሁ ነዉ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Год назад

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲

  • @selialmaz6029
    @selialmaz6029 Год назад

    እንዴት ሰነበትክ ውድ መምህራችን እንኳን ለቅድስ እሩፋየል ወርአዊ በሀል አደረሰህ አደረሰን አጋጣሚ ሰገባአገኘውህ ደስ ብሎኛል እያዳመጥኩ ነው

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህር እኔ የሚለው ግን አህታችን ታግባ ሁሉ ፍቃድ #እግዚአብሔር ስለ ሆነ

  • @helyadaabraham1996
    @helyadaabraham1996 Год назад

    እንኳን ለቅዱሶ ሩፋኤል ከፋች ማህፀን ወርሃዊ በዓል አደረሰን
    መምህር ትናንትና በህልሜ አይቼህ እባክህን አንሳኝ ስልክክን ያንተን ምክር እሻለሁኝ የኔ ወንድም

  • @hsznjd4044
    @hsznjd4044 Год назад

    እውነት ሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማክን

  • @milenahaile3972
    @milenahaile3972 Год назад

    አቤቱ ፡ ድንቅ ፡ ትምህርትን ፡ ያስተላለፈውን ፡ ሼር ፡ አድርጉ ፡ መጨረሻችን ፡ ያሳምርሊን። እህቴ ፡ አግቢ ፡ ደሞ ፡ ባልሽን ፡ ኣክባሪ ፡ ሁኒ ፡ መልካምዋ ፡ ሴት ፡ መሆን።

  • @worekeyemareyamleji3305
    @worekeyemareyamleji3305 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሼር እያደረግን ነው ሁሉም ሰው ይማር የሚድን እግዚአብሔር የፈቀደለት ይዳን ሁላችሁም ሼር አድርጉት !

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ

    እንኳንም በሰላም ማጣሁልን መምህራችን እኔም ለ10 ስው ሼር አድርግልሁ🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen bewunet mastewalun yadelen amen!🤲💚💛❤

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 Год назад

    እንካን ደና መጣህ መምህር እንካን አደረሥችው አደረሠን ለቅዱሥ ሩፋኤል ወርሀዊ ክብረ በአል ሠላሙን ፍቅሩን ለመላው ተዋህዶ ልጆች

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 Год назад +1

    እኔም ሼረ ሣላረግ አላዳምጥም fb messanger ላይ ለ34 ሰዎች ሼረ አረጊያለው በኢሞ ሂሰትሪ ላይም ሼር #መምህረ ሰላም እንኳን ደና መጣህ

  • @haylomgubesa5037
    @haylomgubesa5037 Год назад

    ሰላም ብታገባ ባይነኝ ምክንያትም መንፈሷ ይረጋጋን ❤ አግቢ እህቴ❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад

    መምህር እውነትእናመሰግናለን ዛሬ አንድነገር ሰምቼ በጣም ነው ያዘንሁት ሰንት አይንት እናቶች አሉ ልጆን ገድላ በጣም ነው ያዘንሁት በጣም እውነት

  • @wedawede-qb3on
    @wedawede-qb3on Год назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር. እናታችን ርግብ ባይ ነይ ወድማችንም በርታልን

    • @wedawede-qb3on
      @wedawede-qb3on Год назад

      ታግባ ለማለት ነው ይቅርታ

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ሰላምህም ይብዛልን