የበዓል ህብስት Hibsit Ethiopian steamed bread

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 514

  • @addiskitchen2893
    @addiskitchen2893  5 лет назад +115

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ስለ ጠየቃቹኝ ጥያቄዎች ስለ ህብስት መጋገሪያው እኔ የጋገርኩት በትልቅ ድስትና ውስጡ ደግሞ ተለቅ ያለ የፓስታ ማጥለያ ነው እንደምትፈልጉት መጠን በማንኛውም ድስት መስራት ይቻላል ፍርክርክ ለሚለው ሊጡ ቀጠን ቢልና ሲበስል ረጅም ሰዓት መብሰል የለበትም ትልቅ ከሆነ በቃ 1 ሰዓት በቂ ነው እሳት ላይ ብዙ መቆየት የለበትም ስለ ቀለሙ የትም ሱፐርማርኬት ይገኛል ቀለሙ Deep orange Food color ለሁሉም አመሰግናለው

  • @dineshadinesh2434
    @dineshadinesh2434 5 лет назад +2

    እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @tigistgetachewmoges3303
    @tigistgetachewmoges3303 2 года назад +1

    ድንቅ ነዉ👍👍👍

  • @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
    @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 5 лет назад +1

    ዋውሲምር ጎመጀሁ.

  • @hgg5975
    @hgg5975 2 года назад

    ማሻአላ በጣም ያምራላ እጅሽ ይባረክ

  • @azmeramebrathu9972
    @azmeramebrathu9972 4 года назад +1

    Yene konjo siar malu yalew betam new yewededku keteybet Egziabher yirdash AMEN !

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 4 года назад +1

    ጎበዝ በጣም ሀሪፍ ነው ደስ ይላል

  • @ራውዳዩቱብ
    @ራውዳዩቱብ Год назад

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው በእውነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @Neimatubeነኢማዩቱብ
    @Neimatubeነኢማዩቱብ 5 лет назад

    ዋውበጣምያብራል

  • @ዜድየራያዋ-በ3ጰ
    @ዜድየራያዋ-በ3ጰ 5 лет назад +1

    ዋውውውው ጎበዝ

  • @user-ey3ku7iz1i
    @user-ey3ku7iz1i 4 года назад

    ወአው በጣም ያስጎመጃል 👍👍👍👍👍👍😋😋😋

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 5 лет назад +2

    እጂሽን ይባርከው የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ሲል

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ

    ዋው በጣም ቆጆ ነሽ በርች

  • @sadahussen705
    @sadahussen705 4 года назад +1

    ዋው በጣምነው የሚያምረው

  • @ሸዊትጋልተዋህዶ
    @ሸዊትጋልተዋህዶ 4 года назад

    የኔ ማር ስያምር ሞያ ብሎ ዝም በቃ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 лет назад +2

    ፓ ባለሙያ ነሽ በጣም💚💛❤👌👌👌

  • @HappyHappy-jx3xi
    @HappyHappy-jx3xi 5 лет назад +1

    ዋውውውው

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 11 месяцев назад

    ዋውውው የኔባለሙያእጅሽይባረክ

  • @سارةسارة-ز2س
    @سارةسارة-ز2س 5 лет назад +1

    ማሻአላህ.ተባርክአላህ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 4 года назад

    ዋው ጥሩ ስራ ነው

  • @Rak-hu4es
    @Rak-hu4es 5 лет назад

    በጣም ያምራል

  • @ማህሌትገብረሚካኤል
    @ማህሌትገብረሚካኤል 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ቀጥዪበት ጉበዝ ሞያሽ ይዘርዘርልሽ እኔ ሁሌም መስራት ደስ የሚለኝ ህብስት በጣም ነው የምወደው

  • @የማሻዋልጅ
    @የማሻዋልጅ 5 лет назад

    ማሻአላ ሲያምር

  • @jdjdbdbd8759
    @jdjdbdbd8759 5 лет назад +1

    ማሻአላህ ሲያምር

  • @rabiamohammed6014
    @rabiamohammed6014 5 лет назад

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 5 лет назад +1

    በጣም ጎበዝ. እናመሰግናለን.እጅ ይባርክ.

  • @saragezaw4834
    @saragezaw4834 4 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ሕብስት ነዉ

  • @deintube5061
    @deintube5061 5 лет назад +1

    በርች ቆንጆ ነው

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 4 года назад

    ዋው ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል።

  • @lyutube2117
    @lyutube2117 5 лет назад +1

    ይመችሽ ያምራል

  • @sarakessete1000
    @sarakessete1000 5 лет назад +1

    betame gobez bravo egish ybareke.

