ወንዶችም ተጠንቀቁ! ‘ባል እፈልጋለሁ’ ብላ ጉድ ሰራችኝ! እየተስፋፋ ያለው ‘ሌብነት’! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha
HTML-код
- Опубликовано: 15 окт 2024
- #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha - Развлечения
የሰው ሃቅ የምትበሉ ሰዎች አምላክ ፍርዱን ይስጣችሁ ደም ያድርግባችሁ
የስው ሀቅ የሚበሉ ስወች አላህ ፍርድን ይስጣችሁ በጣም ያማል
*ነገሩ ቢከብድም ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ዋናው ጤና ነው የሰውን ሀቅ ያለምንም ምክንኛት የሚበሉ ሰዎች ቸሩ መድኃኔዓለም የስራቸውን ይሰጣቸዋል*
😢😢
ግን ሰው ምን አይነት ልብ ነው ያለው ጌታ ሆይ ለሁላችንም ንፁህ ልብ ስጠን🙏🙏 አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የስርዋን የሰጣታል 😭😭
🍇🌺🙏
Yne geta Ayezoh Eshi Fetari Yawukal Atezn Hulum Yalfal
Yihe eko lela hager wist ye12 amet hitsan lij yemaytalelibet yeNigeriawoch scam new. Wey hagere beka yewah mogn fara yemolabsh hager. Beka endegna hizb easily yemitalel yemishewed hizb yelem ezi midr lay. Internet lay sew mamen malet mebelat new. Gena ahunma jimaro new. Yematakat nech set Facebook lay message argah ewedhalew sitlh, min asba new kezi hula wend ene Africa wist yeminor sewn satakegn meretech bilo meterater yasfelgal. You really think a white woman from Europe is simply gonna come fall in your dusty ass hands 😂😂😂? Ene mogn sew yanadegnal
@@konnen4518 አማርኛ የራሱ ፊደል አለው ተጠቀሚ። ሲቀጥል አያድርስ ማለት ይሻላል በሕይወት የሚያጋጥመው አይታወቅም ምንም ያክል ጮሌ ቢኮንም።
Amen Martiye
ruclips.net/video/-IVbHyi0IoE/видео.html
አጠገብህ ያለ ሰው ያንተን ማንነት ና ፍላጎትክን ጠንቅቆ የሚያውቅ ነው ተሻርኮ ያስበላህ አትሞኙ ፈረንጅ እብድ አይደለም የማያቀውን ሰው ጓደኛ አይጠይቅም።
ትክክል
ትክክል
ግን ችግሩ ልጁ ብዙ ማህበራዊ ኑሮ ስላላሳለፈ አልፈርድም በጣም አሳዝኖኛል 💔
yup..ጎረቤት ወይ ጓደኛ ነዉ እንዲህ የሚያስበላዉ
በትክክል የኔም እይታ ነዉ እግዚአብሔር ይፈረድባቸው
ውይ እኔ አፈር ልባላ እኔ ያሳዘነኝ ገንዘብ መበላቱ ሳይሆን አስተዳደጉ አረ ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው እንዴት ሰው በገዛ ዜጋው ላይ በእንደዚህ አይነት መልኩ ይጨክናል አይዞህ ወንድሜ 😭😭😭😭😭
Eneme
I don't get it why people believe anything on line you never talk with people that never see their face and never accept their money and never give yours. Don't be stupid to be fool by idiots and money hungry.
የሚገርም ታሪክ እንዲህ አይነት ወንዶችም አሉ የኔ ምስኪን ወንድሜ አይዞኝ
የኔ ጌታ አይዞን ወንድሜ ለበጎ ነው አስተዋይ ጠንካራ ብዙ ችግር ያለፍክ ልጅ ነህ ወጣት ነህ ከፊትህ ብዙ ጥሩ ቀኖች አሉ በርታ
አቤቱ ጌታ ሆይ ንጹህ ልብን ስጠን !! አይዞህ የኔ ወንድም እግዚያብሄር የስራዋ ይስጣት 🙏🏿
የሸወዱት እኮ ወንዶች ናቸው....እንዲሁ ሴት እንድታዋራው ተጠቅመው መሰለኝ.
እንቅልፍ እየተኙ ቃለ መጠይቅ ምን ይባላል?
ማን ተኛ😂😂😂ወየዉ በሳቅ😒ተኙደ
Miki..has also been drugged.
