''በሰማያት የምትኖር ሆይ'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም መዝሙር ቁጥር 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 818

  • @አቤቱአድነን
    @አቤቱአድነን 4 года назад +104

    አባዬ እኔ ላልቅስሎት እርሶ መች ሳያለቅሱልን ውሎ ያቃሉ የበረሀ መናኝ እርሶ የበኩሎት ተወጥቶዋል ይብላኝ ለኛ ሰምተን በከንቱ ለቀረነው አባዬ እርሶ አስቀድሞም አልቅሶዋል 😢😭😭😢😢 አስተምሮዋል አባዬ ምንም አልቀረቦትም ከእርሶ አርሶ በዚህ ክፉ ዘመን እንደ እድል ተፈጠሩ እንጂ አባዬ ከምንም በላይ እርሶ ሰላም ይሁኑልን ነጌ ሌላ ቀን ነው እርሶ ኖት ከመቀዝቀዝ በአህዛብ ምድር የሰበሰቡን አይዞት አባቴ ለሀጢያተኜች የመጣ ሀዘን ለፃድቅ ተረፈ ምን ይደረግ

    • @ቤዛአባዮሐንስልጂ
      @ቤዛአባዮሐንስልጂ 4 года назад +2

      እውነት ነው አባታችን ሠረተው አሳዩን አስተማሩን እኛ ግን ልባችን ደንድኖ እሳቤ አለ ማከራውም ተደራረብን 😭😭😭

    • @asddfg8076
      @asddfg8076 4 года назад

      😢😢😢😢😢

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 4 года назад +2

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭በትክክክክክልልልልልልልልልልል

    • @mikiyasgeberemedeni3693
      @mikiyasgeberemedeni3693 4 года назад +2

      እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን አሜን

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 4 года назад

      @@mikiyasgeberemedeni3693lk new egna enkrdadoch ko sndewnm kegna kar kegna ga enditach aderegnew gn geberew sdewn ke enkrdadu ga endet endemileyew slemiyaw zm blo yachdewal legna abatachn madreg yalebachew sladeregu egr bekegu new mikebelachew

  • @backwow
    @backwow 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን የኛ ተስፋ ለኛ ነው እሚያለቅሱት አቤቱ ስለ አባታችን እባ ማረን ይቅር በለን አባታችን እግዚያብሄር አምላክ ይጠብቅልን የኛን እድሜ ለናንተ ያድርግልን ሺ አመት ይኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanamaryam3970
    @fanamaryam3970 4 года назад +1

    Amen amen amen abay er ense kalat atahugn alem mtfatwan ayito Mdhanyalm anten setn edemena tena yisetln ye alem abat abay 😭🙏🙏🙏🙏

  • @aamooo5807
    @aamooo5807 4 года назад +7

    አቤቱማረንይቅርበለን 😭😭😭
    አቤቱማረንይቅርበለን 😭😭😭
    አቤቱማረንይቅርበለን 😭😭😭
    ዝማሬመላእክትንያሰማልን አባታችን
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተክሮስየክርስቶስባሪያ

    አባታችን ሃገራችን በፀሎት አስብዋት ግዘው ያስፈራል ያሳዝናል😭😭😭

  • @aabfbhhthcgch4473
    @aabfbhhthcgch4473 4 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏
    አባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን
    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ይሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Desta-g7h
    @Desta-g7h 3 месяца назад

    ምድራዊ ሲሏቸ ፋፁም ሰማያዊ የበረሀው መናኝ እረሰ ባህታዊ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bataleabrham2671
    @bataleabrham2671 2 года назад

    አባታችን አባ ዬሐንስ ረጅም አድሜ ይስጠውት ☀️💐☀️🌸🌼🌺🌸 ዝማሪ መላአክት ያስማልን🧡 ልብየሜፈውስ ሙዝሙሮውት። አሜን አሜን አሜን 🌹💐🌷🌼🌸🌺🌼🌸🌺🌼🌸🌺

