"ሙሉ የእሳት አደጋ መኪና ውሃ ነው እላዬ ላይ ያለቀው" ይድነቃቸው ብርሃኑ በአዲስ ነጠላ ዜማ ብቅ ብሏል //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Комментарии • 147

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 года назад +2

    በጣም የተረጋጋና ልዩ ችሎታ ያለው ሰው ።ይድኔ የኤፍሬምን አንተ ዝፈነው ማርያምን ትችላለህ 🙏

  • @sada7016
    @sada7016 2 года назад +13

    ኡፍ እንዴት ደስ እንደሚለኝ የኤፍሬም ዘፈኖች ይድኔማ በጣም ጎበዝ ረጋ ያለ የሚያምር ድምፅ ነው ያለህ በርታ ጎስሽ እናመሰግናለን

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 года назад +17

    ዋው ይድኔ ድምፀ መርዋው በጋዜጠኝነቱ ብቻ ሳይሆን በሙዚቃውም ድምፅህ ውብ ነው በጣም ያምርብሀል ይድኔ ለስለስ ያሉ ዘፈኖች ነው ላንተ ተስማሚ ልስልስ እያለ ወደውስጥ ስለሚዘልክ በርታልኝ ብዙ እጠብቃለን ካተ ይድኔ

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 года назад +10

    ይድነቃቸው ድምጸ መርዋ ዋውውውውው የተለየ ችሎታ ነው ያለህ በርታ ጀግና ነህ

  • @evanatube7826
    @evanatube7826 2 года назад +5

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን #ሀሩን ሚድያን መደገፍ አለብን# ይህ ግዴታችን ነው

  • @Abawtes
    @Abawtes 2 года назад +1

    talented artist! he will rock the music industry.EBS management deserves a million thanks for letting their staff to exercise their talent.

  • @emubilaltubeemubilaltube8410
    @emubilaltubeemubilaltube8410 2 года назад +7

    ሙዚቃዉን በለቅሶ😭💔 ነዉ የጨረስኩት በተለይ ወታደር ሚስቱን ሊቀበል አበባ ይዞ ሲጠብቃት ሌሎቹ ከመኪና እየወረዱ ቤተሰብጋር ሲተቃቀፋ የሱ ሚስት ለሀገሯ መሰዋእት መሆኗ 😭😭😭😭😭😭ሀገሬ🇪🇹 በጀግና ልጆችሽ ዘላለም ኑሪልኝ

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 года назад +6

    አስፊቲ የጥንት የጠዋቱ ባለ ምርጥ ሰው ምልክቱ።

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +1

    ውይ እርጋታ ታድለህ መረጋጋት እንዴት ደስ ይላል ብዙ እንጠብቃለን ይድኔ ይባርክልህ ❤️❤️❤️❤️

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 года назад +3

    ድምፀ መረዋዉ ጋዜጠኛ በጋዜጠኝነትእ ብቻ ሳይኦን በሙዜቀኛነትእ ስለሰማሁት ድምፅእን ደስ ብሎኛል አድናቂእ ነኝ በርታልኝ ይቅናእ ትችላለእ አድናቂእ ነኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      የኔውዴበቅንነትደምሪኝ

  • @selamyemariyamlij1608
    @selamyemariyamlij1608 2 года назад +2

    እውነት ለመናገር ልብ የሚነካ ስራ ነው ይድኔ እናመሰግናለን በርታልን ካንተ ብዙ እንጠብቃልን።

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 2 года назад +2

    ይድኔዬ በጣም ነው የምወድክ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ በጣም ትችላለክ❤😍👍🙏

  • @AshuAshe-g4q
    @AshuAshe-g4q 9 месяцев назад +1

    Abet voice ❤

  • @ትእግስትብዙ
    @ትእግስትብዙ 2 года назад +11

    አስፊቲ ጫዋታህ በጣም ነው ደስ የሚለው 💞❤️🧡

  • @brookebekele612
    @brookebekele612 2 года назад +2

    He is calm and cool 😎

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 2 года назад

    አቤት ድምጽ ተባረክ።

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 года назад +15

    ድምፀ ሸጋው ያምርብሃል ውዶችዬ የቆቦዋ ነኝ ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ቤተሰብ እንሁን አትለፉኝ ስወዳቹሁ

  • @አሜንደረጀ
    @አሜንደረጀ 2 года назад

    ባጫር ቃል ልዩዩዩዩዩዩ ነው!!!!
    ባለፈው በአል ላይ የመጀመሪያውን ሙከራ ሳይ ቢቀጥል ተመኝቸ ነበር ዋው ደስስስስስ አለኝ

  • @hannakidane6918
    @hannakidane6918 2 года назад +1

    መዝፈን ትችላለህ! Listing your songs is like Theraphy well done 👍🏼😍

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 года назад +1

    Beautiful sound keep in touch bro

  • @lilitube8139
    @lilitube8139 2 года назад +4

    ከኢቢኤስ ሰራተኞች ውስጥ ናፍቆትንና አስፋውን አብዝቼ እወዳቸዋለሁ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 года назад

    ይድኔ ምርጥ ስራ ነው እናመሰግናለን !!!

