Ethiopia:እርግማን ነሽ አሉኝ አስደፈሩኝ ሁለት ፃታ ያላት ንግስቲ | ጋዜጠኛውን በእንባ ያጀበው የግፍ ጥግ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • ይህ የንግስቲ አሳዛኝ ታሪክ ነው , እትብቴ ነው በክብር የተቀበረው ,
    እኔ ክብር የለኝም "የምትለው, ሁለት ፆታ ያላት
    የ28 ዓመት ወጣቷ፤ ንግሥቲ አሰፋ
    ተረግመሽ ነው ብለው ግፍ እንዲፈፀምብኝ አደረጉኝ የምትለው ንግስቲ, በማኅበረሰብ ውስጥ የሰረጹ ኋላቀር አስተሳሰቦችን ያሳድሩባት ጫና ከባድ መሆኑን ትናገራለች ። ግፍ በደል ማግለል ይብቃ
    In this powerful and heartbreaking video, we explore the harrowing journey of Negisty, a 28-year-old bisexual woman whose own family played a role in the unimaginable trauma she faced. Through her tears, she bravely recounts the violence and betrayal that shaped her life, shining a light on the often-hidden struggles of victims of sexual assault. Join us as we uncover her story, offering a voice to those who have been silenced by stigma and shame. Let's raise awareness and foster understanding together.
    #መረጃ #ethiopia

Комментарии • 81

  • @TigistandNani
    @TigistandNani Месяц назад +7

    ተርጉመህ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ወንድማችን።
    ንግስቲ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ፣ ሁሉ ለበጎ ነው ታሪክሽ ይቀይረው

  • @sigmanati.
    @sigmanati. Месяц назад +6

    አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ ለህዝብ ሚስጥርሽን መንገርሽ በራሱ ሌሎች ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ላሉ ሰመች ትምርት ሰተሻል ህክምና እንዳለው አይዞሽ እግዚያብሔር ታሪክሽን ይቀይራል ታገቢያለሽ ትወልጃለሽ በርቺ

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 Месяц назад +8

    እባክህ አርአያ አካዉንቷንና ስልኳን አስቀምጠህ የምትረዳበትን መንገድ አመቻች ወደማትታወቅበት አካባቢም እንድትሔድ እርዳት ብዙ ደጋግ ወገኖች አሉ

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 Месяц назад

    የኔሕት.ታሪከሺ.በጣም.ከባዲነዉ😢😢😢.ንግሥትየ.ቀሪ.ዘመንሺን.እግዚያአብሐር.ያሣምርልሺ🙏🙏😍😍

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo Месяц назад +2

    አይዞሽ እህቴ ይሄ አንቺ ፈቅደሽ ያደረግሽው ነገር አይደለም በርቺ ሰው ስለሰው ማውራቱን አያቆምም አንቺን የፈጠረሽ አምላክ ድንቅ አምላክ ነው❤❤❤❤

  • @Workiemoges
    @Workiemoges Месяц назад +5

    አይዞሽ እህቴ በርች ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጥረት አይረሳም❤❤❤❤❤

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 Месяц назад +5

    ለዚች ምስኪን መልከ መልካም ልጅ መደፈርና መሰቃየት የሕብረተሰባችን ኋላ ቀርና አሳፋሪ አመለካከት የአንበሳውን ድርሻ ይይዛል፣ የዚችን ልጅ ችግር ከመቅረፍ ጎን ለጎን የሕብረተሰቡን ኀቀላቀር አመለካከት ለመለወጥ ሊሰራ ይገባል እላለሁ፣ እሷም ወደ አ/አ መጥታ የሕክምናና የምክር አገልግሎት እንድታገኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሊረዳት ይገባል፣

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 Месяц назад +10

    ስታምር ደሞ አይዞሽ እግዛብሄር ሆይ ብዙ ሴቶች አየን እድሜ ለዚህ ሚድያ ግን መፍትሄ አለው በሆስፒታል ግን እናቶች ስለሚደብቁ ሂወታቸው ምስቅልቅል ይላል ሂወታቸው መገለል ሞት ነው ሀበሻ ደሞ ጭራሽ ያሽማቃሉ

