@@samuelhaile4080 i know brother the next chapter , but the thing is chapter 8 without chapter 7 is not complete. This song is from singer who pour his heart to God praying that he will be changed. So it is between him and God .we are not here to to certify a worship that is accepted by God. Sorry brother my motive is not to offend you but to make you complete. I KNOW YOU ARE BROTHER IN CHRIST .STAY BLESSED .
እስካሁን እንዳየሁ በዕድሜ
ዘመኔ ማንም አላገኘሁ እንዳንተ ለእኔ
እናትና አባት ጓደኛ ሆንክልኝ
ማንም ያልሰማውን ሚስጥሬን ያስክልኝ
አዝ፦ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ
እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
ወዳጄ ካለ አንተ ማንም የለኝ
እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
አንተን ችላ ያልሁ ፀጋ ሲርቃቸው
አይቻለሁ ጌታ ቀን ሲመሽባቸው
እስካሁን ያለፍኩት ሸለቆ ተራራ
ምን ይውጠኝ ነበር ባልሆን ከአንተ ጋራ
አዝ፦ እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
እኔ ከአንተ ሌላ ማንም የለኝ
እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
ባለፈው ዘመኔስ ብዙ አጥፍቻለሁ
ባለማስተዋሌም ተጐድቻለሁ
ፍቅርን የተሞላህ ባታግዘኝ ኖሮ
እንዴት ይዘለቃል የዚህ ምድር ኑሮ
አሁንም ጌታዬ መንገዴን አደራ
ታዳጊ አንተ ነህ በሚያገኘኝ/በሚገጥመኝ መከራ (2x)
መንገዴን አደራ አደራ
በቀረው ጉዞዬ ኢየሱስ ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x)
ጉዞዬ ከብዶብኝ ስወድቅ ስነሳ
እዚህ ደርሻለሁ በብዙ አበሳ
የቀረው ዘመኔስ ብሩክ ይሁንልኝ
ጌታዬ በኃይልህ ሥራህን ሥራልኝ
የኋላዬን ልርሳ ወደ አንተው ልጠጋ
ከፊቴ ያለውን ለመያዝ ልዘርጋ (2x)
መንገዴን አደራ አደራ
በቀረው ዘመኔ ኢየሱስ ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x)
ለሥጋዬ ምኞት በከንቱ ስገዛ
ስንት ጊዜ አቃጠልኩ እንዲሁ በዋዛ
ለቅዱሱ አደራ ታማኝ አልነበርኩም
እንደ ልብህ ደስታም አላገለገልኩም
ከእንግዲህስ ጌታ ሥራብኝ እንደ ሰው
በጭንጋፉ/በትንሹ ባሪያ ከሁሉም በማንሰው (2x)
መንገዴን አደራ አደራ
በቀረው ዘመኔ ኢየሱስ ሥራህን ሥራ (ሥራህን ሥራ) (2x)
Be blessed
🙏
❤❤🙏
ዓንተ የጴንጤ አልማዝ የመልካም ዝማሬ ባለቤት ስላንተ አብ ዓባቴ፣ ኢየሡሥ ጌታዬና መንፈስ ቅዱስ አጽናኜ ይክበርልኝ!!!
min biye endemigelsih alawkim
I have hidden your word in my heart so that I might not sin against you.
Psalms 119:11
እንዳበድልህ ጠብቀኝ ጌታ ሆይ ሃደራ
መንገዴን ሃደራ ኢየሱስ 😭
አሜንንን 🤲🤲🤲
🙌🙌🙌🙌🙌
አሜን አሜን አባታችን ጌታ እየሱስ ዘመናቸው ይባረኩ ❤😢🙏
Amen 🙏 😢
Baxami dakimehalhu 😢😢kidusan tsalhuling
አሜን እንዳልበድልህ ጠብቀኝ
እንዳላሳዝንህ ጠብቀኝ
Good bless you 🥰♥️
😭😭😭😭😭
Amen
😭
አሜን ትባርክ
Langosh Road
አ፡ኔ ደካማ ነኝ ኣይባልም
If you dont want to be weak always be filled by the Holy Spirit
“እኔ ምንኛ ጎስቋላ ሰው ነኝ! ”
- ሮሜ 7፥24
Accepting your weakness is the beginning to be filled with spirit.
@@yosefwodajopastor9041 read the next verse and the full of Roman chapter 8 brother
@@samuelhaile4080 i know brother the next chapter , but the thing is chapter 8 without chapter 7 is not complete. This song is from singer who pour his heart to God praying that he will be changed. So it is between him and God .we are not here to to certify a worship that is accepted by God. Sorry brother my motive is not to offend you but to make you complete. I KNOW YOU ARE BROTHER IN CHRIST .STAY BLESSED .
ታዲያ መንፈስ ነኝን ዝም አልን አሁን ደሞ እኔ ብረት ነኝ ጠንካራ ነኝ ድንጋይ ነኝ ስንባል ዝም እንበል እንዴ
ሰው በሀይሉ አይበረታም;ሰው ሸክላ ነው ወዘተ ይላል ቃሉ ።ስለዚህ ጠንካራ ልንህን በእግዚአብሔር ሀይል ብቻ ነው ;;
Von Circle