  • @damadama6248
    @damadama6248 2 года назад

    Egziabiher lazene metinanatin lalewu fikir selamin yawugilin

  • @hadratube4986
    @hadratube4986 2 года назад

    ይደነቅ በርታ ምርጥ ድምፅ ነው ያለህ

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 года назад +3

    እዴት ደስ ይላል

  • @genimk9464
    @genimk9464 2 года назад

    ምርጥ ሙዚቃ ነው ቪዲዮ ክሊፑ መጨረሻ ላይ አለማልቀስ በጣም ይከብዳል። የሞዴሏም የትወና ብቃት የሚደነቅ ነው። በአጠቃላይ ቆንጆ ስራ ነው ይድነቃቸው ያው እንደሁልጊዜው አስደንቀህናል።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      የኔውዴበቅንነትደምሪኝ

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 2 года назад

    ይድነቃቸው የይደነቁ ባል አድናቂህ ነኝ

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 2 года назад

    ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +6

    ቆንጆ ፕሮግራም ደስ ይላል🥰🥰🥰🥰👍👍

    • @UmYosefYouTube
      @UmYosefYouTube 2 года назад +1

      ደምሪኝ ሀዩ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      @@UmYosefRUclips ነይእንደማመር

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 2 года назад

      @@UmYosefRUclips በቃ ቆንጂት
      ተደም ረሻል

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 2 года назад

      @@ZAMZAM-dz6dr ዜድ ደምሪኝ
      ያለምንም ወጭ😂

  • @helenyabu5728
    @helenyabu5728 2 года назад

    አቤት ድምፅ ይድንዬ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 2 года назад

    If 'melata' is a person that will be you 👌👌👌 such a cool and handsome guy good job 👏

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 года назад

    ድምፅ ህ በጣም ይመሣሥል ከኢፍሪም ያለምንም ማጋነን

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 года назад

    አላወኩም ነበር ግራ የገባኝ ትንሺ ሆኝ እየሰማሁ ነው ያደኩት የኤፍሬምን ሙዚቃ ሲል ሰማሁ ልበል ብዙ ይበላለጣሉ ማለት ነው እንጃ ግራ ተጋባሁ ይቅርታ ካጠፍሁ ደስ ይላል ሙዚቃው ብዙም አላቅም

    • @kiruez889
      @kiruez889 2 года назад

      ነብሴ የኤፍሬም እድሜ በ60ዎቹ ውስጥ ሲሆን ይድኔ ደግሞ ምናልባት በ40ዎቹ መጀመሪያ ይሆናል::ሒሳቡን ቀንሰህ/ቀንሰሽ ደምረህ/ደምረሽ ድረስበት/ድረሽበት::

  • @bisankedir6605
    @bisankedir6605 2 года назад +1

    በጣም የምወደው ሰው ትዝታየ🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔💔💔💔

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 2 года назад +4

    Beautiful ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @muluyeadane1216
    @muluyeadane1216 Год назад

    wawwww ergatah berasu kelbn ysebesbal...... fetary chemro ybarkh

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 2 года назад

    Woo thank you 🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 2 года назад

    Yedenekachwe bezu asetebekehen!
    Thanks berta!!!!

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 года назад

    እውነትም ይድነቃቸው እናትና አባትህ እራሱ ገራሚ ናቸው እንዴት እርግት ያልህ ወንድ እንደሆንክ የኤፍሬምን ሙዚቃ ሲሰማ የማላቀው ሃገር ይወስዳል አሪፍ ነገር እመኝልሃለው

