Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስኳሩ ባይገባ ጥሩ ነበር
የኔ እናት እድሜ እና ጤናን ተመኘሁኝ
ማማዬ...የእኔ.ደርባባ...አንችን ሳይ.እናቴን...አስታውሳለው ...ስደት .ለያየን .ላይኔ..ለድፍን 7 አመት ተለይቻት....እንዴት እንደናፈቀችኝ ......ውይ .ብሶቴን.ለፈለፍኩኝ.....ማማዬ.እርጅም እድሜ....ከሙሉ.ጤና ጋር አብዝቶ....ጨምሮ..ይስጥሽ ....እጅሽ ይባርክ .ብዙ እውቀትን .አስተምርሽናል...እናመሰግንሻለን...
የኔ ጣፍጪ እናት❤❤❤
ዋው.በጣም.አሪፍነው.እናመሰግናለን
እጂሺ ይባረክ ማሚየ
አናመሰግን አለን❤
Thank you mamaye, I love salad 🙏🙏
ማማዩ አሰራሮት ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ንግግሮት ስለሚበዛ ስለማንሰማው እናሳልፈዋለን እና በብዛት ወደ ሥራው ቶሎ ቶሎ ብትሄዱ ጥሩ ይመስለኛል የሌሎቹንም አስተያየቶች አንብቤአለሁ ብዙ ንግግር አታብዙ እባክዎትን በተረፈ በጣም ቆንጆ ነው ትምህርቶ አመሰግናለሁ
ዋውውውው❤❤❤
እስይ የእኛ ብርቱ በስደት አለም ጊዜ በሌለበት ሃገር ያወቁትን ማሳወቅ ምንኛ መታደል ነው እናመስግናለን የኔ ደርባባ
ማሚ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ንዓኪ
ማማዬ እናመሰግናለን ሱካር ይጨመራል እንዴ??
sorry mom seltwe konjo hunoa sale gn ስኳር በሠላጣ አልተመቸኝም ምክናቱም ሎሚና ቃራ ስላለ በተረፈ በርቱ
እናቴን ትመሥይኛለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ለኔ ለላጤው ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም ጥሩ ነው።
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሰላጣ ነው:: በዚህ ፆም በጣም አስፈላጊ ነው:: እናመሰግናለን🙏🏾
እጅሽ ይባረክ
ማማዬ በሰላም ነው የጠፉት ረጅም ግዜ ካየሁት በሰላም ከሆን መልካም. ሰላም ይሁኑ ምኞቴ ነው
እና መሰግናለን ማማዬ
ዋው እጅሽ ይባረክ እናታችን ❤❤❤😘😘😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Woww i love it my mom
እናመሠግናለንእማ
ስኳር ተጠቅሜ አላዉቅም ምን አይነት ጥቅም አለው ?
ሰላም ነሽ እንዴት ነሽ እናት እንቁላል አሰራር አሳይን የት ነው የምትኖሪው
በጣም ድሰ የሚል ነው እማ እኔ የምለዎ ቢኖር የንቺ እጂ የነካው ነገር ሁሉም ጣፍጨ ነው ሰለዚ የሰጋ ወጥ ሰረተሸ ድማ አሰይን አንድ ቀን እሺ
በጣም ቆንጆ ሰላጣ እማየ እጅሺ ይባረክ
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው
የእኔ እናት ልዬ ነው ዋውውውውው
ጎበዝ ማማዬ
What is that green sauce added after salt?
It's mustard
ማምዬ ኢትዮጽያ ሎሚም ውድ ነው
በጣም ነው የምወድሽ
እውነትም ማማዬ እናመሠግናለን ሠላምሽ ይብዛልን
Thank you moma i learned a lot of things than you so much .
ማማየ እድሜ ና ጤና ይስጥወት አመሰግናለሁ ከ እርሰወ ብዙ ሙያ ተምሬያለሁ
የኔ እናት ቆንጆ ኣሰራር እማየ
ማምየ የኔናት እናመሰግናለን
ማማዬ እንዴት እንደምወድሽ የኔ ደርባባ የአንችን view ለማብዛት ያየሁትን ሁሉ ደጋግሜ አየዋለሁ እንጀራዬ ይሄው 2አመት አለፈኝ የአንች አገጋገር እንዴት እንደሚያምር እንዴት ጋገርሽው ሲሉኝ ማማዬን እዩ እላለሁ ረጅም እድሜ ይስጥሽ😍
ማማዬ አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ እናቴ
ያምራል፣እጂሺንይባርከው
እናመሰግናለን እምዬ
አስጎመጀኝ
ሰኳር ቢቀር ችግር አለው
That salad looks good
እሠላጣላይሡካርይገባልእደእያደርጉድመጣጣ
Enamesegnalen mamaya.
