የኮስሞቲክስ ዋጋ በአዲስ አበባ | 2014 | cosmetics price in Addis Ababa , Ethiopia | Ethio Review

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 июн 2022
  • የኮስሞቲክስ ዋጋ በአዲስ አበባ | 2014 | cosmetics price in Addis Ababa , Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Комментарии • 97

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  2 года назад +12

    00:32 Branch 1. JSP beauty & fashion >> ቤተል አደባባይ ወደ አለምባንክ በሚወስደው መንገድ ህብረት ባንክ ፊትለፊት ዙበይዳ ሕንፃ
    ቁ2. ኤድና ሞል ወረድ ብሎ ሮቤል ፕላዛ - ስልክ ቁ. 0984789450
    22:55 yuna cosmetics >> ጀሞ 1 አንደኛ በር ከኦሮሚያ ባንክ ፊትለፊት ያለው ሕንፃ - ስልክ ቁ 091 205 6298

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 2 года назад +24

    ድሮ እናቶቻችን በሞራ ሳሙና እየታጠቡ ቪዝሊን ፊታቸው ንፁ ነው እኛ የኮተት መአት እየተጠቀምን ፌታችንን አበላሸን።

    • @m.o3412
      @m.o3412 2 года назад +3

      ግደታ አይደለም እኔበሳሙና ከመታጠብ አልፎአልፎ ቫዝሊንከመጠቀም ውጭ ምንም ነገር አልጠቀም ግን ፊቴ በጣም ጥርት ያለ ነው ማሻአ አላህ

  • @user-xj5jt3dr6i
    @user-xj5jt3dr6i 2 года назад +21

    በመጀመሪያ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ብዙ ጊዜ በውጭ የምንኖር ወደ ሀገር መግባት ስንፈልግ የሚያሳስበን የምንጠቀማቸውን ብሮዳክት መግኘት መቻል ነው በሚገርም ሁኔታ ጥሩ የተባሉ ምርቶችን ይዘዋል🥰 ግን ዋጋው ውድ ነው

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 года назад +8

    ሁለተኛው ሱቅ በቃ ለኛ ለደሀዎች የሚሆን ሱቅ ነው እናቴ ተመስገን አንድ ሺህ የሚባል ነገር የለውም ተመስገን ሴቶችዬ እዛ እንግዛ ኦኦኦኦሆሆሆሆሆ ተመስገን ተባረኪልን እህታችን

  • @user-gl4gz7yi1q
    @user-gl4gz7yi1q Год назад

    ስው እንዲ ሲለወጥ ደስ ይላል ትዝ ይለኛል ሲስድቡት አንተ ወንድ አደለክ እያሉ ቀላል ወንድ ነው ጀግና

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 2 года назад +12

    ይገርማል፣ አሜሪካ ዶላር ስቶር የሚሸጡ ምርቶች 3000, 6000 ብር ሲሸጥ ማየት ያሳዝናል። ያቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው ለመሆኑ?

  • @ethiopiahagere7625
    @ethiopiahagere7625 2 года назад +6

    መረጃውን ያቀረብሽልን እህታችን እናመሰግናለን 🙏 ባለ ሱቆቹ ግን የዋጋውን ነገር አስቡበት በእውነት በጣም ተጋኗል የሴራቪ ምርት የሆነው ሳይሊሲክ አሲድ ያለው የፊት መታጠቢያ 237ml እዚህ ከአማዞን አንድ ፍሬውን ስገዛ ከነ ዴሊቨሪው 100 ድርሃም ነው። በብላክ ማርኬት እንኴን ብናባዛው 2,100 ብር ነው ዋጋው ታዲያ በጅምላ ወይም ብዙ ምርት በካርድ ስትገዙ ቅናሽ ይኖረዋል። ይህን ምርት እናንተ 2,800 ብር ነው አላችሁ የ700 ብር ትርፍ ከባድ ነው የእውነት እንተሳበብ እኔ ሀገር ስገባ የሚያሳስበኝ የፊት መታጠቢያ እና ሞይስቸራይዙን በምን አቅሜ እንደምገዛ ጨንቆኛል ለጊዜው ግን እዚህ በማገኘው ደሞዝ ገዝቼ እየተጠቀምኩ ነው በጣም ቆንጆ ነው ሴራቪ እና አቬኖ ምርቶች የኔ ተመራጭ ነው።

