አዋጭ የኮስሞቲክስ ስራ ከባለሞያው አደበት❗effective cosmetic work from the expert

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 сен 2022
  • Hou much money is needed to start a cosmetic business
    let me share my experience

Комментарии • 129

  • @Xayetu163
    @Xayetu163 Год назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል እነመሰግናሌን ወንድም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Год назад +3

    ምርጥ 💝ግልፅ ሰው ተባረክ 💝bro 👌

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen Год назад

    በጣም ጠቃሚ ጥሩ ትምህርት ነው ከጤና ሚዲያ ነው የመጣሁት በርታ 👍👍👍

  • @fadilamohammed6922
    @fadilamohammed6922 Год назад +3

    ማሻአላህ እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @Johanes_getachew
    @Johanes_getachew 5 месяцев назад

    ተባረክ ወዳጄ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሠግናለን

  • @tube-rr5bf
    @tube-rr5bf Год назад +4

    ማሻአላህወንድሜበርታካንተብዙእንጠብቃለን

  • @abeltekletsadikdemissie6684
    @abeltekletsadikdemissie6684 Год назад +1

    ምርጥ ሰው። ቆንጆ ትንተና

  • @azitajs2837
    @azitajs2837 Год назад +2

    አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን🙏🏾

  • @user-fu4if4ps5u
    @user-fu4if4ps5u Год назад

    ማሻአ አሏህ እንድህ አይነት መልካም ወጣቶችን ማየት እጅግ ያስደስታል አሏህ ይጨምርልክ።

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 Год назад

    መልካምነት ለራሥ ነው በርታ ወንድም

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 Год назад +3

    በርታ በጣም አሪፍ መረጃ ነው የዛሬ ገናነው ያየሁህ

  • @sofiyasofiya430
    @sofiyasofiya430 Год назад

    ጎበዝ ተባረክ እናመሠግናለን💚💛❤️

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j Год назад +3

    ዋው ብያለው አገላለፅህ

  • @meazadametew9143
    @meazadametew9143 9 месяцев назад +1

    ግልጥነትክ በጣም ደስ ይላል ብዙ ጊዜ ነጋዴ እውነቱን አይናገርም

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 Год назад +3

    ማሻአላህ አገላለፅህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @aaaa931
    @aaaa931 Год назад

    Jezakillah አላህ አረረዝቅህን ያስፋልህ አሪፊ ገለፃ ነው ገና አየሁት

  • @mulunegash-tn4mk
    @mulunegash-tn4mk Год назад

    ዋውአሪፍነውወድማችን💕💕💕

  • @heyryanursen4832
    @heyryanursen4832 11 месяцев назад

    ጀዛ ከላ ኸይር ጥሩ መረጃ ነው ኢንሻላ ምንከፈት አላህ የመድርገን

  • @user-yy8gu6zb1f
    @user-yy8gu6zb1f Год назад

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው

  • @mahdera9375
    @mahdera9375 Год назад +3

    አይኔን ነዉ የገልጥክልኝ , thanks bro, በርታ እንከታተላን

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg Год назад

    ስለሰጠህን መረጂ በጣም እናመሰግንአለን❤❤

  • @alhemdulilahalhemdulilah1162
    @alhemdulilahalhemdulilah1162 Год назад +1

    ጎበዝ እናመሰግናለን

  • @seyatube9183
    @seyatube9183 Год назад +1

    በርታ ግበዝ ነሀህ

  • @naaggdee6350
    @naaggdee6350 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ

  • @peacetube2021
    @peacetube2021 Год назад

    በጣም ምርጥ ልጅ

  • @romangirma-zu4oj
    @romangirma-zu4oj 2 месяца назад

    ማሻ አላህ አመሰግናለሁ❤

  • @sawalha6666
    @sawalha6666 Месяц назад

    ማሻ አላህ ጦሩ መረጃ ነዉ የሰጠህን

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j Год назад +5

    ችግሩ ሀገራችን ኪራዩና ግብሩ ነው ወንድሜ ይኸንን ምን ትመክረናለህ ሌላው ለውጮች በጣም አሪፍ ምክር ነው

  • @user-go7xm7xf5o
    @user-go7xm7xf5o Год назад +3

    ጥሩነው ግን ውድ ነው 🙆😀

  • @aliaalfalasi2476
    @aliaalfalasi2476 Год назад +2

    Masham alah wedm

  • @user-qj5fb9nn3h
    @user-qj5fb9nn3h 9 месяцев назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @hannaha8061
    @hannaha8061 8 месяцев назад

