Comedian, Eshetu. Thank you for informing us about lake Tana. I really like the conversation you had with mengiste and the kids. Thank you. I attached Facebook link with one scientist that solved this kind of problem in Japan. Let's us all try to contact him see if he can help us out. Thank you.
ደጉ ባላገሩ ቆፍጣናው ...አገር ያቀናው አገር ጠባቂው ....አይዞህ ወንድማለም አንገት ደፍተን አንቀር!!!!
እይ ወላሂ አንጀቴ በላው ይኔ ወጌኔ እንባየ በንዴት በቁጨት ጭምር ይፈሳል
💔💔😢😢
እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት
ወይኔ ወገኔ አንጀቴን በላኝ የሚሸት ውሃ እየጠጣ ነው ለኔ ምግብ አምርተው የሚያበሉኝ ጌታ ሆይ ከዚህ ምድር ላይ ይህን መርዝ አጥፋልን
አሜን አሜን 🙇🙇🙇🙇🙇😭😭😭😭
Amen
አቤት አነጋገር ማነው አሁን በእውቀት ላይ የተመሠረተ መልዕክት ያስተላለፈው፡፡መንግስቴን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
የአባይን ልጅ ውሃ ጠማው አሉ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው አንድ ነገር ማድረግ አለብህ መንግስቴ እንዳለው ትረሳ ይሆናል ? ጣና እንቦጭ ምንም አይገባኝም ነበር አሁን አየሁት እግዚአብሔር ይስጥህ እንዳውቅ ስላደረግህ በሰኔ ወር የቀረፅከውን በመስከረም ስለጋራኸን አመሰግናለሁ እንደተነገረህ ቦታ ካገኘ ይራባል ነው እያለ የሚለው ይሄ ተነቅሎ የሚያልቅም አይመስልም ለምን ለጤና በማይነካ መንገድ ድራሹ አይጠፋም እንቦጭ ያድርቀው ተባረክ
ብር በማዋጣት እንደግድቡ መተባበር ያስፈልጋል??????
Tkkl mengst park mnamn kemalet yalewn biyadn yshal neber
ትክክል
እውነትነ ሀባይብ
እንነሳ
አዎ እስማማለሑ እሼ አካውንት ይከፈትና ዩቱብ ያየነው እንኳን ከ50 ብር ጀምሮ አንሠጣለን
👉ንግግሩ ይህ አሁን ከአንድ ድግሪ አለኝ ከሚል መሀይም ፖለቲከኛ አይበልጥ ጀግና ቆፍጣና አዎቂ የሀገር ባለውለታ ገበረው ጀግናው❤️❤️❤️
ውይይይ እሼ ምናአባቴ ላድርግህ የተባረክህ ፍጥረት እዲያው ምን እናድርግ ዎገኖቼ
በጣም ጥሩ ኢትዮጵያዊ ስነምግባር ነው ያለህ በጣም አከብርሃለሁ እግዚአብሔር ለወገን እንድትተርፍ ያድርግህ
አሼ የኔ ሀገር ወዳድ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ መልካም
🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሼ አንተ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተን ኤኒ ዲያሬክሽን አለማመስገን ከባድ ነህ ብቃትህ የሚገርም ነው በአጭር ቃል በርታልን የእስራኤል ቅዱስ የልመናህን ድምፅ ይስማ ከክፉ ይጠብቅህ