@@እናቷንናፋቂ-ለ7ቀ 😂
🙄😅😅
ክክክክክ
ውይ እሳት ይሁንብሸ ማርያምን አሳዘነኝ የኔ ወንድም እጥፉን አምላክ ይካስህ
መጠንቀቅ ያስፈልጋል የማያውቁት ሰው አለምክንያት ተነስቶ ውድ የሆነ ነገር አይልክም ይሄ ታሪክ ሴቷም ያወራችውን ተመሳሳይ ነገር ነው የሚመስለው ለማንኛውም በሕይወትም ላይ የሚደርሱ ጉዳቶች ሊኖሩ ስለሚችሉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ሚኪ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ስንት እራስ የሚያዞር ጉድ አለ
Yes I hear from Canada
እግዚአብሔር ይርዳህ
ያሳዝናል
ይስራቸውን ይስጣቸው
እኔ 2 ግዜ አጋጥሞኛል ግን ስለማውቅ ተጫውቼ ቻውነው የምላቸው የሚገርመኝ ነገር በብዛት ከእንግሊዝ መሆናቸው ነው አበሾች ሳያግዞቸው አይቀርም
በጣም ያሳዝናል
የኔ አባት እፍ አይዞህ 😢 አንተ ብቻ ደህና ሁን ነገም ሌላ ቀን ነው እግዚአብሔር ይክስሀል ስልክ ቁጥሩን ብታስቀምጡልን የወንድማችን 😢😢 ልቦና ይስጣችሁ በሠው ህይወት የምትጫወቱ አረመኔ ሰወች ለነገሩ ገና ሰው መሆን አልቻላችሁም
የኔ ውድ ስወድሽ ድምፅሽ ሲያምር በቲክቶክ ሰምቼሽ❤❤
ልጁ ያሳለፈዉ የህይወት ታሪክ በጣም ያሳዝናል 😔😔
ጀግና ወጣት ነህ ሚገርም ሠው ይወጣሀል በእውነት ለእውነት ብላ የምታገባት ታድላለች
ሚልኪያስ መልካም ስው እግዚአብሔር ይባርክህ::ታሪክህ በጣም ያሳዝናል ወንድሜ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ :: አምላክ ይርዳህ::
ይሄን ታርክ በተደጋጋሚ ሰማወ ሰዉ አንዴት ከሰዉ አይማርም አንድ አይነት ታረክ
ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወንድሞች እህቶቻችን 😭
ወይሀገራችንአጨበርባሬበዛአንትጠብቅን
ጐሽ ያንቺ ይሻላል ከዚ በክት ሰገጤ።
የራሱ የሆነ አጀንዳ አለው በሰው ጉዳይ አዛኝ ሆናችው አትግቡ።
tell to Dr Abey
ታርከህ በጠም ያሳዝናል ሁሉም ነገር ያልፋል እግዚአብሔር አባትም እናትም ዘመድም ይሆናል ወደ እርሱ ተጠጋ።
800l
እግዝያብሄር አምላክ ለሴትም ለወንዱም ልቦና ይስጣቸው የሰው ሀቅ
ወንድሜ አይ ዞን እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ በል እኔ እህት እሆንሃለው ታሪካችን ይመሳሰላል
አይዞን! ወንድም ዓለም እንደዚ ለሚያረጉ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው🙏🙏🙏
ያሳዝናል እውነት ኡፍ አይዞህ እንደዚህ እኮ እቃ እያሉ ብዙ እህቶቻችን እና ወንዶሞቻችን ተሸውደዋል ንቁ ዘመዶቼ
ኧረ ከዚህ በፊትም እንደዚህያለነገር ሰምተናል እባካችሁ ተጠንቀቁ
እኔ ግርም የሚለኝ እዴት አንድ ሰው ውለታ ሳትውልለት ሳያቅህ ብር እቃ ልኬልሀለው ስልህ ለመውሰድ ይኬዳል እደዚ አይነት ታሪክ አያዛዝንም
በጣም እኔንም ድንቅ የሚለኝ እሱ ነው🤭
እኔ እሱን ብሆን ሚዲያ ላይ አልወጣም
@@zainabxx7382 የወጣውኮ ለሌሎቹ ትምህርት እድሆን ነው
እንዲህ አይነት ታሪክ ብዙ ነዉ ህዝቤ እያፈረ ነዉ የማይወጣዉ። 30ሺ አሰገቢና እቃዉን ዉሰጂ ተብላ ነቄ ብላ የዳነች ልጅ አዉቃለሁ። ተጠንቀቁ አንድ ቀን የላየነዉ ሰዉ እቃ ልላክ ካለ መዝጋት ብቻ ነዉ።መሰገብገብ የራስንም ያሳጣል።
Enem getemogna 1 2 gin ekawu tebetoal brun asegebi silene minim alekefelem salekefel kemeta ekebelalehu alekut
እኔ የምፈራው በነዚህ እርኩሶች እሳት ከሰማይ እንዳያዘንቡብን በማርያም አረ እምዬ አገሬ ልጆችሽ አውሬዎች ሆኑኮ ወንድሜ አይዞክ አንተ ጤነኛ ሁን ሁሉንም ታገኘዋለክ
ኑ ሴቶች ዛሬ እኛን ነው ሚጠፈጥፉን 🙄😥
ወንዶች 😢ግን ሁሌም ማጭበርበርን ለወንዶች ማን ሰጠው?? 🤭😳🚶♀️🚶♀️💃🏿😄
ያ ኪኪኪኪ
😂😂😂😂😂😂😂
Kkk
አዳዴም ይድረሳቸው 😂😂😂😂
ኪኪኪ ውነሽን ነው
በዚህ አጋጣሚ የሚገርም የልጅነት ታሪክ ጥንካሬ አየን፡፡ የደረሰበት አስተማሪ ሆኖ ሳለ የልጅነት ታሪኩ ግን የባሰ አስተማሪና አሳዛኝ ነው፡፡ መጨረሻህን ያሳምርልህ!