    • @emugedefe2860
      @emugedefe2860 2 года назад

      በትክክልበጣም ውድ ነው

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z Год назад

      እኔም እዳችው ነኝ አገር ስገባ ምን አደምሆን አላቅም

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 Год назад +2

      ለጋ ቅቤ ትቀቢያለሽ።

  • @filmonkiros5320
    @filmonkiros5320 2 года назад +3

    Thanks for the update information doing

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 года назад +1

    ዋዉዉ በጣም አሪፍ ነዉ መታጠቢወቹ ልክ ነዉ ቆንጆ ናቸዉ በቃ ብቅ እንላለን

  • @meserettamiru6353
    @meserettamiru6353 Год назад +10

    ሽቶውን 29000 አላለም የገበሬ መሬት ነው እንዴ የምንገዛው

    • @genet7274
      @genet7274 Год назад +1

      አረ ጉድ ነው ዘንድሮ

    • @samrawettadu1249
      @samrawettadu1249 Год назад

      😂😂😂

    • @jspbeautyandfashion
      @jspbeautyandfashion 11 месяцев назад

      Akemehen ayetehe menor newa enkuan 29,000 shi 29,000 shi dollar shetom edale besema erasehen letatefa new😅

  • @mallikamallika6022
    @mallikamallika6022 2 года назад +5

    አረ ኡኡ ውድ ነው

  • @user-lb7ye4xy1l
    @user-lb7ye4xy1l 2 года назад +4

    ተመሰገን ከሳሙና ከቪዝሊን ዉጭ ምንም አልጠቀም አንድ ከሪም3000አላለም ሆ

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Год назад

    Oh my God, so if I have the calculation correct - the cerave is $50 US dollars?

  • @tinsaero2802
    @tinsaero2802 2 года назад +3

    እህታችን ፕሮግራምሽ በጣም ያምራል በዚህው ቀጥይ ከቻልሽ የፑል የከረንቡላ የሳይክል ዋጋ ብታቀርቢልን

  • @user-ju6my6su9y
    @user-ju6my6su9y 2 года назад +3

    ውሃ እዳሸጡብን እፈራለን ውሃ ካለ ይህ ሁሉ ኩተት ምን አስፈለገ

  • @zeyita
    @zeyita 2 года назад +3

    ከልብ እናመሰግናለን! ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏
    የህዳሴው ዓባይ ግድብ 3ኛ የውሃ ሙሌት በቦሌ::

  • @sebleamera3033
    @sebleamera3033 2 года назад +4

    Pls ye ሳይክል ዋጋ የልጆች የ ትልቅ

  • @user-mt3th9wt2n
    @user-mt3th9wt2n 2 года назад +5

    ዉሀ ይኑርልን ብቻ

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 года назад +2

    Dansaadha. Continue more....

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 2 года назад +13

    መንግሥት " cosmetics” እያስገባ በውጭ ምንዛሬ ሰፊውን ሕዝብ ያማርራል:: ይህ ትውልድ ፈረንጅ ያረገው አይቅርብኝ ብሎ ነው እንጂ በውጭ የሚኖሩ ሐገር ተወልደው አድገው በርካታ ትላልቅ ከፍተኛ ቦታዎች ላይ ሥራ የሚሰሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ያለ " make up “ ያያቸው በውበታቸው ይደመማል::
    እኛ ሐገር ውስጥ አንድ የረባ የኢንዱስትሪ ዕቃ ወደ ውጭ ሳንልክ : መድሃኒት መግዣ እየቸገረን “ Cosmetic “ ማስመጣት መንግሥት መፍቀዱ አይገባኝም

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee Год назад

      I don’t think this applies here. Did you even watch the video? These are mostly cleansing and treatment products

  • @aschuman6293
    @aschuman6293 2 года назад +3

    የልብስ ስፌት ማሽን ዋጋ ጠይቂልን ?