እሼ የኔ አንበሳ አንተ እኮ ጀግና ልጅ ነህ ሀገርህን ውገንህ ውዳጅ ነህ ለስልጣን ጥቅም ብለው ለማፍራስ ከሚታገሉ ምን አለበት እቦጭ ብያጠፍ ፍጣሪ ለተቸገሩህ ዳራሽ ነው እና ድንግል ማርያም በቸርነትሽ አስብያቸው
እሼ በእውነት በጣም ነው ውስጤ የተነካው ግን አንድ ትልቅ ስራ መስራት እንችላለን በጋራ ከተቀናጀን በሀገራችን በጣም ብዙ ወጣት አለ እንደ ማህበር እንመስርት በአመት 4 ወይም 5 ግዜ ወጣቱን አነቃቅተን በጋራ ሄደን 10ወይም 30 ባስ የሚሞላ ወጣት አስተባብረን መሆድ ድራሹን ማጥፈት እንችላለን።
ያሣዝናል የሚለዉ ቃል አገልፀዉም በእዉነት በጣም ነዉ የሚያሥልቅሠዉ አንድነት ማጣታችን ምን ያህል እደጎዳን እና እራሥ ወዳድ እደሆን ያሣያልት ፈጣሪ ለነኝህ ለየዉሀዉ እዝብ ሥል ያጥፋልን
እጅግ ልብ ይነካል ያማል
ኢትዮጵያን እንወዳታለን እያሉ የወሬ ጋጋታ ከመተረክ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ማለት እንደዚህ ነው እሽቱ ሰላምህ ብዝት ይበል
በጣም
እስኪ የምታዩት ሁላችሁም ላይክ ለማድረግ ሞክሩ እስኪ ድምፃችን እናሰማ
_ኧረ ለማን እናሰማ ያረብ አንተ ያመጣሀውን አንው አጥፋላቸው ያረብየገጠር ኑሮው እራሱ ችግር ነው በዛ ላይ ጭማሪ ችግር ነው ኡፍ_
እጅግ በጣም ያማል ወላሂ ይህን ቪዶኦ ሳየው ከውስጤ ነው የተሰማኝ ይህ የአንድ ሰው ድርሻ አይደለም ሁሉም ኢትዮጵያ የየበኩሉን ድርሻ መውጣት አለበት ማንም ማነንም ማስገደድ አይጠበቅበትም የሀገር ጉዳይ ጉዳየ ነው ብሎ አሻራውን ጥሎ ማለፍ አለበት እሸትየ እንዳንተ አይነት ደጋግ ሰወች አላህ ያብዛል ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ይሰውር
በዚህ አጋጣሚ አድናቂህም ነኝ ከሳውድ አረቢያ እወድሀለሁ
እነዚህ ሰዎች ሳይማሩ የተማሩ. እሰተሳሰባቼው. የላቀ ነው ፣ አንደበተ ርትዑ አዋቂዎች ናቼው ። አምላክ ይስማችሁ ።
በጣም አዝናለሑ ይሔ ሕዝብ የተማረውን እንደ አምላክ ነው የሚቆጥረው ያሳዝነኛል ይሕ ጨዋ የዋሕ ሕዝብ የዚሕ አይነት አይገባውም ምን መርዝ ወረደበት ጌታ ሆይ
እሸቱ ግን አላህ መልካሙን ነገር ሁሉ ይስጥህ!!!በጣም ትልቅ ነገር እየሰራህ ነው።አገራችን በአሁኑ ሰዐት እንደትውልድ ዝቅ ብሎ የህዝባችንን ሀላፊነት መረከብና መስራት ያለብን ዘመን ነው።እኛ የጣልናትን ሀገር ማንም አያነሳልንም።ያዋረድናትም እኛው ነን የምናነሳትም እኛው ነን።ለራሳችን ስንል።
በጣም ያሳዝናል 😭😭 መንግስት የላትም ኢትዮጵያ 😭 ልጆቹም ሲያሳዝኑ አንተም ተባረክ እሸቱዬ ዘመንህ ይባረክ 🥰
እሼቱ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
ተባረክ በጣም ሐገር ወዳድ ኤትዮጲያዊ ነህ በእዉነት ከመንግስቴ ጋር ታደርግ የነበረዉን ቃለመጠይቅ በፍቅር ሳየው ነበር ግሩም የሆነ ንግግር ነበር እንዲህ ነዉ ኢትዮጲያዊነት መሆን ያለበት ሁሉም የየድርሻዉን በመወጣት ማሸነፍ እንችላለን የድል ፀጋም እንጎናፀ፣ፋለን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ጠላት ይፈር በእዉነት !!!