    Wow ግልፅ ምርጃ ነው 🥰🥰🥰🙏

  • @foziahma7144
    @foziahma7144 Год назад +3

    Eski sele vinto sralgn ahma ledemanes yhonal yemibalewn endar tayiwaleh

  • @amalayumame7548
    @amalayumame7548 Год назад +1

    Enamesegnalen Ahmad lemseten mereja

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 4 месяца назад

    በርታ🎉🎉🎉

  • @ammoawwwoo5047
    @ammoawwwoo5047 Год назад +3

    Betam gobez neh tchilaleh

  • @foziahma9240
    @foziahma9240 Год назад +4

    Betam gobez neh tchilaleh tlk dereja edemders emneta new adis jemari ameslm

  • @martaansiso6961
    @martaansiso6961 3 месяца назад

    tabaraki wodema Jagina❤❤❤❤❤❤

  • @kanjoskanjosah6225
    @kanjoskanjosah6225 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @yidnekachewaynu6669
    @yidnekachewaynu6669 9 месяцев назад

    betam enamesegnalen wendme

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 Год назад

    በጣም ምፈልገው ስራ እናመሰግናለን ወንድማችን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳይህ

  • @wwrr851
    @wwrr851 Год назад +5

    አገላለፅህ ስለተመቸኝ ሰብስክራብ አደረኩህ

  • @YISIHAKSHEFIRAW
    @YISIHAKSHEFIRAW Месяц назад

    thanks tebarek

  • @frazeirmelesse3696
    @frazeirmelesse3696 Год назад +2

    ekawochun ke merkato bca nw ymtametaw?

  • @samirasamira2835
    @samirasamira2835 Год назад

    እናመሰግናል ወንድሜዋ ግራ ገብቶኝ ነበር

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 9 месяцев назад

    tnx ❤

  • @samrawitgirma6018
    @samrawitgirma6018 Год назад +1

    thanks

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j Год назад +2

    የጫማ ሱቅና የልብስ ሱቅ ያዋጣል ወይስ አያዋጣም

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Год назад

    Gobz

  • @user-uv8kh5bl8l
    @user-uv8kh5bl8l 3 месяца назад

    በጣም አሪፍ አመሰግናለው ግን የካርድ ማሽን ማምረቻ ውን እፈልጋለው ወንድሜ እንዴት ነው የማገኘው እና
    እኔም ከመርካቶ እቃ ማለትም ኮሰሞቲክስ እያመጣሁ አስረክባለው በመጠኑ እንዴት ነው ማስፋት የምችለው ምን ትመክረኛለህ ገና ስራ ጀማሪ ነኝ አመሰግናለው ?

  • @asnakeabebe24
    @asnakeabebe24 4 месяца назад

    በርታ ወንድሜ በቅርቡ እገዛህን እፈልጋለሁ

  • @mahma4038
    @mahma4038 Год назад +3

    Gobez neh yemr berta alemadnek aychalm

  • @jenetllk3477
    @jenetllk3477 Год назад +1

  • @user-ff3iv9rs5k
    @user-ff3iv9rs5k 6 месяцев назад

    Ke yet bota bini geza arif naw?

  • @user-sz4wk3qb5w
    @user-sz4wk3qb5w Год назад

    ዋው እናመሰግናለን

  • @rozibaharin3344
    @rozibaharin3344 Год назад +1

    Wedema kena saw

  • @mediSmart8090
    @mediSmart8090 Год назад

    በቴሌግራም ባገኛችሁ ደስ ይለኛል አድራሻ ካላችሁ

  • @hewangirma2474
    @hewangirma2474 Год назад +2

    Konjo Miker New Bro Enem Yemekfet Hasab Alegn Kegzaber Gar Yasakalgn

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад

      amenn ❤ yisakalish

  • @mokemoke7946
    @mokemoke7946 Год назад

    በርታ ወዳጄ የቡቲክ ታቀርብል

  • @user-tn3of1qx6y
    @user-tn3of1qx6y Год назад

    ያተሁሉም ስትፈጀብህ

  • @imissyoumama2495
    @imissyoumama2495 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም መስራት የምፈልገው ስራ ነው በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ ብዙ መረጃ እፈልጋለሁ በግል ባናግርህ ደስ ይለኛል ፍቃድህ ከሆነ ከልምድህ አንዳንድ ምክሮችን ብትሰጠኝ

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад

      ቺግር የለውም

    • @user-pq7si2gw7c
      @user-pq7si2gw7c 5 дней назад

      @@ahmatube 200 ሺ በቅ ይሆናል?

