Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እልልልልልልል💐💐💐💐ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን💐💐💐💐
ኣሜን🙏🙏
እልልልልልልል❤ እንኳዕ ኣብፀሐኩም
ኣሜን🙏
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ደብረ መ/ትንበዓል ልደት እንኳዕ አብጸሐና
ኣሜን እንካዕ ብሰላም አብፅሐና
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደብረ ማዛ ❤❤❤❤❤❤❤
Amen🙏
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰይ ኣሕዋተይ ቃል ሂወት የስመዐልና❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Zmare melakt yasemaln🤩🤩🤩
ጸጋው ይብዛላቹ❤❤❤❤
በርትዑ ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
በኤፍራታ ምድር ግጥም-በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም (፪) ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም (፪)ብርሃናዊው ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ (፪)ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ (፪)መንጋውን በሌሊት ሲጠብቁ እረኞች ከሰማይም ሰሙ ታላቅ የምስራችበመላአክቱ ግርማ ምድር ስታበራ የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራድንገትም የሰማይ ሰራዊት ተገልጠውባንድነት ዘመሩ ከኖሎት ጋር ሆነውክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለውሰላምም በምድር በጎ ፈቃድ ለሰውቤተልሔም ሄደው ጌታን ተሳለሙትከእናቱ ጋር ሆኖ በግርግም አገኙትየመላእክትን ዜና እረኞች አወሩበልዩ ምስጋና አምላክን ሲያከብሩለሕዝብ ሁሉ የሚሆን ፍስሐ ደስታ በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታሕፃን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈልጉት እርሱ ነው ለሰዎች የድኅነት ምልክት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
🙏🙏🙏❤
በኤፍራታ ምድር ከአንዲት ንፅህት ታናሽ ብላቴና የአለም ሁሉ ጌታ ተወለደ ።ኦ እንደምን ይደንቃል!? አለምን ለመፍጠር ከተጠበበበት ይልቅ እኛን ያዳነበት መንገድ እጅጉን ይበልጣል። ሃሌ ሉያ በ ሰማይ በምድር ሃሌ ሃሌ ሉያ ! ሳይገባን ሁሌም እንዲሁ ለወደደን ጌታ ምን እንከፍለዋለን 🥹
🙏
❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
❤❤❤❤🎉😂
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤
እልልልልልልል💐💐💐💐ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን💐💐💐💐
ኣሜን🙏🙏
እልልልልልልል❤ እንኳዕ ኣብፀሐኩም
ኣሜን🙏
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ደብረ መ/ት
ንበዓል ልደት እንኳዕ አብጸሐና
ኣሜን እንካዕ ብሰላም አብፅሐና
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ደብረ ማዛ ❤❤❤❤❤❤❤
Amen🙏
እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰይ ኣሕዋተይ ቃል ሂወት የስመዐልና❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
Zmare melakt yasemaln🤩🤩🤩
Amen🙏
ጸጋው ይብዛላቹ❤❤❤❤
ኣሜን🙏
በርትዑ ❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
በኤፍራታ ምድር ግጥም-
በኤፍራታ ምድር በቤተልሔም (፪)
ጌታ ተወለደ ከድንግል ማርያም (፪)
ብርሃናዊው ኮከብ ከሰማይ ዝቅ አለ (፪)
ፍጥረትም ዘመረ ሃሌ ሉያ እያለ (፪)
መንጋውን በሌሊት ሲጠብቁ እረኞች
ከሰማይም ሰሙ ታላቅ የምስራች
በመላአክቱ ግርማ ምድር ስታበራ
የሚያስጨንቅ ነበር እጅግ የሚያስፈራ
ድንገትም የሰማይ ሰራዊት ተገልጠው
ባንድነት ዘመሩ ከኖሎት ጋር ሆነው
ክብር ለእግዚአብሔር በአርያም ብለው
ሰላምም በምድር በጎ ፈቃድ ለሰው
ቤተልሔም ሄደው ጌታን ተሳለሙት
ከእናቱ ጋር ሆኖ በግርግም አገኙት
የመላእክትን ዜና እረኞች አወሩ
በልዩ ምስጋና አምላክን ሲያከብሩ
ለሕዝብ ሁሉ የሚሆን ፍስሐ ደስታ
በዳዊት ከተማ ተወለደ ጌታ
ሕፃን ከእናቱ ጋር በግርግም ፈልጉት
እርሱ ነው ለሰዎች የድኅነት ምልክት
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኣሜን🙏
🙏🙏🙏❤
በኤፍራታ ምድር ከአንዲት ንፅህት ታናሽ ብላቴና የአለም ሁሉ ጌታ ተወለደ ።
ኦ እንደምን ይደንቃል!?
አለምን ለመፍጠር ከተጠበበበት ይልቅ እኛን ያዳነበት መንገድ እጅጉን ይበልጣል። ሃሌ ሉያ በ ሰማይ በምድር ሃሌ ሃሌ ሉያ ! ሳይገባን ሁሌም እንዲሁ ለወደደን ጌታ ምን እንከፍለዋለን 🥹
🙏
❤🔥❤🔥❤🔥❤🔥🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
❤❤❤❤🎉😂
እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