እናቴ ቅቤ ስታነጥር በሶ የምትጨምርበት ሚስጥር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 32

  • @AdotEthiopianfood
    @AdotEthiopianfood Год назад +9

    የሚገርም ሞያ መልካምዬ በሶ ውብ ውስጥ ሲጨመር አይቼም ሰምቼም አላውቅም ግን በጣም ትክክለኛ ሀሳብ ነው የመልካምዬ እናት እጅክ እናመሰግናለን የማናውቀውን ስላሳወቁን

    • @elzabethasfaw3080
      @elzabethasfaw3080 Год назад

      Andande akababi besobila yederegal ena tosegne(Thyme) yederegal betame newe yekebewen team yemyasamerew

    • @melkamshow
      @melkamshow  Год назад

      @@elzabethasfaw3080 That's a great idea too.

    • @melkamshow
      @melkamshow  Год назад

      Thank you for sharing my video❤️❤️

  • @messya7125
    @messya7125 Год назад +8

    ቅቤ ለማንጠር ኮረሪማና ኮሰረት ብቻ በቂ ነዉ ካለዚያ ቅቤዉ ይገለማን ለዚህ ነዉ የሰዉ ቤት ቅቤ የማልበላዉ ።

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 Год назад +2

    ቂቤ ኮረሪማ ጥቁር ቅመም ነጭ ቅመም ኮሰረት ከዚህ ውጪ አላቅም ዛሬ ነው ማየው ግን ለወጥ ብቻ ነው ምትጠቀሙት ኤሄ ለክትፎ አይሆንም

  • @Marthi723
    @Marthi723 3 месяца назад

    ሰላም ላንች ይሁን እህቴ አዶት በሰላም ነዉ የጠፍችዉ ከቻልሸ ብታሳዉቂን እላለሁ ተባረኪ👏🏽

  • @mammyhinika3504
    @mammyhinika3504 Год назад

    ሞያው ጥሩ ነው በሶ ብቻ አይደለም የስንዴ ድቄትም ይሆናል ይህቅቤ ግን ለወጥና ለክትፎነው ለገንፎና ለጨጨብሳ ቅመምየበዛበት ይዘገል

  • @EBMOTIVATE1
    @EBMOTIVATE1 4 месяца назад

    ሰላም እንዴት ነሽ ማማዬ ቻናሉን መግዛት ፈልጌ ነበር ስንት ነው ?

  • @be8cab
    @be8cab Год назад

    ባለሙያ እናት አሉሽ ።ባርቱልን አዲስ ነገር ተማርኩኝ በሶ መጨመር ኑሩልን

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 Год назад +1

    እጆት ይባረክ እናመሰግናለን

  • @msrak4498
    @msrak4498 Год назад +1

    የቅዳሤው,ድምፅ,ደሥሢል

  • @yeemanenattube
    @yeemanenattube Год назад

    እጅሽ ይባረክ. ሙያ ደስ ይለኛል

  • @danaethio
    @danaethio Год назад +1

    እኔ ሽታው ሁሉ ነው የመጣልኝ 😂😂አይ ሞያ ኑሩልን እናቴ

  • @tezetaafework5479
    @tezetaafework5479 Год назад

    Wow I miss my mame ❤

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 Год назад

    Moya endeye betu yileyayal Lela ewket new yihem

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Год назад +2

    ሸተተኝ ይሄቅቤ በገንፋ ታየኝ

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Год назад

    Kemem sibeza kebawetamun yatal korerimana kosert beki new

  • @ruth9344
    @ruth9344 Год назад

    Ohh, good idea bur please be careful when you invite people who don"t tolerate gluten.

    • @helens3677
      @helens3677 Год назад +1

      My thoughts exactly

    • @ruth9344
      @ruth9344 Год назад

      @@helens3677 It is an unexpected place for gluten. Life is difficult for people with allergies so putting allergens in the wrong place makes our life more difficult.

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Год назад

    Thanks

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Год назад +1

    ይቅርታ ቦሶቢላ ቅቤ ሲነጠርበት ስም አላውቅም አመስግናለሁ

    • @mimiali5206
      @mimiali5206 Год назад

      Enam Yesiga metebesha ena besobela ayicham alawkim

  • @danaethio
    @danaethio Год назад

    መልካምዬ ቤተሰብ አድርጊኝ ቤተሰብ ሆኛለው

  • @hiwotyerdaw1697
    @hiwotyerdaw1697 Год назад

    No turmeric and besbela.. it’s better

  • @bezaworku8378
    @bezaworku8378 Год назад +1

    ወጥ ሆነ እኮ

  • @hayatwolde8068
    @hayatwolde8068 Год назад

    Erdus