  • @mabithsali6539
    @mabithsali6539 4 года назад

    አባዬ እንኳን መጡሉን አባ ኢትዮጵያ ላይ አዘን በዛ ዋይታ ለቅሶ በረታ ሰው እንደበግ እየታረደ ነው አባዬ የእርሰወን እምባ እና ጾሎት ይሰማል ወደ አምላክ ለምኑልን አባ ተጨንቀናል አጺያትችን በዛ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ስለ አባዬ ብለሕ ማረን ይቅር በለን

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    አባዬ አባዬ አባዬ እንኳን ደህና መጡልን
    በሰማያት የምትኖሆይ
    አይኖቸን ወዳንተ አነሳሁ
    በሰማይት የምትኖር ሆይ
    እጆቸን ወዳንተ አነሳሁ
    ማርን ማርን ጌታ ሆይ ማርን
    ለአገራችን ሰላሙን ያውርድን ልኡል እግዚአብሔር አሜን

  • @emaewedishalehu7989
    @emaewedishalehu7989 4 года назад

    አባዬ የኛ ተስፋ እኔ ላልቅስ እኔ ልጨነቅ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን
    አባዬ እንደት ናቸዉ አረ ናፍቀዉኛል 😢😢😢 አባዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ስለ አባታችን እንባና ፀሎት ብሎ ይማረን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 года назад +1

    ህህህህህህህህህህሆህህህህ☝☝☝☝☝💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
    አባየ አባቴ የኔ እንባ ይፈሰስስስስስስስስስስስስስስስስ😭😭😭😭

  • @slmaalariny519
    @slmaalariny519 4 года назад +1

    አቤቱ አምላካችን ሆይ መሃርን ይቅርበለን 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yewonkeshtukidusgebralante8990
    @yewonkeshtukidusgebralante8990 4 года назад +13

    እህህ😭😭😭 😭😭😭 አባዬ በኔ ሀጥያት እርሶ አለቀሱ የኔ እንባ ይፉሰስ እርሶ ስለሆነዉም እየሆነ ስላለዉም ወደፊት ለሚመጣዉም ሁሉንም ነገር አስተምረዋል ተናግረዋል እኛ ነን እንጅ ታጥቦ ጭቃ አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ አባታችን እንባ ና ፀሎት ግፉ ብለህ ማረን ይቅር በለን

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን የኛ የስደተኞች እንቁ አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @fentayesisay1246
    @fentayesisay1246 2 года назад

    አባለዝማሪወትዝማሪመላክትያሰማልን,እረዥምእድሜይስጥልንከጤናጋ,ማአረንአቤቱማአረንማአረንአቤቱማአርን,ማአረንአቤቱማአረን,እንደኛበደልሳይሆንእንዳተቸርነት,ማአርን,,ይቅርበለን።

  • @samsoa4653
    @samsoa4653 4 года назад

    አባዬ እንኳን በሠላም መጡልን የእኛ አባት እኔ ላልቅስሎት የእርሶ እንባ ለእኛ ለልጆቻችሁ ብለዉ ስታለቅሡ ነዉ የእርሶን እንባ ጌታ ይቀበልልን እኛ ሀጻታችን በዝቶ ግፍ መከራ በዛብን እርሶስ እናልቅስ እነጸልይ ብለዉናል እኛ ልባችን ተደፈነ አባዬ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን አሜን የአገልግሎት ዘመኖዎን ያርዝምልን አሜን የእኔን እድሜ ለእርሶ የድልልኝ እግዚአብሄር አሜን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 4 года назад