  • @hshszvvsg7121
    @hshszvvsg7121 2 года назад +2

    ዋው ነው ድምፅህ

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo 2 года назад +2

    በጣም ያምራል

  • @himanotdegene5194
    @himanotdegene5194 2 года назад

    ይድኔህ እፕድናቂህ ነኝ በርታ🇪🇹🇪🇹🙏🏾🥰

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 года назад +3

    አሪፍ ዘፈን ነበር ባትሞት ግን ጥሩ ነበር

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ፈ3ኰ

    ዋው ይድኔ የሰንበት ትምህርት ቤት ጓደኛችን ነበር እዚህ ደርሰህ ስላየውክ ደስ ብሎኛል

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 года назад

    በጣም ደሥ ይላል ጐበዝ👏👏👏

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 2 года назад

    ይድኔ በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው ፡፡

  • @AA-ig9kq
    @AA-ig9kq 2 года назад

    አስፊቲዬ እድሜህን ያርዝምልን ❤

  • @meheretsetegn1835
    @meheretsetegn1835 2 года назад

    EGZIABHER yebarkeh

  • @eyuabay5840
    @eyuabay5840 2 года назад

    Yene konjo betam new yemiyamrew ayizohe berta Egziabher yirdahe

  • @ምንአይነትጨለማአለምናትወ

    ይድነቃቸዉሀቢቢቆጆሥራነዉ💚💛❤😍😍😍😍👍👍👍

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 2 года назад

    ኮመንት ግን ጥሩ ጥሩውን ብቻ ነው ነው ሁኩንም አሳዩን እንጂ

  • @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ
    @የህይወትሚስጥር-ሸ9ሰ 2 года назад

    enkwan des aleh enkwan lezi abekah. bezu zefenoch endemtsera amnalehu, nafkotye betam gobez nesh, asfiti enwedehalen

  • @gavingavin3572
    @gavingavin3572 2 года назад

    ውይ የኢድነቃቸው ድምፅ ኡፍፍፍ ምነው እኔን ባለቤቱ ባደረገኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +2

    ይድኔ በሑሉ ያደለሕ ፈጣሪ በዜናውምበሙዚቃውምበጣም ምርጥ ስራ ነው እሚገርምነው በክረምት የተቀረፀ መሥሎኝ ነበር በሮቶ ውሐ 😂

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +1

    ድምጸ መረዋ ነህ ሁለገብ ባለሞያ መሆን መታደል ነው 👍👍👍❤️

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 2 года назад

    ዋዉ ምርጥ ስራ ነው😘

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад

    አግብቷል ወይ ????? ማለቴ ሚስት 😞 አቤት. ድምፅ 👍👌😘😘😘💝👌

  • @tsegage6935
    @tsegage6935 2 года назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ደም።ንፁሃን ምትጠጭ ሀገር ሀገር ብየ ኣላያትም

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад

    በጣም አሪፍ ድምፅ ይድኔ

  • @seidali5521
    @seidali5521 2 года назад

    Woooow nice

  • @yordanosgebre8752
    @yordanosgebre8752 2 года назад

    Wow wow ❤️❤️❤️

  • @zinetmohammed6914
    @zinetmohammed6914 2 года назад

    ልክ ኤፍሬም ታምሩ ድምፁ

  • @sintayehunegash8100
    @sintayehunegash8100 2 года назад

    Wowwww❤️👌

  • @helensolomon886
    @helensolomon886 2 года назад

    👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹well done

  • @tigistmakuriya336
    @tigistmakuriya336 2 года назад

    vare nice

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ abs ባገራችን ስላለ እመስግንሃለሁ: ከክፍዎች ይጠብቃችሁ : እሁንም ያሃገር ምሳሌነታችሁ እውቃታችሁ ትጋታችሁ ይጭምር በእንነት ታወቁ :

  • @eyobhagos3249
    @eyobhagos3249 2 года назад

    I like you bro

  • @jossykind7869
    @jossykind7869 2 года назад +3

    በድምፁ ልክ ዜማ አላገኘም
    Please ከአለማየሁ ደመቀ ጋር ብትሰራ ያንተ ችሎታ በደረጃህ ልክ ይወጣል

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      ጉዞ ወደ ቻናሌ ... ማስፈራሪያ አስመሰልኩት አይደል በፀባይ ነው የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ? በትህትና እየጋበዝኩ ነው እሺ ውዴ

    • @alemysznale.labychamene6111
      @alemysznale.labychamene6111 2 года назад

      ይድኔ ድምፅህ ልዩ ነው ስትዘፍንም ስታነብም ያምርብሃል ቆንጆ ነህ ቀጥልበት

  • @sebrinayoutube227
    @sebrinayoutube227 2 года назад

    ውይ ድምፅ ዋው ትለያለህ ከዘመኑ ቆርቆሮ አውጣን እባክህ

  • @kalkidanabiye3617
    @kalkidanabiye3617 2 года назад

    Wawww yidne yemigerm dimts yemir dimtse mirriwaa muziqawu inna yante demtsi derbabanet indet smooth indehone axeyikegn adnakik negn

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 года назад

    ይድኔ አንደኛ👌

  • @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ
    @ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ 2 года назад

    ዋው ድምጥ ልብ ይነካን

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 2 года назад

    Wow yedenekachwe❤❤❤❤

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 8 месяцев назад

    Dommage 😪 assfity ❤

  • @ሚዛናውነት
    @ሚዛናውነት 2 года назад

    woooow

  • @jimeahamid9911
    @jimeahamid9911 2 года назад

    Beautiful

  • @lijiase5166
    @lijiase5166 2 года назад

    Wow

  • @abebagolum91
    @abebagolum91 2 года назад +5

    Woooooow

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад

    ዋው!!