ወይኔ እኔ በጣም ልቤ የተነካበትና ያዘንኩበት
ታሪክ ነው የባለ ታሪኩ አሰተዳደጉ በጣም አንጀት ይበላል አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ነገር ያልፋል
እኔም ሰምቸ ሳልጨርስ....ኮመንት አድርጌ አስተዳደጉ ላይ ስደርስ....አዘንኩ.
እበላ ብዬ ተበላሁ እንደሚባለው ነው ሆኖም ለ ሌላው ትምህርት ይሆናል አይዞህ እግዚአብሄር ይክስሃል የወሰደችውም የወሰዱትም አይጠቅማቸውም አመድ ነው የሚሆንባቸው ።
በሬው ሆይ
ሳሩን እንጂ
ገደሉን መችአየው
ትክክል። ደሀ ብትሆን አይፃፃፍም ነበር
ሰዉ በጣም ከፍቷል አይዞህ ወንድማችን አንተ ቀጣም ጠንካራ ነህ ለወደፊት ትምህርት ይሆንሀል
አቤቱ ጌታ ሆይ ንፁህ ልብህን ፍጠርልን😥😥
በጣም ደስ የሚል እና ግልፅ የሆ ልጅ ።በጣም ነው የወደድኩት ምንም ሳይሰለቸኝ ተመስጬ ነው የሰማሁት :አይዞህ አለማችን ብዙ ፈተና አላት ዋናው ጤና ነው ።ያንተን የወደፊቱ ዕጣህ እድሜ እና ጤና ሰቶኝ ብሰማው ደስ ይለኛለ ።እድሜና ጤና ይስጥህ
አባቴ እናቴ ስለሞተች እኔን ወለደኝ ሲል ጠያቂው ደግሞ ወልዳህ ነው የሞተችው
ሁለቱም funny 😄🤭🤣
ግን ልጁ ያሳዝናል ይሄኔ ሌቦቹ ቁጭ ብለው ይሄንን ፕሮግራም ያያሉ
😃😃😃😃
😀😀 ay muta new
😭🤔🤔
😂😂😂😂😂
😀😀😀😀😀YOU THE ONE THE MOST FUNNIEST YOU GOT THIS POINT FORM ALL THE STORY.😄😄
thank you for sharing, I hope people will learn from this
እንደዚህ አይነት የቆየ ሌብነት ነው ብዙው ኢትዮጵያ ሴቶችና ወንዶች እየሸወዱ ያሉ ስራቸው ከውጭ ሀገር ዜጋ ጋር ተቀናጅተው የሚሰሩ አጭበርባሪ አሉ እበላለው ብሎ መበላት ነው ።
የነ ወንድሚ ከእናትም ከአባትም በላይ የምያይህ እጊዚአብሄር አለልህ ሃይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
አይ አበሾች ስናስቅ የውጭ አገር ሰው ካናገረን
#ፌንት ነው ምንሰራው 😁😁😆
But with out me.🤣🤣🤣
ለናንተ በኢትየጽያ። ለምትኖሩት ነው ብርቅ እየሆኑባቹ ፌንት የሚያስነቅሉዋቹ እኛ ላይናችንም ሰልችተውናል ባክሸ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@emebetzewde7492 😘💪🏼
ክክክክ
የምገርም ታርክ ነው አይዞህ ፈጣሪ ሺ ያድርግህ እሷ ግን ሁሌም ተቅባዝባዠ ሁና ትቀራለች ሁሌም ፀፀት ይሆንባታል ላንተ ፈጣሪ እናት የሆነች ሚስት ፈጣሪ ይስጥህ ገንዘብም ይተካል ትምህርት ይሆንሀል
አይዞህ ወንድማችን እግዚአብር ይሰጥሀል
በጥፍ ሕይወት ከባድ ነው ብዙዎቻችን ተፈትነን በተለያየ ችግር አድገናል ብርም ተበልተናል ብዙዎቻችን ግን ንፅህ ልብ ካለን እግዚአብሔር በጥፍ ይሰጣል እኔ አምናለህ የሰውን ገንዘብ የሚበሉ እሳት ያውርድባቸዋል ሲጀመር አይበሉትም እኔ ሳስበው አይዞህ ወንድማችን
አይጣል ወንዶች ነበር እያታለሉ የሴትን ብር እሚበሉ አሁን የሴቶች ተራ ነው😁😁😁😁😁😁😁
🤣🤣🤣🤣🤣
እስካመች ሴቶች ብቻ ከአረባ አገር አስቶ እስካ እሮፕ ድራስ 😅😅😅😅
@@hanahana1960 🤣🤣🤣👍👍
😄😄😄😄😂😂😂😂
ክጅክክክ
አይዞህ ወንድሜ. ሰው የለኝም ላለ ኢየሱስ አለ. ኢየሱስ እናት አባት ወንድምና እህት ነው. I 'll understand what you going through but the one who keep you safe is Jesus. Please don't try to find a wife or girlfriend form any social media becouse it is sachem. One last thing Jesus loves you. He is the best friend conciler and helper. Come to him.