    አባቴ እግዚአብሔር ምረትና ቸርነቱን ያድለን ዘመኑ ክፉ ነዉ አሁን ወደሱ እንጭዉ እናልቅስ አባታችን ስለኛ አጥያት ያለቅሳሉ ስለሳቸዉም እናልቅስ ፈተናቸዉ የበዛባቸዉ ሁሉንም ችለዉ አባቴ የእዮብን ትግስትና ፅናት ይስጦት እረጅም እድሜ ያድሎት የኔ አጥያት የኔ በደል አባቴን ያስለቅሳቸዋል ፈጣሪ ይማረን😭😭😭😭😭😭😭

  • @abrehamtsegaw6789
    @abrehamtsegaw6789 3 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅርበለን፣😭😭😭
    አቤቱ ማረን ይቅርበለን፣😭😭😭 አቤቱ ማረን ይቅርበለን፣😭😭😭 አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን፡፡

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад

    አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የእረሰወን እባ ይይልን አምላክ ቅዱስ ገብረኤ የወቅሸቱ ከመጣብን ሁሉ በበደላችን ሳጠፋ በምረትህ ተመልከተን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @dtgrvyv1946
    @dtgrvyv1946 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለአባታችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ገዳማችንን ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ሂወትነሽድንግልማርያም

    አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿

  • @የድንግልማርያምልጂየድንግ

    አባታችን እንኮን ደህና መጡልን በጶሎትወት አስቡን ጨንቆናል 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @helinagetachew3685
    @helinagetachew3685 4 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባታችን የኛ ብርሃን ሌት ከቀን ስለኛ ብለው ያነባሉ አምላኬ ሰለ ቅዱስ አባቶች ብለህ ይቅር በለን አረ ሠሚ አጣ አረ ንስሃ እንግባ ያባቶቻችን ቃል እንስማ አረ ጠፋን አረ እንመለስ አባታችንን አሁንም የርሶ ፀሎትና እንባ አይቶ በምህረት አይኑ ይጎብነን አባታችን ኑሩልን መመኪያችን ተስፋችን የኛ እድሜ ቀንሶ ዘላለም ኑርልኝ አባቴ አባታችን እኔ ላንባ በኛ በደል አባቴ ለኛ ብለው መከራ ይቀበላሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alnooral4752
    @alnooral4752 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዪ ዝማሬ መላአክት ያሰማልን የፍቅር አባት ሰለ እርሶ እባ ጸሎት ቢሎ ይማረን አሜን አሜን አሜን ክፉ አይካቢን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Hh-tx7dd
    @Hh-tx7dd 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በሰማያት የምትኖር ጌታየ አደራ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን 😭😭😭😭😭

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዀ8ቘ

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምርን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ምርን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ ምርን ይቅር በለን አሜን🤲✝️ ይፍቱን ኣባታችን አሜን🤲✝️

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 4 года назад

    ማረን ጌታ ሆይ ማረን ማረን ጌታ ሆይ ማረን በበደላችን ሳንጠፋ ተመልከትን አባዬ ስላመዎት ይብዛልን

  • @phonehouse6641
    @phonehouse6641 4 года назад

    አቤቱ ጌታዪ እዪሡስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን እዴሀጢያታችን እዴበዴላችን ሳይሆን እዴቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አባዪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት እግዛብሔር አምላክ በፆለተወ ያስቡን ያስቡኝ አባዪ ወለተ ሠንበት ስዴተኛ ነኝ ከቤሩት

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 2 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባቴ በጸሎቶ አስቡኝ በመንፈስ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልኝ አቤቱ ማረኝ ምህረትህን እሻለው አቤቱ ማረኝ አሜን አሜን አሜን

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 4 года назад

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን የስደተኞች አባት የሁሉም አባት ማን አለ አባዬዬዬ እንደርስዎ ሰው በሰውነቱ ብቻ በቂነው እያሉ ሁሌ ያስተሙሩናል ይሄው እኛ አፈ ጻድቅ ልበ ኩፋ ነን እነሆ ወንድም ወንድሙን የሚገድልበት ደረስን ሰው ሆነን እንደሰው ማሰብ አቃተን እድነ ልቦናችን ይህን እርኩስ መንፈስ ደፈነው የሱ ተገጂ ሆነን የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በበረሀ ላይ ሆናቹስለሁሉም አለም የምትጸልዩ አባቶች የናንተን ጾሎታቹ ሰምቶ ይህን የመጣብን ያብርድልን ይለውጥልን አሜን አሜን አሜን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @ቅድስትሶልያና
    @ቅድስትሶልያና 4 года назад