ማሚ በጣም ወድጀዋለሁ በሁሉም ምግብ አሰራርሺ በርች
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እማየ በጣም ቆንጆ ሠላጣ ነው እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ ማማዬ
Ene gen sugar alsgbam honey or Mar nw yemchemrow konjo nw acidntun yekenswale ye venger any ways thank you
ዋው የኔ እናት እጅሽ ይባረክ እናትየ
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ማማየ
WooW aref now thank you
እንኳን በደህና መጣሽ ማማዬ
እግዚአብሔር ይመስገን
ማሚየ እደት ነወት ወይ በጣም ቆየሁ ካየሁወት ውይ ሲያምር እጀወት ይባረክ
አሪፍ ነው ማማዬ ጥያቄ ነበረኝ ሽንብራ ዱቤ በቀዝቃዛ ውሃ ነው ወይስ በሙቅ የምነዘፈዝፈው ሰርቼው ነበር ግን ውስጡ ጭቃ ሆነብኝ
በቀዝቃዛ ወሀ። ነው እናት።
እኔ እየሠራሁ እበላለሁ አፉካዶዉ በጣም ነዉ የሜጣፍጠዉ ግን ስኳርና ቁዶ በርበሬ ስናፍጭ ተጠቅሜ አላቅም ዛሬ እሞክረዋለሁ
ስናፍጭ ሚቤለው ምንድነው
ስናፍጭ ምንድነው
Mom ❤❤❤
ዋውውውው በጣም ያምራል
ዋዉዉዉዉ ማሚ ሲያምር የኔ እናት
እማማዋ እጀዎ ይባረክ በጣም እሚያምር
እጭ እረ እኔ ሲበዛ ባለሙያ ነኝ
😍😍😍ማሻ አላህ ማማ ያምራል
እናመሰግናሀን በርቺ የኔ ባለሞያ
ማማ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቆዎት
Emamyaa dehnaa note😍😍😍
ማሚየ የኔ ባለውያ በጣም የምወደው ሰላጣ ነው ግን ስኳር ጨምሬ አላውቅም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ኑርልን
እናመሰግናለን እናታችን
Mom.betameDese.meteye.enate.bezu.temaren.thank.u.mom
የእኔ ማር በርች ማሚየሁሉም ነገር እምትሰሪው ቆጆ ነው
እማማየ እጅሽ ይባረክ
ማምየ እወድሗለሁ እናመሰግናለን
shikuren masha allah yesenafch smu bearbga medinew
እጀዎት ይባረክ ስናፍጭ ምድን ነው ? ኮመታተሮች እዳስቁብኝ
ዋዉዉዉዉ ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ሁም ስራዎት በጣም ያምራል
Wow seyamer mama edemena xena temegneu
Thank you mother💞💞💌💌
ውድ የሀገሬ ልጆች ቻናላችንን እየጎበኛችሁ ሰብስክራይብ አድርጉን የእናንተ ሰብስክራይብ ማድረግ ለእኛ ብርታት ስለሆነ በቅንነት ተባበሩን ለሁላችሁም እናመሰግናለን
ጠቅላላ እውቀት
i love salad
Wow
ዋው
Great salad!!!
ትንሽ ቅር ያለኝ ስኳር መጨመርሽ ነው እንጅ ሰላጣው ያምራል ባልቀምሰውም
በስኳር በጣም ይጣፍጣል ሞክሪው ብቻ አይብዛ - Adane
ሥኮር አለመጨመር ይቻላል ሁልግዜ እሠራዋለሁ እኔ ቻይናዎችና ኮኮሪያወች ሥኮር ያደርጋሉ
masha Allah
ሰናፍጭ ምንድነው የሱፍ ፍሬ ዱቄት ወይስ የሰሊጥ ዱቄት የምታውቁ ሹክ በሉኝ እናመሰግናለን ማዘርዬ የኔ ቅመም አላህ ያቆይሽ
Senafch malet yegomen zer fre yemimesl huno gn dekek yemil new
Betame konjo new gene besekhre fanet mare Yesalale mamaye yene gobeze
እማማየ ፍቅር ስኳር ይገባል እንዴይ ስለማላቅ ነው እማ?