  • @user-bk1td5lh8y
    @user-bk1td5lh8y День назад

    እኔ መሥራት የምፈልገው የምወደው ስራራ

  • @MDIbrahim-qd7bh
    @MDIbrahim-qd7bh 9 дней назад

    ❤🎉

  • @bravebravebravebrave9623
    @bravebravebravebrave9623 Год назад

    👏👏👏👏👏👏👍

  • @user-sw4hg2md2y
    @user-sw4hg2md2y Год назад +1

    Kess

  • @helu.b2330
    @helu.b2330 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 Год назад +1

    ጎበዝ ወንድማችን በርታልንን እስኪ ስለቡቲክ ስራልን ወድሜ

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j Год назад +4

    250 ሽብር በጣም ቀላል ነው ሀቂቃ

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 Месяц назад

    🙏

  • @roab1
    @roab1 Год назад +2

    betam tiru nw gn tinshe feten telaleh

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +1

    1 Li የወይራ ዘይት በ 500 ብር ርካሽ ነው

  • @user-mq2od7cf1s
    @user-mq2od7cf1s Год назад +2

    ዬት ነው

  • @user-yn4op7jy3n
    @user-yn4op7jy3n 7 месяцев назад

    ዬት ነው እምሰራው አንተ

  • @user-fv5sd4su4j
    @user-fv5sd4su4j Год назад +2

    በቃ ሶስመቶ ሽ አለኝ ወዳገሬ ልግባ ይበቃኛል እደዚህ መስራትካተቻለማአ

  • @user-ti7cy9ju9i
    @user-ti7cy9ju9i Год назад

    ❤❤❤👍👍👍👍

  • @abebatakle
    @abebatakle Год назад

    cosmotic መክፈት እፈልጋለሁ ግን ኦርጅናል የሆነዉን ቦታዉን ማወቅእፈልጋለሁ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Год назад

    ማሻአላህ ጥሩ ነው. ግን ወንድሜ. ፍቃደኛ ከሆንክ. አድራሻችን. ቴሌግራም ወይ ኢሞ አድራሻችን እባክህ

  • @user-zo5ou5ok3x
    @user-zo5ou5ok3x 4 месяца назад

    አባቴ እስኪ ኮስም ለመክፈት ፈለጌ ነበር ስራዉን ከመጀመሬ በፊተ ሰልጠና ያሰፈልገዋል እባህ መልስልኝ

  • @haside5454
    @haside5454 Год назад +1

    እህቶቸ ብር ካላችሁ ኪራይ ከለለባችሁ የማያዋጣ ስራ የለም ብቻ እናተ ጠካራ መሆን አለባችሁ

  • @amenaworku1586
    @amenaworku1586 Год назад +2

    Saudi arabia negni bebezat lamta terkebegni ?

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад

      0923023015 be wst mesmer anagregn

  • @user-ke3je1pd7n
    @user-ke3je1pd7n Год назад +4

    እኔ ሱቅ ነበረኝ ግን በግባር መገድ ዳር አይደለም በጀርባ ዞር ያለ ቦታ ነው ገበያ የለውም ምን ልስራበት እስቲ ተሞክሮ ያላችሁ ምከሩኝ

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад +1

      ተከራይተሽ ከሆነ ቤቱን ቀይሪው

    • @user-ke3je1pd7n
      @user-ke3je1pd7n Год назад

      የራሴ ነው አክሲወን ቆጥቤ እጣ ሲጣል በጀርባ በኩል ደረሰኝ ቡቲክ አድርጌው ነበር ግን አድም ሰው መቶ አይገዛኝም በጣም ከባድ ነው