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 лет назад

    ዋው ሲያምር 😋😋😋😋

  • @makilalu9534
    @makilalu9534 4 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት

  • @bethelnnakuba4758
    @bethelnnakuba4758 5 лет назад +2

    ጎበዝ 👌👍💖

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 5 лет назад +1

    ዋውውውው ገበዝ 100%

  • @meseretzewige416
    @meseretzewige416 4 года назад +1

    ባየው ባየው ማይሰለቸኝ ሞያ እጆችሽ ይባረኩ

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 5 лет назад +1

    የእውነት በጣም ያምርል ያስጎመጃል ጎበዝ እህቴ በርቹ

  • @bekeluergete6147
    @bekeluergete6147 2 года назад

    ዋው ጎበዝ በርች

  • @tsigemamo109
    @tsigemamo109 5 лет назад +1

    ዋውውው ምርጥ የሃበሻ ሴት እውነት ባለሞያ ነውሽ ያሁን ጊዜ ሴቶች ያስድቡናል የማያቁትን ለተመልካች ያቀርባሉ ለራሳችውም ኣላወቁት

  • @mekdesabraham4649
    @mekdesabraham4649 4 года назад

    Wowww samer egschi yebrek

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 лет назад +2

    ዋው ባለሙያ

  • @ansha.hussen8224
    @ansha.hussen8224 3 года назад

    ያምራል

  • @fatinugusy
    @fatinugusy Год назад

    ሲያምር❤❤❤

  • @ElsiWorku
    @ElsiWorku 5 лет назад +12

    ዋው ሲያዩት እራሱ እንዴት ያምራል በጣም እናመሰግናለን👏👏👏

  • @انموسليمالحمدللهربيلالمين

    ሲያምር

  • @brti3667
    @brti3667 5 лет назад +1

    ዋው በጣም ቆንጆ

  • @saraseyoum3410
    @saraseyoum3410 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ሙያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን::

  • @ssewayefikirsew3700
    @ssewayefikirsew3700 5 лет назад

    እጂሽ ይባርክ በጣም ያምራል

    • @zeharahassen2396
      @zeharahassen2396 5 лет назад

      Mashalla......Ejeshe yebirake (Ye se elamu Yadek )(barabaga nawe)Allhe Yechamereleshe Yene Ehet.

  • @user-kp9ps9bd3x
    @user-kp9ps9bd3x 5 лет назад +1

    እጅሽ ይባረክ

  • @hilina3541
    @hilina3541 5 лет назад

    ዛሬ ልክ እንዳንቺ አድርጌ ዳቦ ግገርኩ በጣም ቆንጆ ሆኖ ነው የወጣው በጣም አመሰግናለው

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ኰ7ፀ

    ዋው ሲያምር ማሻአላህ

  • @itzjemi1220
    @itzjemi1220 5 лет назад

    ባለሞያ፣ነሽ፣እጅሽ፣ይባረክ

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 3 года назад

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ባለሞያ ሴት ነሽ

  • @pate840
    @pate840 5 лет назад +71

    አቤት ትግራይ የበላሁት ልዩ ነው ይሄንን ሳይ አስታወስኩት ።ጎበዝ የሚደነቅ ነው። የምግብ ቀለም ከአትክልት የተሰራ ካልሆነ ቢቀር መልካም ነው።

  • @gahhgakkk2862
    @gahhgakkk2862 5 лет назад +1

    ማሻአላህ

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 года назад

    አንደኛ ! አሰራሩም በጣም ግልፅ ነው.. አጅ ይባረክ ! Bezebib.. አንዲሁም ተፈጥሮአዊ kelem.. በርበሬ ወይም አርዳታ bittekemi

  • @አልነጋአለእስከመቸ

    ያምራል ዉደ እናመሠግናለን እጅሽን ይባርከዉ

  • @kedirwollo8967
    @kedirwollo8967 5 лет назад +1

    መሻአላ

  • @appss1016
    @appss1016 5 лет назад +1

    ማሻአላህ በጣም ነው ደስስ የሚለውው

  • @اللهاكبر-ز3ز8ن
    @اللهاكبر-ز3ز8ن 2 года назад

    መሻአላህ ጎበዝ

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 5 лет назад

    ምንም ቢሆን ቃ ያለ ነገር ደስ ይላል።

  • @ሃያትጓልራያ
    @ሃያትጓልራያ 5 лет назад +8

    ማሻ አላህ ሕብስቲ ዓደይይ ብጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ኣፌ ውሃ ሞላ ዋው

  • @AbduKedir-v1s
    @AbduKedir-v1s 10 месяцев назад

    ሳትሰስቺ አሳየሽ ምርጥ የሀገሬ ልጅ

  • @ኢየሱስያድናል-ለ3መ
    @ኢየሱስያድናል-ለ3መ 5 лет назад +1

    እጅሸ ይባረክ

  • @fatmahaadam2914
    @fatmahaadam2914 5 лет назад +1

    ከውስ ጥ በታረጊውየበለጠየምራል ግንየያምራል

  • @አባቴኑርልኝኡሚየኔ
    @አባቴኑርልኝኡሚየኔ 5 лет назад +2

    ዋው ይህን አሰራር ማወቅ እፈልግ ነበር ከስደት መልስ በቤቴ እሰራዋለው

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 11 месяцев назад

      የኔቢጤ ኢንሻአላህ ከስደትመልስ እቤታችንእሰራለንሙያእንማርና እኔምስፈልገውነገር

  • @زهرةعبدالله-ع1و
    @زهرةعبدالله-ع1و 3 года назад

    ዋው ሶፍት የሆነ ዳቦ ጋገርሽ

  • @wintamebrahtugebrzgiabiher5359
    @wintamebrahtugebrzgiabiher5359 5 лет назад

    ጎበዝ

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 5 лет назад

    Wow egeziabeher ejishen yebarkileshi tena yesteshi!!! Betam gobeze nashe bale moya neshi! Berche!!!!!!! Good Job!!!!!!