😘😘😘
Yes😍😍
ስታሳዝንእ/ብሔር ይርዳህ አተበትንሹ ተገላገልክ 120.000 (መቶ ሀያ ሺ) ብር ተበልታለች አይዞኝ ሁሉም የልፋል ብቻህን አይደለህም ከምንም በላይ ፈጣሪ አለክ፡፡
ደነዝነትህ በጣም ያናዳል ንብረቱ ያለበት ቦታ ሳትደርስና ሳታይ መክፈልህ ደም ታፈላለህ
አይድረስነውየሚባለውእሺ
አይባልም።አንተም የሰዎች ታሪክ ነው እንድትነቃ ያደረገህ።ውሸታም ነህ።ሲጀመር ቅን ሰው ነው በክፉዎች ልቡ የሚሰበረው።ለምን እሱ አማኝ ታማኝ ከሆነ ሌላው ሁሉ እንደ ራሱ ስለሚመስለው!አጭበርባሪይ ሌባ በሌባ በአጭበርባሪ ተሸውዶ አያውቅም።
ብዙ ሰዎች ይሄን አሰራር አታዉቁትም ግን የተለመደ ነዉ ናይጄሪያዎች አብዛኛዉን ይሄን ስራ ነዉ የሚሰሩት ሴትም ሆነ ወንዶች ጥንቃቄ አድርጉ
አይዱንያ ከዚች ቀብር የምናመልጥበት መንገድ የለም ወላሂ የሠዉን ሂወት ስታጨልሙ የቀብራችሁን ጨለማም እያጨለማችሁነዉ ሳትበሉት አላህ ይዉሰዳችሁ ቆሻሻወች ሠርታችሁ በተለወጣችሁ አይዞን ዉደ አንተጤናሁን ያንሁሉ ዉጣዉረድም አልፈከዋል አብሽር
በጣም ምርጥ ሰው ነህ አይዞህ ወንድማችን ጦስህን ይዞ ይሂድ አንተ ደህና ምን አይነት ሰው ናት ሰው የተሻለ ሀገር እየኖረ ሰርቶ አይበላም ከእንግሊዝ ኢትዮጵያ ሌብነት በዛላይ በፋቅር ስም ማጭበርበር ይገርማል
እኔ የገረመኝ ሰው እንዴት ቴክኖሎጂ በበዛበት ግዜ እንዴት በሻንጣ ብር ልኬአለሁ ሲል የሚያምኑት ነገር ለኔ አይዋጥልኝም
ሊባላ ነዋ
Ebelalewe bilo newa
እሄ ስግብግብ እበላለሁ ብሎ ተበላ አበሻ ነጭ አምላኪ ነው ደግ አደረገችህ በየት ሀገር ነው ብር በሻንጣ ??🤭🤭😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ይመስለኛል ከ1000አመት በፊት....የነብሩ ሰወችም.....ከች ብለዋል.
@@mihertmihert5565ክክክክክክክ...ዝምብሎ መሳቅ እንጅ ማየትም አያስፈልግ.
እውነት የኔ ወንድም ጀግና ነክ ማርያምን አይዞክ እንዲህ ያደረጋችውት ሰዎች ግን እግዚአብሔር ይፍረድባቹ
እባካችሁ የናፈቀኝ ያ ብልጥ የሆነ ህዝብ ነው ምነው መጀምሪያ የማታውቁት ሰው ብድግ ብሎ ሻንጣ ልኬልሀለሁ እቃ ልካለሁ ሁለት ሶስት ግዜ አስቡት እኔ ውጭ እየኖርኩ ለዘመዶቼ አዳርሼ አላውቅም አይደለም ለማላውቀው ይቅርና እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እዛው ያሉትን ሴቶች እርዱ ቅረቡ አግቡ የሶሻል ሚድያዎቹን በደንብ ፈትኑ
ወንዶችን እኮ ሴት ቀጥረው እንደፊልም....እየተጫወቱ ይሆናል..
አይ ሰንዝር አሳይቶ ክንድ ይገርማል ለማንኛዉም አይዞህ ትምህርት ነዉ
እንደማመር ማር
ክክክክክ
ውይይይ ታሪክህ ከስጦታው ታሪክ ጋር ይቀራረባል ብትገናኙ አሪፍ ነው ጥሩ ወንድምአማች ትሆናላቺሁ ስጦታው ተዩብ በለህ ግባ ታገኘዋለህ 👍
የኔ ጌታ እሳዘንከኝ እይዞህ ወንድሜ ለበጎ ነው ታሬክህን ስላካፈልከን እናመስግናለን ኪዳነምህረት የተሻለ ትሰጥሀለች ያ ብር ላንተ እላለውም ምክንያት እለው
Typical Nigerian scam. It happens to a lot of people. Don’t ever send money to someone you have never met in person.it’s not a woman it’s organized crime.