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад +2

      አከባቢው ላይ የሚያስፈልገውን ነገር አጥኚ እና ስራውን ቀይሪለበለጠ0912949633

    • @user-ke3je1pd7n
      @user-ke3je1pd7n Год назад

      @@ahmatube ኢንሻአላህ

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w Год назад +2

    ወድም እስቴ መልስልኝ እኔ ቤት አለኝ መስመረ ዳረ ነው 200መቶ ሺ ያሞልልኛል ወይ. ሱቅ

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад

      ይበቃሻል ቤቱ ካለሽ 0923023015 ለበለጠ መረጃ

  • @mikiyasfikadu2559
    @mikiyasfikadu2559 Год назад +1

    Wishet beken 2-4 new mishetew

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад +1

      አቅርቦትሺን በደብ አሟዪ የምሰሪበትን ቦታ ለዪ እጁ እኔ እራሱ ስራው ላይ ነኝ ሰዉ ተጠቃሚ ነው እኳን አዋቂ የልጆች ቅባት ሻቦ ፖውደር እነዚህ ብቻ በቀን ቡዙ ይሸጣሉ

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 6 месяцев назад

    ይሄንን ስራ ልሰራ ስል ድንገት ነው ያየሁህ በጣም አመሰግናለሁ ላይክና ሰብስክራይብ ገጨሁህ ይመችህ

  • @user-mj3gw5vv1f
    @user-mj3gw5vv1f 28 дней назад

    የህፃናት ለመክፈትስ

  • @beletetesfaye1451
    @beletetesfaye1451 7 месяцев назад

    የ2016 ነው መረጃው

  • @user-vk1hk3of5f
    @user-vk1hk3of5f Месяц назад

    ዛሬ ላይ አሪፍ አርጎ ለክፈት ስንት ይበቃል

  • @user-gf3ws7qd9p
    @user-gf3ws7qd9p Год назад

    Kayte nw

  • @user-ei7jd7qp3t
    @user-ei7jd7qp3t Год назад

    ሰንስክሬን የፀሀይ መከላከያ ክሬም አለህ ወይ የፊት

  • @brukamde6325
    @brukamde6325 Год назад

    Wendem silkehen endet enagegn amesegenalehu

  • @kifluleul6233
    @kifluleul6233 Год назад

    endat new orignal ena fake menlayaw cosmotics senjamer

  • @user-vq7uv9nb4u
    @user-vq7uv9nb4u Год назад +4

    እኛ ስለምንፈራነው እጂ ብሩ ትንሽ ነው ሁለት መቶ ሽብር

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад +1

      መፍራት አያስፈልግም

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 Год назад

      በጣም እህት ከዚህ የበለጥ ከስርን የለ ስለዚህ ተስፍ ያለመቁርጥ ነው እንከፍታለን

  • @sarishishay6165
    @sarishishay6165 Год назад +2

    Rega bleh awra

  • @ahmedalmazmi9895
    @ahmedalmazmi9895 Год назад +1

    Yet new mitisera

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 Год назад

      Lemn endeteyeku tawkaleh werda lay bisera awachi new mnalbat ante adis abeba kehonk

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 Год назад

      ene Dubai negni ager sigeba mekifet efelgalew gn egna akababi bizu ale cosmotiks meshecha ebakih behasab agzegn gebche miseraw chenkognal 300000 bir alegni

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад

      ቺግር የለውም አረደሀለሁ0923023015

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 Год назад

      Yiktra set negni ahun yesew bet negni

  • @hayatabrar3842
    @hayatabrar3842 Год назад

    100 new yalegn ayaskeftegnm

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад

      tnsh chemribet ahun lay nuro tewedual mederderiyaw ena firij kalesh betnshu likeftlsh ychilal

  • @miki.ethiopiamiki.ethiopia4584

    እረ በጣም አጋነንከው እንዴ

    • @ahmatube
      @ahmatube  Год назад +6

      በትንሺም ይከፈታል እኮ ግን የለም የሚባል እቃ እዳይኖር በማሰብ ነው ለመለወጥ ቢያስ እኔ የሰጠሁሽ ሀሳብ አሪፍ ነው በስራው ላይ ሰላለሁ

  • @user-yk4kw8ew4t
    @user-yk4kw8ew4t 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @MMm-ff4bc
    @MMm-ff4bc Год назад

    thanks