Ewntsen new Elizab
እሼ አሁንም በድጋሚ ጎበዝ ብዬሃለሁ !አንበሣ! ሁሉንም ነገር ሥታደርግ የእውነትና ከልብ አድርገው ላንተ የሚከፍልህ ደጉ ጌታየሱስ ነው በርታ
ክክክክክክ እሸ እውነትም ኮመዲያን ለማንኛውም እግዚአብሔር ይስጥህ እንደነዚህ አይነት ንፁሃን ኢትዮጵያውያንን እንደዚህ እያስቀረብክ ለህዝብ ማሳየትህ ትልቅ ስራ ነው ተባረክ
እሼ መዳኒአለም ይስጥክ በእዉነት ተባረክእኔ በስደት ባሎን እሄድ ነበር ወገኖቼ ፈጣሪ ይድረስላችሁ
ውይ እሸቱ ሁሌም ውስጤ ነህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥልኝ መልካም ሥራ ለራሥ ነው
አቤት የገጠር ወንዶች እኮ ቆፍጣና ናቸው አቤት አይዞህ ወንድማችን ይሀ ቀን ያለፋል
ደስ የሚል ስራ ነው ሁላችንም እንዳንተ የበኩላችንን መወጣት አለብን!!
እሽዬኮ እንዴት እንደምወድክ በክርስቶስ ፍቅር እግዚአብሄር ነው ሚያቀው የኔ መልካም በቃ ለኔ አንደኛዬ ነክ ለሀገሬ ህዝብ ለችግረኛ ፅምፅ ስለሆንክ ነው በቃ በምንም ቃል አልገልፅክም
Yeshuye betam enamesegnalen ante halafienetihn eyetewotah new wondmachin
ከ 2000 ሺ በላይ ሰው እስካሁን አይቶታል ላይክ ብታደርጉለት ምን ችግር አለው እረ ወገን እንረዳዳ
እዴት ማወቅ ይቻላል ስንት ሰው እዳየው??
@@ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
እስከ አሁን ከአርባ ስምንት ሺ ( 48k views ) በላይ ታይቷል ። እንዲሁም ከ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ( 2.7k) 👍በላይ ተወዳጅነት አግኝቷል ።
Mengest gin yelem, betam yasazenal
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ሀገር ወዳድ ማለት ይሄ ነው በርታ።
I like this brother.He’s trying to do his part to raise awareness.
Jegnaye😘😘😘❤️👍
እሽየ ምርጥ ሰው። ደግሞ የመንግስቴ እና የህፃኑ ለዛ ሲያምር አይ የሀገሬ ሰው እሱ እንደዚ ሆኖ ከተማን ይቀልባል
Comedian, Eshetu. Thank you for informing us about lake Tana. I really like the conversation you had with mengiste and the kids. Thank you. I attached Facebook link with one scientist that solved this kind of problem in Japan. Let's us all try to contact him see if he can help us out. Thank you.
Henok D you did great job hopefully he will respond back to you...
የሆንክ ቀልቃላ ነበር የምትመስለኝ ለካ የተግባር ሰው ነህ🙏❤️
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ። እያደረክ ያለኸው ነገር ቀላል የሚባል አይደለም። መንግስት ያላደረገውን ነው እያደረክ ያለኸው። እግዚአብሔር ምኞትህን ያሳካልህ። የሰራኸው ይባረክ። ጤና ይስጥህ። በርታልን።
Anebahu wendime . Miskin enanten medegef sigeban be poletica bemebalat edmiyachinin cheresign. Fetari yirdachihu.
በርታ ተሸ እንድህ መስራት መታደል ነው የወገንን ጉዳት በቅርብ ማየት፣ ማድመጥ እግዚአብሔር እንቦጭን ከኢትዮጵያ ምድር ይንቀልልን💚💛❤🙏🙏🙏🙏
እሸቱ ዬ በጣም በጣም!!አድናቂህ ነኝ ቃል ያንሰኛል ላንተ እድሜ ይስጥህ ተባረክ!የልጅ አዋቂ !በሳል!ኢትዮጵያዊ በርታልን !!!!መንግስቴ ተባረክልን ወንድሜ!!!!!😣😣😣😣ምን እናድርግ ምነው አበሳችን በዛ ኧረ!ምን ይሻላል !!መፍትሄው መንግስቴ እንዳለው በርከት ያለ ሰው 30 40ሺህ ሰው እሚሆን ነው መዝመት አለበት ።ምነው ለማቃጠል ና ለማውደም ምን ያህል ጎረምሳ ነው እሚወጣው!!!
