አብይ ethiopia time ethiopian news abel birhanu ethiopian news today ems ethiopia
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- #shorts እንኳን ወደ "Yega chewata የኛ ጨዋታ" በደና መጡ subscribe ስለ ምትሰጡኝ አመሰግናለሁ 😍😍😍
Family first !!
Enjoy together !!
fun with family !!
Subscribe and join this
Best family 🥰🥰🥰
Welcome to this official channel ! I post funny, respect, movie cilp and other funny cilp every day. Make sure to subscribe the channel and enjoy with me.
SUBSCRIBE NOW !!!!!
#Ethiopia #Ethiopian #ethio #Ethiopianmusic #Ethiopianmovie #Ethiopiantiktok #Ethiopiannews #ethiopianartist #Ethiopianartists #Ethiopiandrama #seifuonebs #SeifuOnEBS #ebs #ebstv #ebstvworldwide #esat #kanatelevision #abaytv #eotctv #abelbirhanu #day7 #newEthiopianmusic #addischaweta #በስንቱ #ሰበር #ዜና #ኢቢኤስ #ኢሳት #አባይቲቪ #በስንቱድራማ #ድንቅልጆች #እሁድንበኢቢኤስ #የቤተሰብጨዋታ #ዋሸሁእንዴ #ኢትዮ360 #Short #Shorts #Shortfeed #Shortsfeed #Shortfeed #Shortsfeed #feed
ወይ ሀበሻ ምናለ በዚህ እውቀታችሁ ዘረኝነትን ና ድህነትን ከሀገራችን ጥፍት የሚያረግ ነገር ብትመራመሩልን
አይይይይለዝህእኮንየላችውም
ትክካ🙏
በትክክክል
እውነት ነው
Walhi batkikl😭😭🥺🥺
ያቀነበረውን አለማድነቅ ንፊግነት ምርጥ ቅንብር 👍👍👏👏😂😂😂😍
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ያቀናበረው እንዳንተ አይነት ሴጣነው : አንተ የሴጣን ልጅ ልጅ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌👌👌
አምሮብሀል ገመቹ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የአላህ በላ ይውረድብህ ያረብ
አሜን 🤲
ለሱ የተመኘሽዉን ለራስሽ ነዉ የሚያረግልሽ እረጋሚ እራሱን ደርጋሚ ሲባል አልሰማሽም አይ መቃጠል ቅናት ያቃጥላል አይደል ምን አለ ጠላታቹሁን ለይታቹሁ ብታቁ ትግራይ ላይ ቁጭ ብለዉ የሚያባልቱን አህያዉን ፈርቶ ዳዉላዉ አሉ እደናተ ነዉ እሺ
@@fatumamehamed3270አንቺ ከብት ቀላ ይውረድባችው ካንቺ ጋር
@@Itskidihere እዳች አይነት ደደ ብ ባዶ ጭቅላት የሀገር ጠላት ምቀኛ እያለሽ አንቺ መኖር የለብሽም የሀገር ሸክም ነሽ አንች ላይ ምአቱ ይዉረድብሽ ለአብይ የተመኛቹሁት ላንቺ ይሁንልሽ ቀፎ ሞራ ጭቅላት ቱሪ ናፋ አንቺ ጁታ የጁታ ቡችላ ተላላኪ ነሽ ለዛ ነዉ አብይን የምትጠምዱት ምድረ ዝቃጭ ተቃጠሉ ገና ይመራሻል ደሞ እየመራሽ ነዉ እየመረረሽም ቢሆን ዋጪዉ አዞ ይዋጥሽ እና
አሜን😂😂
ከወገቡ ግንባሩ ይሰፋል😂😂
😁😁😁😁😁 አቀናባሪውን አለማድነቅ አይቻልኝ
አበሻ አይጥላ 😂😂😂😂😂😂
ክክክክክ እውነት ነው
ሲጠላ የምር ነው እንደኔ ይህንን ሰውዬማ!!!!
Weyzerit betam amrobshal
😂😂😂😂😂
አበሻ ቅናተኛነዉ ቀቶ ይቀራል።
😅😅😅እግዚአብሔር ከፈተና ሁሉ ከሀበሻ ጥላቻ ጠብቀኝ😅😅
❤❤❤❤
ፈጣሪ አይጥላ እንጂ.........