  • @yerokhiwetyerok6179
    @yerokhiwetyerok6179 Месяц назад +11

    ፍትሕ ለንግስቲ

  • @aberamengistu7297
    @aberamengistu7297 Месяц назад +7

    አምላክ የጨከነብን እኮ ክፋታችን አኮ ሰለበዛ ነው አቤቶ ይቅር በለን

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 Месяц назад +6

    የገጠር ሰው መተዛዘኑ እዳለ ሁኖ የሆነ ነገር ሲፈጠር ከባድ ነው ይጠቋቆማሉ በማያቁሽ ሀገር ኑር አሏህ ያግዝሽ

  • @Martuna-d4z
    @Martuna-d4z Месяц назад +13

    ይህቺን ምስኪን የትግራይ ሴት እባካችሁን በመብርሃን በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን እንደው በሁለት እግሯ እንድትቆም አድርጓት። እግዚአብሔር ፈቅዶ ቆመሽ አይሻለሁ። እመብርሃን ካንቺ ጋር ትቁም።

    • @gideyhaila5302
      @gideyhaila5302 Месяц назад +1

      እየተረዳች እኮ ነዉ አሁን ተመሰገን

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 Месяц назад +3

    የተረገመ ትውልድ እግዚአብሂር ምህርት ያድረገልን አቦ እንዲት የሚዘገንን ታሪክ ነው ህፍፍፍፍፍ😭😭

  • @UnitedUnited-x9m
    @UnitedUnited-x9m Месяц назад +4

    ሱባሀን አላህ ወላሂ ታሣዝናለች ቤተሰቦቻ በጣም ክፉናቸዉ

  • @markoseyohannes9219
    @markoseyohannes9219 Месяц назад +1

    ሐይዞሽ ሐይዞሽ; ቆንጅዬ እህቴ እግዚአብሔር ተመስገን ብለሽ; በተክርስቲያን: ህጅ::

  • @nolawitkassa4167
    @nolawitkassa4167 Месяц назад +2

    Betesebu mehayem hebretesebu denkoro ay yegna ager Defari Geta yefredbachu
    Yehchen sew Mengst medegef maskeber alebet Feteh Le negsti
    Negsti ❤Negstu❤negesti❤ egziabher aysasatem konjo adrego fetroshal Egziabher yemesgen
    YESENELEBONA DEGAF... YASFELEGATAL
    ❤❤❤NEGESTI Yehen hulu mechal kelay new

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn Месяц назад +3

    🥲🥲🥲🥲አይ ግፍ ::መስማት አልችል ኩም አኔ በቃኝ ::አግዚአብሔር የፍረድባችሁ ግፈኖችስ 🥲🥲🥲

  • @sfriegato9933
    @sfriegato9933 Месяц назад

    ወይኔ ግፍ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን በጣም ይጨንቃል የግፍ ጥ ግ

  • @behailuadem8851
    @behailuadem8851 Месяц назад +4

    በጣም ያሳዝናል

  • @عمكحسن-خ3ز
    @عمكحسن-خ3ز Месяц назад +2

    የአሜሪካአ.የአውስትሪአሊአ.የኤውሮፖአ.እፖሴወች.ብጠይቁላአት.ታአገኝ.አለች.ምሁራአን.ጠይቁላት.እርዷት.ነጻአነቷአን.ታአገኝ.አለች

  • @GddyAmn
    @GddyAmn Месяц назад

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ

  • @CallMeLordOfDaTags
    @CallMeLordOfDaTags Месяц назад +2

    Sister I am sorry 🥰😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ

    የእናት አባት ችግር ለልጅ ይተርፋል በእውነቱ እኛም በዚች አለም እያለን ጥሩ ነገር ሰርተን እንለፍ ለምንወልደው ልጅ ስንል😢😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +1

    😢😢😢😢እህፍፍፍፍ ጅግናንሽ

  • @longliveethiopia4918
    @longliveethiopia4918 Месяц назад +4

    How can we help her?