Exactly 👍
Sure
They are very organised... There have been thousands people who lost their money in this kind of scam... How come you got easily tricked
እኔስ አነበብኩት ግን ቃለመጠይቁ በሚደረገዉ ቋንቋ ኮሚቺ አጉል ባንዳነት አይሰማን እድገትም አይምሰለን ማሕበረሰብ
ትክክል
ብሩ ትንሽ ነው ግን ቢሆንም ያማል ይሁን የስራቸውን ይስጣቸው አንተ ጀግና ነህ እውነት በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ብር ምንም እዳልሆነ አይተህዋል ማግኘትንም ማጣትንም ስለዚህ አትፀፀት እና በርታ ስራህ ላይ ፎከስ አድርግ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አይዞህ የአንተ መልካምነት ለበጎ ነው አትከፋ ወንድም
ውይ ወንድሜን በጣም አዘንኩ የምር…. ሕይወት አንዳንዴ እንዲህ ይሆናል …..አይዞህ ይህም ያልፋል !!!! የዚን ያህል ተጨካከንን….. ለቀጣይ ህይወትህ ተጠንቀቅ …..አቤት……ቡዙ ነገሮች ከሰው እንድትርቅ ያደርጉሀል ይሄ ደግሞ በጣም….ቢሆንም አንድ የልብ ጓደኛ ይኑርህ ከፈጣሪ ቀጥሎ አምላክ በቀጣይ ሕይወትህ ይካስህ……
ያንተ የልጅነትህ ታሪክህ ከ "ስጦታው"ይገነኛል እና ተገነኙ you tuber ነው አግኘው
እንደማመር ማር
ይሄን ሥራ የሚሰራው አንተን ከዚህ የሚይቅህ አዛ ላለው መረጃ እየሰጠ ነው እንጂ ፈፅሞ ፈረንጅ አትመስለኝም የነሱ ባህሪ አይደለም ፈጣሪ ይርዳህ አይዞህ ወንድሜ ነገሩ ከባድ ነው ✌️
በትክክል
Min malet new yenesu behire ayedelem malet kifat eko zer yelewum yehe yeastesaseb gudaye new manim kifu tsebaye yalew sew yehen kemadreg ayemelesim.
ትክክል እሱን የሚቀርብ ከነሱጋ ግንኙነት ያለው ሰው ነው
@@kalkidanmamo1104 ይሄ የኔ ግምት ነው ሆኖም ከፈረንጆቹ ጋር ኖሬ እንዳየሁት ወንዶቹን ለመተዋወቅ ችግር የለባቸውም ግን ሳያዩት ሳያጠኑት ☕ ቡና እንኳን አይከፍሉም እንኳን ቤት መግዣ ገንዘብ በሻንጣ ሊልኩ ፈረንጅ በጣም የሚገርማቸው እኛ እንደምንረዳዳው አያረጉም ገንዘብ ላይ ተነጋግረው ተዋዉለዉ ተፈራርመው እንጂ በዚህ ታሪክ እንደሰማንው ከኋላው ተልኮ ከሌለው በቀር የማያቅሽ ፣ ያላየሽ ሰው ይሄን ያክል ደግነት በህልም ካልሆነ በውን🙄 አልጠብቅም 🤭
Ewo
አንዴ ሀብታም ነኝ ብዙ ብር ነበረኝ ካዝና ውስጥ አንዴ ደግሞ ምንም የለኝም ቤቴ ያሳፍራል ትላለህ :: እንደገና ቪዲዮ እፈራለሁ አለ ለምንድነው ቪዲዮ የሚፈራው ግራ የሚያጋባ ነገር
ወንዱም ሴቱም ዲያስፖራ ፍለጋ እኮ ነው ለአደጋ እሚያጋልጣችሁ ሴቱ ከልብ የፈቀረችውን ሲያላግጥባት ወይ ሲማግጥባት ወንዱም እንደዛው ብቻ ባጠቃላይ አልተገናኝቶ ነው ነገሩ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