    አባታችን ስለ እናተ እንባና ፀሎት ብሎ የሰራዊት አምላክ ጌታ እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን ጊዜው ያስፈራል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mikiyasgeberemedeni3693
    @mikiyasgeberemedeni3693 4 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ስላም ፍቅር ይስጥን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን አሜን እግዚአብሔር ሆይ ይቅር ይበለን አሜን እግዚአብሔር ይቅር በለን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መልአክትን ያስማልን አሜን አሜን አባታችን

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 4 года назад

    የበረሀው,መናኝ,አባ,የሗንስ,አባታችንሆይ,ያብርሀሙ,ስላሴ,አባታችን,ሆይ,ረጅም,እድሜና,ጤና,አብዝቶ,ይስጥልን,ሽ,አመት,ኑሩልን,ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልንለደጅዎ,ለሀገሬ,መሬት,ለመመስከር,አብቁኝ,በኔ,የደረሰ,በናተም,ይድረስ

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312 3 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን እንደ ሃጢያታችን ሰይሆን እነደ ምህረት እንደ ቸርነትህ አሰብን አሜን 🙏😭😭😭😭

  • @العنودالقحطاني-ل2ز
    @العنودالقحطاني-ل2ز 4 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅረ በለን አባታችን መቸ ሳያለቁሱ ዉለዉ ያድራሉ አባታችን የሲደተኞች መፂናኛ የበራሀዉ መናኝ የሲምተኛዉ ሺ ሀዋሪያት እግዛቤሄረ እንባን ያቢሲልን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 4 года назад

    በሰማያት,የምትኖርሆይ,አቤቱ,ማረን,ይቅር,በለን,😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አባዬዬዬዬያዬ,ሽ,አመት,ኑሩልን,ልመናዎትና,ጾለትዎ,አይለየን,አሜን,አሜን,አሜን

  • @tigistyekedousgebrallejji235
    @tigistyekedousgebrallejji235 3 года назад

    መሐርን ጌታሆይ አቤቱ ማሐርን አምላክ ሆይ አሜቱ ማሐርን በበደላችን ሣንጠፉ በምህርትህ ተመልከተን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን

  • @yohannestekle2652
    @yohannestekle2652 4 года назад +63

    አባዬ ላገራችን ለወገኖቻችን ለገዳሞቻችን ላባቶቻችን ሁሉ ሰላም እንዲሆን ፀሎትወት አይለየን

    • @saara5070
      @saara5070 3 года назад +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @tfguvhhh4360
      @tfguvhhh4360 3 года назад +2

      አባዬ ላገራችን ለወገኖቻችን ለገዳሞቻችን ላባቶቻችን ሁሉ ሰላም እንዲሆን በፀሎትወት አይለየ

    • @procell6158
      @procell6158 2 года назад

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sarauae4140
      @sarauae4140 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @banchirgasebeato7981
      @banchirgasebeato7981 2 года назад

      Amen amen

  • @ዩሪዳኖስየማርያምልጅየማር

    አባዬ መእንተ ቅዱሳን በእንተ አባቶች ጌታዬ ሆይ ማረን ይቅር በለን*አቤቱ የስራዌት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ እትዮጵያን ታረቃት አቤቱ ማረን ይቅረ በለን እግዚኦ😢😭*

  • @selamlove1642
    @selamlove1642 2 года назад

    አባታችን ሃገራችን በፀሎት አስብዋት ግዜው በጣም ያስፈራል ሰው አለቀ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ሃገራችን ሰላም አድርግለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ftryywkl1938
    @ftryywkl1938 2 года назад