እሸቱዬ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ነክ ዘመንክ ይባረክ
እሚገርም ቆይታ ነው እሼ ልብ ይነካል እግዚአብሔር አምላክ ያጥፋልን
Amennn selme nes
ምናለ እንዳንተ አይነት 10 ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር
እድሜህን ያርዝመው እሸትየ
እሸየ የኔ መልካም
የኔ አባት ኢንሻ አላሀ አላህ ሁሉን ያሳምርልን እድሜና ጤና ለአባቶቻችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Wow good job artist eshtu!
Betam yasaznal engide balageru ende techegro new yalew poleticegnaw ezi yemiyaweraw lela betam yasaznal
It's painful! ለእምነቱ ለእውነቱ የሚኖር ደጉ ባላገር ፈጣሪ መልስ አለው። Thanks Eshi for sharing this video
እሸቱ ውነት ውነት ልብ የሚነካ መልእክት ነውና ትልቅ ሥራ(ሀሳብ)እንቅልፍ የማያስተኛ ስለሆነ የሆነ አካውንት ክፈትና ተሰባስቦ ባንዴ ተጀምሮ ሳያቆም መንግስቴ እንዳለው ቢሆን
ሌሎችንም እንዳንተ የተግባርሰዉ ያርግልን እናመሰግናለን በጣም
እሸቱን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በጣም የገረመኝ 18 ዕመት ተምሮ ፒኦች ዲ ይዞ ከዛ አርሶደር እንደማይበልጥ ቢመለከት የተማረው ገንዘብ ለማግኝት እንጂ ሌላ እውቀት ለማግኘት አይደለም think you eshete
Miskin. Kebtochum sewechum Betam yasazinalu. Beteley hitsanat tesekayu.
በጣም የአማል በእዉነት አረ ምን ነካን የኢትዮጵያ ልጆች .......&?
ጌታ ሆይ ምህረትን አምጣልን
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እሸቱ
በጣም አሪፍ ነገር የጀመርክ በርታ
እውነቱንነው ይሔዳሉ ቲንሽ ይጮሐሉ
ጋዜጦኞችም አሪቲስቶችም ከዚያ በሗላ ድምፃቸውን እልም እግዚአብሔር ብቻ ይድረስላቹሕ ምስጊን ወገኖቻችን
በጣም ዘግናኝ ነው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ተባረክ ወንድሜ።
የአነጋገር ለዛ አለህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ እድሜህ ይርዘም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሏህ ሆይ ለሚስኪን አባቶቻችን እና አፍ አውተው ለማይናገሩ እንስሶችም ስትል ይሄን ፊትና አጥፋላቸው ያረሂም
በጣም ሀሪፍ መልእክት ነው
በህብረት ተሰርቶ መጥፋጥ አለበት
ወጣት መንግስቴ እውነተኛና በእውነት ላይ የተመሰረተ አነጋገርህ ደስ ሲል ! መንግስት ግን ምን እየጠበቀ ይሁን
በእግዚአብሔርም ይሁንባችሁ የጣናን ጉዳይ በሠወች በእንሰሳት በአምላክ ያሰጠይቃል የሚመለከተው አካል ዝምታው ምንድነው ወይኔ ደጉ የሀገሬ ሠው እንኳን ለራሳቸው ለሌላው ይተርፎ ነበር በጣም ያዛዝናል
አሸ ምርጥሰው እረጅም እድሜና ጤናይስጥህ በርታ ጠንክር።
ዋዉ ይሄ እንቦጭ እሚባል በእቅድ የተዘራ ሴራ ነው ለጣናም ለእንስሳትም ማጥፊያ የተረጨ መርዝ ነው ጎበዝ እምኑኝ
_አላህ ያድርቀው ያረብ_
@@fatumaabdallah2039 Amin
Off course
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም ያማን ወላህ የምን አናዋጣም ግን እረ ኡኡ አገራችን በከተችብን
eshetu Gobez ,Eski Yetegnawun Hizib Ankalin
Good job! You have practically done your part and shown that you cared for TANA! Yes TANAN kenga!!