😀😀😀😀 ሀዳስ ነይ ጉድሽን እይ😂😂😂😂
እውነት ነውአበሻ አይጥላ
😂😂😂😂😂
የሀገር ጠላት አላህ ከሀገራችን ያንሳህ
ሰትነትዋ
አሜንንንን
አሜንንንንንንን ሳየው ያቅረኛልልልል ይህ ሸለምጥማጥ
Enante ergum zeregnochin yansachu
@@rosakejela1459 😱🥺በመጀመሪያ የናንተው ይቅደም
ምን አይነት ሰው ነው ውሻ🇪🇷🇪🇷💖💖💯💯👑👑
Ye abate mist nw
😂😂 እንዴት አባቱ ነው ደሞ ሚያስጠላው ጌታሆይ ድረስልኝ😂😂
ቅናት
ለአቀናባሪው big like😂😂😂
😎💔💔💔💔😂😂😂😂🙄😳
ሲያሰውነው😂😂😂😂😂
የምር
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 👏
😂😂😂ወይ አዝነሸ ማለተ ነው ለአቡዬ😂
@@aass5403😂😂😂😂😮ነው
Eok
ለሱ ፀልይለት የሰው ደም እንደውሃ ለሚጠጣው
ጭራቅ ነሽ እራስሽን አትሸወጂዉ ጥሩ መሳይ
ሰው መሳይ አውሬ
አምላኬ ካሃገራችን ይንቀልህ 😢😢😢
Amen Amen Amen 🤲
Remove Abiy Gualgualay Ahmed
😂😂😂😂😂😂
አሜን
አችን ወይም አተን 😡😡😡
በቁለተኝነትማ በአለም አንደኛ ነው!! ይህ ሰይጣን ፋሽስት
ምን አለ ፂሟን ብትላጩላት ግን😂😂😂
My Goodness!!! Ethiopian people give him Greatest respectful and almost all ethiopian people were like him . Unfortunately he lost because he couldn't keep his promises and he brings down himself. If I was him, I will with ethiopian people than some ethincs idiology politics. He hayjacked by narrow minded and Evel Oromo politicians who needs to divided our country and people. They tried to divided our church , people and so many things .
Thank you for your understanding
እዴው. ማርያምን. ያቀናበርከዎ. ወይ. ያቀናበርርሽው. ቃላት. ስለሚያጥረኝ. በአጭሩ. እጃችሁን. ያባርከው. ውሥጤ. ናችሁ. ውድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እረ እባካችሁ እግዚአብሔር በራሱ አምሳል የፈጠረውን ወንድ ልጆ ከዛም የኢትዮጵያን መሪ
ግን ባለጌዋች ናችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣችሁ
እረ በሳቅ ሞትኩ ይገባዋል😂😂😂😂😂
እግዚአቤሔር ልባናይስጠቹዉ😢😢😢😢😢
አቤት የኛ ሀገር ሰው አይጥመድህ እውቀት ጥበብ አለ ምን አለ ግን በዚህ እውቀታችሁ ዘረኝነት ከ ኢትዮ ንቀል ብታደርጉልና አንድ ብንሆን በየበረሀው ባንገዳደል