  • @fikirybeltal4583
    @fikirybeltal4583 Месяц назад +4

    እንደሰው ክፍ የለም ሁሉም ባይሆንም ግን እናትስ ለምን እዴት እንዲህ ትጨክናለች

  • @asratehulumyifer1049
    @asratehulumyifer1049 Месяц назад

    ኡፍፍፍ ያማል

  • @emebetgeda8096
    @emebetgeda8096 Месяц назад +3

    Very sad😢

  • @aledwake
    @aledwake Месяц назад

    Abet Ehit 💃 Fetari Yeredash 😢😭

  • @Kedija-e6w
    @Kedija-e6w Месяц назад

    የአላህ የኔ ሚስኪን አንጀቴን በላችው ግን ሌላውስ ይጨክን እናት እንደት አስቻላት

  • @YegetanegnYegetanegn
    @YegetanegnYegetanegn Месяц назад +2

    ታሳዝናለች ምስኪን በሰርጀሪ ሚስተካከል ከሆነ ቢሞከርስ ?

  • @hiruthailemebrahtu591
    @hiruthailemebrahtu591 Месяц назад +1

    በምን መልክ ልንረዳት እንችላለን?? የሥልክ ቁጥሯን ብታስቀምጡልን መልካም ነበር።

  • @Ewinettiketinalech.
    @Ewinettiketinalech. Месяц назад

    አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው አሸናፊ ነው

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውእና

    ዘብኽዮ ዘሎ ካሊእ እዩ ሓሻዊ ኣየ ኣርአያ

  • @AyeleBekele-q5n
    @AyeleBekele-q5n Месяц назад +8

    ወደ መሀል ሀገር እንድትገባ እርዷት

  • @FikrHaylegebral
    @FikrHaylegebral Месяц назад +2

    Ebakachu akim yalachu sewoch enbawan abisu adisaba amtout

  • @WedimhreyDire
    @WedimhreyDire Месяц назад +2

    This is a golden opportunity for this Banda

  • @عمكحسن-خ3ز
    @عمكحسن-خ3ز Месяц назад +2

    ለምንድነው.ጋአዘጠኛአውም.ምሁሮችም.ስንትእድል.እየአለ.ዝምብላአችሁ.የምታአዪ.ወደአሜሪካአ.ኤውሮፖ.እንድተድ.እማአትረዷት.ነጻአነቷአን.እንድታአገኝ .ግፍ.ከሚሰራአባት.ፈጣሪ.የሰጣት.እሷአ.አላመጣችው.የጠፈጠረችው.እድሏአ.ሁኖ.በዃአላአ.ቀሩ.ክፍለአለም.ነው.አርቆኦ.በማከያአስበው.ስለዚህ.ይህ.ህዝብ.አእምሮዋአን.ኑሮኧን.ይጎዷታአል.ብዙ.እድል.አሏአት.ምሁር.የተባአላአችሁ.በአደጉት.አገር.ጠይቁላአት.ወደዚአ.አገር.ሰላም.ትኖራአለች.እርዷት.ጠይቍላአት.እኔ.አምንአለሁ.እረዳት.ካአገኘች.ወደውጭ.እንደምትወጣአ.ግን.ህዝባአችን.ለተኮል.ነው.እሩጫው.ለበጎ.የሚሰሩት.ትንሽ.ናአዘው.ምሁሮች.ጋአዘጠኞች.እርዷት.ደግስሩ.ነጻነቷን.ታአግኝ.አሳአዛኝ.ግፍ.በሰውልጅላአይ

  • @AsterGirma-q8k
    @AsterGirma-q8k Месяц назад

    ወይኔ እህቴ ይህን ሁሉ አለፈሽ ያሳዝናል

  • @Buniksmart
    @Buniksmart Месяц назад +5

    የ እውነት ካዘንክ ለምን መከላከያ ጋምቤላ የሆኑ ናቸው መጀመሪያ የደፈሩኝ ያለችውን ዘለልከው🤔 እንደጋዜጠኛ የሁሉንም
    እውነታ ማውጣት ነበረብህ ። ያሳፍራል

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Месяц назад +1

      ይሄኮ ተራ ጫታም ነው
      ተላላኪ ነው ሳንቲም ይልቀምበት ሰርቶ እንደሆነ አይበላም የኢየሩሳሌም ጡረተኛ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Месяц назад

    ወንድ ነው። ሚስት ማግባት ሲችል መጨናነቅ😢

  • @biniyamberhe8530
    @biniyamberhe8530 Месяц назад

    አሁን የመከላከያ የደፈራትን ለምን በደምብ አታብራራም አሁን ለልጅቷ አዝነክ አይደለም።

  • @deseKuku
    @deseKuku Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q Месяц назад