እሸ የሀገሬን ልጂ ሙዚቃ ስላሰማኸኝ ደስ ብሎኛል
ውይ ሲያሳዝኑ በአላህ ለወገን ደራሽ ወገነው ወድማችን እሼ በርታልን እዳተ አይነቱን ሰው ያብዛልን በርታ
Eshetu u r doing good job
Allah save you and save Ethiopia
egizabher amilak yibarkih wondmachin eshe
እሼ ምርጥ ሰዉ እናመሠግናለን ጣናን እንታደግ ጣና ከታመመ በጣም ቆይቶል ያማል 😭💔💔💔💔
ዋው እሸቱ ምርጥሰው በርታ በጣም መልካም ስራ ሰርተሐል
ልብ ይሰብራል ማርያምን አምላኬ ሆይ እዝቤን አስበው 😭
እሸ የኛ ጀግና ስራህን ሁሉ ስወድልክ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነክ
ወይኔ ሲያሳዝኑ ገበሬው ግን በጣም ፋስት ነው ሕፃኑ ደስ ሲል እሼ ግን ጠመጃውን አልፈራሕም ግን እንዳትዋሽ 😁
ወይኔ ውስጤን በላኝ የሚሸት ውሃ እየጠጣ ነው ሚኖረው እሼ ምርጥ ሰው በጣም ነው ሚያሳዝነው ከተረባረብንበት እኮ ይጠፋል
አሼ ምርጥ ሰው ነህ ጎበዝ
ይሄ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት መግስት ለምን ዝም አለ
Geta yibarkih Ishee
Zemenih yibarek 🤚👋👍👍👍👍
ጎበዝ ገበሬ
በጣም።ያሳዝልን
እሼ እናመሰግናለን ገንዘብህን ስለከፈልክ ሳይሆ እኛ ተመልካቾን ያስተማርክበትን መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም እኛም የበኩላችንን ድርሻ መወጣት አለብን።
እሼ የምር ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ በርታ
አረ በጣም የሚያሳዝነው ፈጣሪ ብቻ አንድ ነገር ያምጣ እሸቱ በጣም እናመሰግናለን አዛ ድረስ ሄደ ሰለ አየኋቸው
የኔ ጌታ ደስ ሲል ወንድነቱ ዘና ብሎ
Well come komidiyaan Ashee!!! ye Ethiopia fiker new ante
እቦንጭ ማለት ጠላት ነው እውነት ትክክል እውነት ይኸ መጥፎ ነገር ነው እህህህ መድሀኒት የለው ይሆን ግን የዘንድሮው አይወጋ ኮረናው ይኸ ነገር ከብቶቹ ክስት ብለው ያ አላህ አላህ ሆይ ኸይሩን አምጣልን
ልቡ ስብር ብሎአል አልተረዳችሁም ማለት ነው አለ የኔ ጀግና ከአዋቂ በላይ አዋቂ
Uuuuuf
ልዑል እግዚአብሔር ይህን እንቦጭ ያጥፋልን 🙏🙏🙏
ውይ ያሳዝናሉኮ በጣም
እረያገሬሰው ያገሬንገበሬ ያረምአውሬበላው እዳው መገዳደልቀርቶ ምናለ ፊታችንንአዙረን የመጣብንን ጠላት እዳለው ብህብረት ሁነን እናጥፋ እባካችሁ በገዘብም በጉልበትም እንተባብር በጣም አንጀቴንነው የበሉኝ ሁላችንም እስኪ እንሰበት እባኮችሁ እንድረስ ላገራችን ሰው
I appreciate u brother Eshatu u do a job Alex from Tigray 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
God bless you 🙏 ❤ great job 🙏 👏 🙌 👍
Eshe, that's very kind of you.
God bless you !!!
እግዚአብሔር ይሁነን
እግዛብሄር እሸቱ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ፡
እሸ ምርጥ ሰው ምርጥ ፕሮግራም ነው😢
Ewntsen new Han
Egzeabher ybarkh. We feel the same way. May God cure us
ወይኔ ስደተኛ መሆኔ ውስጤ ተቃጠለ ወይ የለኝ አልክ ወይ የለሁ አልነቅል አይ በከንቱ ላቤ መፍሰሱ የኔ አንደኛ ኑርልን
ያንተ አይነት 10 የሀገር አድገት የት በደረሰ ነበር እሽዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ አንተ ቅን ሰው
ኡፍ እንዴት ልብ ይነካል ምናለ ከህይወታችን ላይ 1 ቀን ቀንሰን ብንተባበር እና ብናጠፋው ።