ያላለህ ግፍ😛😂😂 ይገባዋል ሌላም ካለ ጨምሩበት ከብት
He dreams to attack somalia 😆🤭
ዋዉዉዉዉዉ አሁን የሥራ ድርሻው ታወቅ 😂😂😂
ይህ ደካማ ትውልድ ጨዋነትና ስነምግባር የጎደለው ሪካሽ ና የቆሸሸ አእምሮን ለሪካሽ ተግባር ስትጠቀምበት በጣሙኑ ያሳዝናል :አሳዳጊ የበደለው :እንኳን የ፩ ሀገር መሪ ይቅርና እኛ ኢትዮጵያን= ተናነሾች ተላልቆቻቸውን ጋሼ ;አባባ ወንድም ጋሼ ;እርሶ እያሉ ያደጉበት ኢትዮጵያ ሀገር በጣም ያሳፍራል
አዎ እፈሩ ይገባችኋል ደግ አደረጉ
አቤት መዉርድ የኛሰዉ አይጥላ😀
አረ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ገመቹ የሌለነዉ ያማረብህ😂😂😂😂😂
❤አቡቹ ጀግና የስራ ሰው ታታሪ ሊጨፍርጊዜ የለውም እናንተ ስራፈቶች የወረዳቸው ናችሁ
Abiye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ያረቢ በለአዉን ያዉረድብህ አንተ በግ
ለማንኛዉም አልፍሀል ቀጣይ ከዚህ የተሻለ እጠብቃለን👌
እደመፀለይ መንግስትን ተገን አድርጋቹ ዘርና ዘር እያጋጫቹ ምንም የማያውቀውን ህዝብ በጦርነት በተለያየ መከራ እስጨርሱ
የምር ክፍት ብሎኛል ግን ይሄን ኢሣይያስ ፍገግ አልኩ አይቅንበር አይ ቴክኖሎቺ አይ ጊዜ😂
እኔምወላሂ
አይዛሺ
አይዞሽ አይክፋሽ
@@Demenamorke2146 አመሠግናለሁ እህቶቼ ምን ላድርግ ሥደት ሸለቸኝ ሙቀቱ ሢቀጥል ያሮጊት ፀባይ አልቻልኩም😭😭
እንደቀልድ አትቀርም ጠብቅ እንዲ እንዳሾፋቹቀት ያ የሸድሞ ተፍሱን ይማረውና ቢኖር ጥሩ ነበር ምን ያደርጋል ጠብቅ
ይህ ኢትዬጵያዊ ሰርዐት አይደለም አግዚአብሔርን ትክክል አይደለህም ማለት ይመሰላል ይልቅ የሚሰራን ሰው ማጠልሸት አይገበም የማሰተዋል ልብ ይሰጣችሁ
የረግማን ምልክት ነው መሪውን የማያከብር ሕዝብ
አጨብጫቢ ናችሁ የተጋረደውን አይናችሁን እግዛብሔር ያብራላችሁ በወቅቱማ ሁላችንም እሱን አትንኩብን ብለን ነበር 😂😂😂😂ያልተነካ ግልግል ያውቃል እውነታችሁን ነው
አይ ሀበሻ ከፋቱ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ጎድበል ጎደር😂😂😂😂😂😂
🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃
ይቺ ህፃን ዛሬ አምሮባታል
አይ ሐበሻ😁 አይጥላህ😊 በዚህ ጥበብ ሌላ ከጦርነት የሚያወጣ ጥበብ ብትማሩ ለእኛ ለእናንተም ጥቅም ነበረ
ይህን የሠራ እጅ ና ያሰበ አእምሮ ለዘለአለም ወደ ሲኦል ይውረድ!!!!!!!!!!
አላህያሣህ
አብቻችን፡ገናሀ፡ሺሀመት፡ትገዛለክ፡ጠላትይቃጠል፡ሕግዚያቤር፡በደሙይሸፍንክ፡የ የሱሰልጂ፡ገለቶማሀ፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
እውነት ነው እግዝያብሄር ዘመኑን ይባርክ!!