Mama ejesh yebarek menem betsery layen yamral balbelawem yetafetal
ኑሪይልይ እማ ፅዳትሺ ብቻ ያጠግባል
❤❤❤
ሀያቴ እናቴ አስታወሰችኝ
Like it.
gin sukuar selata lay asibew alawikim
Very good mama
Wow mirti new
Mamiye senafichi minadeni new
Arif new mamiyee bertulen
ለምድን ነው ልክ የሌለዎት በግምት አይሠረም በተሐይ ጨው
ሀይ ማሚየ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን
Wwoo 👍👍👍👍👍👍
Hi can someone translate in English please... I love Ethiopian salad! Thank you!
see the subtitle
@@Shanko12 there’s no subtitle.
@@MadeintheUK987 i do see the subtitle i dont know why you dont see it.
@@Shanko12 thank you!! I feel so stupid... I see it now! I don’t know why it seemed like it wasn’t there before.
wawww yammy
ማሚ ላንች አንድ ላይክ ያንስብሻል ይሄን ቪድወ ዛሬ ለሶስተኛ ጊዜ ሣየው ሡሥ ሆንሽብኝ ቶሎ ቶሎ ብቅ በይ ❤👈
ስኳሩ ባይገባ ጥሩ ነበር
የኔ እናት እድሜ እና ጤናን ተመኘሁኝ
ማማዬ...የእኔ.ደርባባ...አንችን ሳይ.እናቴን...አስታውሳለው ...ስደት .ለያየን .ላይኔ..ለድፍን 7 አመት ተለይቻት....እንዴት እንደናፈቀችኝ ......ውይ .ብሶቴን.ለፈለፍኩኝ.....ማማዬ.እርጅም እድሜ....ከሙሉ.ጤና ጋር አብዝቶ....ጨምሮ..ይስጥሽ ....እጅሽ ይባርክ .ብዙ እውቀትን .አስተምርሽናል...እናመሰግንሻለን...
የኔ ጣፍጪ እናት❤❤❤
ዋው.በጣም.አሪፍነው.እናመሰግናለን
እጂሺ ይባረክ ማሚየ
አናመሰግን አለን❤
Thank you mamaye, I love salad 🙏🙏
ማማዩ አሰራሮት ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ንግግሮት ስለሚበዛ ስለማንሰማው እናሳልፈዋለን እና በብዛት ወደ ሥራው ቶሎ ቶሎ ብትሄዱ ጥሩ ይመስለኛል የሌሎቹንም አስተያየቶች አንብቤአለሁ ብዙ ንግግር አታብዙ እባክዎትን በተረፈ በጣም ቆንጆ ነው ትምህርቶ አመሰግናለሁ
ዋውውውው❤❤❤
እስይ የእኛ ብርቱ በስደት አለም ጊዜ በሌለበት ሃገር ያወቁትን ማሳወቅ ምንኛ መታደል ነው እናመስግናለን የኔ ደርባባ
ማሚ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ንዓኪ
ማማዬ እናመሰግናለን ሱካር ይጨመራል እንዴ??
sorry mom seltwe konjo hunoa sale gn ስኳር በሠላጣ አልተመቸኝም ምክናቱም ሎሚና ቃራ ስላለ በተረፈ በርቱ
እናቴን ትመሥይኛለሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ለኔ ለላጤው ጥሩ ትምህርት ነው
በጣም ጥሩ ነው።
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ሰላጣ ነው:: በዚህ ፆም በጣም አስፈላጊ ነው:: እናመሰግናለን🙏🏾
እጅሽ ይባረክ
ማማዬ በሰላም ነው የጠፉት ረጅም ግዜ ካየሁት በሰላም ከሆን መልካም. ሰላም ይሁኑ ምኞቴ ነው
እና መሰግናለን ማማዬ
ዋው እጅሽ ይባረክ እናታችን ❤❤❤😘😘😘😘😘🌷🌷🌷🌷🌷🌷
Woww i love it my mom
እናመሠግናለንእማ
ስኳር ተጠቅሜ አላዉቅም ምን አይነት ጥቅም አለው ?
ሰላም ነሽ እንዴት ነሽ እናት እንቁላል አሰራር አሳይን የት ነው የምትኖሪው
በጣም ድሰ የሚል ነው እማ እኔ የምለዎ ቢኖር የንቺ እጂ የነካው ነገር ሁሉም ጣፍጨ ነው ሰለዚ የሰጋ ወጥ ሰረተሸ ድማ አሰይን አንድ ቀን እሺ
በጣም ቆንጆ ሰላጣ እማየ እጅሺ ይባረክ
ዋዉ በጣም አሪፍ ነው
የእኔ እናት ልዬ ነው ዋውውውውው
ጎበዝ ማማዬ
What is that green sauce added after salt?