    አባዬዬዬዬዬ የኛ አባት በኛ ሀፂያት ነው የሚያለቅሱ አቤቱ ጌታሆይ ማረን አባየ የህይወታችን ፋና ኖትልን ሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከቶ ይደረብን

  • @abiotabiot-e1z
    @abiotabiot-e1z Год назад

    በሰማያት የምትኖር ሆይ ማረን ይቅር ብለን አባቴ ዝማሬ ምልክት ያሰማልን ብዙልን ተባዙልን❤

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 2 года назад

    የሚገርም የንስሐ መዝሙር አቤቱ ማረን
    አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን አምላክ ሆይ።

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад

    የሰላም የፍቅር አባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬዬዬዬዬዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባዬዬዬዬ

  • @sarauae4140
    @sarauae4140 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤናሁን ይስጥልን ቅዱስ ገብርኤል አቤቱ ማረን ጌታሆይ እደ ቸርነትህ ነይ እደበደላቺን አይሁንብን

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ

    በሰማያት የምትኖር ሆይ አቤቱ በምህርትህ ይቅር በለን የአባታችን የደጋጎችን አባቶች እንባና ፀሎት ብለህ ታርቀን ይቅር በለን☝☝☝😭😭😭😢😢😢

  • @ወለተጻድቃን
    @ወለተጻድቃን 2 года назад

    አባዬ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዚምልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በደላችንን ሳይሆን እንደ ምህረትህ መጠን ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭

  • @tsegaanday2089
    @tsegaanday2089 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሔር ለላንተ ኣይቶ ሰላም ይስተን በጸሎት ኣሱቡን🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒💒💒🇪🇷

  • @dhaledra6833
    @dhaledra6833 4 года назад

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ
    እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለነኝህ ቸር አባት ብለህ በደግ አባቶች እንባ ብለህ ምህረቱን አውርድልን ሁሉ በጅህ ነው የኔ ጌታ የድሆችን እንባ አብስ ፍጣር ሆይ ስለ አባቶች ብለህ ተለመነን መጀመርያ ሰው መሆናችን ቀርቶ በዘር በሀይማኖት እየከፍፍሉ የድሆችን ደም።የሚፍሱትን ተመክረው አይመለሱምና ወደ በርባሮስ አጥፍቸው አባይ የኔ አባት ዝማሬ መላይክ ያሰማልን ደግ አባት ነፍ አመት ኑሩልን

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችን እንባና ፀሎት ይርዳኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @senaitwelda1437
    @senaitwelda1437 2 года назад

    ማረን ጌታ ሆይ አቤቱ ማረን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እወደዎታለሁ

  • @nsantslmon
    @nsantslmon 6 месяцев назад

    ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ
    የበረሀዉ መናኝ የሰላም አባታችን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    አትርሱን የልጄ አባት ሀይለ ጊዮርጊስ
    ልጄ ሀይለ ሚካኤል ደካማ ልጆት
    ወለተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ
    አሜን አሜን አሜን

  • @mohamedelkayselkays8840
    @mohamedelkayselkays8840 2 года назад +1

    በሰማያት የምትኖር ሆይ
    በሰማያት የምትኖር ሆይ
    በሰማያት የምትኖር ሆይ
    አባዬ. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @misomiso5027
    @misomiso5027 3 года назад

    ወይይይይ ማረን አምላክ ወይ ማረን አባዬ እረጂም እድሜ ይሰጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሰደተዋ ወለተ ሥላሴ ነኝ በፁሎት ይሰብኝ ነገሮች ሁሉ ተሰተካክለዉልኝ መጥቸ ደጂህ ለመመሰከረ ያብቀኝ አሜን