በዛ ሁሉ ችግር አልፈህ ለዚህ ያበቃህ አምላክ ይመስገን
አስተዳደግህ በጣም ያሳዝናል ወንድሜ አይዞህ
በጣም የምገርም ነው እግዚአብሔር የሰራቸውን ይሰጣቸው
የኔ አባት ስታሳዝን እኔም እንደ አንተ ነው ያደግሁት እኔም ያለቤተሰብ ነው ያደግሁት ባገኝህ ደስ ይለኛል
እግዚአብሔር የስረዋንይስጣት ።አይዞህ ወንድማችን ብቸኝነት አይሰማህ ።አጭበርባሪ እዳለሁሉ ንፁህ ህሊናይለውሰዋችአሉ።
እኔም እንደዚ አይነት ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ነበር ግን ደግነቱ አልተበላሁም እጂ
ለአእኔ ደሞ ለNGO ወይም ለህፃናት ማሳደጊያ ስጥልኝ ብላ ልክ ላንተ በተላከልህ መንገድ ተልኩዋል ያለችኝ ብቻ ብዙ ነገር ነበር የነገረችኝ እና እባካቹ ተጠንቀቁ
እበላለሁ ብለህ ተበላህ ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እንደዚህ የሚያደርጉት ግን ውስጥ አሉ አዋቂ ነው የሚያስበላህ ።
ክክክክክ አሚን
@@ሹኩሪያዩቱብ ወይኔ በሳቅ ሞትከ የሠው ገዘብ በደረዘን አፍሳለው ብለክ አሞትክን አፈሰሰችክ ደግ አደረገችከ እከፍ ጭራሽ ብር የምተባል ወሬ ከማይታወቅ ሰው ማሰብ አይ
Kkkkkk Anche nashe yaseqishegen 😉
ትክክል ውስጥ አዋቂ ነው ያስበላው ሃሃሃ ወይ ዘንድሮ ሆ
@@ኑሃሚንመሃመድ እና ሌላ ማን ይሆናል እማ ዘመኑ ከፍቷልኮ ግን
እንኳን ደግ አደረገችህ ገና ለገና በሚዲያ ትዳር ይገኛል ብለህ ተበለህ ትዳር ፍቅር እሚገኘው በሚዲያ ሳይሆን በፀሎት በእግዚአብሄር እርዳታ ነው እንደነዚህ ስዎች በሚዲያ ተሸወድን ሲሉ በጣም ያናድዳሉ ለኔ ምንም አላሳዘንከኝም አሁን ከዚ ምን ትምህርት ይወስዳል ወሬ ብቻ እዮሀዎች ኮመቴን አታጥፉት ከዚህ በፊት ኮመቴን አጥፍታችሁብኛል ሁሌም ቢሆን በሚዲያ ሿሿ ተስራን እሚሉትን ስዎች መቼም አያሳዝኑኝም
😁😂👍
ደግ አደረገችክ እያልሽ ከዛ ምክር አረ አብሮ አይሔድም አንፍረድ ወንድሞች ይኖሩናልና
@@peacelove4778 በሽታ ቢሆን ችግር ደርሶበት ቢሆን ያሳዝናል ወንድሜም ቢሆን በዚህ መልኩ ሿሿ ቢስራ አላዝንም ደሀ ሆና አፍቅራው ቢሆን ዞር ብሎም አያያትም ነበር አውሮፓ ስላለች ወርቅ ላይ የተቀመጠች መስሎት ነው ትዳር በሚዲያ ለሚፈልግ ስው ምን ያሳዝናል
@@hiruitseyamrigin9405 ወኬ ሶሪ
የ አንድንድ ሰው አስተሳሰብ ምን አይነት ነው ግን🤔🤔እንዴት ይፈራደል በ ድፍን
እማይስማ የለ ለጥቅም ነው የተፈላለጋችሁት እንጂ እውነት ተፈቃቅራችሁ አይመስልም
ምን አይነት አሳዛኝ ነገር ነው መጨረሻው ያለ እናት አባት በመከራ ውስጥ አድገህ ይሄ ሁሉ ተደራራቢ ችግር መፈጠሩ በጣም ጠንካራ ነህ ሕይወትህ ካለ ሁሉ ነገር ይስተካከላል ቀስ በቀስ
አቤቱ: ፈጣሪዬ: ሆይ: ይህችን: ኢትዮጵያ:የምትባል: ሀገር: እና:ህዝቧ: በቸርነትህ: አስባት! በዚህ!