  • @liliendale6637
    @liliendale6637 5 лет назад +1

    ዋው ማሻላ

  • @helenaalie1620
    @helenaalie1620 5 лет назад

    በጣም ቆንጆ ነው👍👍

  • @biresanyiigottaa9796
    @biresanyiigottaa9796 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 5 лет назад +1

    በጣም ያምራል ባለሞያ ነሽ ባንቀምሰውም አማራ ክልል እናቶቻችን የሚሰሩት በትልቅ ትሪ ማለት የእንጀራ ማቅረቢያ ላይ ከዛ ውሃው የሚፈላው በልብስ ማጠቢያ በሚመስለው የብረት ሳፋ ወይም ጥሽት ይባላል በሱ ነው እና ሲጣፍጥ በስመአብ ልዩ ነው እናቶቻችን ሞያ አስተምረውናል እረዥም እድሜ

  • @eyerusalemt3622
    @eyerusalemt3622 5 лет назад +1

    Betam new yemiyamrew enamesegnalen yene ehit

  • @gac7585
    @gac7585 5 лет назад

    ..ዋዉ የኔ ባለሞያ እናመሰግናለን

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад

    ለጌጥ የተጠቀምሻቸዉን የቀለም ስሞች ብትነግሪን ይበልጥ አሪፍ ነበር ።

  • @ጎዶሊያስአሜንእግዚሐብሄር

    gobeze ename kanchi temarkugn fetari yibarkshi

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 5 лет назад

    በጣም ሀራፉነው

  • @MahletDetails
    @MahletDetails 9 месяцев назад

    Wow amazing

  • @የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ

    በስማም በጣም ቆንጆ ነው
    ተባረኪኝ አባ

  • @አልሀምዲላአለኩልሀል

    ቆጅነው በርች

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188
    @ihavefaithingod.godisgood.1188 5 лет назад +1

    Wow Yummy yummyyyyy😋

  • @arminehguevherian6193
    @arminehguevherian6193 4 года назад

    Thanks for righting in English 👍I’m going to try

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Год назад

    Beautiful ❤
    well done ! 👏👏👏

  • @jotibulti8086
    @jotibulti8086 5 лет назад

    Very good excellent

  • @mamaethiopia2560
    @mamaethiopia2560 5 лет назад

    Wow betam yamral yene balmuya

  • @adiamadiam3585
    @adiamadiam3585 5 лет назад +1

    Excellent

  • @amlework617
    @amlework617 5 лет назад

    Tebareky

  • @asnaasna2924
    @asnaasna2924 5 лет назад +1

    ሀይ ሀይ በጣም ቆንጅ ነዉ በርቺ ጡሩ ነዉ

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 лет назад +3

    በጣም ቆንጆ ነው በድምፂ በታሰይን መልከም ነው የጨመርሸቸውን ቅመም ውይም ከታች ብትፂፍ ይመራጣል በተራፈ በጣም ጎባዝ ነሽ በርች ስብስክራይብ አርጌለው

  • @TBCJ
    @TBCJ 5 лет назад +1

    wow

  • @obsaasbo7664
    @obsaasbo7664 5 лет назад

    እጅሽ ይባረክ እናመስግናለን

  • @merkeb2491
    @merkeb2491 4 года назад +1

    Aid ybark mkrtey haftey

  • @foziajmal3535
    @foziajmal3535 5 лет назад

    ጎበዝ በርች እናመስግናለን

  • @yemareyamkale9489
    @yemareyamkale9489 2 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ እዴት ያምራል

  • @nyaataabiyaaarebaa2532
    @nyaataabiyaaarebaa2532 5 лет назад +1

    Masha allah melik yistegn inji moya keyuotube

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 5 лет назад

    እጅሽ ይባረክ🙏

  • @amti6281
    @amti6281 5 лет назад

    Wow leyu new egezabher yebarekeshi

  • @buzayehubuzayehu7549
    @buzayehubuzayehu7549 5 лет назад

    እጅሽ ይባረክ አመሰግናለው

  • @zenatali7762
    @zenatali7762 5 лет назад

    ባለሙያ ነሽ በጣም እናመሰግናል ማንም ሰው ሙያውን ማሳየት አይችልም አችግን ቅን ሰው ነሽ ሰብስክራይብ ይገባሻል አድርጌሻለው