  • @Jamilh-h8h
    @Jamilh-h8h 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ያገልግሎት እዴሜወን ያርዝምልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ይማረን ይቅር ይበለን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባትአለም🤲✅

  • @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን አባዬዬዬ አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ፐ5ተ

    አባዬ በፀሎት አስቡኝ ከኔ በተስበቼ ወለተ ክሮስ ወለተ ገብርኤል እያሉ
    አባዬ ያክስቴ ልጅ 8አመት የጠፋ አድራሻዉም ጠፍቶናል በፀሎት አስቡት አለምሰው ጣሰው መንፈሳው ስሙ ወልደሰማት ብለው አባዬ ለምስክርነት ያብቃን አሜንንን አሜን አሜን

  • @veefasneedae7354
    @veefasneedae7354 4 года назад

    ወለተ ስላሴ የአለም ሁሉ አባታችን ኡፍፍፍፍፍ የዚህ የከፋ ዘመን ስጦታችን በሀፂያት እንደከረፋሁ የኔ የበዛ ነው እና ለንስሀ ሳልበቃ እስው አገር እንዳልቀር ሀፂያቴ ከብዶኛል እና በፀሎትወት አስቡኝ

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    አቤቱ ማርን ይቅር
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን 😭😭😭
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🙏

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg4688 4 года назад

    አባታችን ሆይ ቃለ መላ ክት ያሰማልን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😘😭😭😭😭💒💒💒💒🙏🙏

  • @genetadane1058
    @genetadane1058 2 года назад

    የኔ ውድ እንቁ አባት በጾሎቶ አስቡኝ ወለተ ሀና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 года назад +8

    አባዬ የተዋህዶ ኩራት ረዥም እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላክት ያስማልን አሜን አሜን አሜን አምላክ ገብርኤል ይቅረ ይበለን አሜን አሜን አሜን

    • @سارةسلام-س3غ
      @سارةسلام-س3غ 2 года назад +1

      እውነት ነው ኣባዬ እግዝኣብሄር ሆይ ማረን ይቅርም በለን ለባዬን እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @banchizena5165
      @banchizena5165 2 года назад +1

      አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት በረከተወት አይለየን

  • @haiataaaa9166
    @haiataaaa9166 4 года назад

    ቃለሂወት ያሠማልን አባታች መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aberashtewaahidoo3038
    @aberashtewaahidoo3038 4 года назад +3

    አቤቱ የሰማይ አምላክ መሃረን ይቅር በለን ጥፋታች በዝተዋል ዘመናችን ከፍተዋል
    የለቅሶ ዘመን ሆነ😭😭😭😭😭😭
    አቤቱ የሰራዊት ጌታ የአባቶች ፀሎትና እንባ ተመልከት መሃረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @maryeymoborhun9972
    @maryeymoborhun9972 4 года назад

    ኣቤት ማረን ማረን ማረን ማረን ጌታየ ሆይ ኢትዮጵያ ኣሰባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መንተ ህፃናት ብለህ ማረን መንተ ማርያም መንተ እናትህ ማረን ኣባታችን ረጅም እድሜና ከሙሉ ጤና ይሰጦት

  • @serkalemteem3026
    @serkalemteem3026 4 года назад

    ዝማሬመላክት ያሰማልን አባታችን 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልል እእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏🍀🌱🌱🌱🌱🌱🌿🌹🍀🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹🌿🌹

  • @yugyuyuigguu169
    @yugyuyuigguu169 4 года назад

    አባዬ እኔ አፂያተኛዋ ላልቅስ የኛ ስጦታ እህህህ እርሶ ስለኛ አፂያት ያለቅሳሉ ይፀልያሉ ያስተምራሉ እኛግን ሰምተን እዳልሰማ ሆንን አቤቱ ጌታሆይ የንሰሐ እባ ስጠኝ አባታችንን ጠብቅልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sarkesarke3925
    @sarkesarke3925 2 года назад