ሚገርምነው የልጅቷ
የኔ አባት በጣም ጎበዝነህ ይሔንን ሁሉ ውጣ ውረድ አልፈክ እዚ ደረጃ ላይ በመድረስህ በጣም ሚደነቅነው ጀግናነህ
አይይይ ግዜ በጣም ከባድ ነዉ መጨረሻችን አላህ ያሣምርልን የሠዉ ሀቅ ከመብላትም ከመበላትም ይጠብቀን
እንኳን በዚህ አለፈልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ካለ እዚሁ ሰርተህ መለወጥ ይቻላል ዉጭ ሀገር ለመሄድ ካለህ ጉጉት የተነሳ ነው።
ሴቶችዬዬ በርቱ እኳን አረገች ወዶች ነበር ጉድ የምሠሩት ሊበላ ነበር🤣🤣
😂😂😂😂ሳህ
እኮ
ወየው ወየው 🤣🤣
አይባልም
አይባልም ነግ በኔ ነው
ፈጣሪ የሥራሽን ይስጥሽ በልጅነት ያለ ወላጅ በብርቱ ጥንካሬ ከጥሩ ደረጃ የደረሰውን የልጅነት የስቃይ ታሪኩን እንዲደግም ነው ያደረግሽው ወንድሜ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር መልስ አለው።
እረ እህቶች አስተውሉ በራሳችሁ መተማመን ይኑራችሁ ወንዶች ምን ያርጉአችሁ ሠርቀው አልወሰድ ማንስጡ አላችሁ ደም እሱ የሁሉንም ወንድ ማንነት አልያዘ ምን ያርጋችሁ ከስተታችሁ ተማሩ በሰው አታማሩ ብቻ በጥቅሉ ማንም ክፉ ቢሆን ክፉነትን አትመኙ እግዚያብሔር ሆይ ማስተዋሉን አድለን
ወንድም አይዞክ በራስ የመጣበገንዘብእና በንብረት ያልፍል በዩቱብ በጣምበተደጋጋሚ ተጠንቁ እያለ ተስፍሽ (TST )አቅርቦ ነበረ በጣም ብዙ ስዎች ተሽውደዋልአይዞክ
በወጦ ይተኮአይዞን
የህይወትህ መነሻ አሳዛኝ ቢህንም በጣም ጠካራ ሆነህ ማለፈህ መልካም ሆኖ አሁን ያለህበት ህይወት ድብልቅልቅ ነው በዘፈንና በመንፈሳዎ ነገር ከሚመስል ነገር ጋር ድብልቅልቅ መሆኑ ይበልጥ ጎድቶሀል ያሳዝናል ወደ ጌታ ተመለስና ህይወትህን አስተካክለው እግዚአብሔር የደገና አምላክ ነው ይረዳሃል ወንድሜ 🙏
😭😭😭😭😭😭 የኔ ወንድም በጣም ነው በውነት ሚያሳዝነው እግዚያብሄር ፍርዱን ይስጣቸው አንተ ግን ገና ወጣት ነክ ተስፋ የለኝም አትበል በሂወት ያለ ሰው ሁሉ መኖሩ ተስፋው ነው አይዞክ ሁሉም ያልፋል ማያልፍ የለም ዞር ብለክ የእዮብን ታሪክ አንብብ በውነት መጨረሻክ እንደሚያምር አምናለው አይዞክ እግዚያብሄር ያውቃል፡፡
ሚኪ፣እንቅልፍህ፣መጣ፣መሠለኝ፣😀ሰዎች፣ኧረ፣ተማሩ፣በዚ፣ኑሮ፣ውድነት፣አትበሉ፣በራሳቹ፣ሰልክ፣የመጣ፣ጣጣ፣ህይወታቹ፣አታበላሹ።
ክክክክክ
አው ያስታውቃል
አይሚኪዬ ይቻለው እንግዲህ
ደክሞት መሠለኝ ዛሬ ነቃ አላለም
@@mamijimma5414 ትክክል
እበላለሁ ብሎ መበላቱ ጥሩ ነው።ከአገር ውሰጥ ሚያማምሩ ሴቶች እያሉ ከውጭ ያለችውን መፈለጉ ከገዘብ ጋር የበለጠ ትርፍ ለማግኘት ተብሎ ነበር የሚገርመው ግን በላሁ ብሎ መበላቱ ነው።
ይህ ፍቅር የሚባል የት ይከሰስ ማንይጠይቀዉ ስንቱ አንከራተተ ስንቱ አከሰረ፤ በዚህ ምድር ላይ ለፍቅር ምፅዋት የልከፈለ ሰዉ የለም፤ አይ ፍቅር የስራህን ይስጥ፤
በጣም ያሳዝናል ታሪክህ እግዚአብሔር የተሻለውን ነገር ይስጥህ
በስመአብ መጨረሻው እፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ አይዞህ ምቀኝ ከእሩቅ አይመጣም እኮ የኔ አባት 😭😥
የእውነት ታሪክህ አሳዛኝ ልብአቁስል ሆነብኝ 🤲 እውነተኛውዳኛ ህያውእግዚያብሄር በልጅነትህ ያሳለፍከውን ሰቆቃ አሳልፎ እዚህ እንዳደረሰህ የውስጥ የልብህን ስብራት ያክምህ በዚህይለፍልህ 🙏 !