  • @binteslam2175
    @binteslam2175 Год назад +1

    ሻንፖው አርጋን ሞርኮ ስንት ነው

  • @ihsanamin1583
    @ihsanamin1583 Год назад +1

    Good but it's very expensive

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 года назад +2

    nice

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 Год назад +2

    ጥሩ ነው ግን አብዛኛውን ጊዜ ኦርጂናል የለም ምክንያቱም ከውጭ የተላከልንና እዚህ የሚሸጠው በጣም በጣም ልዩነት አለው። ማመን ያስቸግራል ነጋዴ በሀቅ እውነተኛውን ቢያቀርብ ለጤናም ሲባል ።

    • @jspbeautyandfashion
      @jspbeautyandfashion Год назад +1

      መጀመሪያ ሱቃችንን ጎብኚ🙏

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 Год назад +1

      "እኔ ከአሜሪካ ወደ አዲስ አበባ ስመጣ ይዤ የመጣሁት skin care አልቆብኝ እቃውን ይዤ አስተያይቼ ሔጄ ገዝቻለሁ ትክክል ነው ግን አሜሪካ ይረክሳል"

    • @fauziajamal4524
      @fauziajamal4524 Год назад

      እውነትሽን ነው ቫዚሌን እራሱው ይለያያል እንኳን የፌት መታጠቢያ ይቅር እና

  • @godislove8937
    @godislove8937 Год назад

    ሃገራችን መነሩ ጥሩ ነው ልጁ ግን የት
    ነው ማቀው tik

  • @genetadem7795
    @genetadem7795 2 года назад +5

    ዱግሮ ፈሳሹ ቅባት አላቻው

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h 2 года назад +1

    ምነዉ ጠፋችሁ

  • @gezusudan6827
    @gezusudan6827 2 года назад +3

    Thank you so much for everything. እወዳቹዋለሁኝ

  • @nadiaforall6061
    @nadiaforall6061 2 года назад

    wey gud wey gud, Le lotion flavour alalem? Fregnase free new. Laroshpoze ekan meterate yakateh ede Dramatlogist yaregehale. waga kemekolele estii anebebi

  • @betsalothiwoty5426
    @betsalothiwoty5426 Год назад +1

    Ethiop lay yemi noruti sawoch demozachew senit new

  • @edenhabtat2702
    @edenhabtat2702 Год назад

    Hi you have Lamav cream ❤

  • @melenium7571
    @melenium7571 2 года назад

    Koy gin ye”1 sew demoz sinit birr new in ethiopoa? Esti esun teyikilen demo. Mawek melkam new. Enamesegnalen

    • @meserettamiru6353
      @meserettamiru6353 Год назад

      የመንግስት ሠራተኛ ከ4000 - 6000 ብር ለዛውም የመጀመሪያ ዲግሪ ምሩቅ ከሆነ

    • @fasikagezahegn4409
      @fasikagezahegn4409 Год назад

      Ene degree yshe 3333 new demoze

  • @momlovedadshero8752
    @momlovedadshero8752 Год назад +1

    መቀደዱ ብታቆሙ ደስ ይለኛል የህንድ ብራንድ ብሎ ለካናዳ መጣ ከዚ ከ አረብ አመጣልሃለው

  • @NGoods2121
    @NGoods2121 2 года назад +2

    3200 jesus minew ayidalem gelaye kafalege kulayem yilat hoooooooooo

  • @user-hh6ll8ln9z
    @user-hh6ll8ln9z Год назад

    ሴቲቱ የያዘችው እቃ ኦርጂናል አደለም አቀዋለሁ ኖርማነው ሁሉም አለይ ብላ መልሳ አልቀቋል

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 года назад

    አይ ሀገሬ

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 года назад +7

    የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት ማለት ይሄ ነው ወገኔ ገንዘብ ከተረፋችሁ ብዙ የተራበ ወገን አለን አንጨመላለቅ