Exactly 😂😂😂😂😂😂
ምንም ብታደርጉት ሱያምርበት እኮ እብቹዬ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
😂😂😂😂😂 አር የነካዉ እንጨት አሉ😅😅😅
ለእንደዚህ አይነት መክፈት ስራ ብትለውጡትም ይህን ነፃነት የሰጣችሁን አብይ አህመድን ግን እግዚአብሔር እየባረከ ይባርከው ይህን የለቀቀው ልክፍት መንፈስ ጌታ ይገስፅህ
😜😝😛😄😃😀😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አቢይ አፈር ቢላ😂😂😂😂😂😂😂
ገና ከዚህ ህ በላይ እንጫወትብካለን😅😅😅😅
ቁርጥ አብይን
😀😀😀
ምርጥ ቅንብር
Stay up Brother
ክክክክክክ አይ ሀበሻ በግራዋ አትዙርህ
ይሄ ቅሌታም ይሄ ነዉ ቦታህ መሪ እነት አይገባህም ።
ይሄ ስራ ልክ አይደለም ምንም እንኮ ጥፋት ቢኖርው ይሃገር መሪ ነው ለጥላት መደሻ አታድርጉ
ያገርመሪከማለትሽበፊትሠውሁኝ፡ህፃንለሚያርድ፣ሆድለሚቀድ፣ገሎጅናዛለሚያቃጥልማእረጉአውሬነው
ሊላም ሲያሠው ነው ይህ የሞተ
የኢትዬጵያን ሕዝብ ለአለም ያዋረደ
የለዝቢያ መንፋስ ይገልበጥ
ዘንድሮ የአብይ እስክስታ አልቻልነውም😂
ቆሻሻው አብይ ጌይ
እግዚአብሔር ያጥፋህ 😭😭😭
😂😂😂
ቆሻሻ፣እናተናቹ፣ደነዞች፣ይህው፣እንዴት፣አደሚያምርበት
አሜንን ያረቢ
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢
Its not Abby. Its a filter. No worries
😢አይ መጃጀል እሱን ስለ ጠላችሁት ፈጣርጋ አትጣሉ ይሄን ስላደረጋቹ ምንም አይቀንሰዉ
Zimbell
🤣🤣🤣🤣🤣
አብይ አላህ የስራህን ይስጥህ አተ
Eshi konjit
መቼ ይሆን እርስ በርስ መከባበርን የምናውቀው🙄
ጌጤ አምሮብሻል ከሰው አይን ይጠብቅሽ 😂😂 የቸኮለ እንዳይሾርትሽ ተጠንቀቂ😂
Yaw orthodox shermutna sesegnent lemedachu nw beyegedamu gebresedom lemedsha adame yayachwet hulu endeza nw metmegnut komata hula
@@مسرات9999 አብይ ኦርቶዶክስ ነው እንዴ🤣🤣ጅብ አንጎል 🙌
ቆንጆ ናት አምሮባታል 😁😁😁😁
ይመቸሸ
እጅግ በጣም ገራሚ አርቲፍሲያል እንትለጀንት
wey tecno!!!😨🤣🤣🤣
ይሄ ሰዉዬ ቆልቶታል ዘድሮ😅
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አብይ አህመድ ኦኔግ ሸኔው መቀለጃ ነው።
ሁሉም ለኔ ለኛ በሚል እሳቤና በተሰው የተንኮል ልክ ነው መኖርና ማሰብ የሚችለው። //ወቅታዊ ራህይ//
ልቦና ይስጠን
አቀናባሪዉን አለማድነቅ አይቻልም
አየ አብይ አህመድ ይሄ ሆነ ያንተ መጨረሻ አብይ አምሽቶ ከሚመጣ ባሌ አድሮ ይምጣ እዳላልንልህ
ኣቀናባሪውን ኣለማድነቅ shame ነው
እግዚአብሔር ይበቀልልህ አቢቹ
ሥርአት የለም ቀአገርቱ ምን ማለት ነዉ ለነገሩ መሐይም የማረገዉን አያቅም እርሶ ትግሰት ይኖሮት
Minim bitagelebabitum yamiribetal mikegha hula gestuwachuwali iko iskahun aliteredachum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Respect, respect, respect
ዶክተር አብይ ሁሉም ነገር ያምርበታል ውዱ መሪያችን እረዥም አመት እንመኝልሀለን እንወድሀለን።
beglh argew atakaten
የመንደር ተሳዳቢዋ ባልቲት ዘምና ስትሳደብ😂😂😂
እውቀቱን ለሌላ ቢጠቀምበት ነበራ ማድነቅ አብቹ እንዲህም ሆኖ ድንቅ ነው
You look like Abiy Ahmed 😂😂😂😂
መንግሥት መሪ የማይከበርበት ቢቸኛወ አገር ኢትዮጵያ ትንሻ ኤርትራ እንካን ምንም ቢሆን መንግሥት መሪ አጋልጠው ሚደያ ላይ አይሳደቡም
የሚያስከብር ስራ ነው!!!!!!!