ከታሪክህ እንደተረዲሁት ይህንን ወጥመድ ያጠመዱብህ በአቅራቢያህ በደንብ እሚያውቁህ
በዙሪያህ ካሉት መካከል ስለሚሆኑ ዙሪያህን በአንክሮ መርምር ።
ደግ ያረገችህ አልጠግብ ያለ ሲተፋ ያድራል ህዝቤ አገኘሁ ብሎ የራሱን ይበላል ምድረ ሆዳም ሁላ እንዲህ አይነቱን ውሻ አታቅርቡልን
😂👍
ተይ አይባልም
ተይ እንደዚ አይባልም ፣ ዝም ማለት እኮ ይችላል ግን ሌላ ሰው እንደሱ እንዳይሸወድ ፣ እንዳይበላ እንድንማርበት ነው እንጂ።
@@elsabetcorebtaw9396 በትክክል ከሰው የተፈጠሩም አይመስሉም በጭካኔ ሲፈርዱ ሳዝናል ልጁ
አይ ጭካኔክ አትፍረድ የነገክን አታውቅም ለናተ ለነገሩ ይህ ቀላል ነው
ላስተዳደግህ በጣም አዝኛለሁ ወድምየ መልካሟን ሚስት ይስጥህ አተም ታሁን ቡሀላ እወቅበት ሂወትህንም አላህ ስኪታማ ያድርግህ መጥፎ ሠወችን አላህ ያረቅልህ ያረብ
ዋውውውው ምንዓይነት ስነምግባር ነው እራስህን አንፀህ ያሰደክ ጀግና ነህ
ኧረ ምን አይነት ጊዜ ነው የደተስነው በፈጣሪ ሰው ያልደከመበትን ገንዘብ እንዴት ነው አጭበርብሮ የሚበላው ።በዛ ላይ የራሱ አይደለም የመስሪቤት ገንዘብ ነው ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም በእውነት የእጃችሁን በእጥፍ አግኙት ባለጌወች።አይዞን ወንድሜ ጦስህን ለሚመጣው ተጠንቀቅ እሄን ሊረግ የሚችል በዙሪያህ ያለ ሰው ስራህን ጠንቅቆ ነው የሚውቅ ነው
ደግ አረገችህ ለምን እኛ ሴቶች ብቻ እንዘረፋለን እናንተም ቅመሱት እንጅ
አቤት ግፍ
እንዴ ምናአይነት ንግግር ነው የህይወት ታሪኩእንኳን አያሳዝንም አረተዉ እያስተዋልን እንፍረድድ
kkkkkk
አይባልም
ይሄንን ሁሉ መከራ አይቶ ችግርን አሳልፎ እዚህ የደረሰን ሰው ዶቁሶ ህይወቱን ማዛባት ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው አንተ በርታ ነገ የተሻለ ቀን ነው
አሚንንን
ካጣው ገንዘብ ይልቅ ተስፋ ያደረገው ፍቅር ማጣቱ ይበልጥ ያሳምመዋል። አይ የልጅነት ስቃይ ሲወራ ቀላል ያየው ይፍረድ
አንተ ጀግና ሰው ነህ ታሪክህ አሰተማሪ ነው አጋጣሚ ሁኑ መጥፎ የሴት ሌባ አጋጥምህ ነገር ግን ለበጎነው ትማርብታለህ
ምን እይነት ጌ ዜ ላይ ደረስን ያሳዝናል 😭
አይዞህ ወድሜ እባክህ ቁጥር ካለህ በውሰጥ ላዋራህ ባለን አቅም እንረዳዋለን ሁሉም ለበጎ ነው 😥😥
ይሄ ነገር ደርሶብኛል ግን ፈጣሪ ሲረዳኝ ዕቃ ተልኩአል እንዲደርስ ብር ስባል ነቃው
Esey
Me too
ጎበዝ መንቃትሽ ጡር
ወንድሜ እኔ እንደዚህ ሁኘ ነበር ግን ቶሎ ነቃው እግዚአብሔር ጠብቆኝ ብሬን ሳልበላ ሚገርመው ነገር ታሪክ መስማት አሪፍ ነው ለዛ ነው የናቃዉት ብቻ አይዞን bro
እሰይ በወንድ በቻ ማን አረገው ለምን ሴቶች ብቻ እንበላ😂😂😂😂😂😂😂
ወንድሜ ጥንካሬህ በጣም ደስ ይላል እግዚቤሔር ይጠብቅህ ከመጥፉ ነገር ሁሉ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ
Do not Worry my Brother ,Everything is for Reason okay ,?Just Be Strong and Forget this happen and Move on !! Tomorrow is another Day ,Life is Too Short ,Tomorrow is not Promised to any one ...You are a Very" LUCKY " Person ..this 22,000 is nothing ..Your Life is very Important !!
Maybe 22000 is nothing to you but the people have nothing is a lot of money and is not only 22 000 he lost 180,000 on top of that didn't you listen the story to the end
@@tutubevan932 she said that to make him calm i don't know why that's makes you angry
እኔም በደንብ እጀነጅናቸዋለሁ ወንዶችም አሉ
የሚገርመኝ ደግሞ ሁሌ የሆነ ሀገር አለቃዬ ላከኝ ምናም ን ይላሉ ከዛ ተዘረፍኩ ሽርላኪልኝ ይላሉ እ እንደገና ደግሞ እቃ ልኬልሻለሁ ይላሉ ግን ዝም ብዬ እዝናናባቸዋለሁ እንጂ ብር ተበልቼ አላውቅም መጨረሻ ላይcia ነኝ እያልኩ አስደነግጣቸዋለሁ ይሳደባሉ ምናምን