    አባይ አድማቺሁን ያርዝምልን በረከታቺው አይለየን 🌾🌾👏👏🤲🤲🤲🎤🎤🎤🎤🎤ቃል ህዮትን ያሳማልን

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Год назад

    አባታቺን የበርሁው መብርአት የስደትኞቺ እርኚ መስል የማዪገኚልሁ ሺሺሺ አመት ያኑርልን ህያው ግታ ወለት ስበት ጥዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺንን በጠሎተወ አስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @rany709ejdhcyhdtsjbb
    @rany709ejdhcyhdtsjbb 2 года назад

    ማሀርነ ጌታሆይ
    ማሀርን አባት ሆይ
    አቤቱ ማርን
    አቤቱ ይቅርበለን በበደላችነ ሣንጠፉ አባታለሜ ፆለተመላይክት ያሠማልን እባና ፆለትዎ ሠላምንፉቅርን ያብዛልን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 4 года назад +7

    አባዬ ጠላተዎ ያልቅስ😢😢😢አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ ማረን በበደላችን ሳንጠፋ በምህረትህ ተመልከተን አሜን፫ 😢😢😢😢😢

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 3 года назад

    ቅዱስ አባታችን የበረሃው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የዘመናችን ፃድቁ የአምላክ አገልጋይ ጀግናዉ ባህታዊ የስላሴ ምርጥ እቃ ስለእርሰዎ እንባ ጸሎት ብሎ እግዚአብሔር ይማረን አባት

  • @ህይወትወለተህይወት
    @ህይወትወለተህይወት 3 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭

  • @መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ

    ስለአባታችን ለበረሀዉ መናኝ እንባና ፀሎት ብሎ ይማረን አቤት ዘድሮ የመከራ ዘመን

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 4 года назад

    የበረሀው,መናኝ,አባየሗኒስ,አምላከ,የሗኒስ,አባታችን,ሆይ,ክበሩልኝ,እድሜና,ጤና,ይስጥልን,በርስዎ,ጾለት,እኛ,እንናኖራለን,ለደጅዎት,አብቅቶኝ,ለመመስከር,ያብቃኝ,ቅዱስ,እግዚያብሔር,ይጠብቅዎት,

  • @asddfg8076
    @asddfg8076 4 года назад

    አቤትጌታየ ማሃረን ለንስሃ አብቃን ሃጣቴ እደምድር አሾሃ በዛ በሠው ሀገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanawubshet1681
    @hanawubshet1681 2 года назад

    አባዬ የኔ ተስፋ ኑሩልኝ የኔ አሀፂያተኛው እድሜ ቀንሶ ላናተ ይስጥልኝ

  • @ቅድስትድንግልማርያምቁሚከ

    Abatachen rejm edme ena tena ysttln fetari amen amen amen agerachnm selam yadrgln amen amen amen temesgen getaye lezich dekika ekf dgf adrgo yaderesen amen amen amen zmare melaet yasmaln amen amen amen

  • @mahderemesfun5039
    @mahderemesfun5039 4 года назад

    ኣሜን ዝማሬ መለኣክት የስመዓልና ኣባ ዮውሃንስ ተስፋማርያም።

  • @ababasewbihon6908
    @ababasewbihon6908 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን አገራችንን ሰላምሙን ያምጣላት እግዚአብሕር እኛንም አብስን በፀሎታችህ አስብን በሀዛብ አገርነንና አባዬ

  • @hanahanac7087
    @hanahanac7087 3 года назад

    አቤቱ ጌታሆይ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን ስለአባታችን ስትል ማረን እኔስ ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ

  • @mdmehtab4547
    @mdmehtab4547 4 года назад

    አባታችን እድሜና ጤናወን ይሰጠልን ሺአመት ኑሩልን በርከቶት ይደርብን

  • @addismana5153
    @addismana5153 2 года назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረነ ይቅር በለን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ሺሺ አመት ያኑሩልን አሜን