It's mustard
ማምዬ ኢትዮጽያ ሎሚም ውድ ነው
በጣም ነው የምወድሽ
እውነትም ማማዬ እናመሠግናለን ሠላምሽ ይብዛልን
Thank you moma i learned a lot of things than you so much .
ማማየ እድሜ ና ጤና ይስጥወት አመሰግናለሁ ከ እርሰወ ብዙ ሙያ ተምሬያለሁ
የኔ እናት ቆንጆ ኣሰራር እማየ
ማምየ የኔናት እናመሰግናለን
ማማዬ እንዴት እንደምወድሽ
የኔ ደርባባ የአንችን view ለማብዛት ያየሁትን ሁሉ ደጋግሜ አየዋለሁ እንጀራዬ ይሄው 2አመት አለፈኝ የአንች አገጋገር እንዴት እንደሚያምር እንዴት ጋገርሽው ሲሉኝ ማማዬን እዩ እላለሁ ረጅም እድሜ ይስጥሽ😍
ማማዬ አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ እናቴ
ያምራል፣እጂሺንይባርከው
እናመሰግናለን እምዬ
አስጎመጀኝ
ሰኳር ቢቀር ችግር አለው
That salad looks good
እሠላጣላይሡካርይገባልእደእያደርጉድመጣጣ
Enamesegnalen mamaya.
ማሚ በጣም ወድጀዋለሁ በሁሉም ምግብ አሰራርሺ በርች
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እማየ በጣም ቆንጆ ሠላጣ ነው እጅሽ ይባረክ
አመሰግናለሁ ማማዬ
Ene gen sugar alsgbam honey or Mar nw yemchemrow konjo nw acidntun yekenswale ye venger any ways thank you
ዋው የኔ እናት እጅሽ ይባረክ እናትየ
እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ማማየ
WooW aref now thank you
እንኳን በደህና መጣሽ ማማዬ
እግዚአብሔር ይመስገን
ማሚየ እደት ነወት ወይ በጣም ቆየሁ ካየሁወት ውይ ሲያምር እጀወት ይባረክ
አሪፍ ነው ማማዬ
ጥያቄ ነበረኝ ሽንብራ ዱቤ በቀዝቃዛ ውሃ ነው ወይስ በሙቅ የምነዘፈዝፈው ሰርቼው ነበር ግን ውስጡ ጭቃ ሆነብኝ
በቀዝቃዛ ወሀ። ነው እናት።
እኔ እየሠራሁ እበላለሁ አፉካዶዉ በጣም ነዉ የሜጣፍጠዉ ግን ስኳርና ቁዶ በርበሬ ስናፍጭ ተጠቅሜ አላቅም ዛሬ እሞክረዋለሁ
ስናፍጭ ሚቤለው ምንድነው
ስናፍጭ ምንድነው
Mom ❤❤❤
ዋውውውው በጣም ያምራል
ዋዉዉዉዉ ማሚ ሲያምር የኔ እናት
እማማዋ እጀዎ ይባረክ በጣም እሚያምር
እጭ እረ እኔ ሲበዛ ባለሙያ ነኝ
😍😍😍ማሻ አላህ ማማ ያምራል
እናመሰግናሀን በርቺ የኔ ባለሞያ
ማማ አላህ እድሜና ጤና ይወፍቆዎት
Emamyaa dehnaa note😍😍😍
ማሚየ የኔ ባለውያ በጣም የምወደው ሰላጣ ነው ግን ስኳር ጨምሬ አላውቅም እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ኑርልን
እናመሰግናለን እናታችን
Mom.betame
Dese.meteye.enate.bezu.temaren.thank.u.mom
የእኔ ማር በርች ማሚየሁሉም ነገር እምትሰሪው ቆጆ ነው
እማማየ እጅሽ ይባረክ
ማምየ እወድሗለሁ እናመሰግናለን
shikuren masha allah
yesenafch smu bearbga medinew
እጀዎት ይባረክ ስናፍጭ ምድን ነው ? ኮመታተሮች እዳስቁብኝ
ዋዉዉዉዉ ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ሁም ስራዎት በጣም ያምራል
Wow seyamer mama edemena xena temegneu
Thank you mother💞💞💌💌
ውድ የሀገሬ ልጆች ቻናላችንን እየጎበኛችሁ ሰብስክራይብ አድርጉን የእናንተ ሰብስክራይብ ማድረግ ለእኛ ብርታት ስለሆነ በቅንነት ተባበሩን
ለሁላችሁም እናመሰግናለን