    • @user-jo5qk8eb4k
      @user-jo5qk8eb4k 2 года назад

      ሳሀ😂😂😂😍😍😍

    • @rekikmisgana8597
      @rekikmisgana8597 2 года назад

      awo ewnetshn new

    • @user-hh6ll8ln9z
      @user-hh6ll8ln9z Год назад

      የራስን ውበት መጠበቀ መጨማለቅ ነውዴ ጉድነው አች አትጠቀሚ

  • @selimslmen8167
    @selimslmen8167 Год назад

    የኢትዮጵያ supermarket ወጋ በጣም ከፍታኛ ነው ይህገሪማል so much not good

  • @baariimusaa7450
    @baariimusaa7450 2 года назад

    እናመሰግናለን ግን ኮስቲክሶቹ ኦርጅናል ናቸው

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 2 года назад +2

    ልጅቷ ስታስቅ ምንም የሌለን የለም ብላ ከዛ ስትጠየቅ ጨርሼ ነው ጨርሼ ነው 😂😂😂

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 Год назад

    SARAV 3100 በውጪ እኮ እስከ 1000 ነው

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 2 года назад +1

    ጠፋሽ በሠላም ነው

  • @tigestbeletew8544
    @tigestbeletew8544 2 года назад +1

    የምፈልገው ፕሮግራም ስጋት ነበረብኝ ኢትዮ ባይኖርስ ብየ ተመስገን

  • @sisayhirpa4385
    @sisayhirpa4385 2 года назад +1

    በጣም ሳላደንቅህ አላልፍም ስለምትሸጣቸው እቃዎችህ ስላለህ እውቀት

  • @meazasolomon4900
    @meazasolomon4900 Год назад

    Wed new betu

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 года назад +4

    ክሊንዘር እዚህ 68 ብር ነው እኮ ይገርማል ውድ ነው ኢትዮ

    • @meryemabadir8538
      @meryemabadir8538 Год назад

      68 dollar wed ethio simenezer eko 3651.33 new eko

  • @sofiyaali8412
    @sofiyaali8412 2 года назад

    በጣም ውድ ነው ሽቶ

    • @jspbeautyandfashion
      @jspbeautyandfashion Год назад +1

      ላንቺ ነዋ የተወደደዉ ትክክለኛ ሽቶ ዋጋዉ ከ15,000-35,000 ነዉ

    • @galaxyyppp287
      @galaxyyppp287 Год назад

      ሸኢቶ ኖሮ እርካሽነወወት ያለሽ እደ ለሀፍታም እኮ እሚከብደነው 100 እርያል መወርጥ ሽቶ ይዛን

  • @tgmi2169
    @tgmi2169 2 года назад

    ይሄ ልጅ ቲክ ታክ ላይ ጠይም ነበር እኮ የሚያምር ከለር ነበረው አይ ፊልተር🤔🤔😂😂😂😂😂

  • @tahirmustefa332
    @tahirmustefa332 Год назад

    Beèee

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +1

    ምነው በአማርኛ ብትጠቀም? ኢንግሊሽ ለማይችል ሰው የምትለው አይገባውም::

  • @rahilhabtehadesh8236
    @rahilhabtehadesh8236 2 года назад

    Ethopa norwey tkeyrechi ede 3500 mibal waga ale ede 😂😂🤔🤔🤔gud germgal

  • @ibidafire3407
    @ibidafire3407 2 года назад +2

    By the way who will going to buy those products 😜😜😜

  • @applewallet4382
    @applewallet4382 Год назад

    FGE Here alwe ende

  • @rahilhabtehadesh8236
    @rahilhabtehadesh8236 2 года назад +1

    Eni gen edemker 3000 geztesh kmadreg gezebu ledha mestet yshalall,, edezi mtgezu kalachu hatiat new,,😂😂😂😂

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 Год назад

    Begeta 3etif wudi

  • @user-nk8sm1vn9y
    @user-nk8sm1vn9y Год назад

    አጃክስ ነው ያየሁት ሁለተኛው ኮስማቲክስ ቤት አጃክስ የውበት መጠበቂያ ሆነ እንዴ😳😳😳

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 года назад +2

    አቤት ዋጋ ኡኡኡ ነው

  • @hanahoney3669
    @hanahoney3669 2 года назад

    JSP i know him in Tiktok
    Best ✅✅✅

    • @jspbeautyandfashion
      @jspbeautyandfashion 2 года назад

      Thank you so much 🙏🙏🙏

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 Год назад

      @@jspbeautyandfashion በርታ ። የዋጋውን ነገር ግን ይታሰብበት ። (Dermatologist )

  • @yeneMB
    @yeneMB Год назад

    Too expensive

  • @user-lb9rf5pg6l
    @user-lb9rf5pg6l 2 года назад +2

    ካናዳከናዳክበህልምህምሳልአቀረም

  • @samomar1777
    @samomar1777 Год назад

    Made in india that came from canada..hahahahaha I love that 😀😀

  • @user-lb9rf5pg6l
    @user-lb9rf5pg6l 2 года назад +4

    ምንምአያስፈልግባልዚበቂነውሶስትሺአታፍሩም

  • @workneshbelda9498
    @workneshbelda9498 2 года назад

    በተለይ ጀረገንሥ አሜሪካ $5.99 ነው

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 Год назад

    ሰንስክሪን 3500😂😂😂