My favorite video of Abiy so far
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እሄጋላ
ቅናት ያናጨረጨራቸው ጥቂቶች እንዲህ ሲቃጠሉ ይውላሉ አቢቹ በጀግንነት በከፍታው ላይ ይራመዳል
ሞት ለባንዶች❗
ከሱ የበለጠ ባንዳ በሀገራችን አለ? ይህን ፋሽስት ሰይጣን እግዚአብሔር ይድፋው ። የንጹሀንን ደም እየጠጣ አብቹ አብቹ ትሉታላችሁ ደግሞ? ወይ ሁላ ቀርነት ትገርማላችሁ😥
😂😂😂😂😂😂😂ባንዳው ማን ሆኖ ነው ይሄ ወራዳ ሲያንሰው ነው
ገንገበት ምኑ ነው ጀግንነት
ምን ብዬ ልኮም አላሁም ሙስተአን❤
Abiy setaset yesetan Kurachi, SEW Bella!!
ክክክክክክክክክክክ አንድ እጇ ብቻ ነው እስክስታ የሚችለው ወይ አብቹ ምላስሽ የት ሄደ?
😂😂😂😂😂😂
ስሬፈቶች. እንዲህ ስላረጋችሁ ውድነት አይቀየርም. እንደውም ሴት ቢሆን እንዴት ቆንጂየ እንደሚሆን እያስተዋወቃችሁለት. ነው እሺ
ለመሪው ክብር የመይሰጥ ህዝብ
አቦ እንዴት እሳምራችሁታል ይሄን የሰራሽ ሴት አደንቅሻለሁ ትክክለኛ የእናቱን ዛር እስመስላችሁ ነው የሰራችሁት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Ilkeእየገጫችሁ እለፉ🤭🧟🧟🧟🧟🧟🧟🧟🧟🧟🧟🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😠
ኧረ ጉድ ነው 😢😢😢😢
Our King Abiy Ahomed 💪💪💪
ለአቀናባሪው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
You can't get Dr abiy Ahmed face jealous
እግዚአብሔር ይገስጻችሁ ሰይጣናዊ ሥራ ብቻ የምትሰሩ አሁን ደግሞ በዝህ መጣችሁ ። እንዳትቀሰፋ እኸንን የሰሩ መቸም ረጅም ዕድሜ የሌውም የላችሁም ። የጥፋት የዳብሎስ ልጆች ናችሁ ። ስራችሁ በሙሉ የሰይጣን የግብረሰዶም ሥራ ነው ። እርኩሶች በሽተኞች ። አብይ አህድ ትልቅ አስተሳሰብ ያለው ኢትዮጵያን ከአያላን አገሮች ጋር እያስተዋወቀ ያለው ጀግና መሪ ነው ። እናነተ ጌዮች ንሰሐ ግቡ ። እኸንን የሰራ መቸም ወንድ አይደለም እራሱ ሴታሴት ነው ። የምትስቁ መጥፎ ነገሮች እያያችሁ የምትተባበሩ ያው የረከሳችው ትውልድ ናችሁ ከፈጣሪ ጋር ታረቁ ። መጨረሻችሁ አያምርም ። ጥላቻ ብቻ ያለ እናንተ ሌላ ሰው ሰው አይመስላችሁም ። የምትሰሩት እርኩሰት ብቻ ነው መጨረሻችሁ ደግሞ ወደ ስኦል ነው ። ንሰሐ ግቡ
😮😂😂😂
እግዚአብሔር የሾመውን ስው ምንም አያደርግም አያመጣም የፈለገውን ይድርግ ሰይጣን ይቃጠል መሪያችን ይቀጥላል
😂😂😂😂😂
Tebik tinshi ken
እስካሁን የተኛ አለብየ አላስብም ነበር ኧረ እየነቃን
አበሻ አይጥላህ ከጠላህ ያው ይመችህ😂😂😂
በብዙ ነገር ልናዝናን እንችላለን ግን በፍጹም እንዲህ አይደረግም ይህን የምታቀናብሩ ለናንተ ቃል የለኝም ጥግ የለሽ ብልግና ኧረ እፈሩ......።
Abiyii king 🎉🎉🎉