    Doctor can avoid unwanted body
    Simple

  • @Anumma572
    @Anumma572 Месяц назад

    😭😭😭😭

  • @HalewatSelina
    @HalewatSelina Месяц назад

    Way za yaftey. Ajoki😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ahmedtadese7495
    @ahmedtadese7495 Месяц назад +3

    የሚግርም ነዉ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Месяц назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @KokebneshTesfahunegn
    @KokebneshTesfahunegn Месяц назад +4

    አታ አይትሓሱ የሰውሰው አታንሳ tiff አይበለትን ተመሳሲሎም እያ ዝበለት ፈስፋስ ሓሳዊ

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee Месяц назад

    🙏🙏🙏😢😢😢

  • @aledwake
    @aledwake Месяц назад

    Koshashaw Mekelakeyas eshi Telat Selehonuu Deferuwat 😢, Eshi TDF 💊 minhunew nw Endezih yechekenuwubat yedeferuwat ?

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 Месяц назад

    ይሄ ምድር እልም ይበል ይሄ ከሆነ የምንሰማው።

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 Месяц назад +6

    አንተ ግን የመከላከያ ሰራዊት ይህን ግፍ መፈፀሙን ታውቃለህ፣ ታምናለህ እንዴ?

    • @عليعاب-ح9ص
      @عليعاب-ح9ص Месяц назад

      የደፈርዋት የኛዉ ጉድ ናቸዉ እስኪ ብትግርኛ ልትናገረቶ ስምዕዮ😭

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Месяц назад +2

      እንዴትእኝዴት ነው ነገሩ , በምን መስፈርት ነው በቤተሰቦቿ ለመከላከልያ አሳልፈው የሰጧት እንድትጀፈር ??? እንታይ ዓይነት ዘረባ ኢኺ ትዛረቢ ዘለኺ ??? መልስለይ ብኸመይ ዓይነት ኢኺ ትርድኢዮ ዘለኺ ? እቲ ጭኪኔ አባና ይገድድ ውሽጡ ሑሩር 😢
      በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይፈርዳል እህታችን እግዚአብሔር ታሪክሽ ይቀይረዋል አይዞሽ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 Месяц назад +1

      ሎቅማጽ ኢኺ ብሓቂ

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Месяц назад +1

    አንተ ኸሀዲ አሳፋሪ😢😮አርአያ 😮ጋዜጠኛ አንተን ብሎ አልቃሻ ምነው የበሻሻው አመድ ሙታንቲ እሱ የቀዘነብህ ቅዘን ያ ሁሉ የትግራይ ንጹሀን ሲያልቁ የት አባኽ ነበርኽ አንተ ርኻሸ ርኻሸ ዋጋ ቢሰ

  • @ferewoyanitsegazeab7631
    @ferewoyanitsegazeab7631 Месяц назад +5

    የውሸት አባት እንደ ዲያብሎሰ አርአያ

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 Месяц назад

      ምን ማለት ነው

    • @Ababa-o9r
      @Ababa-o9r Месяц назад

      ማልት እይስማን አደል ምንው😢

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 Месяц назад +2

      he is the best man

    • @rahelweldu-o4m
      @rahelweldu-o4m Месяц назад

      ቆርጦ እሱ የሚመጨውን ብቻ ነው የተረጎመው።​@@zinetebrhem5681

  • @WedimhreyDire
    @WedimhreyDire Месяц назад +2

    Araya Banda who is the killer and genocidal of Tigray comes in a new agenda , is that to cheat the people of Tigray or to blame the people of Tigray? Because when ever it is we never expect any good for Tigray and Tegaru

  • @WedimhreyDire
    @WedimhreyDire Месяц назад +1

    Do you know why Araya is ranslating this because he wants finally to blame and darken the image of Tigray people

    • @sofiahailu6859
      @sofiahailu6859 Месяц назад +1

      sow merdat melkam now legetu betam tasazenalch egzheber yerdat

    • @aledwake
      @aledwake Месяц назад

      The ENDF is clear , No surprise they are enemy for the people and No surprise Rapping her 😢, but why her Brothers TDF raped her ? 😭

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Месяц назад +1

      ይሄን ጫታም ማን ሊሰማው
      ተረት ተረቱን ተከታዮቹን ብቻ ነው የሚያሳምነው

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh Месяц назад

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @ቸሩመድሐኒአለምአባቴ

    😢😢😢😢😢