  • @adak3185
    @adak3185 Год назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባታችን ኣቤቱ ጌታ ሆይ በደላችን ይቅር በለን ለሀገራችን ሰላም ኣርግልኝ😢😢😢😢

  • @LAMILAMI-or4yd
    @LAMILAMI-or4yd 10 месяцев назад

    አባዬ አባዬ አባዬ እኳን ደህና መጡልንየኛ አባት የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ እኔ ደካማ ልጃቺሁን በፀሎት አስቡኚ ወለተ ሃና እያላቺሁ ወድሜም ስራ የለዉም አመት ሆነዉ ስደት ከወጣ ስራ የለዉም በጣም ይጨነቃል አባቴ በፀሎት አስቡልኚ ወድሜ ቋሚ ስራ እዲኖረዉ የክርስትና ሙን አላቀዉም አለኚ እኔ አላቀዉም አባቴ እባና ፀሎታቺሁ ለሃፃተኘዋ ልጃቺሁ ይድረስልኚ

  • @ሰብሊየማርያምልጅ
    @ሰብሊየማርያምልጅ 4 года назад +5

    በሰማያት የምትኖር ሆይ 🤲🤲🤲🤲 አቤቱ ይቅር በለን እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 😭😭😭😭😭😭 አሜ አባታችን ፀሎትዎ አይለየን አባየ 🤲🤲🤲😭😭😭

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን በረከተዎት ይድረሰኝ አባሆይ ቃለሂወት ያሰማልን🙏🎉🎉

  • @zainabbd9739
    @zainabbd9739 4 года назад

    አሜንአሜን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ ለንሥሀ አብቁኝ በፆለትወት ይረዱኝ አሜን አሜን

  • @Abeeba-f9t
    @Abeeba-f9t Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሸሸሸ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-ዘ3ቈ

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዬ ሽ አመት ኑሩልኝ ስወደዎት እረጅም እድሜ ፀጋዉን ያብላችሁ

  • @ሜሪየድንግልማርያምል-ቀ5ገ

    አባዩ አባዩ የስደተኞች አባት የስደተኞች ተስፋ በፀሎትዎ ያስቡኝ🙏🙏🌺

  • @marrymarry7761
    @marrymarry7761 2 года назад

    አሜን ለአባታችን ዝማሬመላይክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን አቤቱ ይቅርበለን

  • @እለሚነሽA
    @እለሚነሽA 4 года назад

    እባየ እንኳን በሰላም መጥሉን እባየ ለሃገራችን ፀሉየልን. ልጆቹ እናት እልባ እባት እልባ ቀሩ እቤቱ ገታችን መዳህንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እቤቱ ይቅር በለን እቤቱ በምህረትህ በቸርነትህ ተመልከኝ ሃጥያታችን በዝቶልና እባየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. ለሃገራችንም ለገዳማችንም ቤተክርስቲያችንም ሰላም እርግልን ሰላም ፍቅር ስጠን እባታችን ቅድስ ገብረእል ይጠብቅልን. እሜን እሜን እሜን

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 3 года назад +2

    አቤቱ ማረን በሀጥያትአችን እንዳን ጠፍ አቤቱ ማረን😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @nannymukunon1158
    @nannymukunon1158 Год назад

    አባታችን እንኳን ደና መጡ የኛ እኛ አባት 💕❤💕❤🙏💕💕💕🙏💕💕💕

  • @የድግልማርያምልጅዩቱብቻና

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭
    አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭
    እግዚአብሔር በቃችው በለን😭😭

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 4 года назад +1

    አቤቱይቅርበለን:እንደኛሀጽያት:እናበደልሳይሆን:እንደቸርነትህይቅር:በለን:አባየየኔእንባ:ይርገፋአታልቅሱ:የኛሀጽያት:ብዙነው:እሱበቸርነቱይማርንእንጁ

  • @ሀኒቾነኝህልመኛዋ

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