አርበኛ ዘመነ ካሴ _ብቻዬን እንኳን ብቀር ለማንም አሳልፌ አልሰጥም.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 26

  • @HalemariamAyana
    @HalemariamAyana 13 дней назад

    ዘመነ ብቻ አንተ ኑርልኝ አባቴ 15:31

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 13 дней назад

    አቶ ዘመነ ለኢትዮጲያ ይጠቅማሉ ብዬ አሰባለሁ ስለዚህ ከጦርነት ይልቅ በመነጋገር በመወያየት ህዝብ ሳያልቅ ወደ ሰላም መምጣት ቢቻል ታሪክም ያከበሮታል!! እወዶታለው!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HalemariamAyana
    @HalemariamAyana 13 дней назад

    💚💛❤️ዘመነ ቀኝ ege ነው

  • @GirmaSerani-o8c
    @GirmaSerani-o8c 14 дней назад

    በእውነት አንደበቱ እንኳን ደስ ሲል💪💪

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 14 дней назад

    እግዚያብሔር ከናንተ ጋር ነው ❤❤❤❤ፋኖዬ

  • @getachewdagne8496
    @getachewdagne8496 14 дней назад

    ዘሜን አምነዋለሑ

  • @SileshiAbate-sl5si
    @SileshiAbate-sl5si 14 дней назад

    ነገሮችን ሁሉ በጽሞናና በሰከነ መንፈስ ማሰብ ይጠይቃል ኃይል የሆናችሁን እግዚአብሔርንም እንዳታሳዝኑት ከፍተኛ ማስተዋል ከመሪዎች የሚጠበቅ መሆኑን እኔ ከምነግራችሁ በላይ እናንተ ታውቁታላችሁ!!!

  • @HgrieaLake
    @HgrieaLake 14 дней назад

    Zems ydhizibi lij new

  • @Fentawcan
    @Fentawcan 14 дней назад

    ጀግንነቱ ደስ ይላል። ነገርግን እርስ በእርስ ለመጫረስ ለመዘጋጀት ከማሰብ በድጋሜ በጋራ ብልፅግናን መታገል ይሻላል። ንግግሩ ያስፈራል። እርስ በእርስ ደም መፋሰስ እንዳይኖር ሰጋሁ። አይ አማራ ወገኔ መቸ ይሆን ከብልፅግና ወጥመድ እራስህን የምትጠብቀው?

  • @yihenew-c1g
    @yihenew-c1g 14 дней назад

    fetari yamarew mote yibka belo fanone end melak lekolinal ymtekame dersaew yehezbunew

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 14 дней назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @girmaberhane846
    @girmaberhane846 14 дней назад

    "ለማንም አንስጥም___አራት ኪሎ ገብተን እነግሣለን" ብሎ ትግል ጠነኛ አይደለም። ህልውና ካለፉት ልዩነት የለህም።

  • @Davalmu8262
    @Davalmu8262 14 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 14 дней назад

    ሰዉበላዉ አብይን ሳይ የሚታየኝ የታረዱ ንፁሀን በሚሊየን ቀያቸዉ ለቀዉ የተሳደዱ ወዘተ ወዘተ እንጂ የሱ ኮሪዶር እቃቃ ጨዋታ አደለም። ፋኖ ያቸንፋል።

  • @Ethiopia308
    @Ethiopia308 14 дней назад

    ተመዝናችሁ ቀልላችሁ ተገኛችሁ። ይህንን የተከበረ ታላቅ ህዝብ የሚያዋርድ ርካሽ ጭንጋፍ አመረታችሁ። አራት ኪሎ አራት ኪሎ በል ዝምብለህ፤ እስክንድር የሚባል ሾተላይ ነቀርሳ ከጉያህ ወሽቀህ ማስወገድ አቅቶህ ማዶ አንጋጥጡ። ብራቮ ዘመድኩን! ሴራህን አንኮታኮተው! Always talk!

  • @YeaderawEsregna
    @YeaderawEsregna 14 дней назад +1

    ሁሌም ከሚገርመኝ እጅ እጅ ከሚለኝ ነገር አንዱ ስለ ዘመነ ካሴ ዘወትር የዩቱብ ሠራዊት የሚዲያ ተለማማጅ ሁሉ ዘመነ ካሴ ነው ጨዋታው ለዘመነ ከእውነት በራቀ መልኩ የተጋነነ የገፅታ ግንባታ የአማራ ትግልን ወደ ቃቃ ጨዋታ እየቀየረው ነው
    ዘመነ ካሴ ከባድ መግለጫ ሰጠ 😂
    ዘመነ ካሴ ከባት ትዕዛዝ አስተላለፈ😂
    ዘመነ ካሴ ሰብሮ ገባ 😂

    • @abrahaworkie4950
      @abrahaworkie4950 14 дней назад

      ትክክለኛና ሚዛናዊ አስተያየት:: በዘመነ የመግለጫ ጋጋታ ለውጥ የሚመጣ ቢሆን ኖሮ አማራ ከመከራ ከተገላገለ ቆየ ነበር:: ዘመነና ጭፍን ደጋፊዎቹ ለአማራ ሰቆቃ መራዘም ዋና ተጠያቂዎች ናቸው:: ታገሱ ሊባሉ ይገባል::

  • @Davalmu8262
    @Davalmu8262 14 дней назад

    4 kilo 😂😂😂😂😂😂😂😂 4 kilo

  • @HabtamuAy-q9i
    @HabtamuAy-q9i 14 дней назад

    ዘመነ 1000% ተጃጅላችኋል አብይን እየሆናችሁ ነው ችግራችሁን የሚነግራችሁ ህዝብ ነው እንጅ እናንተ ናችሁ ?!!!!
    በጣም እናከብርህ ነበረ አሁን ግን አስጠላኸን ማርከህ እየለቀቅህ እባብን እንደገና ጀግናና ብዛት እንዲኖረው እያደረግህ ነው ቆራጥ ጀግና የጨፈጨፈኝን መቸምም በምድር አለም የማይሰራ ሰይጣን ያላሰበውን የሚሰሩትን ማርኮ ግንባር የሚመታውን ህዝቦቹ የሚያንገበግቡትንማ ወዲያው ትገላላችሁ አታስጠጉምም በዚህ ሁኔታችሁ ወጣቱ ህዝቡ እንዴት ይመናችሁ ኦሮሞ የለ ትግሬ የለ አማራላይ ግፍ ከሰራ በኋላ መልቀቅ ያማል የያሬድ ኪሮስን መያዝ ስንሰማ ገነትን የወረስን ያህል ተደሰትን ስትለቁት ደሞ ከገነት ወደ ሲኦል ሳይሆን ወደ ገሀነም ሂዱ እንደተባልን አዘን!!!!
    የተለቀቀም በዘረፈው የአማራ ህዝብ ገንዘብና በፈሰሰው ደም ነው!!!!!

  • @ZakiMoha-yz5pf
    @ZakiMoha-yz5pf 14 дней назад

    ❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌

  • @gebreselassiesisay8817
    @gebreselassiesisay8817 15 дней назад +1

    የተማረከ እየለቀቃችሁ ገንዘብ እየሰራችሁ መቼም አታሸንፍም

    • @fact8782
      @fact8782 14 дней назад

      አህያ አርፈህ ተኛ።