  • @fantayoutube8854
    @fantayoutube8854 2 года назад

    መታደል ነወ ፈጣሬ ሁሉንም ነወ የሰጠህ

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 2 года назад

    ዋው 🥰🥰🥰

  • @fiyametafiyameta7634
    @fiyametafiyameta7634 2 года назад

    Fetari hulune amoleto yesetehe nehe yidena betame betame new yemewdehe

  • @beletetube_
    @beletetube_ 2 года назад

    ሠላም ይህን እምትመለከቱ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ከክፉ ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯🙏

  • @bekalubayable2604
    @bekalubayable2604 2 года назад

    YEMIAMR MUSIKA BERTA

  • @aklesya-family6769
    @aklesya-family6769 2 года назад

    ይድነቃቸው ስራው የጦርነትን አስከፊነት ልብ የሚሰብር አድርጎሰርቶታል ግን ናፍቆትና ባልደረባዋ በማያስቅ ነገር መሳቃችሁ ትክክል አይደለም ሙዚቃው የሚያሳዝን የሚያስለቅስ እንጂ የትኛውም ቦታላይ ዘፈኑ እንኳን ልትስቁ ፈገግ የሚያስብል ቦታ የለውም እና ልክ እንዳልሆናችሁ ሳልነግራችሁ አላልፍም ::

    • @lizhenen5395
      @lizhenen5395 2 года назад

      I disagree ይሄን ዘፈን እሱ ጦር ሜዳ ስለሄደች የትዳር አጋሩ ታሪክ አድርጎ ዘፈነው ነገር ግን "ልማልልሽ" ይሰኛል የዘፈኑ ርዕስ ጭብጡም ማንኛውም ለተለያየ ለናፈቀና በጉጉት መልሶ መገናኘትን ለሚናፍቅ ሰው መልክቱን በሚፈልገው ልክ ማድመጥና መጋበዝ ይችላል so there is no just one way or the right way of expressing your feelings through music everybody's journey is different

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 года назад +1

    መሸሻ ይሙት ይላል አስፌ

  • @sisayworku
    @sisayworku Год назад

    😍😍😍😍😍

  • @mamiከሌለችባዶmamiከሌለችባ

    ውይ አበባውን ይዞ ሲመለስ ልቤን ሰበረው💔

  • @seidmengstu5746
    @seidmengstu5746 2 года назад +1

    ዝናቡ አብቹ ነው ለሙዚቃው ድምቀት ያዘነበው አብቹ ኑሪልን ዝናብ በሪሞት ኮንትሮል

  • @Mezmur_6914
    @Mezmur_6914 2 года назад +4

    አይ ebs እንደው #መላጣ መሆን ነው የሚያስፈልገው ለመቀጠር

  • @chol9412
    @chol9412 2 года назад

    አቤት ድምፅ

  • @jemilakasayoutub4281
    @jemilakasayoutub4281 2 года назад

    አሪፍ ስራነዉ ግን ስጀምር ጀምሮ እስኪጨርስ ፅቅስቅ ብየነዉ ያለቀስኩት ቤተሰቦቸ ያሰለፋት ስቃይ ተየኝና ሆድባሰኝ😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @Nora-no9bf
    @Nora-no9bf 2 года назад +1

    Ebestvwustenew

  • @የወግድዋቆጆ
    @የወግድዋቆጆ 2 года назад

    ዋዉ ዲምፅ

  • @maryahayara1853
    @maryahayara1853 2 года назад +2

    Ethiopia ዝናብ ጠፍቶ ነው ያው ጊዜ ከፈጀ አይቀር ክረምት ሩቅ ሆነ ወይ ለማለት ያክል ነው!

  • @tegetgezahg2462
    @tegetgezahg2462 2 года назад +6

    አይ ይድነቃቸው እሳት አደጋ የደሀ መንደት ሲቃጠል ለልማት ይፈለጋል ይባልና ውሀ የለም ውሀና ፍሳሽ እስኪፈቅድ ጠብቁ ይልና የድሀ ቤት ጨሦ አመድ እስኪሆን ድረስ አይመጣም አንድ ክሊፕ ለመስራት 3 ሮቶ ውሀ አይከብድም አይ አለም ሚስጥርሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад +2

      የኔውዴበቅንነትደምሪኝበአላህ

  • @biftumohammed9307
    @biftumohammed9307 2 года назад +2

    To be honest the guy hosting this annoying to me ...specifically when he tried to be funny and loud .Ebs please take him out. 🙏

  • @anaianai41
    @anaianai41 2 года назад

    💚💛❤

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 2 года назад

    ትችላለክ

  • @habhailu3312
    @habhailu3312 2 года назад

    አስፋው የካልሲ ሳይዝ ቀይር